ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በመዳም ቤት እንዴት ነው የሃበሻ ምግም ምሰሩት አረ ሽታው እእእ ቤቱን በከለብሽ ልጆቿ አሰቃዩኝ ወላሂ ተሳቀኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርቼ😂😂
እንኳን ሰራሽ የኔ እህት በሳቅ ገደልሺኝ😃😃😃😃
መሸአላሕ
የኔቆጆ
በይበላስ ቢቀር😂😂😂
እኔ ሁሌም እሰራለሁ
ማአሻአላህ በጣም ያምራል እሳ እዳስደስትሻት አላህ በትልቁ ያስደስትሽ❤❤❤
አሚንንንን ያረብ ሁላችንም😘❤
ማሻ አለህ አለህ ይስጥሽ. እና ማሻ አለህ ለፊትሽ ምንድነው ምትጠቀሚው ወለሂ ፊቴን መድያት አበለሽቶት አለቅም ብሎኛል
ማሻአላህ የምትገርሚ ነሽ ወላሂ የኔ ቅን እኔም ለራሴ አስቤ ቡና አላፈላም የሌላ ሀገር ዜጋ አብረው አረቦች ጋ ሲመጡ ግን ይጨንቀኛል ምን ላቅርብ ብየ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
ማሸአለህ ወለሂ በጠም ደስ ብሎኛል ኡንኳንም ሰረሽ የኔ በለ ሞያ❤ቢል አፊያ
ማሻ አላህ ጀዛኽ አላህ ኸይርን ልጅቷ እድለኝ ናት እንኮን ምግብ ሠርቱ የሚሰጠኝ ሁለት አመት ሙሉ አማርኞ እንኮን የሚያወራኝ ባገኝሁኝ ብየ ነተመኝሁበት ጌዜ ነበር የመጀመሪያ ሰደት የወጣሁኝ ጌዜ የእኝ ምግብ በጥም ነው የሚሺተው አርብች ደግም ሺታውንን አይወዱም
ወነትሺነው
ሁሉም አይደለም የኔዎቹ አብረውኝ ነው የሚበሉት ስሪይ እያሉ
የኔ ውዲ አላህ ያስደስትሽ እህቴዋ ማን እዲህ ያረጋል ጡርነትሽ የበዛነው
ደምሩኝ እናንተ አድስ ነኝ 8 ሰው ብቻ ልተወውደ ወይስ ታበረታቱኛላቹ
መላ ለለሽ በውስጥም ብሆን ኒገሪኝ
ሲጀመር ሳኡድ ኩሽናው ከዋናው ቤት ጋር ሥለ ሖነ ይሸታል ብቻ ደሥ ትያለሽ ውዴ 💞🌷
ማሻ አላህ ጎበዝ እንዲህ ነው ሰው ማለት
😘❤
ማሻአላህ በሰላለሀገርሽያብቃሽውድእህቴ እኔእኮን ዶሮምስር ብሰራምድነው ሽታውነውያሉኝበጣምከባድነው የሰውቤት
ማሻአሏህ እህቴ ያስታዉቃል በፍርሀት እደሰራሽዉ ግን በሳቅ ነዉ የጨረስኩት ፒደወሽን አሞኝ ነበር ፈገግ አደረግሽኝ ጀዛኪላህ ኸይር🎉🎉🎉
እኔማ የምስር ሣምቡሳ ሠርቸ አሣይቻቸዉ መጀመሪያ ደነገጡ ግን ከቀመሡት በጣም ብዙ ግቤ ምሥር እየገዛች ስሪ ትለኛለች ከዛ እሰራሁ ይበላሉ
ማሻ አላህ እንዳንች አይነቷን እህት ያብዛልን ባለሙያ ጀዛኪላህ ኸይር የኡኽቴ
ማሻአላህ
የኛ ምግብ እኮ በጣም ነዉ የሚሸተዉ በጣም ቆልተን ስለምንሰራዉ እኔ አንድ ግዜ ኢጃ ቤት ጎደኛ ልብስ ገዝታ አልሆናትም በማጊስቱ ልንመልስ ስንሄድ የምታስበዉ ቀዉጢ አፈላች በጣም ይሸታል ብላ ወንድሜ ሊጣላ ከሷ ጋ ሌላ ሰዉ መቶ ነዉ ነገሮችን ያበረደዉ እና ሽታዉ የማይሄድበት የለዉም ኩሽናዉም ተቀራራቢ ስለሆነ መሰለኝ
በረካሑኒ ጀዘኪላሑ ሀይረን በጣምደስአስባልሽኝ የሠወደስታ የሚይስደስታችሑ ላይክ
እውነት ነው ብልቱ ጎዶሎ ስተል እኔም በሰቅ ገደለችኝ
ክክክክክ
አረ በአላህ እንጀራ የት አገኝሽ እናደሞ በርበሪ
የሽኩርት ሽርታ እንዲያጠፋልሽ ከጉን ቁርፍድና የስጋ መጥበሻ ብትጥጂ ሽታው ያጥፋዋል እኔ እእንዲህ ነው ምሰራው
እንዴት አስቻለሽ እስካሁን የኢትዮ ምግብ ሳሰሪ
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ዝምብለሽ የዋህ ነገር ነሽ ታስታውቂለሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻአላህ የኔ ቅን😘😘😘😘አንቺንም አላህ ባላሰሽሽው ያስደስትሽ የኔ ውድ መልካምነት ለራስ ነው😘😘😘😘😘
እኔ የፈለኩትን ነው እምሰራው አብረውኝ ነው እሚበሉት 4እና 5 አይነት ወጥ ነው እምሰራው
ማሻለይ😘👍👍
ማሻአላህ የምር ትለያለሽ የኔ እህት
ኧሯ ደስስትሉ ወላሂ አስቀናቹኝ እኔ ስትቀን በራብ እወላለሁ መዳሚ በጣም ስስታምናት ምንበረበት እዳችአኔቤት ቢገጥመኝ ወላሂነዉምልሽ ብዚቀን በለቁሶነዉ ማሳልፈዉ
የአላህ አረ አታልቅሺ በሽተኛ ትሆኛለሽ ቀስ በቀስ ሁሉንም ትለምጂዋለሽ ምግብ ደሞ ፍሪጅ ከፍተሽ ቢይ ለምን በላሽ ከሉሽ ራበኝ በያቸው እየሬብሽ ዝም አትበይ የኔ ውድ ምን ይሻለኝ ወላሂ አንደቴን በላሺኝ😥
አዉ ከሪድ በጣምይርቅል
እዛ በዚነገርብሎያመጣሉ እዚግን ሌላነዉ
@@RahmuTube ገባሽ
እኔም መጀመርያ ስመጣ ከህቴ ነበር ያረፍኩት ከዛ እንቁላልና ነጭ ሩዝ መኮረኒ ነበር ምቀምሰው ከዛ ኣልበላ ሲለኝ ታመምኩ ከውጪ የሃበሻ ምግብ ለኣንድ ወር ካሰሪዎቻ ቤት ትጠልባለች ከዛ በወሬ ስራ ስሄድ ወይኔ እህቴ አረ ምግብ የለም😂😂😂😂😂ኣሁንማ ተስማማን😢😢
ብለአፋያ አላህ ይጨምርልሽ ውደ አንችንም አላህ በሰላም ያስገባሽ ውደ
ዴንሪኝ ማማየ
አይ የኛ ምግብ ከአረብ ቤት የተሰራ ቀን እኔማ እሺሩሩ ነው የምለው ጭሱ ምኑ😂
አሏህ ያስደስትሽ እሷን እዳስደሰትሽ
እጂሽ ይባረክ
መሸአለሂ ረሙዬ
ሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ራህሙየ ጀኣከላሀረኸይር እሶም ላንቺ የምትበጅ ያድርገሰት ሽታውን እየፈራን ነው በጣም ከባድ ነው ግን ሲበሉት ይጣፍጣል
እህት አብሽሪ አብሌቸውእንስንም ከዳቡውለንሲም
ወለሂ እኔም አንድ ቃን ሽሮ ሳርቼ🙈🙊 🤕🤕 የአመቱ የጥለቻ ቃን ሆነብኝ የቤቱ ሠው በሙሉ አኮረፈን ከዛ ቦሀለ የታሠረ እጀዛ ቤት ስሄድ ብቻ ነው የመጋኘው 😅😅ግን የሚሻታው። የበርበሬው አብሽ ነው😷
ራህሜ ክክክ ሚሰኪን ሽታዋ አይለቅም ቶሎ 😀 ማሻ አላህ ብል አፊያ ጓደኛየን አስታወሽኝ😢
Masha Allah haramiye yeen marre gobez neshi ❤❤jzk❤❤🙏👍👍
ኡኡኡ እኔ ዳሞ 😅😅😂😂😂እንዳትሞክሩ የምለውን ከዬዉ ቦሃላ ምን ገጣማት ብዬ ባጭንቃት ፍጥጥብዬ ነበር የጣባኩ አራ የታባሬኬ ይሁን ❤❤
ማሸ አለህ ቢል አፊያ ኢኔም ኢደቺው ገጥሞኘል ለነሱ ስሰረ የመይሸተው ለኔ ምስር ስሰረ ነው ምሸተቸው ኡፉፉፉ ምን ኢደ ሀገር❤😢
መሻአላህ ለድሷ እንግደ መስራትሽ ሌላው በወረበል ካበ መመል አዪቸልም
As we wb ራህሙ አይብ መስሎኝ እንዴት ሰፍ እንዳልኩ😂😂😂😂የኔ ቅን በረካ ሁኚ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
ማሻላይ❤❤❤❤
ማሻአላህ አንች መልካም እህት ራህሚ እዴዝህ አስደስቻት 🌹🌹🌹
ዴምሪኝ ማማየ
እኒቢላ🎉🎉🎉🎉🎉
Alah jezashin ykfelsh 😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️ljitu edlegna nat❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘና አደረግሺኘ የኔ ውድ እህት❤❤❤
😘😁❤
እረሆደ አቆሰልሽኝ ብልቱ ጎዶሎነዉ አላለችም 😂😂ማፊ12😂😂
😂😂😂😂😂 ሽታ ምንድ ነው የኔም ማዳም ናት ግን በጣም ነው የሚወዱት የኔ ሰዎች የኔ ድንቡሼ ራሙ❤❤ lik share
የኔልዩ❤
ማሻላይ ደሞ ስወድሽ የኔ ዱቡሽ መልካም ምርጥ ሴት ነሽ❤❤ መዳም ቤት አይታሰብሽም ዶሮ ከባድ ነው
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ራህሙዬ ውዴ ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ ትሰለም የድክ እስክቴጂ እዲ አፅናኝው😂😂😂 ስት ብልት ሆነልሽ ፈረሰኛው ማን በላው ባባ 😂😂😂❤❤❤❤👍👍👍
ማፊ ባባ ባባ ሞት ለባሌ ካርጎ ልልከው ነው😁😁
አናት ለደሮ በርበሬ የት አገኘሸ
አምጥታልኝ ነው መዳም
ግንትንሺጠበስ:ይደረጋል:ደሮንበመጥበሻ:ዝብሎአይጨመርም
ማሻአላህ ደስ ስትይ ምርጥ እህትነሽ
As wr wb ahleen raahemuye wawoo bel afiyaaa ❤🥰👌👌
ማሽአላህ
ኮሺና ውጪ ከልዎን ይሸታል
ወይኔ እረህሙ በሳቅ ሞትኩ ሁሉም የተናገርሺው በኔም አለ😂😂
😂😂😂😂
የኔ ማር ሥወድሽ እኮ 💞🌹🌷
ራህሙዬ የኔ ውድ ❤❤ልምጣ እኔም❤
ራህሙየ. በውስጥ እዴት ብይ ላግኝሽ ውዴ ፈልጌሽ ነው
05 07 25 03 30
ማሻ አላህ ራህሙ
እረ እኔ ሁሌነዉ እምሰራዉ የምን ምርቃነዉ 😢
ጎበዝ
ማሻ አሏህ ኒቃሚስት ናት አላህ ይጨምርልሽ እህቴ
ድምሪኝ ማማየ
ማሻ አሏህ
ትለያለሽ በሰላም ሀቢቢቲ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌
አሰላምአለይኩም ርልህሙ ማሻላህ አንቺም በሽበሽ ያልሽ ነሽ ውዴ ጎበዝ❤❤❤
ወላሂ ማሻአላህ የኔ ውድ ጎበዝ ነሺ የምር ከባልሺ ጋር ፈጣሪ ያገናኝሺ ውይይ ጥያቄአቼውማ እኔ ግን ሁሉን እሰራለሁ ምንም አይሉ ያቃሉ
@@SebrinaTube- እሺ ውዴ እንደማመር
❤❤❤ማሻአላሕብል፡አፍያ
መሸአለሀ ትስለም ይድክ ምስክን የሽኩርቱ ነገር አይወረም ❤❤❤
እውነትሽ ነው ሽሮ ሰርቼ ሰትየዋ ምንድነው ሽታው አለኝ በእጣን ነው ቤቱ የመለስኩት
😂😂😂😂😂የመለስኩት ክክክክክ ሳይሾልክ እንኮን ደርሽበት
ቀላልያሥጠላል ሽታው ውይይይይይ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ እንዴት ናቹ ራህሙ
የኔውድ 👍👍😘😘😍
ብሰማሽ ብሰማሽ የማልጠግብሽ ስወድሽ😍😍😁
😘❤❤🙏
ዴምሪኝ ማማየ❤
😂😂😂😂 በረካ ሁኚ ረህሙ ስወድሽ ❤
ዴምሪኝ ማምየ
Wow dis yelale ayi enjer
አወ ሹ ሪሐ ነው የሚሉት ለምንም ነገር አያሥቡም ሽታ አይወዱም አረቦች ክክክክኮክክ
ንፋስ የለም
ማሻአላህ❤❤
መሽአላ ተባረከላህ👍👍👍🎉🎉
አቅምሻቸው ከቀመሠቱ ሁሌ ሥሪ ይሉሻል
ስላም ዋወወ በርች ማር🎉❤😂😂
እኔም ምንም ነገር አልበላም ነበር ነጭ ሩዝ ብቻ ነበር የምበላው የነበር አይ ትዝታ🎉
ሚስኪን
ማሻአላህ እራህሙዬ❤
በጣም ጥሩ ነው ወላሂ እኔ ለራሱ ዳቦ ሆነእንጀራ እየጋጋረሁ ነበረ አሁንቤቱ ይሸታል እያለች አሰተወይኝ
ሳስታኘውእንጂተያት
ራህሙየኔውድ❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻአላህ 🥰🥰🥰❤
ማሸአለህ ረሙዬ ጎብዘሸል
የ እኔ እህት አወ እዉነት ብለሻል ሺታው እኛም አንድ ቀን ተሰብስበን ሰርተን በርበሬ ጨምረንበት ነበር ሺታው አሳቀቀን ሹ ሪሃ እየጠየቁን ደሞ ሳንናገር ነበር የሰራነው ያዉም ኩሺናው ዉጭ ላይ ነው
ዴምሪኝ ምማየ❤
እር የኔ ሰውች ስጋወጥ በርበር በሪ ባጣም ይወዳሉ እኔ ምግብስሳራ በደብ አቁላልችነው ለም ደውታል
ምንም፡ቢያምረኝአልሰራ፡የኔሰወችይለያሉ፡ሻይእንኳን፡ቀረፋቀጨመርኩ፡ሽታውእያሉይጮሀሉ፡
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ የኔ መልካም 👌👌👌👌
ዴሚኝ ማምየ
@@SebrinaTube- እሺ የኔ ውድ
ማጥባሁ እዉጪ ከሆነ ቺገርየለዉም
እኔ እቤት እያሉ አልሰራም ስሄዱ በሩን ክፍትፍት አርጌ ነው ቡናም ስቆላ እንደዛሆኖ ሽታው አይለቅም ያቃሉ ዝም ይላሉ አይጠይቁም ለምን ኑስ ኮፊ አጠጭም አለቺኝ 😄😄ስሪ ትላለች የኔዋ እኔ ግን ስቀቀን ሽታው እዱንሽያዋ ሸጣ ትሰራለች በጣም ይሸታል እንዴሹሮ ቨርበሬ ባይሆንም ምንም አይመስላት እነሱስያብዱ 😄መተው በሩን ይዘጋሉ እሷሥራ ፍርኑ ምኑ ግምትምት ያለ ነው ዘይቱ እሷስቴዲይታደሳል ይላሉ እነመዳም 🤭
ራህሙ ሳዉድ ነሸ ?ኢማራት
ሳውዲ ነኝ😘
@@RahmuTube እሸ
ሙከየፉ አትከፈቺም ነበር መስኮት አትከፍቱም ነበር አይ የሰው ቤት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂእኔስመጣማለትነውእኳንለኔአስባገናከመጣቴየምሰሪውንላሳይሽአለችኝወላሂለሊት8ሰአትገባሁማታሁለሰአትወሰዱኝሰወቹወጡወላሂትበይላሳይሽአለችኝያረብግንሱበሀናላብዙነበረኝአላህይስጥሽ❤❤
ሰራተኛውይ
😘😥❤

መሻአላህ ለድሷ እንግደ መስራትሽ
ሌላው በወረበል ካበ መመል አዪቸልም
As we wb ራህሙ አይብ መስሎኝ እንዴት ሰፍ እንዳልኩ😂😂😂😂የኔ ቅን በረካ ሁኚ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
ማሻላይ❤❤❤❤
ማሻአላህ አንች መልካም እህት ራህሚ እዴዝህ አስደስቻት 🌹🌹🌹
ዴምሪኝ ማማየ
እኒቢላ🎉🎉🎉🎉🎉
Alah jezashin ykfelsh 😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️ljitu edlegna nat❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘና አደረግሺኘ የኔ ውድ እህት❤❤❤
😘😁❤
እረሆደ አቆሰልሽኝ ብልቱ ጎዶሎነዉ አላለችም 😂😂ማፊ12😂😂
ዴምሪኝ ማማየ
😂😂😂😂😂 ሽታ ምንድ ነው የኔም ማዳም ናት ግን በጣም ነው የሚወዱት የኔ ሰዎች የኔ ድንቡሼ ራሙ❤❤ lik share
የኔልዩ❤
ማሻላይ ደሞ ስወድሽ የኔ ዱቡሽ መልካም ምርጥ ሴት ነሽ❤❤ መዳም ቤት አይታሰብሽም ዶሮ ከባድ ነው
ዴምሪኝ ማማየ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ራህሙዬ ውዴ ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ ትሰለም የድክ እስክቴጂ እዲ አፅናኝው😂😂😂 ስት ብልት ሆነልሽ ፈረሰኛው ማን በላው ባባ 😂😂😂❤❤❤❤👍👍👍
ማፊ ባባ ባባ ሞት ለባሌ ካርጎ ልልከው ነው😁😁
አናት ለደሮ በርበሬ የት አገኘሸ
አምጥታልኝ ነው መዳም
ግንትንሺጠበስ:ይደረጋል:ደሮንበመጥበሻ:ዝብሎአይጨመርም
ማሻአላህ ደስ ስትይ ምርጥ እህትነሽ
ዴምሪኝ ማማየ
As wr wb ahleen raahemuye wawoo bel afiyaaa ❤🥰👌👌
ማሽአላህ
ኮሺና ውጪ ከልዎን ይሸታል
ወይኔ እረህሙ በሳቅ ሞትኩ ሁሉም የተናገርሺው በኔም አለ😂😂
😂😂😂😂
የኔ ማር ሥወድሽ እኮ 💞🌹🌷
ራህሙዬ የኔ ውድ ❤❤ልምጣ እኔም❤
ራህሙየ. በውስጥ እዴት ብይ ላግኝሽ ውዴ ፈልጌሽ ነው
05 07 25 03 30
ማሻ አላህ ራህሙ
እረ እኔ ሁሌነዉ እምሰራዉ የምን ምርቃነዉ 😢
ጎበዝ
ማሻ አሏህ ኒቃሚስት ናት አላህ ይጨምርልሽ እህቴ
ድምሪኝ ማማየ
ማሻ አሏህ
ትለያለሽ በሰላም ሀቢቢቲ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌
ዴምሪኝ ማማየ
አሰላምአለይኩም ርልህሙ ማሻላህ አንቺም በሽበሽ ያልሽ ነሽ ውዴ ጎበዝ❤❤❤
ወላሂ ማሻአላህ የኔ ውድ ጎበዝ ነሺ የምር ከባልሺ ጋር ፈጣሪ ያገናኝሺ ውይይ ጥያቄአቼውማ እኔ ግን ሁሉን እሰራለሁ ምንም አይሉ ያቃሉ
ድምሪኝ ማማየ
@@SebrinaTube- እሺ ውዴ እንደማመር
❤❤❤ማሻአላሕብል፡አፍያ
መሸአለሀ ትስለም ይድክ ምስክን የሽኩርቱ ነገር አይወረም ❤❤❤
ዴምሪኝ ማማየ
እውነትሽ ነው ሽሮ ሰርቼ ሰትየዋ ምንድነው ሽታው አለኝ በእጣን ነው ቤቱ የመለስኩት
😂😂😂😂😂የመለስኩት ክክክክክ ሳይሾልክ እንኮን ደርሽበት
ቀላልያሥጠላል ሽታው ውይይይይይ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ እንዴት ናቹ ራህሙ
የኔውድ 👍👍😘😘😍
😘❤
ብሰማሽ ብሰማሽ የማልጠግብሽ ስወድሽ😍😍😁
😘❤❤🙏
ዴምሪኝ ማማየ❤
😂😂😂😂 በረካ ሁኚ ረህሙ ስወድሽ ❤
ዴምሪኝ ማምየ
Wow dis yelale ayi enjer
አወ ሹ ሪሐ ነው የሚሉት ለምንም ነገር አያሥቡም ሽታ አይወዱም አረቦች ክክክክኮክክ
ንፋስ የለም
ማሻአላህ❤❤
ማሻአላህ
መሽአላ ተባረከላህ👍👍👍🎉🎉
አቅምሻቸው ከቀመሠቱ ሁሌ ሥሪ ይሉሻል
ስላም ዋወወ በርች ማር🎉❤😂😂
እኔም ምንም ነገር አልበላም ነበር ነጭ ሩዝ ብቻ ነበር የምበላው የነበር አይ ትዝታ🎉
ሚስኪን
ማሻአላህ እራህሙዬ❤
በጣም ጥሩ ነው ወላሂ እኔ ለራሱ ዳቦ ሆነ
እንጀራ እየጋጋረሁ ነበረ አሁን
ቤቱ ይሸታል እያለች አሰተወይኝ
ዴምሪኝ ማማየ
ሳስታኘውእንጂ
ተያት