ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሠግናለንን አላህ ሠላሟን ይመልስልን ያረብብብ🤲🤲🤲
ሹክረን ሰላሳየህን ሀገራችንን ሰላም ያሪግልን በሪቱ
ወግዲየ እሻአላህ ሰሞኑን ሀገሬ እገባለሁ ሰላም ግቢ በሉኝ
አላህ በሠላም ያስገባሽ
በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ
😢😢😢 እምየ አገሬ😢
ማሻአላህ ደሥሢል 🎉🎉
ማሻአላህአላህአገራቺንሰላምያርግልንያረብ
ገዳም አገሬ😢
ማሻአላህ ደስስል አገራቺንን ሰላምያርግልን እኔ ጓረጂነኚ በስት አመቴ የመጣሁበትን አሳየህኚ እና መስግናለን
በናትህ ዜሮ ሀያአድ ቀበሌ ቅረፅልን ወደጡጊ ሲል በአላህ❤❤❤❤❤❤
ወይይይይ ሀገሪዋ ሠላምሺ ተመልሦ እኛም በሠላም ተመልሠን እንገናኝ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
😢😢😢😢😢😢 በዚህ አጋጣሚ አላህ ይማርህ በሉልኝ መልካም ወንድም ነበር
ያአላህ አገሩን ሳየዉ እባየን መቆጣጠር አቃለኝ እኔ የሀይቅ ልጂ ነኝ የጎደኛየን ቤተሰብ ልጠይቅ ስመጣ አቀዋለሁ
ወይኔአገራ
እጨት ስሰብር ነበር አሁን ግንእሚሰብር አለ ይሆን😂😂 ደሞ ወደናተዉ ሰፈር ጭምር ወዙን አሳየን
ወላሂ መንገዱን አስተካክሉት ስድስ ወር አለፈዉ ከሞተ የኔ መልካም ወንድም አሁን ድረስ ማመን አቅቶኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ካቢወቦን ትምህርት ቤት አሳየኝ እሲ ካንድ እስከሶወስት ተምሪለሁ
የኔ ወንድምዋ እብራሂም ወጨፎ ኖሮ በነበር እመጣ ነበር አላህ ይማርህ የኔ ወንድምዋ መቸም አረሳህም ይሄን መንገድ ወላሂ በመኪና አደጋ ሞተ አገራችሁን መንገዱን አስተካክሉት
የሀገሬ ልጆች እስኪ የሰማችሁ ካላችሁ መልሱ ልኝ ከወግድ ዴሴመንገድ ተከፍቷል ወይስአሁንም በከላላ ዙረው ነው የሚሄዱት የምታቁመልሱልኝ 😢😢😢😢
ሰላም ነው እየሄደ ነው
@@marifamametube2እሺ አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ول.ك.س.ل.م
ማሻአላህ ደሥሢል ወይኔ ትዝታ