ጠንካራ እናት ናት አክብሩዋት እንጂ አትፍረዱባት subscribe,like share our channal

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • #ገራሚ 👩‍👧‍👦👩‍👧‍👦👩‍👧‍👦👩‍👧‍👦👩‍👧‍👦👍👍👍👍👍🏡🏡🏡🏡
    Join this channel to get access to perks:
    / @addishiwot.nigatu
    #አዲስህይወትንጋቱ
    #genetnigatu
    #genifamily
    #artistgenetnigatu
    #AddishiwotNigatu
    #NewdayNewlife
    #Newday
    #Newlife
    #ebs
    addishiwot nigatu youtube channal
    / @addishiwot.nigatu
    For any questions use my social media..........
    Facebook- Addishiwot nigatu
    / addishiwot.nigatu
    Tiktok- Addishiwot nigatu
    user name- addishiwotn
    Telegram- addishiwot nigatu
    user name- @addishiwot_nigatu
    Instagram- addishiwotnigatu

ความคิดเห็น • 98

  • @addishiwot.nigatu
    @addishiwot.nigatu  2 หลายเดือนก่อน +4

    th-cam.com/video/0dAgqBjiVDg/w-d-xo.htmlsi=TXs8yGpAynfRAvRO በ4ኛ ልጃችንን ተባርከናል❤❤😂😂🎉🎉🎉

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በስመአብ በጣም የሚገርም ነው ሰው የራሱን ቤት ትቶ በየሰው ቤት እየገባ ያልተገባ ነገር ይናገራል ቤተሰብ እንደሚረብሽ ነገር ከመናገር እንቆጠብ እባካችሁ ልጆቹንም እናስብ አመሰግናለሁ🎉❤

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 2 หลายเดือนก่อน +22

    ገኒ ምርጥ ሰው ነች ያሳለፈችውን ማን ያውቃል ግን ጀግና እናት ነች ልጆቿን በስርአት ያሳደገች እሷን እያየን የልጅ አስተዳደጋችን ላይ ለውጥ እያደረግን ነው ገንዬ ኑሪልን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 หลายเดือนก่อน +13

    እንደ ገነት የለም ሴት ስለ እውነት she is hero ❤ከራሳችን ሕይወት ትዳር ጋር ስናወዳድረው አቅም ያላት ጠንካራ እናት ናት ሁሉም በየራሱ ቤት የየግሉን ጉድ ደብቆ የሰውን ኑሮ አቃቂር የሚያወጡ ሃሜተኞች ናቸው ገነት ንጋቱ ገኒ በእሳት የተፈተነ ወርቅ ናት " እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰብዋ ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጣት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 2 หลายเดือนก่อน +21

    በጣም ምርጥ እህት ነሽ ተባረኪ ለህትሽ ሰለቆምሽላት አመሰገንሁሽ ተባረኪ

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 2 หลายเดือนก่อน +15

    እውነት ብለሻል ገኒ ምርጥ እናት ነች

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሰው አኮ ኣስተሳሰቡ ጠማማ ሰለሆነ ነው አንጂ አነሱ ተሳስበው አየኖሩ ነው❤❤❤❤❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 หลายเดือนก่อน +6

    ስለእውነት የተናገርሽው ሁሉ ውስጤን ነው ያረካው ገኒ እጅግ በጣም የማደንቃት የማከብራት የምወዳት ጠንካራ ጀግና ሴት ናት ይሄ አጀንዳ ያጣ ዩቲዩበርና ቲክቶከር ሁሉ የፈለገውን ቢል ትሰበራለች ብዬ ለሰከንድ አላስብም ምን አልባት ልጆቿ አይምሮ ስትል ቅር ሊላት ልትከፋ ትችላለች እንኳን እሷን ስለሷ በደንብ የሚያውቁትነም ያስከፋል ገኒዬ በርቺ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰቦችሽ ሰመኝልሽ ከልቤ ነው እህታችን ተባረኪልን።

  • @zdzd2877
    @zdzd2877 2 หลายเดือนก่อน +15

    ምንምአላልኩም።ምንምአልል❤ሥለራሴሂወትምአላቅእኳንሥለሰው።ገኒንበጣምነውእምወዳት።ጠካራእናትናት❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 หลายเดือนก่อน +10

    መልካም እና ቆንጅዬ የገኒ እህት ነሽ::🙏🏽❤️🥰

  • @astersibeyn9540
    @astersibeyn9540 2 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን በመለያየት ውስጥ ቀርቶ በትዳር ላይ ያሉ እንኳን የነሱን ያህል መከባበርና መተሳሰብ የለውም ሁሉም ያለፈ የተበላሸ ታሪክ አለው ሁሉም ያጠፉል በይቅርታ ታልፎ በደስታ እየኖሩ ነው ማንም አብረው እንዲኖሩ ይመኛል
    ትዳሩን ማስቀጠል ቢቻል ኖር ልጆቻቸው ይበቁ ነበር ማንም ለሚዲያ ወሬ እንደሚመቸው ነው የተጠቀመው ይህ ቤተሰብ ባለው ቀጥሎ ልጆቹን ጥሩ ቦታ ማድረስ አለበት መተሳሰባችሁ ፍቅራችሁ ይቀጥል

  • @meseretmnale1960
    @meseretmnale1960 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንደ ስምሽ መልካም የሆንሽ እህቴ በጣም
    አመሠግንሻለሁ።። የሚገርምሽ አብረው
    የሚኖሩ ባልና ሚስት የሌላቸው ፍቅር እ
    ነሱጋ አለ ጌታ ይባርክሽ❤❤❤❤❤

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 2 หลายเดือนก่อน +6

    ልክ ነሽ ውዴ እኔ ገኒ የስጋ ዘመዴ እስክትመስለኝ ድረስ እጅግ በጣም እወዳታለሁ ሁሌ ነው ቻናሏን እምወደው እኔ በጣም አድናቂዋ ነኝ ምክንያቱም ልጆቿን ከህፃንነት ጀምራ ምን ያህል ዋጋ እንደምትከፍል ህመሟ በግልፅ እንደሴት ይገባኛል ህይወቷን መሰዋት አድርጋ እነዚህን ውብና ጨዋ ልጆች ማሳደግ ጀግና መሆኗን ያስረዳል በቃ መከራን እንደወርቅ ነጥራ ወታለች አሁን የልጆቿን ውጤትና ፍሬ ምታይበት ጊዜው ነው

  • @azebteshome750
    @azebteshome750 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yes, sister, I agreed with you. Respect: Artist Genet

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 2 หลายเดือนก่อน +4

    Tebarki ehta Genya tenkra sate nate 🎉🎉🎉🎉

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 2 หลายเดือนก่อน +2

    You’re right Addis. I love Genny❤️. Thank you for standing up for your sister and her family! I have a big respect for you and your family.

    • @addishiwot.nigatu
      @addishiwot.nigatu  2 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you so much for your kind words!

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን። እነሱ ህይወታቸውን እየኖሩ ነው ለምን ክፉ አስተያየት መፃፍ እንደምንወድ አላውቅም እግዚአብሔር ይርዳን። ገኒ እና ጋሽ ሙሉጌታ የልጆቻችሁን አለም ያሳያችሁ።

  • @Se_lamG
    @Se_lamG 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውድ እህቴ እኔ በደንብ አመዛዛኝ ሰው ነኝ እና አያሳስብሽ ያልተገባ አስተያየት አልሰጥም እና ደግሞ ጥቂት ሰዎች ናቸው ሰው እንዲበጣበጥ የሚፈልጉ መጥፎ አስተያየት የሚሰጡት ገኒዬ የምንወዳት ጀግኒት የተማረች ትምህርቷን ለበጎ ነገር የተጠቀመች ነች ።ጎበዝ ልጆችን ያሳደገች እናት ናት።በራሳቸው የሚተማመኑ ልጆች ያሏት ናት ይኽን የማይፈልጉ ሰዎች ናቸው የሚያወሩት ስለዚህ መልስ መስጠት ራሱ አያስፈልጋትም።እንደውም ጥሩ ማሳያ ናቸው ማንም ያላደረገውን ተስማምተው ልጆቻቸውን ያሳደጉ።ለቁምነገር ለማብቃት ያብቃቸውእድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይ የኛ ነገር የራሳችንን ጉድፍ አናይ ሁልጊዜ እሰው ህይወት ውስጥ ገብተን እንኑር የምንል ፍጥረቶች ነን ፈጣሪ ሆይ ልብ እንድንገዛ እርዳን

  • @Uae050-i9t
    @Uae050-i9t 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ብለሸል ገኒ❤ በጣም ምርጥ ጀግናት ሴት ናት ብፉቺ ላአሉ ሴትውች ትሚሳልቲ ናት❤❤❤ 😢😢😢

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr 2 หลายเดือนก่อน +3

    geni and mule don't be up set, God bless you more and more

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት ትክክል ነሽ የኛ ሰው ራሱን ፍፁም አድርጎ ሌላውን ለመኮነን ይቀናዋል ገኒ እኮ በደንብ አብራርታለች negative thinker ጥሩ ምልከታ የለውም

  • @sebalx5536
    @sebalx5536 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጀግና ገኔ በርቼ ይጫጩ ልማዳችን ነው የኛ ሀገር ጥሩም ተሸራ መጥፎ መነሳቱ አይቀር በርቼ እህቴ

  • @MahoneMelkam
    @MahoneMelkam 2 หลายเดือนก่อน +3

    ህዝቡ ምን አደረገ እነሱ እራሳቸው ናቸው ሲላፉና ሲተሻሹ አዲስ ፍቅረኛ ይመስላሉ በሰነስርሀት ሀሳብ ቢሰጡ ማንም አይቃወምም

  • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
    @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 2 หลายเดือนก่อน +4

    ገኒ በጣም ጠንካራ ሴት ናት 👸👏

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 2 หลายเดือนก่อน +4

    Absolutely correct.

  • @EdelawitMekonenen
    @EdelawitMekonenen 2 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ ባልገባን ነገር እየፈተፈትን ነዉ ገኒ መልካም ሴት አባታቸዉም ምንም አልበደለም ለምን አሲድ አልተደፋፉም ነዉ ፈትፋች ።

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 2 หลายเดือนก่อน +7

    ስህተት የሰራችው በየሚድያው እየወጣች ቃለመጠየቅ ማድረጏ ነው የሚያውቃቸውም ሁሉ አስተያየት እንደሚሰጣቸው ማወቅ ነበረባቸው ከስህተታቸው ይማራሉ ብዬ አስባለሁ

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 2 หลายเดือนก่อน

    ገንዬን ማንም እናት የሆነ ሰው አይሰድባትም አርአያ ናት ለኛ ጀግና እናት ነች ማንም ለላይክና ለፎሎ ብለው የሰውን ስም ያነሳሉ እኔም አግብቼ የፈታሁ ነኝ ጀግንነቷን እመኘዋለሁ ግን ልጠነክር አልቻልኩም ስለዚህ እሷ ርእስ ልትሆን አትችልም እኔ ማርያምን በጣም ነው ምወዳት የኔ ጀግና ናት ግን እንዴት አለችው እፍፍፍፍ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተያቸው እነዚ ባለጌዎችናቸው የራስንጉድፍ ሳያጠሩ ያወራሉ ለወሬ ቦታ አትስጡ እነሱ እየኖሩ ነው ወጦቹን ተያቸው ነጣም የምወዳቸው ሱርአት ያላቸው ናቸው አሽቃባጮቹን አትስሙ አለቀ ❤❤❤❤

  • @astermequanent5648
    @astermequanent5648 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks so much you are Right 🙏🙏🙏

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 2 หลายเดือนก่อน +5

    ገነት ምንም ጥፋት አልሰራችም ግን ምንም ነገር ሚዲያ ላይ ከወጣ ስም አያጣም

  • @hamerefissha
    @hamerefissha 2 หลายเดือนก่อน +7

    በትክከል የሴት ጠንካራ ነች ስወዳት ማንኛዋም ባለትዳር ሴት እዴሁ ትዳሯን ልትበትን አትችልም ስለዚ ጓበዝ ሴት ናት

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የሷን ችግር የምታውቀው እሷ እና ፈጣሪ ብቻ ነው ሰው ብዙ ያወራል እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው አትፍረዱ

  • @marta2478
    @marta2478 2 หลายเดือนก่อน +1

    አደባባይ መድረክ ላይ አትውጭ በያት የእውነት የሱን ድክመት ነፃ ሆና ካልተናገረች ለምን ፈታችው መቀጠል የማትችል ከሆነ በሱ ለይ የሰማነውን የምግባር ብልሹነት አምነናል ወይ ለሌላ ማሥተማርያ ግልፅ ያልሆነ ወሬዋ አልጣመንም እሰቲ ሹክ በይን ይሄንን ተቃም ማን ነው ያበላሽው ደህና ነገር አውሪ ነገር ያበላሹት እነሱ ....... ........

  • @EmebetMekiria
    @EmebetMekiria 2 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴአይዞሽአትነደጂ
    ስንቶቻችነን
    አስመስለንየምንኖረዉ
    ገነትግንትክክለኔየሤትልክነት
    በጣምጠንካራ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 หลายเดือนก่อน +5

    አዲሰ ህይወት ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤አንቺንም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏🙏🙏

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 2 หลายเดือนก่อน +6

    You also have to understand some people are using the chance to attack them too, don’t forget that❤

  • @woinshetyeneneh
    @woinshetyeneneh 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሷ ጥፋት አይደለም ጠንካራ እናት ነች ግን የማዝነው በሰይፉ ፋንታሁ ነው ባለጌ የሙያው ዕውቀት የሌለው ክፍት አፍ ነው

  • @shegersheger453
    @shegersheger453 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ እናትና አባቴ ተለያይተዋል ግን የገኒን ቤተሰብ ባየው ቁጥር ምን አለበት እግዚአብሔር በልዩነት ውስጥ አንድ ቢያደርጋቸው እላለው እንደ ጠላት ነው የሚተያዩት የገኒ እና የጋሽ ሙሌ ስምምነት ያስቀናኛል እናም አዲስዬ ሰው ያልበላውን ነው የሚያከው በተለይ ሀበሻ

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FrehiwotSelam-u5o
    @FrehiwotSelam-u5o 2 หลายเดือนก่อน

    Habesha eko senebale k 99% xeru neger teto 1% gudelet yemifeleg new enesu k hayemero belay nachew sentu ayenesh lafer belo lijochun zore belo yemayaye hager 1 beselam yeminore sew sigegh medeneq neberebachew fexari ahunem tedarachewen meleso b belex b feqer yanurachew geni❤❤❤

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 2 หลายเดือนก่อน +2

    እባባካች ሁ ታወቃችሁም አልታወቃችሁም ትዳርችሁን አታስጡት ለይቱበር ጥያቂና መልስ ምንያስፈልጋል ሰይፉ የሚባለው ስውዬ እራሱ ጥያቂው ያሳፍራል ስለዚህ እባካችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ ተደበቁ ምን ያስፈልጋል ሾው ማሳየት በቃ ተው

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 2 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ቆንጆ እራሳቸው ናቸው እኮ በር የከፈቱት ለመተቸት ማንንም ማንን ሳይጎዳ አትበይ ሰምተናል እኮ የልጅ ተቆራጭ በዝቶብኛል ብሎ ፍርድቤት ሲሄድ ያን ግዜ አልፈው ለዚህ አደረሳቸው ገኒ ዩትዩብ መጥቶ ከፍ አድርጎታል እግዚያብሄር ይመስገን!!!ሙልጌታ ግን የኢትዮጵያን ተተኪ ትውልድ አምክኖ መጽሀፍ ግዙኝ ብሎ መምጣቱ በጣም ያሳዝናል!!

  • @mimimame2115
    @mimimame2115 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፉ ስጠይቅ አኮ አነሱ ይሄ የግል tarikachn ነው ብለው ዝም ቢሉ ይሄ ሁሉ ነገር አይመጣም ነበር,,

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 2 หลายเดือนก่อน +2

    በመሰረቱ ሴት ከአቅማ በላይ ካልሆነ አትፈታም መፋታት ማለት ለሴት እንደ አንድ እጅዋ እንደተቆረጠ ነው እምመስላት ችግርዋ የታወቀ ነው አይተከሄው እኮ ያስታውቃል ከሱስ አልነፃም

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 2 หลายเดือนก่อน +1

    thanks 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 2 หลายเดือนก่อน +3

    Ehete Atnadej Ehe hezb saygebaw kerto Aydelem gen yebalegew demts choho yemisemabet zemen lay slederesen new ke 100 chewa ye 1 balege demets choho ysemal ena yeteredachew bezu sew Ale Aykfash

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc 2 หลายเดือนก่อน +2

    አበሻ ሰው ሲጣላ እንጂ ሲዋደድ አይወድም 😡
    እነሱ ለልጆቻቸው ሲሉ የሚከፍሉትን መስዋት አልገባቸዉም እንጂ
    እንደነሱ ለሞሆን እኮ የባለሙያ እገዛ ያስፈልጋል ሰዉ ገና አልገባውም

  • @kuriketema2349
    @kuriketema2349 2 หลายเดือนก่อน +2

    Egna men ageban besew hiwot

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔድምፃቸውይመሳሰላል

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 2 หลายเดือนก่อน +12

    እባክሽን እህት ነኝ እቀርባለሁ የምትይ ከሆነ የግል ህይወታቸውን ሚዲያ ላይ ይዘው አይቅረቡ ምንም አስተማሪ ህይወት የላቸውም ከጀርባቸው ብዙ አስቀያሚ ታሪክ እያለ እኛ ላይ እንደሚፋቀሩ ድራማ አይስሩ ከተዋደዱ አብረው ይኑሩ አለበለዚያ እኛ ላይ አክት አያድርጉብን አርፈው ኑሮዋቸውን ይኑሩ በቃ ምከሪያቸው እኛ ፊት ድራማቸው ያቁሙ ሚዲያ ላይ አክት አያድርጉ ይሄ የእኛ ቢዝነስ አይደለም አራት ነጥብ

    • @marthaabebe3956
      @marthaabebe3956 2 หลายเดือนก่อน

      ይሄ የአንተ ስሜት ነው ከነሱ ህይወት የሚማር ሰው ስለሚናኖር አንተ የማይጠቅምህ ከሆነ አለማየት ትችላለህ ማን እያቸው ብሎ አስገደደህ እኛ ለምንወዳቸው ተውልን

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 หลายเดือนก่อน +2

    Hi. for.get. about. people. she knows. what. happened on her life.On the past people. Always. gage it's not easy 4 children.

  • @CityPhone-o1o
    @CityPhone-o1o 2 หลายเดือนก่อน +2

    👉👂🫶👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭 kojoo

  • @yodhemen1682
    @yodhemen1682 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yalfew alfawal ahun gen bitarku anchim mokri yalfw alfweal.

  • @HassabeSisay
    @HassabeSisay 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚዲያላይ እንደሚቀርቡ እርግጠኛነኝ አልኘገሩሽም

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 2 หลายเดือนก่อน +4

    እህቴ ህዝቡ ጭቅላቱ ዜሮ ሆንዋል የኛህዝብ ቅናት አለበት ስትወድቂ እጂ ስትደሰቺ አይወድም

  • @HsudndndUdudidu
    @HsudndndUdudidu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 😢

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 หลายเดือนก่อน

    Please. tell genat. strong lady. second. Addanch ababa

  • @sanitizertube9042
    @sanitizertube9042 2 หลายเดือนก่อน

    Yene ehete kebalebetu belay awake buda new yelal yagere sew
    So you don't need to explain
    Gen tell them media lay ayebezu that's all

  • @ጽክድስ
    @ጽክድስ 2 หลายเดือนก่อน +2

    የይቅርታ ልቢ ብኖራት እንድዚይ እምባው እንደ ጎርፍ እየፈሰስ እያይ አትጭክንም እግዚአብሔር አምላክ ተጸጽትን ይቅር ብለን ስንለው ግማሹ አይድለም ሓጥያታችን እጥብ አድርጎ እንደ አዲስ ሰው ነው የሚያድርገን ግማሽ ግማሽ አይድርለም ይቅርታ ይቅርት አድርጌላታልሁ ስትለው ምን ላይ ነው ይቅርታ በይ ሚድያው እምባው እየፈሰስ እንዴት አስቻላይ የበደላት ተጸጽቶ ነው እየፈሰስ ያለ

    • @meseratabey7900
      @meseratabey7900 2 หลายเดือนก่อน

      @@ጽክድስ yekerta madreg malet degame balena mist mhone becha new endi yekrta adregalet ende ehetu honalech yehe tilke neger new gen our culture balena mist ketefata metelalate, megadele new yalebate? Waynes endezi tesmamameto legochen masadeg new tiru. Esti yekerta men endhone bedenbe enoke before we judge her.

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv หลายเดือนก่อน

      of you're man you will understand it the sheet we man are very dangerous I knew I ma telling 100% the problem is with him

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 หลายเดือนก่อน

    Enesus gemenachewn lemen midea lay yezew wet sew yetazebal enji menem aychemerem gemenan adebabay mawtatu lek alneberem

  • @yayinedesta5376
    @yayinedesta5376 2 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ግን አማርኛን በአማርኛ እየተረጎምሽልን ነው ገብቶናል ልጆቻቸው በገነት ጉብዝጀግና ስለሆነች ነው ለዚህ የደረሱት እሱ ጥሏቸዋል

  • @ethiopialover123
    @ethiopialover123 2 หลายเดือนก่อน +8

    አዳነች አበቢን ትመስያለሽ ዝምድና አላችው እንዴ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 that's her sister

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኪኪኪ ዱሮስ ለህትሽ መሽፍን ንው ጉዱዋንይቺን አስመሳይ እህትሽን የሆንች ኮብራ ንች የሚያውቃት ያውቃታልይቺ አስመሳይ

  • @AsterAster-cr1pm
    @AsterAster-cr1pm 2 หลายเดือนก่อน

    ሴዉ በሰዉላይ ምን ሳያይ ዝምብለው በጭፍን በሰዉላይ በይፈርድ ጡሩ ነበር

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 หลายเดือนก่อน +1

    So who cares 🤔 im so tired and sick of it about this conversation they are separated or divorce long time what is the big deal 🤔 so annoying this 😂😂 on social media and real life is not the same

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 หลายเดือนก่อน

    What kind relationships after divorce my brother my sister my best friend 😂😂what do you mean that means that means they have open relationships ??
    Any ways as long as they are on social media every one has a right ✅️ to comment what ever they feel so hanging there with the negative 😀 and positive things

    • @meseratabey7900
      @meseratabey7900 2 หลายเดือนก่อน

      they are doing that the sake of children's. The kids need their dad and mom by doing this they makes the kids happy.

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 หลายเดือนก่อน

      ​@meseratabey7900 the kids are doing well they are growing up now they are divorce long time why is big deal about them I don't understand at all

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 2 หลายเดือนก่อน

    F ለምን ሰጣት??

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 2 หลายเดือนก่อน +2

    ገነት ባለጌ አስመሳይ የጥቅም ሰው ናት ።

  • @Ethiopiatikde
    @Ethiopiatikde 2 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂 ቂም በቀል ላይ ናት። ያሳዝናሉ ልጆቹ እሱ ገና በቁሙ ይቀዝናል ለነገሩ ቀዝኗል😅

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 2 หลายเดือนก่อน +4

      አይባልም.ባለጌ😏😏😏😏😏

    • @meseratabey7900
      @meseratabey7900 2 หลายเดือนก่อน +1

      I don't understand sele men bekel new metawerawe doing a good thing to her kids father that means revenge please if you dont have a good thing to say shut your mouth.

    • @Ethiopiatikde
      @Ethiopiatikde 2 หลายเดือนก่อน

      @meseratabey7900 አይ ዶንት ስፒክ እንግልሽ😉

  • @mimimame2115
    @mimimame2115 2 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ ስጠይቅ አኮ አነሱ ይሄ የግል tarikachn ነው ብለው ዝም ቢሉ ይሄ ሁሉ ነገር አይመጣም ነበር,,