የኢትዮጵያ ታሪክ የ7000 ዓመት ለመሆኑ ተጨባጭ መረጃ ከድሬ | ንድራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @senaietibebu2761
    @senaietibebu2761 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፤ ራፋ ...። በጣም አመሰግናለሁ .....። ከዛም ያለፈ ታሪክ እንዳለን ከሚመሰክሩልን ታሪካዊ ማስረጃዎች አንዱን ስለመዘዝክ ፡፡ በርታ ወንድማለም

  • @Berketyetsige
    @Berketyetsige 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በጣም ትኩረት ይፈልጋል 😢እናመሰግናለን በድጋሚ

  • @Harri-n8t
    @Harri-n8t 4 หลายเดือนก่อน +3

    This is the best program that I ever seen and I love ur explanation and what did u study in order to do this I want to built my future by fulling the Ethiopian history happy new year 🎉👏👏continues

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 4 หลายเดือนก่อน +2

    i agree with you 100%! There is a huge historical, natural, artistic and archtectural heritage in ethiopia..our future tourist attraction/ we need to protect them and use them as our treasure as weel as the treasure for the entire humanity!

  • @SamuelMulugeta-d3u
    @SamuelMulugeta-d3u 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኣጋዕዝያን፡አምሐራ፡ከተማ፡እምዬ፡ምኒሊክ፡ብሎም፡የሸዋ፡ባላባቶች፡የመሠረቱሽ፤ያነፁሽ፡ድሬዳዋ፡ቤተ-ሐጌ፡ወደ፡ቀደመው፡ክብርሽ፡ትመለሻለሽ፡መድኃኔዓለም፡ክርስቶስ፡ይቅደምልሽ፡ንድራንም፡እናመሠግናለን፤ጦብያ፡ለዘላለም፡በልጆቿ፡ፀንታ፡ትኑር።💚💛❤️☦️☦️

    • @aberabeyene3802
      @aberabeyene3802 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጉረኛ

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@aberabeyene3802
      ታቦት ከሰማይ ወረደ ጠበል ፈለቀ እያላቹ መሬት ስትቀራመቱ የነበረው ድራማ ሲባነን የመሬት ሱስ አላስችል ሲላቹ ኢችን ዘዴ ጀመራቹ ክክክክክክክ

  • @lemlemworku2801
    @lemlemworku2801 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 4 หลายเดือนก่อน +2

    ንድራ 😍

  • @kingethiop
    @kingethiop 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ጥረት ነው። ግን 7000 ዓመት ታሪክ ለማለት የሆነ ሥዕል ከማሳየት የበለጠ መረጃ እና ጥናቶቹ ምን እንደሚሉ ከአመክንዮ ጋር ማቅረብ ይገባል። 🙏

  • @temesgeneddessa9153
    @temesgeneddessa9153 4 หลายเดือนก่อน +5

    Too much exaggeration. It is likely from Harla people.

  • @adonaybisrat537
    @adonaybisrat537 4 หลายเดือนก่อน +1

    በዚህ አጋጣሚ ይህን ቅርስ የሚመስል በትግራይ ጉሎመኸዳ ወረዳ ውስጥ ተገኝቷል።በሌላ ፕሮግራም እንድታስጎበኙን እንጋብዛለን

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ወይ 7000 ወይ ፉገራ።መጻፍያ አጠው ነው ገደል ስር ዋሻ ውስጥ ሚጽፉት።ኮፒ ነው ሚመስለኝ።

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ 3 หลายเดือนก่อน

    ተው ይህ አያዋጣም እስካሁን የነበረው መሬት ለመቀራመት ሲፈለግ ታቦት ከሰማይ ወረደ ጠበል ፈለቀ የሚል ድራማ ነበር ይህ ሲነቃባቹ ዛሬ ተራራ እየፈለጋቹ እራሳቹ እየፃፉቹ ስእል እየሳላቹ. ነገ ቦታው ላይ ጎንደሬ አስፍራቹ የህዝብ መሬት አትውረሩ ስትባሉ እዬዬ ትላላቹ. አርቲ ሚድያ አሀዱ ሚድያ አባይ ሚድያ ሀገሬ የአማራ ቴሌቪዥን እነዚ ሚድያዎች የአማራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሰላይና ፕሮፕጋንዲስት ናቸው መላው ኢትዮጵያዊ ልያውቅ ይገባል ይህን ሴራቸውን።

    • @Rasamabaafar
      @Rasamabaafar 3 หลายเดือนก่อน

      ለማን እየተናገርሽ ነው ለኢትዮጵያውያን መስሎኝ።ጎንደሬም ኢትዮጵያዊ አይደለም እንዴ?

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 3 หลายเดือนก่อน

    ምን ምእራባውያን ጋ አስኬደህ ወያኔ ትግሬ እና ኦነግ የመቶ አመት ታሪክ ነው " ሀገሪቱ" ያላት ብለውን የለ እንዴ?

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እስቲ ክዜ ካለህ ግብጥ ( አረብ) ኢትዮጵያ ላይ ወረራ ፈጥሞ ካልቀደመህ በመጣፍ ቅዱስ ዘካርያስ 14 ላይ ያለውን ደብረዘይት ለሁለት ትከፈላለች ከምስራቅ ወደ ምእራም ከሰሜን ወደ ደቡብ በመስቀል ቅርጥ ሆኖ የመስቀሉ መገናኛ ደብረዘይት ተራራ ሆኖ ይሰነጠቃል ( ሽለቆ ) ይሰራል መጣፍ ቅዱሱ ለእስራኤል የተነገረ አስመስሎ በሚስጥር ነው የጣፈው ግን ነው ወይ ? ለእስራኤል ከሆነ ደብረዘይት ተራራ ሲከፈል እና ወደ ሰሜንና ደቡብ ሲሸሽ አጠገቡ ያለውን የታቦት ተራራ ( የሰለምን ቤተመቅደስ የነበረበትን) አያጠፉውም? ከባህር እስክባህር ይከፈላል ሲልስ የትኞቹ ባህር እስቲ ትንቢቱ የተነገረው ለእስራኤል ነው ለኢትዮጲያ አነጣጥረህ አቅርበው

  • @dailychinup8698
    @dailychinup8698 4 หลายเดือนก่อน

    Fairly tales 😂