ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ጥሩ ሰው ነህ ኢትዮጵያ ይህ ነገር ይበረታታ ይገባል
አመሰግናለሁ
ንግግሮችህን በፅሁፍ ብታስደግፈው እና የጨርቅ አመታተርህ ግልፅ ቢሆን የበለጠ ተመልካች ያገኛል ብዬ አስባለሁ።ስላአቀረብክ እናመሰግናለን።
Amesegnaehu
ቪዲዬ አትቁረጥ ሌላው አሪፍ ነው
እሺ እንዳይንዛዛ ብዬ ነዉ
@@DesignerYohanns ቢበዛብን ይሻላል ግራ አጋባህን
Zare gena new yalehut. Betam gobez berta. Bezu sew yastemeral.👍
አመስግናለሁ ተባረክ ሁሌ በቋንቃችን ቢኖር ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልን አሜን
አመሰግናለሁ አሜን
ዋዉ እግዚአብሔር እጅህን ይባርክህ
በጣም ኣሪፍ ኣሰራር ነው ትንሽ ግን ቀስ ብለህ ብተስረዳን የበለጠ ይመስለኛ እናመሰግናለን ❤❤
መማር እፈልጋለሁ
ደስ ይላል በርቱ
ምሽኑን እንዴት ነው ያረከዉ?? ጊታር ያልከዉን እንዴት ነው መስመሩን የዎታከዉ?
የምሽኑ ክፍልምንምን ይባላሉ
wedme tebareklgni gn topu mnm algebagni gitaru edet edemisheneshen ena dzayn edet edemiweta asayen dgemln topun bcha ydegem emtlu layk argugni
Eshi wendme ante bcha abelehem endezih yalkegni esu yenetfat new adis vidiyo eseralew amesegnalehu 🙏
@@DesignerYohanns amesegnale wedme eshi begugut etebkhalehu bertalgni emtakerbachew srawechi demo betam emfelgew kemisochi nachew
ሰላም ወንድም ትንሾ ማሽን ከየት አገኛለሁ እባክህን ንገረኝ
እናመሰግናለን❤
Good job brother ❤❤❤
❤❤❤
betam arif new enamesgnalen
Amesegnalew betam arif new Geta ijihin ibarik Tebarek.
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ
እናመሰግናለን
ተባረክ ግን የት ሀገር ነህ መማር እፈልጋለሁ በተግባር
Gitarun setsra betasayn?
የት ነዉ ማሰልጠኛዉ ዉይ ሲያምር
ጥሩ ነው በርታ ግን ጨርቁን እንደት እንደሰበሰብከው አላሳየህንም የጡት ተላላፊውን
Konjo new Berta gin demo buzum gelts adelem bedenb abraralen getarunem set sefa alayenem
ወንድምየ ለአንድ ትልቅ ሴት የስንት ሜትር, ልብስ በቂ ነው
ከ3 እስከ 6ሜትር እንደ ጨርቆ አርብ እና እንደ ዲዛይኑ ይወሰናል እኔ የተጠቀምኩት ግን 4ሜትር ነዉ
ፋንዱሻው እንዴት ተሰራ
Ketay
ok
ዋው
ወንድሜ በርታ መልካም ሰው ነህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የገበያ ወይም ready to wear ልብሶች ልኬታቸውን እንዴት ነው የምንገምተው ዝርግፍና ሽፎን
አለማቀፍ እስታንዳርድ አላቸዉ ከፈለእ ስለሱ ቪዲዮ ልሰራልህ እችላለሁ
😍😘
ወንድም ተላለፋ ላይ ስትሰራ በደንብ አሳየን ስወድህ እና ስልክህን ላክልኝ
አመስግናአለሁ ስልክ ቁጥር ፅሁፍ
0973115299
እኔምልህ ከወገብ በላይ ያለው ፓርት አሰራርህ በደንብ አልገባኝም እስኪ ግልፅ አድርገው
በጣም አናደድከኝ ጊታር አሰፋፍ ከላሳየሄን ተላላፍ አቆራረጥ ካላሳየሄንግዜ መሰዋእት አድርገዉ ለምያይሁ ታሳዝናለህ ባይሆን ደግመክ አሳየን 😂
በጣም ጥሩ ነዉ ብዬ ጠብቄ ነበረ 3 ትላልቅ ስህተት በጣም ወሳኝ መታየት ያለበት አንድ ጊታር አሰፋፍሁለት ተላላፍ አቆራረጥሦስት ፋንድሻ አሸናሸን የወገብ ቅጥያ አሸናሸን ልክ አልሰራህም ተሰርቶ ማየትማ በየሽፎን ቤቱ እያየን ነዉ እያንዳንዱ ማሳየት ነበረብህ ግዜ ከሌለህ በክፍል ማቅረብ ነዉ
ቪዲዮ እንዳይንዛዛ እና አሰልቺ እንዳይሆን ነዉ
አጠፋህ ከምርጊታሩ ተላላፊ ለማድረግ መጀመሪያ ተላላፊ መቆረጥ አለበት የለበትም የሚለውን ለማየት ስጠብቅህ ነበር።ዋናውን ወሳኙን ትምህርት አሳለፍከው።ከረዘመ ቁ1 እያልክ መስራት ነበረብህ
እኔምለው መቀሱ ምን ሊሰራ ነው በእጅህ የምትቀደው 😮
የትነዉ
አመሰግናሌው ።
እባክህ መሰልጠን ፈልጋለው🙏 ፍቃደኛ ከሆንክ!!
ሰላም የግታሩን አሰራርን አሳየና
በቲክቶክ የላኩልህን ቀሚስ እየጠበኩ ነው
እሺ በጣም ይቅርታ ጨረቁን ገበያለይ አጥቼዉ ነዉ ወይ ተወሳሳዮን ፈልጌ እሰራለሁ
@@DesignerYohannsየትነዉ
Lanagirik felge neber
አንድ ቀን አንተጋ መጥቶ መማር ይቻላል እባክህ
Wadama ana yalbasa sara lamsra new falgota gana magaduna alewakutam man tamkaranlaha
መማር ትችላለህ መማር ከፈለክ የት እደሚሻል እኔ እነግርሀለሁ
gobez berta gn endet new gitar yalkewn yesheneshenkew
1cm በ 2cm አድርጌ ነዉ አስፈላጊ ከሆነ ቪዲዮ ክሰራበታለሁ
Amesegnalehu kechalk vidio sralgn please ashenashenun
እባክህን አስተምረኝ🙏🏼
የትነህ እኔሙያመማርእፈልጋለሁ የራሴልብስቤትእድኖረኚ
ደስ ይላል አዲስ አበባ ነኝ
adrashahn askemtilgn Please
Bartaa bor
አመሰግናለሁ እሺ
መሰልጠን እፈልጋለው
Mabrariyaw gilsti aydelem e.g L=103,but cut by70whay
ዚፕ ያለው ከኃላ
demo gaguche neber sayew sayew yeneberew 😂😂😂
እስኪ ብር እከፍልሀለሁ አለህበት ድረስ መጥቼ በአካል ለሳምንት አሳየኝ
አምስ ሜትር ጨርቅ ገዝቻለሁ አስመራው አምስት ሜትር ነው የሚሆነው
አዎ
ስራልንልብስ
እሺ በ 0973115299 ደዉለሽ ወይም በቴሌግራም ማዘዝ ትችያለሽ
ጊታሩን ስትሰራ አላሳየህንም
እንዴት እንደሰበሰብክ ሳታሳይ አቆራረጠ አቆራረጥማ በፓተርን እንሰራለን። በዚህ ምክንያት unsubscribe አደረግሁህ
በጣም ጥሩ ሰው ነህ ኢትዮጵያ ይህ ነገር ይበረታታ ይገባል
አመሰግናለሁ
ንግግሮችህን በፅሁፍ ብታስደግፈው እና የጨርቅ አመታተርህ ግልፅ ቢሆን የበለጠ ተመልካች ያገኛል ብዬ አስባለሁ።ስላአቀረብክ እናመሰግናለን።
Amesegnaehu
ቪዲዬ አትቁረጥ ሌላው አሪፍ ነው
እሺ እንዳይንዛዛ ብዬ ነዉ
@@DesignerYohanns ቢበዛብን ይሻላል ግራ አጋባህን
Zare gena new yalehut. Betam gobez berta. Bezu sew yastemeral.👍
አመሰግናለሁ
አመስግናለሁ ተባረክ ሁሌ በቋንቃችን ቢኖር ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልን አሜን
አመሰግናለሁ አሜን
ዋዉ እግዚአብሔር እጅህን ይባርክህ
አመሰግናለሁ
በጣም ኣሪፍ ኣሰራር ነው ትንሽ ግን ቀስ ብለህ ብተስረዳን የበለጠ ይመስለኛ እናመሰግናለን ❤❤
መማር እፈልጋለሁ
ደስ ይላል በርቱ
ምሽኑን እንዴት ነው ያረከዉ?? ጊታር ያልከዉን እንዴት ነው መስመሩን የዎታከዉ?
የምሽኑ ክፍልምንምን ይባላሉ
wedme tebareklgni gn topu mnm algebagni gitaru edet edemisheneshen ena dzayn edet edemiweta asayen dgemln topun bcha ydegem emtlu layk argugni
Eshi wendme ante bcha abelehem endezih yalkegni esu yenetfat new adis vidiyo eseralew amesegnalehu 🙏
@@DesignerYohanns amesegnale wedme eshi begugut etebkhalehu bertalgni emtakerbachew srawechi demo betam emfelgew kemisochi nachew
ሰላም ወንድም ትንሾ ማሽን ከየት አገኛለሁ እባክህን ንገረኝ
እናመሰግናለን❤
Good job brother ❤❤❤
❤❤❤
betam arif new enamesgnalen
Amesegnalew betam arif new Geta ijihin ibarik Tebarek.
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ
እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
ተባረክ ግን የት ሀገር ነህ መማር እፈልጋለሁ በተግባር
Gitarun setsra betasayn?
የት ነዉ ማሰልጠኛዉ ዉይ ሲያምር
ጥሩ ነው በርታ ግን ጨርቁን እንደት እንደሰበሰብከው አላሳየህንም የጡት ተላላፊውን
Konjo new Berta gin demo buzum gelts adelem bedenb abraralen getarunem set sefa alayenem
ወንድምየ ለአንድ ትልቅ ሴት የስንት ሜትር, ልብስ በቂ ነው
ከ3 እስከ 6ሜትር እንደ ጨርቆ አርብ እና እንደ ዲዛይኑ ይወሰናል እኔ የተጠቀምኩት ግን 4ሜትር ነዉ
ፋንዱሻው እንዴት ተሰራ
Ketay
ok
ዋው
ወንድሜ በርታ መልካም ሰው ነህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ የገበያ ወይም ready to wear ልብሶች ልኬታቸውን እንዴት ነው የምንገምተው ዝርግፍና ሽፎን
አለማቀፍ እስታንዳርድ አላቸዉ ከፈለእ ስለሱ ቪዲዮ ልሰራልህ እችላለሁ
😍😘
ወንድም ተላለፋ ላይ ስትሰራ በደንብ አሳየን ስወድህ እና ስልክህን ላክልኝ
አመስግናአለሁ ስልክ ቁጥር ፅሁፍ
0973115299
እኔምልህ ከወገብ በላይ ያለው ፓርት አሰራርህ በደንብ አልገባኝም እስኪ ግልፅ አድርገው
በጣም አናደድከኝ ጊታር አሰፋፍ ከላሳየሄን
ተላላፍ አቆራረጥ ካላሳየሄን
ግዜ መሰዋእት አድርገዉ ለምያይሁ ታሳዝናለህ
ባይሆን ደግመክ አሳየን 😂
በጣም ጥሩ ነዉ ብዬ ጠብቄ ነበረ
3 ትላልቅ ስህተት በጣም ወሳኝ መታየት ያለበት
አንድ ጊታር አሰፋፍ
ሁለት ተላላፍ አቆራረጥ
ሦስት ፋንድሻ አሸናሸን
የወገብ ቅጥያ አሸናሸን ልክ አልሰራህም
ተሰርቶ ማየትማ በየሽፎን ቤቱ እያየን ነዉ እያንዳንዱ ማሳየት ነበረብህ ግዜ ከሌለህ በክፍል ማቅረብ ነዉ
ቪዲዮ እንዳይንዛዛ እና አሰልቺ እንዳይሆን ነዉ
አጠፋህ ከምር
ጊታሩ ተላላፊ ለማድረግ መጀመሪያ ተላላፊ መቆረጥ አለበት የለበትም የሚለውን ለማየት ስጠብቅህ ነበር።ዋናውን ወሳኙን ትምህርት አሳለፍከው።ከረዘመ ቁ1 እያልክ መስራት ነበረብህ