እየሰከረ እየመጣ ልጁን የሚደፍረው አባት መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

ความคิดเห็น • 330

  • @hanlove412
    @hanlove412 3 หลายเดือนก่อน +68

    አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ልጄን አደራ ሰው አውሬ ሆኗል 😭እንደዚህ አይነት አባት ባይፈጠርስ

  • @የፉአድእናት
    @የፉአድእናት 3 หลายเดือนก่อน +31

    ለዚህ ነው በኢስላም ሴት ልጅ ለአባቷም ለወንድማም እና ጥላ እንዳትሄድ ያስጠነቀቃል ወንዶች ለስሜታቸው እንደሚኖሩ አላህ ያውቃል ለዚህ ነው አረቦች ሴት ልጃቸውን ጥሉ አይሄዱት

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 2 หลายเดือนก่อน +3

      እርግ፣በቁረአን ደግሞ ይሄ አለዴ ምንም ስሜት ቢሆን በአላህ እሚያምን ልጁን እና እህቱን አይደፍርም ከወንድሜ ጋር ያልሆንኩ ከማን ጋር ልሄድ ነው

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 หลายเดือนก่อน

      ደሚርኝማ🎉🎉

    • @munaabdu-b5o
      @munaabdu-b5o หลายเดือนก่อน

      ትክክልነሽ

    • @Sehara-zu9lc
      @Sehara-zu9lc หลายเดือนก่อน

      ትክክል እህቴ

  • @hananlove45
    @hananlove45 3 หลายเดือนก่อน +10

    በደነዚ አይነት እርኩስ እና ባሌጌ አባቶች ምክኛት ነዉ ሌሎች ልጆች አባቶቻቸዉን እዳያምኑ እና አባቶች መጥፎ ናቸዉ ብለዉ እዲአስቡ የሚአደርጉት እና የሌሎች ለልጆቻቸዉ ብለዉ ሚሞቱ እና ምርጥ አባት የሆኑትን ስም ያጠፋሉ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ😭😭

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ እሚገርም ወላጅቻችን ክብሬ ምናምን የልጃቸው ነገር ሳይሆን የክብራቸው የፈስስ አይታፈስ እናት በተለይ ከሆነ በሀላ ገበና መሽፈን መጥፎ ነገር ከማስብ እሚሆነው ነገር ማድረግ አንድ ነገር ከሆነች ማለቃቀስ አባትየው ደሞ ልጅ አይደለችም ጨካኝ ነው እግዚአብሔር መፉራት መጥፎ ነገር ማስብ

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 3 หลายเดือนก่อน +16

    እንዲህ የምያደርገውን አባት አንድ ሁለት መቀጣጫ ሁኖ ግንባሩን በጥይት ማለት ነው

    • @dawg929
      @dawg929 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@shasheayele3783 መንግስቱ ኃ/ማሪያም ቢኖር አደባባይ ላይ ይረሽነው ነበር። እንዲህ አይነት ቆሻሻ ሰዎችን አይወድም ነበር

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 3 หลายเดือนก่อน +16

    አረ ተው አባቶቻችን እንዲ አታዋርዱብን እኛ ጉያቸውስጥ ሆነን ነው ያደግነው 😭😭😭

    • @Hel-uz9fq
      @Hel-uz9fq 3 หลายเดือนก่อน +4

      Hulum abat bayhonm miyaregum alu

    • @dawg929
      @dawg929 3 หลายเดือนก่อน

      @@Hel-uz9fq ጥቂት ናቸው ቆሻሾች

    • @masaratnuguse9790
      @masaratnuguse9790 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ine rasu ka liju yewalada abat aqalaw

    • @ጀውሳውነኝነፍጠኛፋኖነኝ
      @ጀውሳውነኝነፍጠኛፋኖነኝ 2 หลายเดือนก่อน

      አንድንድ መጣ አባት የስውቅስል😢😢😢 አንድ መልካም አባት አለ ❤❤

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 3 หลายเดือนก่อน +7

    ምንድነው እንዲህ አይነት የበሰበስ ብስብስ ሰዎች የሚያደርጉትን ነገር በድጋሚ ማሳየት: በትያትር ሳይሆን የ እንደነዚህ አይነት . የእውነት የፖሊስ ፍርድ አሳዩ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 หลายเดือนก่อน +6

    እርኩስ አረ ይሀ አባት ነው ጨካኝ አረመኔ ይሀ አባት ነው በአሁኑ ስአት ማንም ማመን አይቻልም እርኩስ አስዳጊ የበደለው ይሀ አባት ነው ድሮውም ስካራም ቤት አይስራም አለ ወላጆች ልጆቻችን መከተታተል አለብን ደሞ ድራማ ነው ተብሎ ችላ ማለት አይቻልም እግዚአብሔር የስራው ይስጠው አስመሳይ ተራውን ታየዋለህ አስመሳይ

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 3 หลายเดือนก่อน +7

    😭😭😭😭😭እየሱስ ምድነው ይሄ ዎይ ዘንድሮ አባት

  • @MuluhabtamAshagrie
    @MuluhabtamAshagrie หลายเดือนก่อน +1

    ከአሳፋሪ እና ከሳይጣን ዘመን እግዚአብሄር ይሠውረን

  • @MekedesAssefa-e9z
    @MekedesAssefa-e9z หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ ከዚህ ጉዲ ሁሉ ሰውርን ምን አይነት ውሻ ነህ

  • @Aregash-q1r
    @Aregash-q1r 3 หลายเดือนก่อน +8

    አፈረብላእንደአንተአይነትአባትመግደልነበር።

  • @TobiaTobia-ox9rq
    @TobiaTobia-ox9rq 3 หลายเดือนก่อน +5

    ልጃጁ ላይ ከፍርድ ቤት አጠገባችሁ ያለውን መጀመርያ ማየት እንድንችል አባት አያስፈልግም

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun 2 หลายเดือนก่อน +2

    አረቦችኮ ጎበዞች ናቸው ሴት ልጃቸውን ብቻቸውን ትተው አይወጡም

  • @BurtukanBetso
    @BurtukanBetso หลายเดือนก่อน

    አቢቱ እግዚአብሄር ሆይ አይነት ዘመንላይነን ካክፌዘመን አንቴ ሰውረን😢😢😢😢😢😢😢

  • @ብሩክሰይደ
    @ብሩክሰይደ 20 วันที่ผ่านมา

    ያባት ስም ባታጠፉ ጥሩነዉ የማይመስል ነገር❤🎉🎉🎉

  • @MisganaTamrte
    @MisganaTamrte 3 หลายเดือนก่อน +23

    💔💔💔💔💔💔

    • @Sehara-zu9lc
      @Sehara-zu9lc หลายเดือนก่อน +1

      ልቤ ተሰበረ🥹🥹🥹

  • @GofGk-n6y
    @GofGk-n6y 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብ ከዴዚህአይነት ውርዴት ይጠብቀን😭😭😭

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 20 วันที่ผ่านมา

    በሀገሬ የዚህ ዓይነት ቆሻሻ ነገሮች ደተለመደ ሆኗል ዓምላኬ ሀገሬን ጎብኛት ::

  • @dibootube816
    @dibootube816 3 หลายเดือนก่อน +11

    አበቱ ጌታ ሆይ ስውሪን ምን ጉድ ነው😞😞

  • @KaliRr-dw1un
    @KaliRr-dw1un 3 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ግን የሚገርመኝ እንዴዚህ አይነቱን ወራዳ ተግባር ለምን አደባባይ እንደሚያወጡት ነው

  • @dawg929
    @dawg929 3 หลายเดือนก่อน +7

    እባካቹን እንዲህ አይነት ፀያፍ ድራማ አትስሩ😨

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @ermiasestifanos2519
      @ermiasestifanos2519 3 หลายเดือนก่อน +2

      ይሄ የተደረገ ድርጊት ነው በድራማ መልክ ቀረበ እንጂ ፖሊስ በሕግ ይዞት ውሳኔ ያገኘ ጉዳይ ነው በአስተማሪነቱ ይዩት

    • @dawg929
      @dawg929 3 หลายเดือนก่อน

      @@ermiasestifanos2519 አውነተኛ ታሪክ ቢሆኑም እንዲህ አይነት ድርጊቶችን ደጋግሞ ለማህበረሰብ ማሳየት ባህሪው normalize ያደርገዋል።

  • @NasirAli-jc7cx
    @NasirAli-jc7cx 3 หลายเดือนก่อน +6

    ይሰቀል በአደባባይ መሰቀል አለበት መቀጣት አለበት ውይይይይይ

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 2 หลายเดือนก่อน

      ይሄኮ ድራማ ውሸት ነው ውዴ እውነት መሰለሽ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 หลายเดือนก่อน

    ኤሄ አበት አይዴለም አዉሬ እጂ አለህ ከደዝህ አይነት አዉሬ ከሆነዉ አበት ይጠብቃን የሚትሉ በለይክ አሰዩኝ ስዎደቹሁ ደሚሩኝ🎉🎉 25:53

  • @TesfayeAlemu-g9u
    @TesfayeAlemu-g9u 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያሳዝናል በጣም ይረብሻል

  • @زهرهمحمد-ض9خ
    @زهرهمحمد-ض9خ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድግንማርያም ሆይ ከዚህሰውሪኝ 😢😢😢

  • @Rid-o1t
    @Rid-o1t 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሳይጣንጀሮውይደፈን!!! እግዛብሔርከዚህይሰዊረን❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 หลายเดือนก่อน +2

    werada anat tebey menaynt seytan ylkefew sew new endet abat belgun medefer men aynt sebenna new

  • @SonySony-q1q
    @SonySony-q1q 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነውወይሥአይደለም

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 3 หลายเดือนก่อน +4

    መጨረሻ ዘመን😢😢

  • @tezarumekonned5419
    @tezarumekonned5419 2 หลายเดือนก่อน +2

    17 አመት ነገ ጠዋት ነው ለምን እድመ ሌክ አልሆንም?

  • @ZeinbZeinb-wt3mx
    @ZeinbZeinb-wt3mx หลายเดือนก่อน

    አምዳንድ አባት እበት ሲሆን አንዳንዶቹ ደሞ ለልጆቻቸው ብለው የሚሞቱ ምርጥ አባቶች አሉ ዘመኑ ደሞ ብዙ ጉድ እያሰማን ነው

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 2 หลายเดือนก่อน

    Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam arif nw bezi qxybti eshi mari Ethiopia Ethiopia Ethiopia

  • @DemuHodu
    @DemuHodu หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ እናት ነሽ እውነትም

    • @DemuHodu
      @DemuHodu หลายเดือนก่อน

      ይሄ አባት ቢሞት ምን አለ

  • @Afhejrh
    @Afhejrh 2 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MuheHawi-vj6qd
    @MuheHawi-vj6qd 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ቆሻሻ ነገር ነው የምታሳዩ ን ሌላ ነገር ሰርታችሁ መብላት አትችሉም እንዲህ አይነት ቆሻሻ ነገር የምታሳዩ ን አውዙቢላ

  • @JdhdHbd-ss6sk
    @JdhdHbd-ss6sk หลายเดือนก่อน

    ድራማ እየሠሩ አሳዯቸው አሁን በተግባር ማድረግ ጀመሩ😢😢😢😢😢😢

  • @ZabibaNegn-sd5fg
    @ZabibaNegn-sd5fg 3 หลายเดือนก่อน +2

    የተረገመ 😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ በጣም ይችን ቃል ምን ልያረጉት አሰቡ ስወለድ?

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድራማ ነዉ ወይስ እዉነት ኧረ የእግዝአብሔሪን ስም በከንቱ አትጥሩ አባት እኮ ከልጅ በጌታ ስም ይህ ትምህሪት አይሆንም

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 2 หลายเดือนก่อน

    ያማል😭😭😭😭💔

  • @SonySony-q1q
    @SonySony-q1q 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትሀ
    ህ😢😢😢

  • @misraabdala4647
    @misraabdala4647 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ እኔ ከሀገር ከወጣው ብላ ሌላ አለምና ሌላ አባት ተፈጥሮነው ወይስ ምንድነው አባቶችን የሚሰብር ነገር ሁሌ ሚሰራ ሀኡዙቢላሂ ምነሸይጧኑረጂም እጪጪጪጪጪ😡 አባት የቤትግረማሞገስ እንደሆነ ነው በፍቅር ተዋደን የኖረነው የሁኑ ድራማቹ ደሞ ቅጥ አጣ 🤬🤬🤬🤬🤬🤬

  • @rahama5440
    @rahama5440 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ የኔ እናት የኔ አይነት ታሪክ እኔ ልጅ የወለድኩት የ16 አመት ልጅ ሆኗ ነበር አሁን ልጅ 16 አመት ሞላት ባል አላገባም ያልኩት ልጅን ይደፍርብኛል ብየ ስለምሰጋ ነው ሲንግል ማም ነኝ ልጅነቴን ለልጅ የሰጠሁ 💔

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኡፈፈፈፈፈፈ ያአላህ አላህ ይሁንሺ የኔሰ ወንዲነው አላህ ይጠብቅልሺ የኔንም ክፎ ወንዲ ከመሆን ልጄን መልካም ልጂ ያርግልኝ

    • @rahama5440
      @rahama5440 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@dohadoha8116አሜን የኔ እህት 🙏

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሄን ሰውየ እንደት እንደምጠላው😮😅😂

  • @SausiSaudi-h7s
    @SausiSaudi-h7s 2 หลายเดือนก่อน +3

    😥😥😥💔💔💔

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 หลายเดือนก่อน

    እንድህያለ ድራማ አትስሩ ይሄ ቆሻሻ ስራነው ለታይታም በእርግጥ አሁን ያለንበተጊዜነው ያስጠላል,, አይ የመጨረሻው ዘመን😢😢😢😢😢

  • @SaidaSaida-d2n
    @SaidaSaida-d2n 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 ምንይመስላል

  • @ElsaElsa-n9r
    @ElsaElsa-n9r หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢🙆🙆🙆

  • @NdhnNsbsb
    @NdhnNsbsb 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኣቤት ፈጣር ሆይ እንኳንም ፍልም ሆነ 😢😢😢😢😢😢

  • @Tadla-j1c
    @Tadla-j1c 3 หลายเดือนก่อน

    አምላኪ መጨርሻየን አሳምርዉ

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 2 หลายเดือนก่อน

    አሳፋሪ፡አባት።ከእንደዚህ፡አይነቱ፡አሳፋሪ፡አባት፡ይሰውረን።

  • @MohamadGadafa
    @MohamadGadafa 2 หลายเดือนก่อน

    አባትዬው ግን ይሄ ነገር እንደሚፈጠር አያውቅም እንዴ ያውም በተደጋጋሚ

  • @SamsungA24-u6e
    @SamsungA24-u6e 2 หลายเดือนก่อน

    ሡበሀንአላህ😢😢😢

  • @Asnako00
    @Asnako00 2 หลายเดือนก่อน

    ከዝህ አይነቱ ፋጠር ይጠብቀን

  • @HanaTarik-eo4qe
    @HanaTarik-eo4qe 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢ebakachu enatoch balochachu besus yetatemadu kahone lijochachun batetankek tabikuwachewu please gizewu kaftowal yemir betam yasazinal😢😢😢😢😢😢😢

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun 2 หลายเดือนก่อน

    አኡዝቢላሂ ምንሸይጦን ረጅም😢😢😢

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን ይህ እየቀረበ ያለዉ አስተማሪ ነዉን? እንደዚህ ያለዉ ብልግና መቅረብ የሌለበት ነዉ፣ መጥፎ መጥፎ ድርጊቶች ለሕዝብ ባይቀርብ ይመረጣል፣

  • @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ 2 หลายเดือนก่อน

    እር ወዲያበስንቱ እንቃጠል ወገኖቼ😢አለማየት እያለ ግን አይቼ ጨርስኩት ባደባባይ አንገቱን ቢቀሉት ቆንጆነዉ ይከ ከሃዲ

  • @modinamodina4305
    @modinamodina4305 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለማመን፣ይከብዳል

  • @AmanuelEtana-lu8xq
    @AmanuelEtana-lu8xq หลายเดือนก่อน

    በጣም ሼም ከምባል እንኳ የማይቆጠር የባሴ ሼም ፤ አሁን በዕዉነት ይህ ሰዉ ከሰዉ ነዉ? ልጁን? ስሜቱስ እንዴት ያስባል? ደንግጫለዉ።

  • @GazEshetu
    @GazEshetu 2 หลายเดือนก่อน

    የራስን ጥፋት ፈጣሪ ላይ ማላከክ

  • @1birryoutube
    @1birryoutube 2 หลายเดือนก่อน

    ከፍተኛ የንግግር ስህተት ፖሊስ እየቀጠቀጠ እያሰቃየ ይመረምራል ማለት ነው?

  • @FrewtTesfay
    @FrewtTesfay 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት ጌታ ወይ

  • @ጀማልወሎየዉ
    @ጀማልወሎየዉ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስተማሪ ነዉ ሴቶቺ ተማሩ

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 3 หลายเดือนก่อน +7

    😢😢😢😢አይ የኛ ጊዜ

  • @MekdesMekdes-n2s
    @MekdesMekdes-n2s 2 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭ዎይኔ

  • @YosefTrade
    @YosefTrade 19 วันที่ผ่านมา

    ባሌጌዎች እናንቴ ናችሁ ።

  • @TafesseYefru
    @TafesseYefru 2 หลายเดือนก่อน

    እናቷ የት እየሄደች ነው

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢❤❤

  • @Hilina-b1j
    @Hilina-b1j 2 หลายเดือนก่อน

    ከነነፍሱ መቅበር ነበር ይህንን አዉሬ ቱ እሱ ብሎ አባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @سيسارسيسار
    @سيسارسيسار หลายเดือนก่อน

    በጣምያሳይናል

  • @NyNy-j4t
    @NyNy-j4t 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢

  • @SelamawitMulugeta-fu9fc
    @SelamawitMulugeta-fu9fc หลายเดือนก่อน

    Woyne yeset lij gif abat indehi miyaderg kehone manim ketikat yemikelekilachew yelem geta hoy ante irdan🙏🙏🙏🙏

  • @wondimuwoldeyohannis3222
    @wondimuwoldeyohannis3222 2 หลายเดือนก่อน

    ከተከሰተ ያለማስጨነቅ በሰከነ መንገድ ማየት ***

  • @munaabdu-b5o
    @munaabdu-b5o หลายเดือนก่อน

    ወላሂልጁንያስረገዘአባትአቃለሁ ግንየታሰረዉ15አመትብቻ እዉነተኛታሪክነዉየሚሰሩትያስተምራል

  • @GjvVhd
    @GjvVhd 2 หลายเดือนก่อน

    ሰውግን ይስቃል እውነት ኣደለም እንዴ ውይይይይ ኣውጣኝ ከሚስቱም ከልጅም 💔💔💔💔💔

  • @shaheeda5071
    @shaheeda5071 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢

  • @AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn
    @AbayneshdesalegnGeremew-cb5xn 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሴት ልጅ መከራ አይይ 😭😭😢😢

  • @TadelechiKasa
    @TadelechiKasa 3 หลายเดือนก่อน

    ፈዛዛ እና የማትረባ ናት እርግዝናዋ ሳይገፋ መፍትሄ መፈለግ ስትችል መዘጋቷ ለሱ ፍርዱ ያንሰዋል

  • @LubabaJamal
    @LubabaJamal หลายเดือนก่อน

    ኧረምንአይነትጊዜነዉ😢😢

  • @NebilaReman
    @NebilaReman 2 หลายเดือนก่อน

    የረብ የአለ እንደዝ አይነት ዉርደት ጠብቀን 😂😂😂

  • @KokobeYasin
    @KokobeYasin 2 หลายเดือนก่อน

    አኡዙቢላ ይሰዉረን ባል እዳናገባ እያረጋቺሁን ነዉ በፊልምም ቢሆን

  • @SamiraAadm
    @SamiraAadm 2 หลายเดือนก่อน

    አር ክፊ ክፉዉን አላህ ይያዝልን

  • @مريمال-ص7ر
    @مريمال-ص7ر 2 หลายเดือนก่อน

    የሰተር ሱብሀን አለህ

  • @ቅድስት-ጨ6የ
    @ቅድስት-ጨ6የ 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @whya5801
    @whya5801 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያስጠላል ይሄ ምኑ ያስተምራል ይደብራል

  • @YeselamzemWude
    @YeselamzemWude 2 หลายเดือนก่อน

    ውሸት ወይስ እውነት ከሆነ የሰይጣን ጀሮ ይደፈን? እንዲህ ያለ አባት አይፈጠር።

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 2 หลายเดือนก่อน

    ሊጁም ሲያደግመግደሉ ስለማይቀር. ህግእራሱ በሞትፍርድቢቀጣዉ የተሻለነዉ

  • @SimegnEshetu-nt4mo
    @SimegnEshetu-nt4mo 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FyffVghf
    @FyffVghf หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤አፈርብላ

  • @HayatHayat-kf1bl
    @HayatHayat-kf1bl 2 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ካለዉ እጠብቃለሁሁሁሁ😊

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion2418 2 หลายเดือนก่อน

    Films 🎥 🎞 ❤❤❤

  • @argaSetotawe
    @argaSetotawe 3 หลายเดือนก่อน

    Weygood😢😢😢

  • @TewachewAdis
    @TewachewAdis หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @ማረግ
    @ማረግ 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ጊዜ የመጨረሻው ዘበን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት አሰመሳይ ነዉ አዉሬ እንዴትነዉገን የሚታዘዝላቸዉ አዉሬዉቸ

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሰውየ እስከዛሬ ደፍሪ ነበር ዛሬ መርማሪ ሆነ

  • @MamaSyme
    @MamaSyme 28 วันที่ผ่านมา

    ውለጂና ለማደጎ ስጪው ምን ብለሽ ነው ይቅር የምትይው?አልገባኝም ገሎሻል እኮ

  • @Kedir.ismail
    @Kedir.ismail 2 หลายเดือนก่อน

    Endezi.betam.qoshasha.negerin.indeqelid.bemidiya.miyawetaw.sew.erasu.kemareg.wede.huwala.ayilum.mikinyatum.be.1000000.wist.bissela.1.Ayinorum.beand.seyitan.betenawetew.abbat.mikiniyat.sint.miliyen.abbat.beset.lijochu.Endishmaqeq.Eyyaregachu.new.