Ohhh my God. I have not read Eskiel for a year. Today morning before I start praying I open my bible and it was this book. And the same chapter. Is is a coincidence. I don't hi k so God is saying some thing to me
The preaching was trustworthy to lesson but the back ground music was very disturbing to lesson attentively so I would advice to avoid background music while it is preaching if you are ready to lesson.
እንዴት መመረጥ ነው አንተን መስማት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እጁን አንተ ላይ አድርጎ ስለሚያስተምረን ተባርከሀል ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ 🙏👏👏👏
That is true ❤❤❤❤
@@EducationalAl😂
ማሙሽ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ !!
በጣም ጥሩ መልዕክት፣ የሙዚቃው volume ቢቀነስ መልካም ነው።
ለዚህ ዘመን የሚመጥን: አስፈላጊና የምንታረምበት ከእግዚአብሔር የመጣ መልእክት ስለሆነ ለሌሎች ይድረስ ማሙሻ ተባረክ !!!
ዶክተር ማሙሻ ዘመንህ የተባረከ ይሁን። “አንተ ግን በጊዜውም ያለ ጊዜውም ቃሉን ስበክ”። ዘመንህ እውነት በመናገር ይለቅ። እራስን ከማታለል እግዚአብሔር ይጠብቀን። ወደ እውነት ይመልሰን።
ጌታ ይባርክህ ዶክተር ማሙሽ ድንቅ ትምህርት ነው ጸጋ ይብዛልህ ቡሩክ ነህ
ትምህርቱ መልካም እያለ የማዶ ክላሲክ ቢቀየር የዘፈን ይመስላል
you are one of the few Heaven oriented preachers. I am so impressed with your Biblically proven strong sayings. Let the Lord bless you abundantly.
ጌታ ዘመንህን ትዳርክን አገልግሎትህን ይባርክ ተባርክ በ ብዙ
አሜን አሜን ጌታ ሆይ ተባርክክክ😢😢😢😢❤
በጌታ የተወደድህ ወንድም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
እውነት ነው። ቃሉን እና መንፈሱን አጥብቀን እንድንይዝ ስላሳሰብከን ጌታ ይባርክህ።
አሜንንንን ጌታ ሆይ ለቃልህና ለመንፈስህ ትጋትን ጨምርብኝ አሜንንን❤
❤❤❤❤ ዶ/ር ማሙሻዬ ዘመንህ ይባረክ !!!!
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።
Determined and committed gospel presenter! God bless your whole family and your spirit
Ameni ameni❤❤❤❤❤❤❤❤
We love you our brother
God bless you
ዶ / ር አመሰግናለሁ 😭😭😭😭😭😭❤
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን እንድሰማ ለረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን God bless you and your family
ጌታ ይባርክህ
Egziabeher eyenocheken chemero chemero yekefetelk tebarek
ተባረክ በብዙ እኔ አስተያየት አለኝ ለምን ይሆን ፀሎቱን የምትቆርጡት እባካቻሁ እኛም አብረን እንድንፀልይ እርዱን ተባረኩ በብዙ❤🙏🏻
አስደናቂ ፀጋ አስደናቂ ትምህርት
እኛ እኮ እጃችንን አጣጥፈን ቁች ብለን ነው መነቃቃትን የምንጠብቀው😢😭😭😭
ሠላም እንኳን ደህና መጠን ውድ ውድና የተከበርችሁ ውድ ያገሬ ልጅች በያላችሁበት ሠላም እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ደረሰ የምል ቆይታ ነበር
Amen geta eyesus yibarek berta zemenh yibarek
ቃልና በመንፈስ በእግዚአብሔር ሀይል ሙሉ እንድንሆን አንዱን ይዞን አንዱን እዳንተው ጌታ ሆይ እርዳን አሜንን😢😢!!!
ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤
Geta yebarkeh
God bless you aboundently
ወንድማችን ጌታ ይባርክህ።
Love u ❤❤❤
Amen 🙏
ተባረክልን።
lebe werdobegn new eyesemahuh yalewut geta yebarkeh
Egziabher ale ayzon
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ መልዕክት ነው :-በጣም ። ተባረኩ ለምልሙ -ስፉ ። ይቅርታ ሙዚቃው ግን በጣም ይረብሻል-በጣም ። እባካችሁ ምንም እገዛ አይፈልግም -በጣም ይረብሻል በምጥ ነው የሚሰማው -በተለይ መግቢያው ላይ ያለውን ማለቴ ነው ። እና ብታሳሱት ጥሩ ነው ።ዋናው መልዕክቱ ስለሆነ ። ተ ባረኩ
ልክ ነው በፊት ፀሎት ላይ ነበር አሁን ቃል ላይ ተጀመረ
Ohhh my God. I have not read Eskiel for a year. Today morning before I start praying I open my bible and it was this book. And the same chapter. Is is a coincidence. I don't hi k so God is saying some thing to me
Geta abzto ybarkh
Background sounds affect listing clearly mamusha's teaching
Please check your posting
ብልቶችን መመርመር የሚያስችል ማንነት ከሌለን የነገሮች ምንጭ እና እውቅያኖስክን ማወቅህን አታውቀውም። 🌈🌈🌈🌈🌈
Memeramer Xiru hono.... Temeramariwin Wedaji Egzi'abiher Yiwedihal Fikirun Beliju beYesusu Bekul ... asyital !
Memeramer Xiru hono.... Temeramariwin Wedaji Egzi'abiher Yiwedihal Fikirun Beliju beYesusu Bekul ... asyital !
Getaa iyasus yibarkh
አሜን ❤
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
You are blessed❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❤
❤amen Amen Amen ❤
አንተ የተባረከ ተባረክ❤❤❤
🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሰለ ቃሉ ሙዚቃው ግን ትንሸ ይረብሻል ቢሰተካከል ❤
መግቢያውን ብቻ ነው። የሰማችሁት ሌላውን አላደመጣችሁትም??
ሙዚቋው ይረብሻል
ተባረኩ
The background sound is really disturbing.. if it doesn't have a purpose to serve please remove it. God Bless
wow! it is the so called preaching of 2023
Amen
❤❤❤❤❤❤❤❤
Zmen
The preaching was trustworthy to lesson but the back ground music was very disturbing to lesson attentively so I would advice to avoid background music while it is preaching if you are ready to lesson.
ሙዚቃዉ ቢቀር ጥሩ ነዉ። ቃሉ በሙዚቃ አይታጀብ እባካችሁ።
ሙዚቋው ይረብሻል እባካችሁ! ተባረኩ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ግንትምህርቱን ተከታታይ መስማት አልቻልንም እባካችሁ ብዙ ጊዜ ተናገርን መልስ የለም ለመማር ተከታታዮን መስማት ያስፈልጋል
አንዴ ራእይ እና ትንቢት አንድ ነው ወይ።
መጸሐፍ እኮ የሚለው ራእይ ነው።
Get a yibrki
እብድ ውሻ
እግዚአብሔር ይማርህ /ሽ
አቤቱ ይቅር ይበልሽ
Wedaji Egzi'abiher Yiwedihal Fikirun Beliju beYesusu Bekul ... asyital !
Amen
አሜን🙏🏾