ይቅርታ እንደዛ ማድረግ አልነበረብኝም🥹🙏

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 643

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 18 วันที่ผ่านมา +68

    አህሙየ የኛ መልካም ይቅር በላት የምትሉ በላይክ 👍👍👍 🎉🎉🎉🎉

  • @Hdigf-wq6ng
    @Hdigf-wq6ng 18 วันที่ผ่านมา +134

    አህሙ ጎበዝ ነዉ የምትሉ በላይክ አሣዩኝ ምክንያቱም ተስፋ አልሠጠም ቁርጥ ያለ አማረኛ❤❤❤👍👍👍👍

    • @AbdoSultan-nd4bu
      @AbdoSultan-nd4bu 18 วันที่ผ่านมา +1

      አ ህ ም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @busthh5170
      @busthh5170 18 วันที่ผ่านมา +1

      ሁሉም እዳተ ቁርጥ ሀሳብ የላቸውም

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 18 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል

    • @FatumaAli-co5vt
      @FatumaAli-co5vt 17 วันที่ผ่านมา +2

      ዴምሩኘ

  • @lulutube885
    @lulutube885 18 วันที่ผ่านมา +122

    አህሙን 100k እናስገባው ቤተሰብ 👍👍👍👍

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 18 วันที่ผ่านมา +119

    እንድህ ኮስተር በል የዋህነትህ አልጠቀመህም ነበር አህሙ አብሽር አላህ በሀያእ የተምላችዋን ይስጥህ በድዱአህ በርታ ሴቶን ራቅ ❤❤

  • @fekiha7486
    @fekiha7486 18 วันที่ผ่านมา +197

    አሰለም አለይኩም የረሱል ዎደጆች 2kአስገብኝ👈👍

    • @KatijaKatja
      @KatijaKatja 18 วันที่ผ่านมา

      ወአለይኩም ሰላም

    • @SemiraAlmu
      @SemiraAlmu 18 วันที่ผ่านมา

      ዋአሉኩምስላም ወርህመቱላሂ

    • @Alhamdulillah-o6i
      @Alhamdulillah-o6i 18 วันที่ผ่านมา

      ወአለይኩም አሰላም

    • @AlainSabab
      @AlainSabab 18 วันที่ผ่านมา

      ወአሌኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu 18 วันที่ผ่านมา +1

      ወአሌኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @محمدعلي-ي5ض4
    @محمدعلي-ي5ض4 18 วันที่ผ่านมา +60

    ማነዉ እደኔ አህሙን የሚወደዉ 👍👍❤❤❤🎉🎉🎉

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 18 วันที่ผ่านมา +49

    ያለ ሜካፕ እኮ እንዲህ ቆንጆ ነሽ ሴቶች ሜካፕ አትጣቃሙ

  • @TtYy-z1b
    @TtYy-z1b 18 วันที่ผ่านมา +50

    አይባልም አህሙ ከሰውስተት አይጠፍም እቅርታዋን ተቀበላት የምትሉ😢❤❤❤❤

    • @Afleza
      @Afleza 18 วันที่ผ่านมา

      በስጡተ እቅር የበላት

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 18 วันที่ผ่านมา +59

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤

    • @zulfashukor4526
      @zulfashukor4526 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 18 วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤😂

    • @kancykancy6963
      @kancykancy6963 18 วันที่ผ่านมา

      Sawsawsawsaw❤

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 18 วันที่ผ่านมา

      ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም

  • @AhammedAhammed-p8u
    @AhammedAhammed-p8u 18 วันที่ผ่านมา +151

    አህሙ ይቅር በላት የምትሉ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 18 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 18 วันที่ผ่านมา +1

      ይቅር ቢላትም እሷየፍቅር ስሜት እየተሰማት እደድሮ መሆን አይቻለም ጓደኝነት መቀጠል ይከብዳል

    • @aprime9998
      @aprime9998 18 วันที่ผ่านมา +1

      አህሙ ግን ሥርአት አልፈልግም ማለት መብትህ ነው ነገር ግን እንደዚህ ማመናጨቅ አልነበረብህም የምር ሀዩ አይዞሺ ማሬ ❤❤❤

    • @حسينصابر-ل7ي
      @حسينصابر-ل7ي 18 วันที่ผ่านมา +1

      እበክይቅርተበለት

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 18 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ ይበለት

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 18 วันที่ผ่านมา +90

    አህሙ ያናባ ነው 😂😂😂😂100 k እናስጋባው ያምትሉ ለይክ😢😢😊😊🎉❤

    • @burtugebashr
      @burtugebashr 18 วันที่ผ่านมา

      ደመርኩሺ መልሺ

    • @aminatomer9165
      @aminatomer9165 18 วันที่ผ่านมา

      100 k ሲገባ ልትድሪውነው ክክክክ ሰርጉን እዳትረሱኝ

    • @AlikaM-e9x
      @AlikaM-e9x 18 วันที่ผ่านมา

      ኧረ እኔንም ደምርኝ😢😢😢

    • @ekramOumer-v6z
      @ekramOumer-v6z 18 วันที่ผ่านมา

      አወ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 18 วันที่ผ่านมา

      አወ አህሙ የነባ ብቻ ነዉ ነባየ የኔ ደርባባ ስወዳት😘😘😘

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 18 วันที่ผ่านมา +87

    ሴቶች እባካችሁ ክብራችሁን ጠብቁ ምን አይነት ዘመን ነው የዛሬ ወንዶች እንኳን ተጠይቀው ጠይቀውም አልተቻሉም🙏

    • @zulfashukor4526
      @zulfashukor4526 18 วันที่ผ่านมา +3

      ኡኮ❤❤❤❤

    • @Zainab-td1yh
      @Zainab-td1yh 18 วันที่ผ่านมา +1

      ክብረ ይኑረን

    • @ZabibaZz1234
      @ZabibaZz1234 18 วันที่ผ่านมา +2

      ተመቸሺኝውድ❤❤❤❤❤❤❤❤😊

    • @SiraAdem
      @SiraAdem 18 วันที่ผ่านมา +2

      ሴቶች መጠይቅ ጡሩ ነው ምክናቱም ዎንድ መጠይቅ ፋርቶለ ኑሮ ዉድነት አላፊነት ሴቶች ሴቶናለ

    • @Aelhemidulila
      @Aelhemidulila 18 วันที่ผ่านมา +1

      ሳህወላ❤❤❤😊

  • @sususeid4589
    @sususeid4589 18 วันที่ผ่านมา +13

    ወንድምዮው የኔ የዋህ ❤❤❤❤ የኔ ቅን አውፍ በላት አህሙየ ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፍም
    ግን እኮ ትክክል ነህ አሁን አብራችሁም ብትሆኑ ትጎዳለች ፍቅር ደግሞ ከባድ ነው 😊

  • @Sofia-iq9gl
    @Sofia-iq9gl 18 วันที่ผ่านมา +16

    አህሙየ አይባልም ወንድሜ ትክክል ናት ብየ አይደለም ግን ይቅርታ አድርግላት😢😢 በተረፈ እንወድሀለን 🎉🎉🎉

  • @drr8432
    @drr8432 18 วันที่ผ่านมา +13

    አህሙዬ ወንድሜ ርቀትህን ጠብቀህ እሳም እንዳትጎዳ ግን ይቅሪታዋን ተቀበላት መቀያየም የለባችሁም 🎉 እህቴ ወደራስሽ ተመለሽ ሁሉም ነገር እኛ በፈለግነዉ ሳይሆን ፈጣሪ ስፈቅድ ነዉ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 18 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ትልቅ ጥፋትነው ሀዩ ለምን በውሥጥ አልጨረሣችሁትም ነበር
    ሢቀጥል ወዶች መፈቀራቸውን ካወቁ አይንሺን ማየት አይፈልጉም
    ከዚህ ቡሀላ እደዚህ ያለ ከባድ ጥፋት እዳይለምድሺ
    አላህ የተሻለውን ይሠጥሻል አብሺሪ እህቴ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @berhmeth
    @berhmeth 18 วันที่ผ่านมา +33

    አህሙዬ ተረጋጋ ከሠው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምእና ሀዩ ደሞ ምርጥልጅነች ይቅታ እድግላት

  • @FelahTube
    @FelahTube 18 วันที่ผ่านมา +8

    አህሙ ጀግና ነዉ የምትሉ ደምሩኝ ሴቶች እንደዚህ ራሳችሁን አታርክሱ ደግ አደረገሽ

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 18 วันที่ผ่านมา +31

    አህሙየ ይቅርታዋን ተቀበላት ግን ከሴቶች ጋር ብዙ አትቀራርብ ጡሩ አደለም ከሴቶች ጋር እስከተቀራርብክ ድርስ አንተ ወይም ሴቶቹ ይዛችኋላ ስለዚህ ተጠቀቅ ነባም እደኔ ካንተ ፍቅር የያዛት ይመስለኛል ተጠቀቅ ይሄ ጠጋጠጋ እቃ ለማሳት ነዉ ትላለች አያቴ ነቃ በል

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 18 วันที่ผ่านมา +9

    አህሙ ትክክል ነው።መልሳ ከመጣች ማሰቧ አይቀርም

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 18 วันที่ผ่านมา +11

    ሀያት የኔ ውድ እህት አይዞሽ የኔ ሀረግ ❤
    የኔ ጠንበለል ❤. ያጋጥማል ። አህሙ ግን ስርአት ! ይቅርታም አያስፈልገው ። በተለይ ተመልካችን ምን አጠፋችና ? ማፍቀር ሀጢያት አይደለም። ሀጢያቱ ወንድ እና ሴት እህት ወንድም እየተባለ ከልክ በላይ መቀራረብ ነው። አህሙ ሁሉ ነገሩ የሚወደድ ልጂ ነው ። አልፈርድባትም ። እሱ እንደዚህ እየተንገፈገፈ አፍቃሪሽ ሊሆን አይችልም ። ተስማሙና ጓደኝነታችሁን ቀጥሉ። እውነት ከሆነ እንምከር እንጂ😂

    • @rahmt2392
      @rahmt2392 18 วันที่ผ่านมา

      ኪኪኪኪኪኪ

    • @Afleza
      @Afleza 18 วันที่ผ่านมา

      ከለገበት ጓደኚነት ይቅርበት ፍቅር የስሀን ይስጥህ😂

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 18 วันที่ผ่านมา +13

    አህሙ ቀጥልበት ጎበዝ ዱቅትሺን ተለቅልቀሺትመጫለሺ እደ ሀዩ አህሙ የነባብቻነዉ ከዱቅት ነፃየሆነቺ እርግትያለቺ ምርጥልጂ ነቺ ነባ የኔቆጆ❤❤❤

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 18 วันที่ผ่านมา +3

    አህሙየ ይቅርታ ካለች ይቅር በላት ግን. እህቴ ወንድሜ እያላችሁ ሴትና ወንድ በዚህ ልክ አትቀራረቡ ነባንም ቢሆን ደስ አላለኝም. መጨረሻው አያምርም የናትና ያባት ልጅ በቂ ነው እህት ወንድም ከዚህ ውጭ ይቅር እደ ጓደኛ ርቀታችሁን ጠብቁ አህሙ ሲመስለኝ የአንድ ሰው ፍቅር እደያዘው ነው አላህ የሚጠቅምህ ከሆነ ያሳካልህ ድራማም ከሆነ አላህን ፍሩ ታናናሾቻችን ምን ይማሩ እኛስ😢😢

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 18 วันที่ผ่านมา +23

    አህሙ ወንድሜ ወንዶች እሚገርሙኝ ነገር እነሶ ሲያፈቅሩ መፈናፈኛ ያሳጡናል ሴቶ ስቶዳቸው ያዙኝ ልቀቁኝ ለምን ይላሉ ተረጋግተህ ወደራሶ እንድትመለስ አድርግ ፍቅር ድንገት የሚፈጠር ነገር ነው ሶ አታመናጭቃት ሴትልጅ ናት ክብሮን ብትጠብቅ ደስ ይል ነበር ግን ደግሞ አንዴ ሆኖል

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 18 วันที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኝ❤

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 18 วันที่ผ่านมา

      መጀመሪያ እሷ ሴት ናት እራሷን ማክበር ነበረባት መጀመሪያ

    • @almanal8814
      @almanal8814 18 วันที่ผ่านมา +2

      ሳህ እንደ ለምን እንደዚህይሆናሉ እነሱ ሲያፈቅሩ ያዙኝ ልቀቁኝይላሉ መጀመሪያ ራሧን ብታስከብር ጥሩነበር

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 18 วันที่ผ่านมา +1

      @@ZAMZAM-dz6dr እሽ አንችም ደምሪኝ

    • @zhrserj
      @zhrserj 17 วันที่ผ่านมา +1

      እረ ተሰ ሴቶቹ ክብር እሚባልይኑራችሁ

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku 18 วันที่ผ่านมา +3

    መጀመሪያ ያላችሁን ቅረርብ በጣም ትቀራረቡና ቡሀላ ደግሞ ተለያየን ትላላችሁ አህሙ መጀመሪያ እንድትወድህ ያደረግሀት የአንተ መቅረብ ነው እንደ እህቴ እንደ ወንድሜ እያላችሁ ትቀራረቡና ይከ ነገር ሲከሰት ፍቅር አማክሮ አይመጣ በስረአት ማስረዳት ስትችል ጭራሽ እንዳይሽ አልፈልግም አይባልም አንተ ለሷ ያለህ ቦታ የእህትነት ብቻ መሆኑን በእርጋታ ንገራት ሀያት ደግሞ በአደባባይ በሜካፕ ተጃጅለሽ መጣትችሽ ይደብራል

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 18 วันที่ผ่านมา +30

    ወላሂ 207 ሴት ነው እንደ የሚጠይቀዉ አግባኝበለዉ እረ ታዉ አታሰደብን ወንደ እንኳን ቢጠይቀን መቀደደረ እሚባል ነገረ አለ ታዉ ሴቶች አታሰደብን ሚዳያዉሁሉ አፍቅረሀለሁ አፍቅሪሻለሁ እሚልነው እሄዉ ሆኗል ሰራቻዉ ያረቢ አላህ መጨረሻቺንን አሳምረልን😢😢😢😢😢😢

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 18 วันที่ผ่านมา +1

      Anes migermeny zebenu naw meseleny🤔

    • @AaA-r3r3k
      @AaA-r3r3k 17 วันที่ผ่านมา +1

      @@AnshaSeid-zi1tu አሚን ያረብ እኔ ስለ እነሱ ተሳቀቅኩኝ

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu 17 วันที่ผ่านมา +1

      @@AaA-r3r3k ወላሂ በጣም ያሳቅቃል

    • @uthg7338
      @uthg7338 17 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢አላህከንድህአይነት ይጠቀን

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu 17 วันที่ผ่านมา

      @@uthg7338 በጣም አሚን ወዷ

  • @zehara5
    @zehara5 18 วันที่ผ่านมา +30

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የአህሙ ቤተሰቦች የት ናችው በላይክ ደምሩኝ አበረታቱኝ ስደት መሮኛል ስወዳችሁ አበረታቱኝ❤❤

    • @MozainAbdo
      @MozainAbdo 18 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝልደምርሽ

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 18 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤

  • @ZeharaMehemed
    @ZeharaMehemed 18 วันที่ผ่านมา +8

    አሴቶች አላህን እንፍራ እደት ባደባቢይላይ ይሄን ያክል መጃጃል አህሙየ ወንድሜ አላህ በኢማን የተሞላችዉን ሰተር ያለች ይወፍቅህ

  • @aammm5161
    @aammm5161 18 วันที่ผ่านมา +11

    አላህየ እባክህ አታጀጅለን ያረብ ምን አይነት ግዜ ደረስን

  • @almanal8814
    @almanal8814 18 วันที่ผ่านมา +4

    አህሙየ ወድሜ ይቅርታ አድርግላት ይቅርባይነት መሸነፍ አይደለም ማሸነፍነው ሰው ይሳሳታልእኮ

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 18 วันที่ผ่านมา +23

    ተው አህሙ አነጋገርህን አስተካክል 😢 ሀዩን እንዲከፋት አልፈልግም የኔ ውድ እህት❤
    ግን ቆይ ገና መጀመሬ ነው ልጨርሰውና ቀሪውን እኮምታለሁ😂

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 18 วันที่ผ่านมา +1

      😅😅😅😅😅ምን አረሮጠሽ 20 ደ እስክየልቅ አትሶብርም እንዴ

    • @MakiyaYaYouTube
      @MakiyaYaYouTube 18 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅​@@Zedo_Ke-6

    • @aprime9998
      @aprime9998 18 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@Zedo_Ke-6😂😂😂

    • @ጨረቃዋ4212
      @ጨረቃዋ4212 18 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@Zedo_Ke-6😂ሲኮሳተርባት አላስችል ብሎኝ ነው😂

    • @uthg7338
      @uthg7338 17 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Zedo_Ke-6😂😂😂😅😅😅😅😅😂😂😂😅😅😅😅😂😂

  • @AbduAbdu-qx8eb
    @AbduAbdu-qx8eb 16 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ዉድ አረጎ ፈጠረሽ እራሳችንን ስናረክስ ሰዉ እዴት ያክብረን ተሰተሪ አላህ ያች ያለዉን ይሽልምሻል

  • @FdUffyUCyghhv-p4f
    @FdUffyUCyghhv-p4f 17 วันที่ผ่านมา +2

    አሕሙየ ወድማችን ትክክል አደለችም ግን ይቅርታዋን ተቀበላት

  • @1sebehadin
    @1sebehadin 17 วันที่ผ่านมา +2

    አህሙ ሁሌም ቆፍጣን በል መልከም ሰው❤

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed 18 วันที่ผ่านมา +4

    አህሙ ጥሩ ውሳኔ ነው ሀዩ እዳትጎዳ ይሻላችሗል መራራቁ ፍቅር ከባድ ነው ይላሉ እኔ እንኳ አላውቀውም😂😂😂😂

  • @NeymaGesha
    @NeymaGesha 14 วันที่ผ่านมา +2

    መጀመሪያ ከአጅነቢይ አትቀራረቡ ቦሃላ ከመነፋረቅ አላህን ፍሩ ያስፈራል በአሁን ሰኣት በተለይ ሴቶች የውመልቂያማው ምልክት

  • @AmirAddisu
    @AmirAddisu 18 วันที่ผ่านมา +2

    እደ አህሙ. ወድድኩህ እጅ እጅ ይችልጅ ምን አደረገችህ እደ አስተውል ካልፈለገ አልፈለክም ግን እደዚ አታድርግ. ፈኪን የጠላናት በማን ምክኒያት ነው.

  • @yaallahyaharib7206
    @yaallahyaharib7206 17 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሺ የሚራዳሺ አላህ የበለጥ ይሠጥሻል ኢንሻ አላህ አህመድንም ሊሠጥሺ ይች ላል ካች እሚጠበቀው ድአ ብቻ ነው ኩን ፈየኩን አላህ ሁን ያለው ይሆናል ወላሂ ሁሉም ለበጎ ነው አብሺር
    አቦ አህሙ ፋቅ የያዝህ ካሀዩ ያረብ የአላህ

  • @fatumamohammed7119
    @fatumamohammed7119 18 วันที่ผ่านมา +3

    የሴት ልጅ ውበቷ ሀያእዋ ነው ሴት ልጅ ብትወድም ብታፈቅርም ባደባባይ ወንድን ልጅ ልትጠይቅ አይገባም አላህ ከፊትና ጠብቀኝ

  • @ፋፊቆንጆ
    @ፋፊቆንጆ 17 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና ነህ ወላሂ ቀጥልበት ወድ ልጅ ቆፍጠን ሲል እደት ደስ ይላል

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 18 วันที่ผ่านมา +5

    ሴቶች ክብራቹ ለምድነው ምታረክሱት ሴት ለምን ታሰድባላቹ አህሙ ተመቸህኝ ሀዩ የትላንት አኳኳልሽስ ክክክክ ትላንትና እኮ እኔ ሰረግሽ ነው የመሰለኝ የነበረው ክክክክ አህሙ አሁንም ወደ ፉትትትትትትትትት ጀግና ክብር ያለክ

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሀዩ ቆንጆ ነሽ ለምን ወንድን ልጅ ትለምኒያለሽ አላህ ላንቺ ያለውን እስከሚሰጥሽ ጠብቂ አህሙ ተሳስታለች ይቅርታ እስከጠየቀች ድረስ ይቅርታ አድርግላት ላይደገማት ትፀፀትና እንደወንድሟ ትይክ❤❤❤❤❤

  • @fafiiTUbe-r9o
    @fafiiTUbe-r9o 18 วันที่ผ่านมา +5

    ደሞ ተመልሰሽ መጥተሽ ፊትለፊት ቆመሽ ታወሪአለሽ በቃ ሴቱ አይንአውጣ ሆነ ክብርሽን ዝቅ አደረግሽው 😢😢

  • @ايمانمحمد-ع6ث
    @ايمانمحمد-ع6ث 18 วันที่ผ่านมา +5

    ሱብሀን አላህ እኛ አንሰማም እንጂ እኮ አሏህ ያስቀመጠው ህግ አለ ለሁሉም ነገር እናም አላስፈላጊ ግንኙነቶች ትርፋቸው ይሄ ነው በአንድ ቀን ልዩነት እህትና ወንድም ሲጀመር እንደ ኢስላም ይደብራ በውስጥ እንኳን ብትጨርሱት ይሻል ነበር

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሂናም ተቀብታ ነበርዴ ቅመሞችዬ አረ ጉድ አህሙዬ የኛ ጀግና ቢኢማኗ በሀያእ የታጀበችዋን አላህ ይወፍቅክ እና ይቅርታዋን ተቀበላት አላህም ይቅር ባይወቹን ይወዳልና።

  • @habebahabeba4911
    @habebahabeba4911 18 วันที่ผ่านมา +21

    ግን እኳ አህሙ አተስ ፈኪን እድህትብለህ ቀርበህ ፍቅርያዝህ ይጅምልይ በለማለሙድ ብዛት ተፍጠር. ቀስበህ አናግራት. ፍቅርእኳ ፍልገናው አይድለም የሚይዘን ረጋ በልመፍስ. አናግራትሆ ምነው እኔብቻነኝ አልክ ውዱ ምንቢሁን እህት እናት አለህ አይደል ነው በካሀ እድዛ ስርቀችህ ሴቶችን ለመበቀል አስበህነው ሆ

    • @رحمه-ن2ظ
      @رحمه-ن2ظ 18 วันที่ผ่านมา +3

      እና ቢኖረውስ ሴት ልጅ አይደለች ክብሯን መጠበቅ አለባት

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 18 วันที่ผ่านมา

      እና አስተያይታዉ እኮ ነዉ ያች ፎቶዉ የብስ ገፋፋዉ ሲቀጥል ሴትነቷን እደት ዝቅ ታረጋለች ይች

    • @HawletABcd12
      @HawletABcd12 18 วันที่ผ่านมา +5

      አሕሙ ለሱም ቤሁን Lave ብላ ፎቶ ባሰጠው ይህ አይፈጠርም ነበር አሕሙ አስተዋይ ነዉ በራስሽ ወድምሽን አጣሽ!!!!!!!

    • @Asru-123
      @Asru-123 18 วันที่ผ่านมา +2

      በቃ አህሙ ይቅርታ አድርግላት ለሷም ትምርት ትውሠድ ግን ሌሎችም ብትሆን ከወንዶች ካልመጣ ሴቶች ቻል አድርጉት

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 18 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@HawletABcd12ትክክል ነሽ የኔ ዉደ

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 18 วันที่ผ่านมา +1

    አህሙ አይዞህ አንዳንድ ግዜ ያጋጥማል አውፍ በላት ነባ ደግሞ ናፍቃናለች የት ናት ትምጣልን የምትሉ ላይክ 🙏🙏❤😍

  • @heyuti
    @heyuti 18 วันที่ผ่านมา +31

    ሳታጃጅለኝ ቶሎ ግደለኝአለ ያገሬሰው

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 18 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂

    • @uthg7338
      @uthg7338 17 วันที่ผ่านมา

      😂😂😅😅😅😂😂

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 17 วันที่ผ่านมา +1

    አህሙየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የነባ ብቻነዉ ነባየኔቆጮ 🎉🎉🎉🎉 ግደሞ አዉን አብረዉ ከቀ ጠሉ ጥሩ አደለም አፈቅርሀለዉ ብላ እዴትነዉ ወድሚ ብላደሞ አብረዉ የሚቀጥሉትን አህሙትክክለነዉ አህሙ የዋነዉ❤❤❤❤

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 18 วันที่ผ่านมา +7

    እረ ሤት ልጅ አይናፋር ሁና በክብር ሥትጠየቅ እጅ አፈቅርሀለሁ ብላ ወድልጅ ሥጠይቅ አያምርባትም እባካችሁ ክብራችሁን ጠብቁ ሤቶችየ አህሙ ቆፍጠን በል ከሤቶች ራቅ ሆ

  • @Hikmaahmedin-n4y
    @Hikmaahmedin-n4y 17 วันที่ผ่านมา +2

    ምነ ታካብዳለህ ሰው መሆንህን ረሳህ እንዴ ይህ ችኮላህ ነው ፈኪን ያሳጣህ አረጋጋው እንጂ ሀዪን እኔ እድራታለሁኝ ለዛውም ለወንድሜ አብሽሪ ሀዪዬ አግኝተህ ነው አካብዴ

  • @Alem.Lemአለምለማ
    @Alem.Lemአለምለማ 18 วันที่ผ่านมา +1

    በአሁኑ ሰዓት ጓደኛ ማብዛት መጥፎ ነው የሴትም ሆነ የወንድ ጓደኛ አስፈላጊ አይደለም በእውነት ያስፈራ በደንብ ቀርቦ ሌላ ነገር ያመጣሉ ባሁን ሰዓት ማንም አይታመንም አለ እግዚአብሔር በስተቀር ❤🙏

  • @Lijrich
    @Lijrich 18 วันที่ผ่านมา +7

    ግን እኛ ሸቃሎችን አትደምሩንም ይገርማል

  • @HA11tubee
    @HA11tubee 18 วันที่ผ่านมา +3

    እንደ እኔ አህሙ ፣ ናባ እና ሀዩን የሚወድ አለ…!👍🥰🥰🥰🥰
    አህሙዬ ይቅር በለው እና እንደተለመደው አብራችሁ ኑሩ እባካችሁ😢😢😢❤

  • @SeadaMuhammed-e2l
    @SeadaMuhammed-e2l 18 วันที่ผ่านมา +6

    እደምንልበል,ግራገባኝ,የዘመኑነገር,ያስፈራው,ማነው,እስኪ,እደኔ,በአላህ,ንገሩኝ🙆🙆🙆ደሞኮ,የአድት,ቆጅየሴትልእናትነኝ,ጌታየሆይ,አደራህ,ያረቢቢቢቢቢቢ🙏🙏🙏🙏

  • @Amiwelloyewa-z5x
    @Amiwelloyewa-z5x 18 วันที่ผ่านมา +6

    በርግጥ ስሜት ከሌለህ ሰው ጋር አብረህ መኖር ይከብዳል ሆኖም ግን ጥፋተኛም ነህ ምክንያቱም በጣም ተቀራርባችሁ ነበር እኛ ተዉ ሴት አታብዙ ብለናል አላህ ልቦና ይስጠን ይቅርታዋን ግን ተቀበላት ይቅርባይነት ትልቅነት ነው 🎉🎉🎉🎉

    • @Afleza
      @Afleza 18 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ቢለሸል ውዴ ግን አህሙ ጥፌተኘ ነው ፍቅር ከበድ ይመስለኘል 😢

  • @Msalat-ku1jj
    @Msalat-ku1jj 18 วันที่ผ่านมา +7

    Ka Naba Wich Wada Wichi ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Ahmu Yene wud ❤❤❤❤❤❤

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 18 วันที่ผ่านมา +9

    አህሙየ የኔ ሸጋ ወድምነት አተኮ በጣም የዋህ በጣም አስተዋይ ነህ እና የኔ ወድም በቃ ይቅርታ አድርግላት😘😘😘😘😘😘ሀያት አይዞሽ ይቅርታ ያረግልሻል ኢንሻአላህ አታልቅሽ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 18 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝውዴ ሰብ❤

    • @Hayat-d8p
      @Hayat-d8p 18 วันที่ผ่านมา

      እኔኮ ፕራክ ነው ይላሉ እያልኩ ስጠብቅ እውነት ሆኖ አረፈ እንዴ😂😂😂

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@Hayat-d8p ልጅቱ አምራለች ወላሂ እኔም አፍሪለሁ እደት ብላ ፊቱን ማየት ቻለች 🙆🙆🙆🙆🙆

    • @Hayat-d8p
      @Hayat-d8p 18 วันที่ผ่านมา

      @ያኢላሂ ጊዜው ተቀይሮ ሰሞኑን ሴቱ ፍቅር የሚባል በሽታ ጠግርሯቸዋል አላህ ይጠብቀኝ እኔንም ከአህሙ ፍቅር ይዞኛል 🙆😂😂😂😂

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 18 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Hayat-d8pየኔይቱ አዳምን ይሻላል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RahemHussen
    @RahemHussen 18 วันที่ผ่านมา +2

    Lakkii Amuuka akkasii hin jedhiinin dhifaama godhiif dhifaama namaaf gochuun maalatoo musiilimaati❤❤❤

  • @Afleza
    @Afleza 18 วันที่ผ่านมา +13

    አህሙ. ከእቅርተ የምበልጥ ነገር ዬላም እቅር በላት አች ሀዩ ከሀሙ የበለጠ ተገኘለሽ አብሽሪ ሪስቅ ምነላህ

    • @HalimaMuhmmed
      @HalimaMuhmmed 18 วันที่ผ่านมา +2

      አይዞሽ የኔቆጆ ወዶችመወደዳቸውንካወኩ አድህነውየሚሆኑት

    • @uthg7338
      @uthg7338 17 วันที่ผ่านมา

      ​@@HalimaMuhmmedበጣም

  • @omuamaryoutube4118
    @omuamaryoutube4118 18 วันที่ผ่านมา +2

    ይቺን ያመሰለች ኡቡጥ ፀገሬደ በራሷ ግዜ ክብሩዋ አጠች ምነው ኮራ ቀብራር ብለሽ ያሴት ወግ ቢኖርሽ አህሙ በራሱ መንገድ ይመጠ ነበር አዬሽ ወንድ ልጅ ወዶ ሲመጠ እንጂ ወደሺው ስትሄጂ ለሱ ተራ ነገር ነው ሴቶች አደብ ግዙ

  • @sdddkjhe9496
    @sdddkjhe9496 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሴትነት ክብር ነው ሴትነት ቁጥብነት ነው ሴትነት መሰተር ነው ሴትነት ብዙ ነገር ነው እራሳችሁን አታርክሱ ሴት እተባላችሁ አታሰድቡን ብዙ አደብ ያላት ሴት ባለችበት አለም አታሰድቡን ተሰተሩ

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 18 วันที่ผ่านมา +12

    አህለን አህሙዬ አብሽር ሁሉም ነገር ለኸይርነዉ ቆጠን በል ሴት ሚባል ነገር እራቅ አላህ ሳሊሁን ይወፍቀሀል ነባት ምንምን አትበሉ ሁሉም ነገር አላህ ሲለዉነዉ ከሶፊ ሆናቹ ስሪ እና ከኔሙቤ ጆሲ በጀማአ ስሩ

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 18 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ የዋህ አህሙዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Badawe2023
    @Badawe2023 18 วันที่ผ่านมา +6

    አህሙ ወድሜ እደዚህ ኮስተር ጀተል ስትል ነዉ ሚያምርብክ በርታልን

  • @ZedoFiker-wt1ti
    @ZedoFiker-wt1ti 18 วันที่ผ่านมา +7

    ይመችህ ያረዳ ልጅ የምን መጨማለቅ ነው ወድሜ አብሽር

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 18 วันที่ผ่านมา +3

    ይቅርታና ማማዬ ሀያ ሚባል ነገር አለ በዉስጥ ዉራት ስትቺይ በሚዲያ ያስጠላል አህሙ ደሞ ተረጋጋ ይቅርታን ተቀበል.

  • @واجه
    @واجه 17 วันที่ผ่านมา +2

    ኤሬ አህሙ ሚን አጠፋች ማፍቄር ኃጢያት ነው ይቂርታ አድርግላት pls 😢😢😢😢😢😢

  • @SikosSiloui-ud2ll
    @SikosSiloui-ud2ll 18 วันที่ผ่านมา

    አህሙ ለምን እድህ ትሆናለህ የሰዉልጅ እክ ሀሉ ተሳሳች ነው እሣደም ፈልጋ አይደለም ያመጣችዉ ይህነገው አዳደየ ይፈጠራል አህሙ በአላህ ይቅርታዋን ተቀበለት አላህ ይቅር ባይወችን ይወዳል እና

  • @TofikNurhusen-j6m
    @TofikNurhusen-j6m 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሀራም መጨረሻው መጎዳት ነው ቢሆንም ግን ትህትና በሞላው አንደበት ቢሰናበታት ጥሩ ነበር ምክንያቱም ሴት ናት በሴት ልጅ የፍቅር ጥያቄ መጦ በዛ ላይ አመናጭቆ አልፈልግሽም ማለት በጣም ይከብዳል እህት ይኖረዋል ሴት ልጅ ሊኖረው ይችላል ስሜቷን አክብሮ በትህትና በጥሩ አንደበት ቢሰናበታት ጥሩ ይሆን ነበር

  • @የንባሪማ
    @የንባሪማ 17 วันที่ผ่านมา +2

    ኢንሻኣላ አህሙን ዋንዲማችን 100 ኢናስጋባው

  • @مكيهقدير-ر1ظ
    @مكيهقدير-ر1ظ 18 วันที่ผ่านมา +1

    ዝም ያላ ነጃ ወጣ አሉ ያኘ ውድ ነቢዬ ❤❤❤❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 18 วันที่ผ่านมา +4

    ሁላችነንም ይቅር ይበለን እሕት ዋናው ተጸጽተሽ ይቅርታ ማለትሽ ነው ግን ቢሆን በጣም ይደብራል ክብራችሁን ጠብቁ እንኮን በአሁኑ ስአት ከወንድ ልጂ ሲመጣ ነው ደስ የሚለው ደግሞ በውስጥስ መጨረስ ትችሉ ነበርኮ በሚድያ ክብር ዝቅ በማድረግ ይሁን አንደየ አይደያ ስራ ብላችሁት አይደል😌😌😌

  • @FhffgFfgchg
    @FhffgFfgchg 17 วันที่ผ่านมา

    አህሙየ ለአላህብለህ ይቅርበላት

  • @DuresoGebi
    @DuresoGebi 18 วันที่ผ่านมา +3

    AHMU Qaali keenya kuni Woma Namaa mudatu ykn qunamu kanafi dhifama godhif
    Yoo Dandete TH-cam banif keenif ka dhunfa ishe Namaa dalagatu dandetu dha
    Me Namni yadda koo kana deegartani Like godha ❤❤

  • @NameLost-ll2ky
    @NameLost-ll2ky 18 วันที่ผ่านมา +2

    አህሙ ይቅር በላት ወንድም 🥰🥰🥰🥰

  • @AppsApps-e3v
    @AppsApps-e3v 17 วันที่ผ่านมา

    ኧረ አህሙ አይባልምፍቅር አደል በቃጥፋቶን አወቀች ይቅርማለት መሸነፍአይደለም ወድሜ ❤❤❤😢

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 18 วันที่ผ่านมา

    አህሙ ተጎድቷል አሁንላይ ማሰብ አይፈልግም የመጠየቂያው ሰአትም አልነበረም።ደሞ ወንድን ልጅ ወዶሽ የሱ እዲያረግሽ በስነምግባር መሳብ እጂ እደዚህ ጓገጭ ጥሩ አደለም ለሷ ብሎ እሱውስጥ የሌለውን አለ ብሎ ማስመሰል አለበት እዴ? ትላንትና አስመርጧት ነበር አልችልም አለች ዛሬ ለምን ሌላ ሀሳብ አመጣች ልጁ ስራውን ይስራበት

  • @semirahusen-l3j
    @semirahusen-l3j 18 วันที่ผ่านมา +3

    አህሙዬ የኔ የዋህ

  • @yaallahyaharib7206
    @yaallahyaharib7206 17 วันที่ผ่านมา

    ይቅርበላት ምድ ነው ሀላልን ጠየቀች እጂ ምድ ነውጥፋቶ እደ በሀራም አላለች እደውም ሀህሙ ጥፋተኛ ነህ እሥኪ አሥበው አታሳዝንህም ሥለምትወድህ ነው ሌላ አታካብድ እደውንም ተጋቡ ሠምተሀል አህሙ አህሙ ተጋቡ ደግ ነትህ ያምርባሀል ቁጡ ሥትሆን ጥሩ አይደለም ፋቅር ይዞት ነው ሚሥኪን ናት

  • @bibibintsied5409
    @bibibintsied5409 11 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ 207 ሴት ነው እንደ የሚጠይቀው አግባኝበለው እረ ታው ታው ሴቶች አታሰደብን ሚዳያውሀሉ አፍቅረሀለሁ አፍቅሪሻለሁ እሚል ነው ያረብ የአላህ መጨረሸዉን አሰምርን☝👍🌺🌺🌺

  • @SediyaRedi
    @SediyaRedi 17 วันที่ผ่านมา

    አረ ሴቶች ተከበሩ ራሳችሁን ሰትሩ እንደዚ ግልፅ አታውጡ ያዙት ራሱ ካልመጣ ቧሀለም ችግር እኮ ነው ከራሱ ይምጣ😢😢😢😢ቻሉት በቃ😮😮😮😮

  • @yaallahyaharib7206
    @yaallahyaharib7206 17 วันที่ผ่านมา

    ደግሞ እኮ ምርጥ ናት አየ ወዶች አየ አህሙ

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሁለተኛ ኮመኩ ምርጥድራማ አህሙ ማስመሰልአችልበትም ለሴልጂክብራለህ ስለዚህ ተነቅቶብሀል😂😂😂😂😂

  • @RutaGrecfamliy
    @RutaGrecfamliy 18 วันที่ผ่านมา +6

    Namni afaan koo kana dhagetani mati nafi ta.a please please

  • @Hikmaahmedin-n4y
    @Hikmaahmedin-n4y 17 วันที่ผ่านมา

    ሀዩ አብሽሪ እኔ በጣም ነው የምወድሽ አላህ የተሻለ ይሰጥሸ አብሽሪ የኔ እህት ሀዩ ወዴ

  • @LailaLaila-k9i
    @LailaLaila-k9i 17 วันที่ผ่านมา

    ስጃማር ነባ ስማጣ ነው መጀመረ ለረስሽ ክብር ይኑርሽ

  • @HawaAbdi-q3t
    @HawaAbdi-q3t 17 วันที่ผ่านมา

    በቃ ወዶች እህት እህት አትበሉ እህት እያላችሁ ፍቅር ይዞኛል እያሉ ነው

  • @lubabaluvab3339
    @lubabaluvab3339 18 วันที่ผ่านมา

    እሚገርም ስአት ላይ ደረስን ግን እኮ ሴት ጠይቆ ትዳር አድቀን ውሎ ሁለተኛ ቀን አይደግም አታሰድቡን 😮

  • @tobu4603
    @tobu4603 18 วันที่ผ่านมา

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ እረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @yaallahyaharib7206
    @yaallahyaharib7206 17 วันที่ผ่านมา

    ደግሞ እኮ ምርጥ ናት አየ ወዶች አየ አህሙ ወላሂ ሥታ ሳዝን

  • @RahamaMohammd
    @RahamaMohammd 18 วันที่ผ่านมา

    አህሙ ይቅርታዋን ተቀበላት ሠዉ ሁኑ ማይሣሣት የለም ሀዩ አይዞሽ

  • @SeadaSeada-o3p
    @SeadaSeada-o3p 17 วันที่ผ่านมา

    ሀዩ አጥፍተሻል ግን ቢሆን ሠውንና መሣሣት አይቀርም ይርቅታ አር ግላት አህሙ

  • @EthiopiaHagere-t7l
    @EthiopiaHagere-t7l 18 วันที่ผ่านมา +1

    🙄🤔በልአትጨማለቅ ሆይቅር በላት አንቺም ስሜቱን አዉጪዉየተተፋምራቅ አይዋጥም 🤗🙄🤐አህሙ ኮሚት እይ ሰዉንን ሁላቺንም በተረፈ እወዳቺሁአለሁ❤❤❤❤

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 17 วันที่ผ่านมา

    Ahemuyyyyy ❤❤❤❤❤❤yekerta adergelat eshi

  • @yawltnanyar
    @yawltnanyar 18 วันที่ผ่านมา

    የኔ ነጎስ❤❤❤❤❤❤❤ ይቅርታ በላት አሐሙየ በፍቅር ግን አደራ።

  • @Romodan-n5f
    @Romodan-n5f 18 วันที่ผ่านมา

    እስከዝይ ቁርጥ ጥሩ አይመስለኝም።
    ያላት ነገር ተናግራለሽ እና እንደዝይ ባትሆን ጥሩ ነበር።

  • @HawaEndris-o1i
    @HawaEndris-o1i 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሀዩ መልካም ልጅናት ታረቁ

  • @የሱሱናፋቂየሡሡናፋቂ
    @የሱሱናፋቂየሡሡናፋቂ 18 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር ፈልገዉትም ሳይፈልጉትም የይዛል ጥፋቷ በሚድያ መጠየቋ ክብሯን አሳጣት እህቶቼ ሚስጥር የሚባል ነገር አለ ለብር ስትሉ ክብራችሁን አትጣሉ አንተም አታካብድ ፈኪያጋር እንዴት ነበር ስትሆን የነበረዉ ፍቅር ያዘኝ ብለህ ብርቅ ባፈቀረች ማመናጨቅ ይደብራል

    • @Afleza
      @Afleza 18 วันที่ผ่านมา

      ትክክል አሀሙ ፍቅር ሞቶወል 😂

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ 18 วันที่ผ่านมา +1

    አህመድ ሴየቶች እየተጨማለቁነው አላህንምፈረተህ ቤየተሶቦችህን የወለዱእናትና አባትህን አክበረህ ትንሽም እይታቢሆን ሀራምነገረአትስራ አላህንከፈራህ አላህሀላልእረዚቅ የወፈቅሀል

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 18 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝውዴ ሰብ❤

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 18 วันที่ผ่านมา

    ምንም ያክል ብታፍቅሩ ለወንድ ልጅ የፍቅር ጥያቄ አታቅርቡ እነሱ ስያፍቅሩን ብቻ ነዉ ለኛ ቦታ ልሰጡን የምችሉት አለበለዛ ልፍት ነው ወንድም ይቅርታዋ ተቀበላት ይቅርታ የማይቀበል ሰው ከፈጣሪ የተጣላ ነው ይቅርታ ከምንም በላይ ነው ነውርም ነው