Ethiopian Food - ቆጮ ያለ ቡላ በእንፋሎት የበሰለ በኩኪስ ማዉጫ Steamed Kocho / cookies shapped kocho

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሼር 😍💯👍

  • @borena109
    @borena109 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😋👌👍

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ አሰራር ነው የኔ እህት እጆችሽ ይባረኩ!

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ የቆጮ አዘገጃጀት እጀሽ ይባርክ 👌👍💯 ሼር

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው እንዴት ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅች ይባረኩ❤️🙏🏼

  • @comfortcookingwithjaswin5592
    @comfortcookingwithjaswin5592 3 ปีที่แล้ว

    Wow! Loved this recipe 😋 Thanks for sharing👍
    Big thumbs up......

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 3 ปีที่แล้ว +1

    የቆጮውን ዱቄት ከየት አገኝሽ በጣም ጥሩ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 2 ปีที่แล้ว

      የቆጮ ዱቄት አይደለም የተጠቀመቺው የጥቁር ስንዴ ዱቄትና የዓጃ የኦትሜል ዱቄት ነው

  • @Solzna
    @Solzna 3 ปีที่แล้ว

    አሪፋና ቀለል ያለ አሰራር ነዉ በርቺ እናመሰግናለን 👏🏼🤤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ ላይክክክ

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ በርቺልኝ ዉዴ 😍👌😍👍🙏👍 like 👍

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ምርጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🙏🙏👌👌👍

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ! በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ። እኛም እናመሰግናለን❤🙏 ላይክ👍 በርቺልኝ እህቴ!

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ቆንጆ እማራጭ እጅ ይባርክ 🥰🥰👌👌👌

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው በርቺ

  • @kesuhabesha
    @kesuhabesha 3 ปีที่แล้ว

    Betam arif new berchi

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ቆንጆ ነው በርች 🙏🙏🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    watching❤

  • @abelfox1
    @abelfox1 3 ปีที่แล้ว

    wow Liike

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ እሞክረዋለሁ ሲያዩት ያምራል ግን ጣዕሙ እንደ ቆጮ ይሆናል ወይ ?

  • @lijabedtube7070K
    @lijabedtube7070K 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላዝ ቤት በቅንነት ማጥቻሎ😍