kehippe injettadasa!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!1 na''awu lo''o qatta qaxxayda dasa!!!!!!!!!!!!!!!!keep it going brooooooooooooo !!!!!!!!!!!!!!we expect much more from you wogo shesha puttiyaw(...nu asay xuqqo kinddoppe)
👌👌👌sancho 💝💝💋 yene zenach danceh betam yamrbngal weddd ayzoh ende Michael Jackson thonaleh sanchoye 😍😍❤ very nice for dance like Michael Jackson good luck bro💔💔💔💔💋💋💋😍😍
ጎበዝ በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይጥፋ
I really like your dance sancho
ሳቾ እርጋታህ እንደት ደስእደሚል በፊት አይድል ላይ ሲወዳደር ጀምሮ አቀዋለሁ ምንም ታዋቂሆንኩብሎ የፀባይ ለውጥ ያላየሁብት ምርጥ ወጣት በርታ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
ማህሌት ማሂ
@@ስላምየማርያምልጅማርያምብ ወይየ
ማህሌት ማሂ ሰላም
የ ሳንቾ ወዳጆች like like መልካም የሆሳእና በዓል የ ሀገሬ ልጆች
ሆሳእና ብለሽ እደገና የሳች ወዳጆች ትያለሽ ?
kkkkkk
mine
Amen
ጣጣ ማጣ osahena Sancho new enad
የክፍለሀገር ልጂኮ የዋህነው ሣንቾ የዋህ እንደሆነ ያሥታውቃል የወላይታ ምርጥልጂ 😂😂😂😂👌👌👌🌹👏
Anich
@@seniseni4522 😡😡😡😡😡😡
Baritalege jagena
ehhhh??? welamo ?
@@seniseni4522 anchin newu semashi
እዉነት ለመናገር አንደ ሳንቾ የሚደንስ እና ከሳንቾ የሚበልጥ ደናሽ አይቼ አላውቅም ሳንቾ በርታ #bro
ሳንቾ ምርጥ ሰው በጣም ነው ማደንቅህ በተለይ ስትደንስ የሰውነት እንቅስቃሴ የሚገርም ነው ትችላለህ በርታ
❤️❤️❤️❤️😘🙌🙌
ሳንቾ
😂❤
Respect from
Nigeria Sancho the talented.
We don't know you we don't want you stay away
@@gamobonga4432 that's rude man 🤣🤣🤣😂😂😂
ሴፍሻ ሙድክ ይመቻል በራስክ ላይ የምቀልዳቸዉ ቀልዶች ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ኑርልን
ሳስበው ነበር ሴፍሻ ፈጣሪ ይስጥህ በጣም የምወደውን ልጅ ስለጋበዝከው😍😍😘
ሳንቾ ምርጥ ደናሽ 10000 Like ይገበዋል
Aywa
ሳንቾ ጎበዠ በርታ አታሳዩኝ ከሷ ሌላ የሚለው ዘፈንህ ውስጤ ነው መጀመሪያ የሰማሁት እና የወድኩት አርቲስት ግሩም አርሚያስ የጋብቻ በአሉን ሲያከብር ከልጆቹ ጋር ሲደንሱበት ካየሁ በዃላ ነው ውይ ሴቷ ስታምርርር 👌😘😘😘
ሳንቾ ስወድህ ሰይፍሻ አንተ እራሱ አስቂኝ ነህ ኑርልን ❤️
ሳቾዬ የኔምርጥ በጣም ነው የምወድክ በስራወችህ ሁሉ በጣም ታስደስተኛለክክ ሁሌም ቪዲኦችህን አያቸዋለሁ በርታልኝ ሀቢቢ ሰላምህ ይብዛልኝኝ ወድሜ
Yes
He is really good and talented...proud of sanchoye❤❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🎵🎵🥁🥁🎻🎤🥁🎺🎶🎵🥁🎻🎤🎻🎻🎷🎶🎵🎻💚💛💛💝💛💚💚💛💚💚😍😍😍💛💚😍💛💚😍💚💝💛💚😁😁💝
* The AMAZING Santcho!!!!! Simply SPECTACULAR!!!!!
* Seifu Fantahun; GREAT SHOW, Like Always!!!!
THANK YOU, EGZIABEHARE BLESS YOU ALL!!!!!
habiti
Sancho you are amazing👌👍❤
በጣም ነው ማደንቅህ በተለይ አታሳዩኝ ከእሷለላ ሙዝቃው በጣም ተመችቶኛል
He is so mannerd, respectful, disciplined. Good luck Sanchooooo
instablaster.
ሳንቾ ያንተን ሙዚቃ በጣም እምወደው ልጂ ነበር እና ሙዚቃህን ጋበዘኝ አውርጀ ሁሌየም እሰማሀለሁ አላይም ካንች ሌላ ሌላ ሌላ የሚለውን
ስወደው እኮ የኔ ውድ ነገር😍😍😍
ውይ ሰይፎየ በሳቅ ገደልከኝ ወላሂ ኡፍ
My Sancho😘😘😘😘😘💕💕💕😘😘😘
ምርጥ ልጅ እርግት ያለ 😍😍😍😍
ወዮ ሰንቾ በሁሉም ነገር ትመረከለ ዘፈኑም እርገተም.ወዉዉ እኔ የንተን ዘፈን ስወድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
He's so talented 😍😍😍
ሳንቾ ዳንስህን በጣም ነው የምወድልህ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ብዙ አነጠብቃለን
መስቀልህ ስታምር የኔ ምርጥ አደራ መቸም እዳታወልቃት በተረፈ አደንቅሃለሁ በርታ
kehippe injettadasa!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!1 na''awu lo''o qatta qaxxayda dasa!!!!!!!!!!!!!!!!keep it going brooooooooooooo !!!!!!!!!!!!!!we expect much more from you wogo shesha puttiyaw(...nu asay xuqqo kinddoppe)
የክሪሰቲያን ቤተሰቦች እህት ወንድሞቸ እንኩዋን ለሆሳህና በአል በሰላም አደረሳችሁ አይከፈልበትም አሜን በሉ
Zewditu Mherit Amen Amen Amen enkuan abero aderesen 🙏🙏🙏
Amen enkuan abero adrsan
አሜን አሜን አሜን
አረ አሜን አሜን አሜን እማዬ
አሜን(3)እንኳነን እንኳን አብሮ አደርሰን
Keep going Sancho. Brother from 🇸🇴
የእውነት ቀሽት ልጅ ነው ትልቅ ቦታ ይደርሳል ዳንሱንና እስታይሉን ስወድለት በስማም
My
wow Sancho my king❤❤❤
ጥሎብኝ ሳንቾዬ ስወድህ 😍😘
sis የማርያም ልጅ አገራችን የወንድ ሴት gay ፈሽን ለባሽ በዛ በተለይ ወጣቶቹ ሎቲ የምያንጠለጥሉ Lady boy የምመስሉ ወንድ ወንድ የማይሼት ቀፋፍ የgay መንፈስ የሰፈረባቸው ናቸው አቦ ስቀፉኝ በተለይ የአዲስ አበባ ወጣቶች
346667@@hugojumbo6658
sis የማርያም ልጅ
👌👌👌sancho 💝💝💋 yene zenach danceh betam yamrbngal weddd ayzoh ende Michael Jackson thonaleh sanchoye 😍😍❤ very nice for dance like Michael Jackson good luck bro💔💔💔💔💋💋💋😍😍
ሳንቾ ያራዳ ልጅ ዳንስሽ ማኛ ነው ፈታ በይልኝ ብሮ
😂😂😃😁😁ኦፍ የጫማ ሽታ
ሳንቾዬ❤❤❤
ሴፌሻ የእውነት በጉ፡አድራጉት ላይ፡ተመቸኝ ዛሬ ፕሮግራም ደስ ይላል ወንድማችን ምችት፡ይበልህ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ሰላም ይብዛልን
ሴቶች ብሩክታዊትን ስትሳደቡ እዝህ ታሽቃብጣላችሁሳ ሳንቾ በርታ
ሳንቾየ የምወድህ🥰🥰
ፍቅር እኮ ናቸዉ ወላይታ ዉድድድድድድድድድድድ ጥግ ድረስ
Bexam emew ewdachaw
Ethiopia
Keep going brother from Djibouti 🇩🇯
አይ ሳንቾ ስወድህ የኔ በርሮ ድንቄም ወፍራም😃😃🤗😘😂😀😋
Kkkkkkk
@@yasfmohamed6799 😏😁😁😁
ፆጉሩ ሽሩባ😂❤❤ 1:20
ሳቾዬ አተን እየጠበኩ እቅልፍ አጣሁ ስወድህ እኮ 😍😍😍😍
Good job 👏 👍 👌 😍 🥰 🥰🙏
Wow amazing
Sancho yenenawu 😍😍🥺
አርቲስቶች ግን ለምንድነው ፍቅርኛ የለንም እሚሉት ካላገቡ አይናገሩም😞
😂😂😂
ፈላጊዎቻቸው ብዙ ስለሆኑ ለመምረጥ ስለሚቸገሩ ነው አለኝ የማይሉት ሁሉ አማረሽን ገበያ.......።
@@winnerwomen3205 Ahun yehenin chebere man yefelgewal
@@winnerwomen3205 እንዴዛ ነው እኔኮ ሁሉም አለኝ አይሉም 😂😂
😂😂😂😂
ደስ ሲል ሳቂታ ነዉ ችሎታም አለዉ❤❤❤
ጭፈራው ደስ ሲል ዘፈኑም ምርጥ ነው
ሳንቾ👌👍👍👍👍👍👍👍👍ግጩን
ሳንቾ miss u
ክክክክክ እናቴን አሳከኝ ሰይፍሻ የጫማዋ ነገር ተመቸችኝ
Amen Sweet እኔም በሳቅ
batam hhhhhhhhhhh
wow
ሰይፉ ጥበብ ጠርታካለች ክክክክክክክክክክክክክክክክክ እንባዪን አሰጨረሰክኝ አዝግ አባባ መላጣ
Sanchoye😘😘
ሳንቾ ደስ ምትል ልጅ ነህ
ERE AYBALEM
ሳንቾዬ የደበብ ልጅ ዘመዴ ነህ በቃ የኔ ውድ ❤❤❤❤አድናቂህክ ነኝ
ሳንቾ አንደኛ 👌👌👌👌👌
👍👍👍👍👍👍
ሳንቾ ስወድህ ጥሩ ስራ ነው ችሎታህ ይገርማል በርታልን ሳንቾ ውውውውውድድድድ
ሳያት ደምሴn አቅርብልን የምትሉን እዚጋ like ግጩ
Amen❤❤❤❤
ሰይፉ ላይ የሚመጡት ሁሉ ፍቅርኛ የላቸውም
🤣🤣🤣
😏😆😆
ገብርኤል ወዳጄ ነህ kkkkkkkk eye washu mehun alebet
😂😂😂😂😂
ምነዉ ፈለገሽ ነዉ ጀርባሽ ይጠናል ሆ ፡ክክክክክክክክክል
Woow Bro Proud Of U!Keep It Well Ur Lucky
ሳችሻ የኔ ምርጥ ውስጤ ነህ
ሰይፉሻ ግን ስተየ ልገርህ አለም ሰገድን አቅርበው እር ኡ
ምፅላል ያባቷ ልጅ enam ye almsged adnki nege!
😀😀kkk marrr alsma aleshe😀😀
#1ኛ ✌✌
ኮሜተሮች ግን ግርም ትሉኛላቹል ሴት ስታይ የስድብ ማት ታፈሱባቸዋላቹህ የማይርባው ሁላ ወድ ከሆነግን አቤት አቤት ወርተኛ ናቹህ
አይገረሙም ለምንደነው ሴት ሁነን ሴቶች ማድነቅ አለብን
አይገርምም ሰላም ተስፋዬ ያለችው ይሄን ነው ወንዶቹ እንዲያከብሩን መጀመርያ እርስ በርስ እንከባበር
@@emunageemu1561 በጣም ነው የሚያናድዱት አሁን አዲቱ ሴት ፀጉሯን እደወድ አድርጋፈርዛ ብትመጣ የነበር ስድብ ይህ ግን ፀጉሩን ተሰርቶ ክክክክክ ያለው አድናቂ
😁 አሳክሽኝ የመስኛል ስለምንቀና ነው
አይመስለኝም እያቸው ወንዶቹ ስነስርዓት አለባበሰ ኢትዮጵያዊነታቸውን አይረሱም
ሴቶቹ ሁሉም ሳይሆን አንዳንዶቹ ስልጣኔ እየመሰላቸው አለባበሳቸውና አነጋገራቸውን
ወደ ምዕራብያዊያን ያደርጋሉ በዛም እኛም
ከመምከር ይልቅ እንሞልጫቸዋለን
@@fggt4756 እሱማ ልክ ነው ቂጣቸውን ጥለውታ ሴቶቹማ
አድናቂህነይ.😍😍😍😍😘😘😘
ሳንቾ ሚያስፈልገው ሙሉ አልበም ሳይሆን ሙሉ ብትን ያለች ቺክ ነው😎
ሰንቾዬ አደነቅክ ነኝ 😍😍
ጎበዝ በርታ ጥሩ ቦታ እንደማይክ ተስፍ አለኝ ጎበዝ
ሳንቾ የኔ ቀበጥ ዋዉ እኮ ነህ የኔ አንደኛ😘😘😘😘
ሴፍሻ ባባ/ታሪኩ እና ኣለም ሰገድን ኣቅርብልን።
አሜን የኔ ማር ምርጥ የወላይታ ልጂ
ሳንቾ ilove you somach
He is the best style of the music
Sancho in the house ❤️
All thanks
ባለፈው የሆነች ወፍራም ነርስ ታክሲ ሰልፍ ላይ መጥታ "ሜክሲኮ ነው?" ስትለኝ "አዎ ግን ይሄ የሰዎች ነው የዝሆኖች የቱጋ እንደሆነ አላውቅም" 😜
ሲያቀብጠኝ ብያት ትናንት ደም ልሰጥ የደም ባንክ ሄጄ ቅጥነቴን አይታ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው
አጥንት መለገስ ስንጀምር እንጠራሃለን"
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ከከከከ
😆😆😆😆😆😆
ሴፍዬ ዝም ብለክ አውራ ሁሉ ነገርክ ያስቀኛል ዋው ሳንቾ በርታ
ሳንቾዬዬዬ አይናፍር ነው ምትመስለው ድምፅክ by z wey 😉አይናፍር ወንድ ውስጤ ነው
በጣም ጎበዝ ልጂ ነህ በርታ😍😍😘👌
ዘፈን አልወድም ግን ሳንቾ ዐነጋገሩ በሳል ነው ።
ሳንቾ ምርጥ ልጅ ውስጤ ነህ ኡኡኡኡ ቃላት የለኝም
ውሼ አዳ ታናሞ ሳንችዬ ኔናካ ጦሲ ናጎ እወድሃለው አከብርካለው
ፀዲ ነኝ የሸገሯ ቆንጆ ይህ ቁዋንቁዋ ደስ ይላል
@@hugojumbo6658 ክክክክክክክክክ ወላይተኛ ነው Tank U betam
ፀዲ ነኝ የሸገሯ ቆንጆ you well came ፀዲ ሸገር እንደት ነው?
@@hugojumbo6658 አለውውው
ፀዲ ነኝ የሸገሯ ቆንጆ አለሽ ሠላም ነው
ሳንቾ ምን አለ በዝህ ደምፅ ለጌታ ብትዘምህር ምን አለ ጌታ ይንካይ ስው የማድቅ ለግዜ ነው የክርስቶስ ግን ለዘላለም ውንድሜ እርጋታህን ወድጀልያለው ተባርክ ሳንቾያ እባክህን ለጌታ ዘምህር ለሳጣን አትዝፍን እባክህን አልብሙን ውድ መዝሙር ቀይር እባክህን ስው ሞቅ ፍጨት ጭብጨባ ለግዜው ነው በናትህ ውድ ጌታ ተመለስ ተባርክ
ውይ ሳንቺ ስወድህ እኮ የኔ አራዳ አለባበስህን የፀጉርህ እስታዬልህን ስወድልህ💜😘 ባለፈው ባንተ ዘፈን ስጨፍር ውድቄ ከሞት ተረፍኩ😂
Uffff ffffffffffff sewdewu eko ❤️❤️❤️😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍Afih kuret yebelegn
ሳንችኦ እኔ ዘፈን አልወድም ግን እሄ ልጅ አጨፋፈሩ ይገርማል 😜😜😜
እንደኔ በውነት አይማኖቴ አይፈቅድም ግን ደስ ይለኛል
ምትክ የጌታ ልጅ s
Sansho Gabree good my like ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አራዳ ማለት የደቡብ ልጅ ነው
ሣቾ. ዋዉ ትችላለሕ. ፈጣሪ እዉቀትሕን ይጨምረልሕ
ወላይታ ፈቅር እኮ ናቹ❤
Wow yene konjo 😍😍😍😍
አታሳዩኝ እኔ ከሷሌላ እሚለው አይደል
እዎ
ሳንቾ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ግን እንዳታብጥ በርታ
አረ ሁለተኛ ማይክል ጃክሰን
በጣም ደስ ላሃላሓል
ከመውደዴ፡የተነሳ፡በኢቢኤስ፡አይቼው፡ደግሜ፡በዩቲቢ፡አየውህ፡አልገርምም፡መዳሜ፡ስጠራኝ፡እንኳን፡አልስማዋትም