Since 1557 Eritrea was for 300 years under colonized not only by Italians, …..Egyptian , turks, British and Ethiopia…..this is the history of Eritrean….
No fights about the past we leave that to historians. But now you can’t say give me a port & I will be independent & then give you a military base. This doesn’t work
The state department is now also ready to blunder in Ethiopia to bring the same or worst chaos in the country. They have a free ride over poor countries with no accountability.
As a journalist, if you can’t inform your audience correctly and honestly the reason why Eritreans fought for their independence, you have No business telling the simple history. Stop misinforming your audience with fake stories. In particular, looking at African countries under Italian colonial rule (Libya, Italian Somalia and Eritrea), why do you think Libya & Somalia were granted independence but Eritrea was denied?
ፋኖ እድሆነ የማንምን እገዛ አይፈልግም ድል ለጀግናው ፋኖ ሸ
Since 1557 Eritrea was for 300 years under colonized not only by Italians, …..Egyptian , turks, British and Ethiopia…..this is the history of Eritrean….
Ngerom eske nezom yedug wedi erey
ብቸኛው የሠላም ኖቤልን ሽልማት ወስዶ ሠላምን በመበጥበጥ
አንተ ማብራራ ስትሰጥ አንደኛ ነህ
ፊታ ላይ የአንተን ድምፅ ብቻ ነዉ ምፈልገዉ በግሌ የተሰማኝ ይሄ ነዉ
እረጅም ዕድሜ ይስጥልን
እኔም ነኝ
ሃይለስላሴ እኛ ትግርኛ እያለን ኣማራ ናቹ ብሎ ሰው እየገደለ የኤርትራ መሬትዋ እንጂ ህዝብዋ ኣየስፈልገንም እያለ የ ኤርትራ ህዝብ እየ ጨፈጨፈ ኣንተ ሌላ ትቀበጥራለህ እኛ ኤርትራውያን በደንብ ታሪካችን የምናቅ ህዝብ ነን
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ወያኔ ነው ፡፡ ወያኔ ኤርትራ እንድትገነጠል ሻእቢያን ባይረዳ ኖሮ ይሄኔ ሻእቢያ ታሪክ ይሆን ነበር ፡፡ ኤርትራም አትገነጠልም ነበር ፡፡ በቀይኮከብ ዘመቻ ወቅት ሻእቢያ በደርግ ተከቦ ወያኔ በቆረጣ ገብታ ሻእቢያን ባታድን ኖሮ ሻእቢያ ከምድረገጽ ጠፍቶ ነበር፡፡ ይሄን ታሪክ ደርግ መስክሯል ፡፡
Yeah ewnet new.... Eritrea be ethiopia bzu chigr dwrsobatal... Eritrea endatadg chigr yehonech bchegna hager ethiopia nat ye hulgize telat....
አይ ትህነጎች ተነቅቶባችህዋል አሁን ያለውን ፋክት መቀበል ስላለፈው ታሪክ ለተመራማሪዎች
ወደብ ስጡና እንገንጠል አያዋጣም
ትህነጎች ጭንቅላታችሁ አንደገማ ቀረ። ሰይጣን ይቀናባችኋል
መንግስቱ ሃይለማርያም እና ሃይለስላሴ በኤርትራ ያደረሰዋቸው ከፍተኛ ውድመት ኣታውቀውም ኣንዲች ገጠር ህዝብዋ በታን ክ እንደረገጡት በኣንድ ሰኣት ውስጥ ኣራትሺ እንደተረገጡ ኣይገባህም
ድሮም የጥሉ መንሰዒ ሀያላን ናቸው። አሁንም ካልተነቃባቸው ነገ ሌላ ችግር ነው።
ኢይዮጵያኖች የልጅ ኢያሱ ንግግር ብትሰሙ ኑሮ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ አንድ ይሆኑ ነበር።
ኩርፊያ የሸፈነው ፈገግታ የሚለውን መጽሐፍ ለምን አትርክም?አማጪ ከመሆን፣ወንድ ልጅ ሥራው እነደዚህ ፍተላ ሲሆን ያስጠላል።
👏👏👏
እኔ የሚገርመኝ ጣልያን 50 አመት ኤርትራ ውስጥ ሲኖር የት ነበርክ? ከዛም 11 አመት እንግሊዝ የት ከተትከው?
And they always say Ethiopia never been colonized? If Eritrea was part of Ethiopia that means Ethiopia was under the European colony for 60years
@@natanaelt8543 ንሱ እንድዩ ዝገርመና ዘሎ
Your report on this except feew sentence Hulum wshet new juntaw geztohal indea?
ኢትዮፕያ ኣንድነት ያሉት ኤርትራዊያን ኀበጣት የማይ ቆጠሩ ናቸው
ሙሉ የኤርትራ ህዝብ ኣንድነት እንደ ደገፈ
ማውራት ትልቅ ስህተት ኔው🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አሁን ኢትዮፕያ ነው ወደ ኤርትራ መምጣት ያለበት
Exactly
Mndnew emtawera sle Eritrea stawera lemn ke Turkey keza Egypt keza Italy keza England keza Ethiopia yehulu lemn teresa Mejemerya Anbb keza tterkaleh
👍🙏
ስለዚህ በእነርሱ (በኤርትራውያን) አስተሳሰብ
አንድ በጣሊያኖች መያዛችን /መያዛቸው ትክክል ነው እያሉን ነው
ሁለት ጣሊያን ኤርትራ መጥቶ የያዘው የኢትዮጵያን ድንበር ለመወስን(ገደብ ለማበጀት) እና ትክክለኛ መሆኑን የኤርትራ ምስክርነት /ዳኝነት አስፈላጊ ላለው
ሦስት የጣልያን ኤርትራ መያዝ ፍጹም ፍትሃዊትነት አስረጋጭ መሆናቸው
😂😂😂😂😂😂😂😂
ይህ ሚድያ ተብዮ ከሞላ ጎደል ይዞታው በውሸት የተሞላ ኣስልቺ ትንታኔውና ወሬው ህዝብ ለማጣላት ንው ?። ሁሌ ርእስ የሚሰጡት እዩና ግባቸው ቶሎ ይገባቹሃል።
No fights about the past we leave that to historians.
But now you can’t say give me a port & I will be independent & then give you a military base.
This doesn’t work
Tarik atabelashu .zim yshalhal yalneber,yalhone atisbek.
Keyet ameTahew yeh yewishet tarik. B’eenetu Eritrea k’Etiopia merrak ale bat. taTbo tcheKka.
Ye 80 amet sheger be 10 dekika betam tigermaleh
እባካቹ ረጅም ዓመት አይደለም እውነቱን ተርኩ ታሪክ መራራ ቢሆኑም የኢትዮጵያ በለይነት አትዋሹ አሁንም ተወው የኣቢሲና ትርክቲ ፣አንድ ነገር ብትሰብኩ ጥሩ ነበር።ኤርትራ ሃገር ነበረች አሁንም ሃገር ናት ለወደፊቱ ም ሃገር ህውና ትቀጥላለች አትጠራጠር ።🇪🇷💯🇪🇷👈🐅
Tatrikachin endeza ayidelem. Bemimtinew akirb . Ethio Ertria 1 nebern ahun new 2 yehonew melisenm 1 enhonalen
ኢትዮጵያ ለአላዊ ሀገር ናት አፋችሁን ዝጉ ኧረ አፈግጦ የወጣን የአንድ የቢሄር ቡድን ኤርትራ የኢትዮጵያ ህዝብ ነበረች እኛ እኛ አትበሉብኝ ኤርትራውያኖች እረጋ በሉ
The state department is now also ready to blunder in Ethiopia to bring the same or worst chaos in the country.
They have a free ride over poor countries with no accountability.
can you please tell the truth. always Ethiopans tells one sided history. we never been the same country.
አረ ታሪክ ኣትዘባርቁ እንኳን ኤርትራ ትግራይም ኣብሲንያ ኣልነበረችም ከሽዋ ወድያ ነው ኣቢሲንያ የነበረው
የታሪክ ልዩነታቸው ይሄ ብቻ አይደለም፡፡ የውጫሌ የሠላም ውል ተራ ቁጥር 3ም የራሱን ሚና ተጫውቷል
dream is free ante wusha.tarik endedelegko aydelem yeahaya lij
ከቅርብ ጊዜ ወድህ ኤርትራ ኤርትራ ማለት አብዝተሃል ለበጎ አልመሰለኝም ።
የዚህን ሰይጣን አምላኪ የበሻሻ ሰው አላማ ሳትይዝ አልቀረህም ።
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ወያኔ ነው ፡፡ ወያኔ ኤርትራ እንድትገነጠል ሻእቢያን ባይረዳ ኖሮ ይሄኔ ሻእቢያ ታሪክ ይሆን ነበር ፡፡ ኤርትራም አትገነጠልም ነበር ፡፡ በቀይኮከብ ዘመቻ ወቅት ሻእቢያ በደርግ ተከቦ ወያኔ በቆረጣ ገብታ ሻእቢያን ባታድን ኖሮ ሻእቢያ ከምድረገጽ ጠፍቶ ነበር፡፡ ይሄን ታሪክ ደርግ መስክሯል ፡፡
ሃሃሃሃ የሆነ ኣመዳም ኤርትራ ከድሮ ኤርትራ ነች
Betam wushet ethiopia wust tliq wshet ale fetari enkuan atferum... haileslasie le Eritrea nexanat lalemestet ye Eritrea mhurat diplomat endihum politicians be adebabay yigedl neber.... enante ethiopians gin yale Eritrea menor atchlum....?? Yenante yalhonewn lemewsed yihew hagerachun tafersalachu... ewnetn lemndin new yemtferut...?? ethiopia ye Eritrea telat nat hulem bihon ye Eritrean destana edget atfelgum.... why...????
የውሸት ታሪክ ኣታንብብ ዝምብለህ ኣትቀባጥር ኤርትራ ትግርኛ ተናጋሪ እናንተ ኣማርኛ ተናጋሪ ብምን እንገናኛለን ደሞ ኤርትራ ረጅም ግዜ ኣገር ነበረች ኣለች ኣህንም። ለምሳሌ ኤርትራ ባህር በመጽሃፍ ቁዱስ ኣለክ መቸነው ኣንድ የነበሩ ኣረ እናንተሰዎች ትንሽ ኣስቡ
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ወያኔ ነው ፡፡ ወያኔ ኤርትራ እንድትገነጠል ሻእቢያን ባይረዳ ኖሮ ይሄኔ ሻእቢያ ታሪክ ይሆን ነበር ፡፡ ኤርትራም አትገነጠልም ነበር ፡፡ በቀይኮከብ ዘመቻ ወቅት ሻእቢያ በደርግ ተከቦ ወያኔ በቆረጣ ገብታ ሻእቢያን ባታድን ኖሮ ሻእቢያ ከምድረገጽ ጠፍቶ ነበር፡፡ ይሄን ታሪክ ደርግ መስክሯል ፡፡
Min maletih new bro Eritrea ema ye Ethiopia memgst eyal ke kilil meri gar endiet tinegageralech leziawm Tigray 😂😂😂😂
ቆይ አንተ ሰውየ ወሬ እጅ መፍትሄ የለህምደ ሰለቸህኝ
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ወያኔ ነው ፡፡ ወያኔ ኤርትራ እንድትገነጠል ሻእቢያን ባይረዳ ኖሮ ይሄኔ ሻእቢያ ታሪክ ይሆን ነበር ፡፡ ኤርትራም አትገነጠልም ነበር ፡፡ በቀይኮከብ ዘመቻ ወቅት ሻእቢያ በደርግ ተከቦ ወያኔ በቆረጣ ገብታ ሻእቢያን ባታድን ኖሮ ሻእቢያ ከምድረገጽ ጠፍቶ ነበር፡፡ ይሄን ታሪክ ደርግ መስክሯል ፡፡
Deki erey lehashas aytbelulom nezom yedug
As a journalist, if you can’t inform your audience correctly and honestly the reason why Eritreans fought for their independence, you have No business telling the simple history.
Stop misinforming your audience with fake stories. In particular, looking at African countries under Italian colonial rule (Libya, Italian Somalia and Eritrea), why do you think Libya & Somalia were granted independence but Eritrea was denied?
Yehen teret hedena leligocheh negerachew le media aymetnem zebaraki
ኣንደኛ = ኣቢሲንያ ካልን ፡ ኦሮምያን ሶማሌ ብሎም ደቡብ ኢትዮን ኣያጠቃልልም የኣቢሲንያ ኢምፓየር ከሸዋ ኣያልፍም ነበር ፡፡ ሁለተኛ = ኣብዛኛውን የጣልያንን ጦር ኣሸንፎ ኤርትራ ጋር ሲደርስ ኣልፎ ያልገባው እንግሊዝ ሌላ ወረራ በምእራብ በኩል ስላደረገች ኢትዮ እንዳትፈርስ ተብሎ ኣልገፉበትም ( ኣጼ ምኒሊክ) ስለዚ ኤርትራ ኣካሉ እንዳልነበረች ያስረዳል ፡ ሌላው ያቀረብከው ምክንያት ባትናገረው ጥሩ ነበር ፡፡ ሶስተኛ = በጣልያን 50 ዓመት ፡ በእንግሊዝ 10 ዓመት ኤርትራ ስትገዛ ፡ ኣንድ ኢትዮጵያዊ ለ ኤርትራ ብሎ የተሰዋ ከነበረ እስኪ ጥቀስልኝ ? በመጭረሻ ኢትዪና ኤርትራ በመልክ በሃይማኖት ይመሳሰላሉ ትላላችሁ ፡ በየትኛው እይታ ነው ሚመሳሰሉት ? በደገኛው ወይ በሰሜን ኢትዮ በሚኖረው ኢትዮጵያዊ ኣይን ነው ፡ ከሆነ እንዴት ሰሜናዊው ብቻ ኢትዮን ሊወክል ይችላል ? ለምን ሶማላዊ ከኢትዮ ጋር ይመሳሰላል ኣይባልም ? ጋምቤላውስ ፡ ጉምዝስ ? እይታችሁ በሃይማኖት በመክ ከሆነ ፡ ከሰሜን ኢትዮጲያውያን ጋር ይመሳሰላል በሉ እንጂ ፡ ከኢትዮጵያውያን ጋርስ ኣንመሳሰልም ፡፡
ውሻ ታሪክ መበልስሽት የኛንተ ሰራ ነው😮
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ወያኔ ነው ፡፡ ወያኔ ኤርትራ እንድትገነጠል ሻእቢያን ባይረዳ ኖሮ ይሄኔ ሻእቢያ ታሪክ ይሆን ነበር ፡፡ ኤርትራም አትገነጠልም ነበር ፡፡ በቀይኮከብ ዘመቻ ወቅት ሻእቢያ በደርግ ተከቦ ወያኔ በቆረጣ ገብታ ሻእቢያን ባታድን ኖሮ ሻእቢያ ከምድረገጽ ጠፍቶ ነበር፡፡ ይሄን ታሪክ ደርግ መስክሯል ፡፡
ሁሌ ኤርትራ ኤርትራ አት በል
ምንድነው ወንድም፡ ይሀን ከ60 ኣማታት በላይ ያሰለቸን፡ የኢትዮጵያ ገዢዎች የውሸት ትርክት ይዘህ ብቅ ኣልክ ደግሞ ዛሬ።ያ የውሸት ትርክት እኮነው፡ የብዙ ኢትዮጵያና ኤርትራ ሂወትና ወድመት ያስከተለው ።እውንቱን ግን የኤረትራ ህዝብ ታሪክ ከጣልያን በፊትም ለዘመናት ኣንተ እንደምትለው ሳይሆን በጣም የተለየ ነው። ከ15 እስከ 19ተኛው ክፍለ ዘመን እንኳን ብናይ፡የኤርትራ ህብረተሰቦች በያራሳቸው የተጻፈ ህግ የሚተዳደሩና ከኣበሲንያ ገዢዊችና ወራሪ ሃይሎች ሲታገል የቆየ እንደነበር፡በታሪክ መጻህፍት ይገኛል ።
በነገራችን የኤርትራ ህዝብ በታሪኩ በስትራተጅካዊው ቀይ ባህር የተነሳ በተለያዩ ወራሪ ሃያሎች ሲሰቃይ የነበረ ህዝብ ነው፡።ለምሳሌ ከ1557-1866 በትርኮች፡ቀጥሎ 1866-1882 በግብጾች፡1889-1940 በጣልያን፡1940-1950 በእንግሊዝ፡1950-1974 በሃይለስላሴ፡1975-1991 በድርግ።
እናንተ የጅብ ዘር ኣልህ
Most of the time you talk high-level nonsense
ውሽታም ይገባዋል
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ወያኔ ነው ፡፡ ወያኔ ኤርትራ እንድትገነጠል ሻእቢያን ባይረዳ ኖሮ ይሄኔ ሻእቢያ ታሪክ ይሆን ነበር ፡፡ ኤርትራም አትገነጠልም ነበር ፡፡ በቀይኮከብ ዘመቻ ወቅት ሻእቢያ በደርግ ተከቦ ወያኔ በቆረጣ ገብታ ሻእቢያን ባታድን ኖሮ ሻእቢያ ከምድረገጽ ጠፍቶ ነበር፡፡ ይሄን ታሪክ ደርግ መስክሯል ፡፡