አፍሪካ ውስጥ ተአምራዊ ክስተት ተፈጠረ ሳይንቲስቶች ከሳተላይት ያዩት ነገር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 74

  • @temesgen-77
    @temesgen-77 หลายเดือนก่อน +47

    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አንተ ምን ይሳንሀል የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ነህ ፤ የሰማይና የምድር ቁልፍ ባለቤት ነህ፤ ታላቅ ክብር ታላቅ ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ስግደት ለገናናው ስምህ ይሁን አሜን

  • @tsion797
    @tsion797 หลายเดือนก่อน +10

    ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ ወገኖቼ እውነት መንገድ ህይወት ኢየሱስ ብቻ ነው ያለነው የዘመኑ እንጥፍጣፊ ላይ ነው ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ከሞት ባሻገር ላለ ህይወታችን ዋስትናችን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @tadalunagash9885
    @tadalunagash9885 หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን እግዚአብሔር ማረን ይቅር በለን መልካሙን ዘበን አምጣልን ያቺ ምስኪን ኢትዮጵያ ባርካት ጌታዬ መድኃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ የያው የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ እኔ ናተኛዋን ይቅር በለኝ ለአለም በሙሉ ሰላም ፍቅር ጥጋብዛበት

    • @yosefsaba6386
      @yosefsaba6386 หลายเดือนก่อน

      Yeqer beyehalew leje Ethiopian gn alawkatm yetu ga nech

  • @MaryamNuru-m1w
    @MaryamNuru-m1w หลายเดือนก่อน +4

    Proud to ve muslim our Prophet Muhammad S A W tell us 1440y ago tell us

    • @yosefsaba6386
      @yosefsaba6386 หลายเดือนก่อน

      Wow endet migerm neger new wow

    • @HanifuHanifu-n8r
      @HanifuHanifu-n8r 29 วันที่ผ่านมา

      Exactly
      🥰🥰🥰s a w

  • @FasilTesfaye-p6w
    @FasilTesfaye-p6w หลายเดือนก่อน +9

    ኢሳይያስ 35
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ምድረ በዳውና ደረቁ ምድር ደስ ይላቸዋል፥ በረሀውም ሐሤት ያደርጋል እንደ ጽጌ ረዳም ያብባል።
    ² እጅግ ያብባል በደስታና በዝማሬ ሐሤትን ያደርጋል፤ የሊባኖስ ክብር፥ የቀርሜሎስና የሳሮን ግርማ ይሰጠዋል፤ የእግዚአብሔርንም ክብር የአምላካችንንም ግርማ ያያሉ።

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz หลายเดือนก่อน +5

    የምጨረሻው ዘመን (የወመል ቂያም) ሲደርስ በረሀዎች የለመልማሉ ባህሮች ና ውቂያኖሶች ይደርቃሉ😢

    • @yosefsaba6386
      @yosefsaba6386 หลายเดือนก่อน

      Wow ygermal😂

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy หลายเดือนก่อน +9

    ፈጣሪ አፍሪካ ላይ አይጨክንም የአለም ልብ ነች እና እኔ የማይበት አይን ከጥበብ መጀመሪያ ከመፅሀፍ ቅዱስ ነው የምፅአት ቀን መቅረብ ምልክት ቢሆንም ግን በሌላው አለም በሙቀት ሰው ሲያልቅ እዚ በረሀ ይለመልማል ፈጣሪ ይመስገን
    -እናመሰግናለን አቤላ

    • @WaveOfWow
      @WaveOfWow หลายเดือนก่อน +1

      africa ye denkorowoch ena yemekera meder new astekakel

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 หลายเดือนก่อน +1

      ፈጣሪማ እኛን ሲመሽ ነው የስራን አታዩምደ በምድራችን ርሀቡ ስደቱ ጦርነቱ በቃ ሁሉም አፍሪካ ውስጥ😅😅😅😅

    • @Ethiofxstrategy
      @Ethiofxstrategy หลายเดือนก่อน

      @@ruhamabarkot4802 አየህ አታመሰግንም ምን ጎደለብክ ምንም ቢሆን እኮ በምድር ገነትን አጠብቅ አፍሪካ ውስጥ እኮ አየሩም ምግብ ኑው

    • @Ethiofxstrategy
      @Ethiofxstrategy หลายเดือนก่อน +1

      @@WaveOfWow ተሸወድክ ለማየት ያብቃህ መሪ ስታገኝ እንዴት እንደሜትለወጥ

    • @WaveOfWow
      @WaveOfWow หลายเดือนก่อน

      Fetari denkoron alfeterem kefeterem wey erasu denkoro new

  • @ArbaetuTube2116
    @ArbaetuTube2116 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ለንስሐ ያብቃን ።🎉❤

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. หลายเดือนก่อน +15

    እባካችሁ ትንቢተ ኢሳይያስ 35: 1-2 አንብቡ። ሳይንስ ሳይሆን መፅሐፍ ቅዱስ ስለመጨረሻው ዘመን በደንብ ይናገራል። ይህም እንደሚሆን ትንቢተ ኢሳያስ 35 ይናገራል፣ አንብቡት ።

    • @elizabethengeda5638
      @elizabethengeda5638 หลายเดือนก่อน +2

      Very true ♥️ thank you 🙏

    • @eliaskebede547
      @eliaskebede547 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @FasilTesfaye-p6w
      @FasilTesfaye-p6w หลายเดือนก่อน +3

      ኢሳይያስ 35
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ምድረ በዳውና ደረቁ ምድር ደስ ይላቸዋል፥ በረሀውም ሐሤት ያደርጋል እንደ ጽጌ ረዳም ያብባል።
      ² እጅግ ያብባል በደስታና በዝማሬ ሐሤትን ያደርጋል፤ የሊባኖስ ክብር፥ የቀርሜሎስና የሳሮን ግርማ ይሰጠዋል፤ የእግዚአብሔርንም ክብር የአምላካችንንም ግርማ ያያሉ።

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 หลายเดือนก่อน

    Tank you for very interested program fast information true news appreciate 🙏 because iam tired of politics news please don't give up Victory for ethiopian army 🙏

  • @AbasFeluAwol
    @AbasFeluAwol หลายเดือนก่อน +5

    ዋላሒ ይሄንን ራስላችን ሙሓማድ ❤ሰ❤አ❤ዋ❤ ያቂያማ ሚልክት አዱ በረሓዎች ባጎርፍ ሲሞላ ኢማኑ የቂያማ ማድራስ ነው ብሎዋ የአላህ ታምራት ነው ከላማካኝ ማፃፍ ላይ ታነግሮዋል ማየት ማማንው

  • @KhadraAbdelhkim
    @KhadraAbdelhkim หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀነላ የቂያም ቀን ምልክት

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ካለ አማዞን ይሆናል

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal หลายเดือนก่อน +2

    Everything is the hand of GOD!!

  • @AbrehamBayisa-sw8fr
    @AbrehamBayisa-sw8fr หลายเดือนก่อน +4

    ብቻ አለም ከ50 አመት በኋላ ምን እንደምትመስል አይቼ

  • @mohamedumer9276
    @mohamedumer9276 หลายเดือนก่อน

    አላሕ ምን ይሳነዋል በረሐን ወደ ለም ይቀይረዋል

  • @FafiiHabeshiwet
    @FafiiHabeshiwet หลายเดือนก่อน

    Gud new Allah yekl 😢😢😢🤲🤲❤️

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen🤲♥️🙏

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 หลายเดือนก่อน

    ምነው አቤል ማለዳ ማለዳ ስለ አገራችን መርዳ ትደጋግ መናለክ መልካምን ወሬ ❤

    • @BettyBiruu
      @BettyBiruu หลายเดือนก่อน

      ቸር ወሬ ነው እኮ 😊

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 หลายเดือนก่อน

    አቢ አህመድ : ደብረፀን : ጌታቸው ረዳ : ዘመን ካሳ , , , ስሰማ ጆሬየ ሰልቺቶ እንደዚህ ነገር አምልጦኝ ነበር :: አማርኛ እና ትግርኛ ስለምንሰማው እኮ ነው እንግሊዘኛ ቢሰማ ነበር ወደ BBC CNN Aljezira ምናምን ይሄድ ነበር 😢

  • @munanure5090
    @munanure5090 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ሙስሊሞች ይህ እንደሚፈጠረ እናውቃለል ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አሌይህ ወሰለም ነግረውናን የ እንዴ ለምን የሚል ጥያቄ ካለህ ግን ለማወቅ ቀላል ነበው

  • @EndriJemal
    @EndriJemal หลายเดือนก่อน

    ማኛዋ❤

  • @solomondemelie2063
    @solomondemelie2063 หลายเดือนก่อน +2

    እውቀት እምነት ፈጣሪነት ቤዛነት መሀሪነት ተአምር አድራጊነት ሁሉ የአንድ አምላክ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

  • @Bemnet-v9e
    @Bemnet-v9e หลายเดือนก่อน +2

    ኢሳያስ ምዕራፍ 35:1-10

  • @inparadise0
    @inparadise0 29 วันที่ผ่านมา

    Selam abel im thumbnail designer le youtube video leseraleh

  • @yaredamdie4252
    @yaredamdie4252 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ 10 Q Abela

  • @azebtefera9561
    @azebtefera9561 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @yehizbalemalmaw3400
    @yehizbalemalmaw3400 หลายเดือนก่อน

    በፍፃሜው ዘመን ከሚከሰቱ
    ምልክቶች አንዱ በረሃዎች በአበቦች ይሸፈናሉ ሰው የሚኖርባቸው ቦታዎች ምድረ በዳ ይሆናሉ የተባለው ትንቢቱ እውን ሆነ ማለት ነው

  • @Mekdessime-dt6rr
    @Mekdessime-dt6rr หลายเดือนก่อน +1

    yigermal yehem ye metsat gize mekarebun kemyasayu melketoch west andu new Mara nata geta hoy tolo na😢

  • @nagebelay3892
    @nagebelay3892 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ዐቢይ እንዳይሰማ በተከልኩት ዛፍ ነው ይለናል

  • @natnaeldesale9707
    @natnaeldesale9707 หลายเดือนก่อน

    Chaka sle neber new ahun lay keftegna ye petroleum maedn yalew malet new.

  • @mujl5424
    @mujl5424 หลายเดือนก่อน

    Alemawek new inji yihe be kuran lay yetetsafe new yemechereshaw zemen milikit new

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ ሳይንቲስቶች ደግሞ ያበዙታል እግዜአብሄር ፈቅዶ ላወርደው ዝናብ ሙቀት ምናምን እያሉ 😅😅😅😅

  • @mosshafizo8932
    @mosshafizo8932 หลายเดือนก่อน

    Wendema sayentistun tewawe yia ye kiyema meleket new

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 29 วันที่ผ่านมา

    EWNETM TAMRNA LMLAMA YEMIBEZABET ALEM LNAY NEAW SHARA BEREHA BEAFRIKA TLQ BEREHA ENDEHONE YEMTAWEQ NEAW AJEB YEMIYASBL NEAW!!!!!

  • @alemtsehaydanielalemtsehaydani
    @alemtsehaydanielalemtsehaydani หลายเดือนก่อน

    Sahara desert !

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 28 วันที่ผ่านมา

    ትንቢተ ኢሳያስ 35 :1-10 ያንብቡ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በቃሉ እንደተናገረው ነው ያደረገው ይህም ለአፍሪካ በረከት ነው ። የፈረንጆቹን የቅናት ትንታኔን አንሰማም

    • @seifukebede557
      @seifukebede557 23 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤እውነት ነው

  • @ZalalemTesgera
    @ZalalemTesgera หลายเดือนก่อน +1

    የአባይን ወንዝ ግብጽ አሻ
    ጕረው ነው

    • @rihanaekram6243
      @rihanaekram6243 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ል ይሄ የኢትዬጲያ ውሀ ነው ግብጽ ለእስራሄል የዘረገፈችላት ነው።

  • @WaveOfWow
    @WaveOfWow หลายเดือนก่อน

    Tefetron fetari adergo minor hizb 😅😅😅

  • @farisaliya6742
    @farisaliya6742 หลายเดือนก่อน

    1st😊abelo🫶