ማበዴ ነው አዝማሪ ክንዳለም ጋር_ቀረርቶና ዘፈን || azmari kindalem mabede new-kererto

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 49

  • @simegnewyenealem7741
    @simegnewyenealem7741 ปีที่แล้ว +2

    እድለኛ አዝማሪ ነህ ከዚች ውብ ኢትዬጵያዊት☺

  • @belaynehkelemu3774
    @belaynehkelemu3774 ปีที่แล้ว +1

    keep continuoue zema ethiopia, nice cultural music

  • @MelkamuWorku-w4
    @MelkamuWorku-w4 ปีที่แล้ว +2

    ውበት ጠላሁ ግን ምን ያደርጋል ሁላችንም ሟች ነን የአምላክ ስራ ሁሉ ድንቅ ነው

  • @user-kc6gi8ds6n
    @user-kc6gi8ds6n ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነሽ አዝማሪውም አይኑን ካንቺ ላይ ግምጭጭ

  • @alamineMesifen
    @alamineMesifen 2 หลายเดือนก่อน

    ክንድየየየየ አብሮ አደግ ስንቱን አስታወስከኝ

  • @abiyotwollo9802
    @abiyotwollo9802 ปีที่แล้ว +2

    የልጅቱ ዉበት አይነ ቆለምላማነቷ አዝማሪዉን እንዳላዳምጠዉ አደረገኝ

  • @siragali7786
    @siragali7786 ปีที่แล้ว +3

    ገራሚ ቆንጆ ነት

  • @GirmaTeferi-x1o
    @GirmaTeferi-x1o ปีที่แล้ว +2

    ዜማ ኢትዮጵያን ከልብ አመሰግናለሁ። በተላይ ደግሞ አቅራቢዋን ወይም ጋዜጠኛዋን በጣም ነው የማከብራት በጣም ነው የምወዳት

  • @AbebeLiyew-lb8yi
    @AbebeLiyew-lb8yi ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ውድ

  • @bahirdarena2226
    @bahirdarena2226 ปีที่แล้ว +3

    intersting!! keep it up!

  • @mulataydagnuhm652
    @mulataydagnuhm652 ปีที่แล้ว +1

    betam new yemtamriw babye. edmena tena yistish .

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 ปีที่แล้ว +2

    ምዕተ ዓመታት በሠላምና በፍቅር የኖረውን ኅዝባችን በጎሳና በሀይማኖት በመከፋፈል እርስ በራሱ እንዲተላለቅ የምናደርገው የፅልመት ድርጊት እግዚአብሔር ን የሚፃረር በመሆኑ ውጤቱ ሽንፈት ነውና ውድ የሀገርችን መሪዎችና ፖለቲከኞች ብትታቀቡ ይሻላል።ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የፈጣሪ ቁጣ አጥፊዮችን በነበልባሉ ይፈጃቸዋልና!!!!

  • @AmlakuTerefe
    @AmlakuTerefe 8 หลายเดือนก่อน +1

    Jeginaw yeminato wondim kindalem biadige betam yamiral berta

  • @kelemworksewalem5010
    @kelemworksewalem5010 ปีที่แล้ว +1

    Looks like u are shy...keep it up dear

  • @GsgdOo-sz6xw
    @GsgdOo-sz6xw ปีที่แล้ว

    ምረርጥ❤

  • @ሲምሐ
    @ሲምሐ 8 หลายเดือนก่อน +1

    Hi selam new

  • @binitamgetahun4262
    @binitamgetahun4262 ปีที่แล้ว +4

    ሰው ከውጭ ወድቋል አመሉ ጥሎት፤በዐይን የታየ ሁሉ የሚበላ መስሎት ፡፡

  • @kindenewgetu6471
    @kindenewgetu6471 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ነው ደስ ይላል።አለባበስሽ ደስይላል፣ሱሪ አትልበሽ ፣ሊፕስቲክ አትቀቢ ።ቀሚስ ስትለብሽ ያለምንም ሊፕስቲክ ውበትሽ ያሣብዳል።ወደመጨረሻው አካባቢ ያሉትንግጥሞች ግን በደመነፍስ ነው የገጠማቸው።እኔም ባንች ውበት በፍቅር ላብድ ነው መቅደስ ግርማ።

    • @kindenewgetu6471
      @kindenewgetu6471 ปีที่แล้ว

      ከላይ የገጠመሁትን ግጥም በሀርድ ኮፒ አስቀምጭው አንድቀን ይጠቅማል።

    • @GsgdOo-sz6xw
      @GsgdOo-sz6xw ปีที่แล้ว

  • @Habeshwit
    @Habeshwit ปีที่แล้ว +1

    Bertew btam des yilal yhe bahalchin eytemnamne eytefa new begara mesrat yenorebnal bechalnew bertew ❤❤❤❤❤

  • @zemaethiopia12
    @zemaethiopia12  ปีที่แล้ว +3

    ሁላችሁንም የዜማ ኢትየዮጵያ ቤተሰቦች ከልብ እናመሰግናለን፡፡

  • @binitamgetahun4262
    @binitamgetahun4262 ปีที่แล้ว +4

    Sela Bey eyalesh new eko, Atiferi esh? aynafarenet ena Gazetegna net abero ayzelkim

  • @tadlucky
    @tadlucky ปีที่แล้ว +1

    wow you are so beautiful.

  • @masreshawadane7529
    @masreshawadane7529 ปีที่แล้ว

    Absoletly love

  • @mulusew3613
    @mulusew3613 ปีที่แล้ว

    dess ylal abatie

  • @yekoyesewadane3800
    @yekoyesewadane3800 ปีที่แล้ว

    Amazing voice

  • @bogaledememe9749
    @bogaledememe9749 ปีที่แล้ว +2

    አዘግጅ ትሞክር

  • @TinaTina-ij5jf
    @TinaTina-ij5jf ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abayaschale5295
    @abayaschale5295 ปีที่แล้ว +3

    she is so beautiful

  • @RoseLyrics-mz7mm
    @RoseLyrics-mz7mm ปีที่แล้ว

    kindalem demtse merwa sew neh

  • @bruhmedia777
    @bruhmedia777 ปีที่แล้ว +1

    What a nice cultural music it is! Keep walking forward!

  • @mulataydagnuhm652
    @mulataydagnuhm652 ปีที่แล้ว

    anchi lij wudjesh lmot new, mn ale lanchi sibal mot biker

  • @seidendris706
    @seidendris706 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @addisumuse-vj7nh
    @addisumuse-vj7nh ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ያድናል

  • @Someone-ii3zn
    @Someone-ii3zn ปีที่แล้ว

    አዘጋጅና አቅራቢዋን ማግኘት እችላለሁ? ከይቅርታ ጋር

  • @thinkb4speak464
    @thinkb4speak464 ปีที่แล้ว +1

    ልጅቷ ንግስት ነች

  • @getasewtesfaw3363
    @getasewtesfaw3363 ปีที่แล้ว

    መና መቀጠዋ እንዴት ነዉ ተከዜ ምን ይመጣል አሁን ፋኖ ባለ ጊዜ።

  • @binitamgetahun4262
    @binitamgetahun4262 ปีที่แล้ว

    ይችን ግጥም ለአዝማሪው ተቀበል በይልኝማ

  • @aberadebash9715
    @aberadebash9715 ปีที่แล้ว +2

    አዝማሪዎች ግን ለምንድን ነው በመዲና የማትጀምሩት?

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ማሲንቆንውን መዳሙጤን ትቸ ዓይኔ ተልጅት አልነቀል አለ።ጋዜጠኛዋን ማለቴ ነው።

  • @mulataydagnuhm652
    @mulataydagnuhm652 ปีที่แล้ว

    kena blesh camera stayi yayeshigh eymeselegn dengiche lmot new. lanchi sil azmari bihon des yilegnal

  • @binitamgetahun4262
    @binitamgetahun4262 ปีที่แล้ว +1

    ባህር ዛፍ ሲተክሉ፤ ውልክፋ ተክዬ፤ስባንን አድራለሁ፤ ይልጧታል ብዬ፡፡

  • @DemozeWodage
    @DemozeWodage ปีที่แล้ว

    1234

  • @mobonetwo8199
    @mobonetwo8199 ปีที่แล้ว

    ተቀበል..
    አለምአጫዋቹ, ድምፀመረዋ ነው እኔን የገረመኝ አስተያየቱነው ማየቱንስ ይይሽ በገዛ አይኑነው, ያንች አይን መስረቁ ከምን የመጣነው: ቁንጅናሽኝ ብቻ አድንቆ ማለፍ ነው, ለሁሉ አትሆኝም 1ሰው ለ1ነው: