የመልካም (የአወንታዊ) እሳቤ ሀይል ክፍል 2 The Power of Positive Thinking Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • የመልካም (የአወንታዊ) እሳቤ ሀይል ክፍል 2 The Power of Positive Thinking Part 2

ความคิดเห็น • 29

  • @tesyonedesalgne2034
    @tesyonedesalgne2034 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ የኔ ዉድም አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጥቅት ቀናቶች ናቸዉ ግን እራሴን በጣም እየቀየርኩ ነዉ በርታ ❤❤❤❤

  • @galmdreyoutube2584
    @galmdreyoutube2584 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወንድም ላከማርያም

  • @oumerashab1020
    @oumerashab1020 ปีที่แล้ว

    Mashallah hulem nagegrochen esmachewalew hiwete wast bezu nagr erdatengal waderse enday enam emantenm endak erdetahangal tnx Allah yechemaraleh

  • @genettazebew9249
    @genettazebew9249 ปีที่แล้ว +1

    ላከ ማርያም ትምህርቴችህ በጣም ደስ ይላሉ ደግሜ መስማት የምፈልገው ትምህርት አለ ስለ ሰበት ህግ ያስተማርከን ይመስለኛል አንድን ሰው ስናስበው ሊደውል ወይም ሊመጣ በህልማችን ልናየው እንችላለን የሚለውን የትኛው ትምህርትህ ለይ አገኘዋለሁ ኮሜት ለይ ፃፍልኝ

  • @sintamekebebe6304
    @sintamekebebe6304 ปีที่แล้ว

    ስላም ላንተ ይሁን!!!
    የምር እስከዛሬ የአንተን ስራወችን አለማየቴ በጣም ነው የሚቆጭኝ!!!
    የሚገርምህ ያንተን ሊንክ እግዚአብሔር ነው የላከልኝ ምክንያቱም
    የሆነ ቀን እግዚአብሔር ሆይ ምንድነው ግን እኔ የተሳሳትኩት ለምንድነው የምወድቀው የምነሳው በጣም ተጭንቴ መንገድን እንዲያሳየን ምን ላይ ነው ስህቴቴ ጭንቅ ብሎኝ ነበር የሆነ ቀን ነው የአልኬሜስቱ ህወቴን ቀየርው የሚለውን ሳይ ያው እንደሌሎች አዝግ ቢሆንም ግን እስኪ የገባውት ግን የሚገርመው እኔ ሶሻል ሜዲያ በጣም ተጠቃሚ ነኝ ግን አንድም ቀን አይችህ አላቅም ነበር በጣም የገርመኝ!!
    ለማንኛውም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጭምሮ ጭምሮ ይስጥህ ተባርክ!!!

  • @belltube7053
    @belltube7053 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ትምህርት ነው thanks!!

  • @sabahabeshawit-5196
    @sabahabeshawit-5196 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 🙏

  • @nejumshafi8655
    @nejumshafi8655 ปีที่แล้ว

    ላከ እናመሰግናለን እሺ!

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 2 ปีที่แล้ว

    Thanks.dr 🙏🙏🙏

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወንድም

  • @sarategenaw8947
    @sarategenaw8947 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እንደ ልጅነት ትውስታ የሚያስደስት ነገር የለም።።😂😂😂 ስለ ትምህርቱ ።🙏🙏🙏

  • @senaityemane8946
    @senaityemane8946 2 ปีที่แล้ว

    ላእከ አመሠግናለሁ ደሥ የሚል አቀራረብና ትምህርት

  • @tilahungetnet9163
    @tilahungetnet9163 2 ปีที่แล้ว

    Thank brother

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks -it is amazing as usual.

  • @kabetotufa6350
    @kabetotufa6350 2 ปีที่แล้ว

    thanks alot

  • @mj386
    @mj386 2 ปีที่แล้ว

    Thanks Dr Lake 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @meronkibret4299
    @meronkibret4299 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህናመጣህ ዶክተር

  • @edenhabeshawit924
    @edenhabeshawit924 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing this helpful 🙏 😊

  • @user-6688u
    @user-6688u 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh 2 ปีที่แล้ว

    Thank you.

  • @tigistbogale6553
    @tigistbogale6553 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @SOMSOM-SERUS-77.84
    @SOMSOM-SERUS-77.84 2 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ሱስ ሆንክብኝኮ እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር ሰላምን ያባዛው እስኪ ልመሰጥብህ

  • @yonasbiru7495
    @yonasbiru7495 2 ปีที่แล้ว

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @yodit587
    @yodit587 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @newayhailemeskel3933
    @newayhailemeskel3933 2 ปีที่แล้ว

    I really appreciate your understanding and approach to a book review on Lakemariam TH-cam. As a beginner reader advise me from your experience on the order of reading books, please from the following list of books for self-development and to be a businessman: - (Think and grow rich, The four agreements, The Alchemist, Rich Dad Poor Dad, The Secret, Richest Man in Babylon, Atomic Habit, The Outlier, How to win Friends and influence people, No excuses, Unlimited Memory, The 80/20 principle, Thinking for a Change, The compound effect, The 7 habits of highly effective people, The power of now, The one thing and if any you know). Thank you for your time, dedication, and kind assistance.

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 2 ปีที่แล้ว

    ለአዲሰ አመት እቅዴም አይምሮ ውሰጥ ያለውን ክምችት ማሰወጣት ነው

  • @alsenkena7236
    @alsenkena7236 ปีที่แล้ว

    Selam Laek TikTok lay tewek inde?

  • @bettyyalemshet1150
    @bettyyalemshet1150 ปีที่แล้ว

    በመጀመርያ ስለምታስተላልፍልን መልእክት አመሰግናለሁ!! ስለ sosyopat እና አፓች (አደገኛ ስብእና) ስለሚባለው ግንላቤን የምናገኝበትን እውቀት ብታካፍለን? አመሰግናለሁ