ወንድ ሲያፈቅር። Kesis Ashenafi G.mariam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 102

  • @SamirawitTamiru-yu2wr
    @SamirawitTamiru-yu2wr 8 หลายเดือนก่อน +3

    😮😮😮 ይገርማል ግሩም ትምህር መምህር ምንእደምሎት አላውቅም በድጋሜ ቀለህይወትን ያሰማልን በእውነት ማላቀውን ስላወኩኝ ሴቶችዬ ይህ መልካም ትምህርት እዳያመልጥሽ❤❤❤😮😮

  • @y9gh956
    @y9gh956 4 ปีที่แล้ว +17

    😢ባሁኑ ሰሀት እዉነት ነኝ ፍቅር ማገኝት ከባድነዉ ብቻ እግዚአብሔር ያለሁ ይሆናን

  • @AgNdb-ki5mq
    @AgNdb-ki5mq 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችንፀጋውን ያብዛልን

  • @addisaddis5406
    @addisaddis5406 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ሲያስተምሩእርጋታዎት ደስ ይላል

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 3 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን መምህራችን አንደበትህ ይባረክ
    እኔ ወንድ ልጅ ማመን አቁሚያለሁ ብዙ የለፋሁበት በ አካል የማላውቀው ሰው ከከዳኝ ወዲህ

  • @TamimaMohamed-cn5jw
    @TamimaMohamed-cn5jw 3 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር የነብዩ ሱለላሂወሠለም ነዉ ግን በዛም ላይ አልሀምዱሊላህ ብቸኝነት ❤❤❤❤

  • @tigistefrat7905
    @tigistefrat7905 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት ስውዳቹ ፀጋውን ያብዛልኝ🙏❤️

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ
    @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏🙏

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እኔ ፍቀርኛ አሁን ቅርብ ጊዜ ነው እሸ ያለሁት ግን አንተ ያለህው ሁሉ ያደርጋል በጣም ነው ማከብርሸ ይልኛል ሰለዚህ ጥሩ ነው ማለት ነው

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 4 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ጌታ ዘመንህን ይባርክ የእኔ ግን አንዱም የለበትም። ከልቤ እንድወጣ በፆለት አሰቡኝ

    • @nicetomeetyou556
      @nicetomeetyou556 4 ปีที่แล้ว +1

      Ayzoshe ema

    • @geni2791
      @geni2791 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ😥

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 4 ปีที่แล้ว

      ሳድዬ ስለ ክፉ ወንዶች ባህሪ እነ ሙዳይ፣በዛብህና ሰብለ፣ አሽሩካ የመሳሰሉ ላይ እየመረጥሽ ስሚ በጣም ቆራጥ ሆነሽ ከማይሆንሽ ሰዉ ትሸሺ ዘንድ ያጠነክርሻል።

  • @Sendayo9
    @Sendayo9 ปีที่แล้ว +2

    አረ የዛሬ መውደድ ግራ ያስጋባል አስመሰይ በዛ 😢😢😢 እንየም እንደዛ ነበረ ግን ልበይ ሰበረው እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጠኝ

  • @mimek6856
    @mimek6856 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የኔ ጓደኛ አንችን የተመቸሽ ይመቸኛል ነው የሚለኝ እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን በፆለት አስብን 🙏🙏🙏

  • @jasika499
    @jasika499 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔ በህይወቴ የሚገርመኝ ካገባሁ በብቸኝነት ዘመኔ የሰላምናየደስታ ዘመን የሚኖረኝ ጓደኛ ስይዝ ከልብ ሰለማፈቅር መኖሬን እንድጠላ ነው የሚያድርጎኝ ጌታ ይርዳኝ ብቻ

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው ปีที่แล้ว

    👏👏👏👌❤ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ ปีที่แล้ว

    አሜን(፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @MdHhaa-d1r
    @MdHhaa-d1r 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ባርኮይስጠን

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @abebateshome2847
    @abebateshome2847 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን

  • @ወለተሳሙኤል
    @ወለተሳሙኤል 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉዴ መምህርዬ ሁለተኛዉን አስሬ መደወሉ የወደድኩት ሰዉ እንዲ ቢያደርግ ነዉ ደስ የሚለኝ እንጂ የወደደኝ እንዲ ቢያረገኝ ሰላሜን ሁሉ የነሳኝ ነዉ የሚመስለኝ እንዲ አድርጎ የሸሸዉት አለ ወድጄዉ ደሞ ይህን ሳያሳይ የራኩት አለ ቂቂ ገለፃህ በጣም ይገርማል እናመሰግናለን።

  • @magdessafely2358
    @magdessafely2358 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 😍😍😍

  • @aln9184
    @aln9184 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሄወት ያሰማልን መምህር

  • @frwrwe3792
    @frwrwe3792 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በጣም እናመሰግናለን

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋው በረከቱን ያድልልን እግዚአብሔር መልካሙን ያድለን

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ እናመሰግናለን !!!

  • @ፍቅርፍቅር-ቘ5ሠ
    @ፍቅርፍቅር-ቘ5ሠ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ተመሰገንአምላከይ
    @ተመሰገንአምላከይ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እምላክ ይሰጥልን

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባዬ
    እዉነት ነዉ አባዬ
    እናመሰግናልን

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen 💚 💚 💚

  • @አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ
    @አርሴማእናቴየነብሴጠበቃ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በዕውነት

  • @عتمن-ظ7ث
    @عتمن-ظ7ث 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክልን መምህር

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራች እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @kokob-v5z
    @kokob-v5z 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 ปีที่แล้ว

    Egezabeher yemesgen Amen memehrachin Amen kale hiwote yasmalen ye agelgelote zemanote yarsezmelen ❤

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ክበሩ ይስፋ ተባረክ

  • @Hewan-rt3lr
    @Hewan-rt3lr 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you
    Give U Long Life
    Tanks Lot

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 4 ปีที่แล้ว

    amen kale hiwetn yasemalin

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስትናይ
    @ሰላሜነሽድንግልዋስትናይ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasmalen memerachen Egezabehar edeme ne tena yesteln Ameen 🤲🤲

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hulubersuhone3421
    @hulubersuhone3421 4 ปีที่แล้ว

    Memhrachn kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @GenetWende-fj1hs
    @GenetWende-fj1hs 4 หลายเดือนก่อน

    Qesis igzihaber yisxilin timirtot bamenfasawi be 'elamawim sawun yemiyabrata nawu igzihaber batsegawu idimena tena sato yixabiqilin!!!!

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር እድሜ፣እና፣ጤና፣ይስጥልን
    ቃለህይውት፣ቃለ፣በርከት፣ያስማልን

  • @sarahasefa8174
    @sarahasefa8174 4 ปีที่แล้ว

    Kalhiwot yasemalin memirachin enamesaginalen

  • @netsiyemaryam9673
    @netsiyemaryam9673 4 ปีที่แล้ว

    Kala hiwot yasemalgn Betam amesegnalew egziabher edmena tena yistillign

    • @hanah6075
      @hanah6075 4 ปีที่แล้ว

      በርቀት እንዴት ነው እውነተኛ መሆኑ የሚታወቀው?

  • @burtegemechu7144
    @burtegemechu7144 4 ปีที่แล้ว

    Kaleyot yasemalin

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 4 ปีที่แล้ว

    Aaname aaname 🙏🙏✝️💒😭😭❤❤🙏

  • @ayda4952
    @ayda4952 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @eteneshteklu2143
    @eteneshteklu2143 3 ปีที่แล้ว

    Wowoow tabarek wendeme

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍ እኔስ ደከመኝ የምንማረው ለላ ይምንኖሮው ለላ አይይይይ መቸ ይሁን ?

  • @tigisttigist2216
    @tigisttigist2216 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በተረፈ አግዙኝ እህት ወንድሞቸ እኔ 6 አመት የአፈቀረኝ ሰው አለ ለማግባት በጉ ጉት ይጠብቃል ልጁን እወደዋለሁ ግን ቤተሰቦቸ ፈቃደኛ አልሆኑልኝም ከራሴና ከቤተሰብ ማን ይበልጥብኛል አግዙኝ

    • @eth3816
      @eth3816 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ምን አገባቸው ልጂ ጥሩ ከወነ መንፈሳዊ ታማኝ ከወነ እነሱ እገዘብ ጋር የሚያገናኙት

    • @tigisttigist2216
      @tigisttigist2216 4 ปีที่แล้ว

      @@eth3816 እንዴት ነሽ እህቴ ልጁጥሩ ሰው የቤተክርስትያን ልጅ ያደግነው አንድ አካባቢ ነው በ ቤተክርስትያን በእህትነት በወንድምነት።ተቃረብን ለ4 አመት አልነገረኝም እንደሚወደኝ እኔ ግን ከአቀራረቡ እና ከአወራሩ እረዳው ነበር ከዚያ አይቀርምና አንድ ቀን ነገረኝ እንደማይሆን አሳወቅሁት ይሆናል በእርግጠኝነት ውስጣዊ ችግር ካለ ንግሪኝ አለ የለም አልኩት እያልን እያልን ወደፍቅር ገባሁ ቤተሰብ እያጠኑ ከማን ጋር እንደማወራ እንደማይሆን አስጠነቀቁን ግራ ገባኝ ተስፈራ ተማጠጠ እንባወቸ ሁሌ ባይኔ ይሞላሉ

  • @GXg-u8c
    @GXg-u8c 3 หลายเดือนก่อน

    መምህርየ የሚታስትምርን ሁሉ እኔጋ ኣለ ብጣም እጀገ መንፍሳዊ ነው በገዳም ውስጥ 9 ኣመት ሆነታለ በግዳም ያለው ብርግጥ እኔ ሳይው ውደጅዋለው እመቤታችን ብጣም እሳላት ነብር ልጀሽ እማይክብር እያልኩ ግን ብውስጥ ግሌ ላናግርህ ነብር መምህሬ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር በአንተ በመምህራችን ላይ አድሮ ያጣሁትን ማንነት መልሼ እንዳገኘው ስለረዳኝ አመሰግነዋለሁ 🙏🙏🙏 ከዚህ ቦሀላ ለወንድ ቦታ የለኝም

  • @NatnaelDino-i9e
    @NatnaelDino-i9e ปีที่แล้ว

    የኔ ጓደኛ ግን አብረን ብንተኛ ፍቅራችን ይጨምራል ሲለኝ እንቢ አልኩት

  • @ፍቅርያሸንፋልፍቅርነውመን
    @ፍቅርያሸንፋልፍቅርነውመን 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወት የሠማልን መምህራችን እኔሥ ግራ ገብቶኛል እወድሻለሁ ይለኛል ግን ቦታ አይሠጠኝም ምን እንዳማደርግ ግራ ገብቶኛል

    • @yegeltube8294
      @yegeltube8294 4 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ጊዜ ስጪው አኔም እንዳንቺ ጊዜ አይሰጠኝም ለኔ ብሎ አይደለም ሚገባው መስመር ላይ ወይ ሌላ ሚዲያ ላይ ወሬ እያየ ነው ሚወራኝ እኔም አንሁን እንደሱ ስሆን እራሱ መጣ በጣም ታግሻለው ብልህ ሁኚ ታገሽ

    • @ፍቅርያሸንፋልፍቅርነውመን
      @ፍቅርያሸንፋልፍቅርነውመን 4 ปีที่แล้ว +3

      @@yegeltube8294 እሺ እህቴ አመሠግናለሁ እታገሣለሁ ግን አልለማመጠውም

    • @eth3816
      @eth3816 4 ปีที่แล้ว

      የኔም ነው ምክንያቱን ንገርኝ ስለው ምክንያት የለሁም

    • @kalkidenadisu3487
      @kalkidenadisu3487 3 ปีที่แล้ว

      እህት ይቅርታ ቦታ ለማይሰጥሽ ቦታ አትስጭው ወንድን ልጅ እንዳትለማመጭ ስንት ቦታ የሚሰጥሽ ሰው አለ ግን እረጋ ብለሽ እይው እሽ

  • @RoseKarbe
    @RoseKarbe ปีที่แล้ว

    እኔግን አመመኝስለዉ አሞኛልአበይ አልወዲም ይጨቀኛል ይለኛል

  • @soliyanmanuta3493
    @soliyanmanuta3493 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @tiruyetru
    @tiruyetru 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቀሲስ የኔውስ ከምኑም የለበት😭በጓደኝነት 6አመት አለፈን ከተለየሁት በስደት 4 አመት ግን ስልክ እኔ ካልደወልኩ ወር ሁለት ወር እንኳ ቢሆን ዝም ነው ሚለው በሜሴጅ እንኳ ጽፎ አይጠይቀኝም ሁሌ እኔነኝ ምደውለው ቀድሜም እምጽፍለት ስትመጭ እንጋባለን ብቻ ነው እሚለኝ ግራ ገባኝ

    • @ahadu1457
      @ahadu1457 4 ปีที่แล้ว

      Nigat ewntshin new?
      Yeni konjo Bewnet ayhonshim, aydlm feker biwedsh enkwan everyday nbr yewidawlelesh. Teyew ewnt endit lasredash, tefibet zm belesh mnm mnm nager atbyw. Beka zeget, bydawl enkwan endatmeslhilet.

    • @aln9184
      @aln9184 4 ปีที่แล้ว +6

      አች ተወት ታረግሽው እራሱ ይደውላል ኮራ በይበት እህት

    • @ፀድ8734
      @ፀድ8734 4 ปีที่แล้ว +1

      እረ ይኸ አይሆንሽም ውደ

    • @ፀድ8734
      @ፀድ8734 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ልገርሽ እህቴ አትደውይለት ነገ እኮን ቢያገኝሽ አች እየደወልሽ አሥቸግረሽኝ ነው እሚልሽ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
      @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 3 ปีที่แล้ว

      ንቀሽ ተይው በራሱ ጊዜ ይለምንሻል ወንዶች የሚንከባከባቸውንና የሚያፈቅራቸውን ሰው አይወዱም

  • @atikiltbekele8087
    @atikiltbekele8087 2 ปีที่แล้ว

    bebizu setoch endmiweded yinegregnal endezi aynrtunis

  • @tigistdereje9800
    @tigistdereje9800 2 ปีที่แล้ว

    🙏❤❤❤❤

  • @aminhAli-v7g
    @aminhAli-v7g 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @Max-vc5gs
    @Max-vc5gs 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ ሰለቸኝ የፍቅር ነገረ አልሆንልሸ አለኝ😭😭😭😭

    • @heymanotgetachew1067
      @heymanotgetachew1067 4 ปีที่แล้ว

      አይዞን እግዚአብሔር ያውቃል ስለ ሁሉም ነገር ሁሉም ለእርሱ እንተወው

    • @hanah6075
      @hanah6075 4 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ማለት በስልክም ሆነ በአካል ቶሎ ቶሎ በማውራትና በመገናኘት ነለው ሚገለፀው?

    • @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ
      @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ 4 ปีที่แล้ว

      @@hanah6075 ፍቅር ማለት በአካልም ሆነ በስልክ ሊገለፅ የማይችል ልዩ ጥበብ ነው
      በአካል መገናኘቱ ይሻላል ባይ ነኝ
      ነገር ግን በስልክ ቶሎ ቶሎ እየደወልን የምንገልፅ ከሆነ አስቸጋሪ ነው የሚሆንብን
      ማለቴ እኔ በጣም የምወደው ልጅ አለኝ ነገር ግን በስልክ አንድም ቀን እንደምወደው ገልጬለት አላውቅም ለምን ብትሉኝ እንደምወደው ካወቀብኝ ቀስ እያለ
      ሊሽኮረመም ይችላል ብዬ አስባለሁ
      ኮሜንተሮች ከተሳሳትኩም ይቅርታ አድርጉልኝ የእናንተንም ምክር እቃበላለሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏

    • @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ
      @እግዚአብሄርእረኛዬነውየሚ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@hanah6075 በስልክ ቶሎ ቶሎ የምናወራ ከሆነ መሰለቻቸት ሊመጣ ይችላል ስለዚህ ከፍቅረኛችን ጋር በቀን ቢያንስ 1 ወይም 2 ጊዜ ብናወራ ይመረጣል

  • @ብርሃኔነሽማረያም
    @ብርሃኔነሽማረያም 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔስ ይፈቅረ ነገረ ግራይ ይገባኛል ሶው ኣይወጣልኘም ግን ለምን🙄🙄🙄🙄🙄

  • @roromanss6879
    @roromanss6879 4 ปีที่แล้ว

    ara yane sewargn enkalfi mate yalgnal bazu ayawareganm

    • @tiza2572
      @tiza2572 7 หลายเดือนก่อน

      Miwedish sew hulem lanchi giza alew

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว

    AmanAmanAman

  • @negnyesuafkari4496
    @negnyesuafkari4496 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አድጥያቄ አለኝ እኔ በጣም ነው የምወደው ከተዋወቅን ትንሽ ወር ሁኖናል አች ከፈለግሽ በፈለግሽ ቀን አብረን መኖር እንችላለን ይለኛል ግን ግንኙነት እናድርግ ይለኛል አይሆንም ስለው በቃ አችን ደስ እዳለሽ ይለኛል እኔ ካልደወልኩለት አይደውልልኝም እደሚወደኝ ማወቅ አልቻልኩም ?

    • @alemalem2300
      @alemalem2300 7 หลายเดือนก่อน

      እማ ግዜ የማይሰጥሽ ከሆነ እማይደውልልሽ ከሆነ እንውደቅ እሚልሽ ከሆነ አይወድሽም እማ ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፍቅር ቢኖረው ይደውልልሻል ያወራሻል ስለ ወደፊት ሂወታችሁ ያወራሻል በቃ ባጠቃላይ ደስታሽን ይፈልጋል ጠንካራ ሁኝ አትደውይ ምንም እዳታደርጊ ዝም በይው አደውይ

  • @ፀጋአለም
    @ፀጋአለም 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለህወትያሠማልአባታችንእድሜናጤናዉንይሥጥልን

  • @AlamAlma-p5g
    @AlamAlma-p5g 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 ปีที่แล้ว

    መምህርችንቃልሂወትያሠማልፈጣሪፀጋውንያብዛልአሜንፈጣሪከውሸትየፀዳወንፍቅይሰጠንለሁላችንአሜንአሜን🙏🙏🙏❤️