ኮሪያ እንዴት ተከፋፈለች ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • ኮሪያ እንዴት ተከፋፈለች? በአቡ ጃህ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ መስፍን ዘለቀ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia

ความคิดเห็น • 9

  • @ma9546
    @ma9546 3 หลายเดือนก่อน +1

    thank you for sharing ❤❤❤❤❤

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 3 หลายเดือนก่อน +1

    #አህለን_የሳሎ_ቤተኞች😍🙏

    • @SalonTube
      @SalonTube  3 หลายเดือนก่อน

      ሃድራ ግን በሰላም ነው!?

    • @hadraabas8178
      @hadraabas8178 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@SalonTubeበርግጥ ያስብላል አይደል? ትንሽ ሀጃ ላይ ነኝ ግን ሳሎን በመንገዴም ቢሆን ከማድመጥ አልቦዘንኩም ነበር ቢቻ አለሁ አልሀምዱሊላህ🙏 *እንዴት ናቹ የምንጊዜም ምርጦቼ ከአዘጋጅ እስከ አቅራቢ ችሎታቹ እኮ ማሻአላህ ነው😍❤ ለማድመጥ ሁሌ ተመራጭ የግል ሀሳብ ሲኖር በነፃነት ሀሳብ የሚሸራሸርበት ቤት ሳሎኖች እውነትም #ሳሎን ናቹ። በርቱ እስትፋስ እስካልተቋረጠ ድረስ አብረን ነን!!!

    • @SalonTube
      @SalonTube  3 หลายเดือนก่อน

      ኑሪልን ሀድራዬ! አንቺ ሙባረክ ፣ዳጊ ፣ጄሪ ፣ሩት ፣ከሊል ወዘተ ... ሁሌም እናመሰግናቹሀለን ! ክሩልን!

    • @hadraabas8178
      @hadraabas8178 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@SalonTube ኧረ እኛ ነን ማመሥገንም ካለብን እናንተን የምናመሠግነው😍💐🙏 የምትመሠገኑበት እልፍ ምኽኛት ስላለ ማለቴ ነው! አንዳዶቻችን የሚዲያና የመረጃ ቀመር ሳንረዳ ተራ ወሬ አርገን እናዳምጥና ከስሌት ይልቅ ስሜታች አስቀድመን ለመተቸት ሥንፈጥን የናንተ ምላሽ እንደምናውቀው ነው ቢያሥ ስለ ጥንቅሩ በቂ ግንዛቤ ኖሮን እንኳ አይ ይሕንን በዚ መልክ ማቅረብ አነበረባቹም ብንል እሺ ጥሩ ይሆን ነበር ነገር ግን እንዲሁ መኮመት ስለሚቻል ቢቻ ትችትን መኮመት ግን....🤔 ቢቻ (☝️የኔ የግል ምልከታዬ ነው )

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 2 หลายเดือนก่อน

    but definitely correct not wrong.❤

  • @YohannesKebede-dk7me
    @YohannesKebede-dk7me 3 หลายเดือนก่อน

    ✌️✌️✌️

  • @arifabdulmohammed5053
    @arifabdulmohammed5053 3 หลายเดือนก่อน

    When ...you have to mention the exact years...beware !