ነፍሴ ቀና በዪ | አትድከሚብኝ ነፍሴ | Apostolic Church songs | በዋጋ ገዝቶሻል | Hossana Choir | የሆሳዕና መዘምራን
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- ከጥር 26-28/2015 በሆሳና በተካሄደው 51ኛው የሀድያ ሰበካ ጉባዔ ላይ የቀረበ የዝማሬ አምልኮ።
በእዚህ ጉባዔ 73 ሰዎች ወደ መዳን መጥተዋል ፣ 56 ሰዎች ከበሽታ ለመፈወሳቸው መስክረዋል ፣ ከ250 በላይ ሰዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በቅዱስ መንፈስ ተሞልተዋል።
ግጥም/Lyrics
ነፍሴ ቀና በዪ ወደ ፈጣሪሽ
እርሱን ተመልከቺ አለ ሊረዳሽ
አትድከሚብኝ ነፍሴ
ተይ አትድከሚብኝ ነፍሴ
በርታ በዪ ፍጻሜው ቀርቧል
ቀና በዪ ኢየሱስ ይመጣል
በርታ በዪ ሊያበቃ ነው ድካም
ቀና በዪ ሊሆን ነው መልካም
1. ጊዜው ከፍቷል ሚታየው ተስፋን አይሰጥም
ድቅድቁም ጨለማ በርትቷል ከቶ አያስተኛም
ይህንን እያየሽ ሳታዪ ተስፋ አለሽ በላይ
ብርታትሽ ይመጣል ጌታችን ኢየሱስን ስታዪ
ይሻልሻል ቀና በዪ አዎ
ያዋጣሻል በርታ በዪ አሜን
አትድከሚብኝ ነፍሴ...
2. አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በርቺልኝ ኢየሱስን ያዢው
የሚጠብቅሽም ደስታ ታላቅ በረከት ነው
አይወዳደርም ፈጽሞ ይበልጣል ኋለኛው
ሀዘንሽን ረስተሽ ከአምላክሽ ጋር የምትኖሪው
የምትጠብቂው ይመጣል ያሳርፍሻል
ሁሉን የተውሽለት ኢየሱስ/አምላክሽ መች ይተውሻል
እንዳይረሳሽ/እንዳይተውሽ እርሱ ሰው አይደለም
ክቡር ደሙ በከንቱ አልፈሰሰም
በዋጋ ገዝቶሻል የራስሽ አይደለሽም
ታምነሽ ተከተዪው ኢየሱስ አይጥልሽም/አይተውሽም
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ኦሃሌሉያ😭😭😭🤲🤲
😢😢😢😢😢 ኦ ሀሌ ሉያያያያያያያያያያ አባ
አሜን አሜን ❤️❤️🤲🤲🤲🤲
በርቺልኝ ነፍሴ ነፍሴ 😢😢😢😢😢😢😢 አትድከሚብኝ ነፍሴ 😢😢😢 ኦ ጌታ ኢየሱስ
ያዘኝ አባ አባ 😢😢😢😢😢
amen.amen.amen.amen❤❤❤❤❤😢😢😢🎉
AMEN AMEN💖💖🙏🙏🙏😭😭😭😭
Amen thanks Jesus Christ
አሜን አሜን ሃሌሉያ ተመሰገን የሱስ ☝️🙌🙌👏👏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
አሜንንን አሜን አሜን 😭😭😭🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿
😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን የሱስ ተማስጌን ሀሌሉያ ተበረክየሱስ ተወገ
Praise the name of the lord Jesus.
እሜን እሜን እሜን😭😭😭😭😭❤❤❤
AMEN Haleluya kiburi.damu.bakanitu.Alifasesamii.....iyesusi Ayitoshimi.hashuu.Ellllllllll.tabarakuu❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌
Ameeeen Ameeeen!!
Ameen
Amen😭🙌🙌
Amen!!!! Amen!!!!
Ameni aytilimi iyesus 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤷🏻♂️🤷🏻♂️🤷🏻♂️🤷🏻♂️🤷🏻♂️🤷🏻♂️🤷🏻♂️🤷🏻♂️🤷🏻♂️🤷🏻♂️
amen amrn
ሃሌሉያ እየሱስ ተመስገን ተስፋ አለሽ በላይ ነፍሴ በርች ቀና በይ 😭😭😭🙌🏾🙌🏾😭😭ጌታ እየሱስ ይርዳን ሁላችንም እህቶቼ እና ወንድሞቼ 😭😭😭
እየሱስ ይባርክህ ስለ ጽፉ ወንድም ይሣሐቅ በብዙ ተባረከ ለበረከት ሁን 👏👏
አሜን
amen amen eysus telk new
አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭