ታቦቱ ከእስራኤል እንዴት እንደመጣ ክብረ ነገስት መጽሐፍ እንዲህ ይናገራል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 87

  • @meyou-qw8fi
    @meyou-qw8fi 3 ปีที่แล้ว +1

    ህይወቴን እየሱስ ባንተ እየለወጠው ነው 2 ሰአት የሚፈጀው ቪዲዮ ግማሽ ሰአት እንኳን አይመስለኝም ፡ ጌታ ያንተን አይነት ሰው እንዳለው በሀገሬ ሳስብ ከቃላት በላይ ደስ ይለኛል ዘርህ ይባረክ ወንድሜ አሁንም ብሩክ ነው

  • @ישראלירושלים-ב5ע
    @ישראלירושלים-ב5ע 5 ปีที่แล้ว +8

    የ እስራኤል አምላክ ይባርክህ እሱ ነው እውነተኛ አምላክ , በጣም ግልፅ እና የ እውነት ትምህርት ነው መቀላመድ የለለበት

    • @kianzechariah9181
      @kianzechariah9181 3 ปีที่แล้ว

      i know im asking randomly but does any of you know a method to log back into an instagram account..?
      I was dumb lost the password. I appreciate any assistance you can give me

  • @nasiasolomon1005
    @nasiasolomon1005 2 ปีที่แล้ว

    GBU ermiye egziabher amlak ybarkh🙏🙏

  • @silversilver5396
    @silversilver5396 5 ปีที่แล้ว

    This is the best thing I ever heard,I have been believing the wrong thing!Thank you very much.God bless you !

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 5 ปีที่แล้ว +9

    አረ በጣም የሚገርም ነው ለሂወት በማይሆን ተረተረት ወገኖቻችንን ወደ ጨለማ ለሚነዱ ጌታ ማስተዋል ይስጥ። ያም ሆነ ይህ አሁን አዲስ ኪዳን ነው ወደ እግዚአብሄር መንግስት የመግቢያ መንገድ ልጁ እየሱስ ብቻ ነው። በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው።

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 5 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek bebezu !

  • @eshetuhilaselassie2943
    @eshetuhilaselassie2943 5 ปีที่แล้ว

    ኢርሚ ጌታ ይባርክህ እንዲህ ያለ በእውቀት ላይ የተመሰረተ መልስ በጣም ያስፈልገናል ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባክስ

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 5 ปีที่แล้ว +5

    ጀግና ነህ ።ይኸንን መደዴ ሁላ ችላ በለው።ሓቁን ሁሉ ታወጣለህ።

  • @esteryuhuna3200
    @esteryuhuna3200 5 ปีที่แล้ว +1

    bless you armi geata kezih belay sega yibzalih

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 5 ปีที่แล้ว +2

    ኤርሚ ተባረክ እውነት ይገርማል

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 3 ปีที่แล้ว

    Anwekem erme

  • @ישראלירושלים-ב5ע
    @ישראלירושלים-ב5ע 5 ปีที่แล้ว +6

    የ ኢትዮጵያውያ ህዝብ በጣም አሳዘነኝ , ሁሉን ነገር አሜን ብሎ በመቀበሉ መጠየቅ እና መመርመር በጣም አስፈላጊ ነው

  • @user-be8sz6tx3g
    @user-be8sz6tx3g 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ, በጣም በትክክል ነው ያስረዳኸው, በልጁ እንዲያውም ህዝቡ ተሰቃይቶው ነበር ምኒልክ አባቱን ስለሚመስል መቀመጥ መነሳቱ በጣም ተቸግረው ነበር
    ወይኔን በውጏ ደበለቁት ይህም ወሬ የተደበላለቀ ነው። ታቦቱ ወደ ቤቱ ፅዮነ ካልተመለሰ ኢትዮጵያ ካለ ማለት ነው ኢትዮጵያ በየትኛውም ዘመን ሰላምና በረከትን አታገኝም።

  • @Behayluwa-M
    @Behayluwa-M 5 ปีที่แล้ว

    Egtheabher abzito yibarikih wendime le Ewnet slekomik.

    • @kebebewake4143
      @kebebewake4143 5 ปีที่แล้ว

      Wendeme Ermias thank u so much
      I learn a lot from you keep it good job

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu8230 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ስለአንተ ቃል የለኝም ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ በብዙ!

  • @martaamde3321
    @martaamde3321 2 ปีที่แล้ว

    ወንጌላዊ ኤርምያስ፣ በዩትዩብ በየጊዜው ስለምታቀርብልን አስፈላጊ ትምህርቶች ከልቤ አመሰግንሃለሁ። በተለይ ደግሞ የኦሮቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ትምህርት ካንተ በጣም ብዙ ተምሬያለሁ። አንዳንዶቹ ቪድዮዎችህማ፣ በርካታ አዳዲስ ትምህርት ስለማገኝበት፣ ደጋግሜ ነው የማደምጣቸው። የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀትህ ሰፊ በመሆኑ፣ በሁለቱም ቤቶች መንፈሳዊ ሥልጠና ያለህ በመሆኑ፣ የምትለው ሁሉ መሬት ላይ የሚወድቅ የለበትም። ዕውቀቱ ኖሮህም የማስተማር ችሎታውም በጣም ስላለህ ለኛ መልካም ሆኖልናል። በዚያ ላይ የቤቱ ቅንዓት courageous ስላደረገህ፣ ማንንም ሳትፈራ ሐቁን ስለምትናገር ጠባይም ታስተምራለህ። ልዩነትን ሳታጣጥል ሁለቱንም ቤቶች በአክብሮት ይዘህ፣ የእግዚአብሄርን አመለካከት እንድንይዝ ስለምታደርግ ብዙ ረድቶኛል። አገልጋይ እንዳንተ በሁሉ ነገር የሞላለት ሆኖ ሲቀርብ እንዴት ያኮራል። tuition free የሆነ ጥርት ያለ ትምህርት በየቤታችን አለንበት ድረስ ስለምታቀርብልን እግዚአብሄር ይባርክህ። በርታ። ተቃዋሚ አይቀርምና እንቅፋት ሲገጥምህ እንኳን፣ ባንተ ትምህርት የሚረዳውን እያሰብህ ተጽናና። በርታ። እግዚእብሄር አገልግሎትህን ያብዛው፣ ይባርከው፣ በየክልሉ፣ በየገጠሩ፣ በየቤቱ ያዳርሰው።

  • @ameleworkfekadu3777
    @ameleworkfekadu3777 5 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ወዳጀኔህ ሙሉ ቃል አለው እውነትም አለው አዋቂ ሰው ነው የሚገርም ሰውነው ተቀበለው በበኩሌ ተቀብየዋለሁ ጌታ ይባርከው

  • @sunnyabebe6020
    @sunnyabebe6020 5 ปีที่แล้ว +3

    በትክክል በጊዜውም ባለጊዜውም ስበክ ተባረክ በብዙ

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 5 ปีที่แล้ว

    God bless you!!!

  • @መኖሪያዬነህጌታ
    @መኖሪያዬነህጌታ 4 ปีที่แล้ว

    GETAA antenn selasenesaln..................egziyabeger yemasgen...............tebarek........le ewnat enmotalan........

  • @danasegamo2843
    @danasegamo2843 5 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ኤርምያስ አንተ ከእወነት ጋር መሆንክህን የምትጠቅሳቸዉ የእግዘብሔር ቃል ምስክር ነዉ።ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሁልጊዜ ከአንተ ጋር ነዉና በርታ እላለሁ

  • @ashemanall
    @ashemanall 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያውያን ፅላት መስረቅ የጀመሩት የዛኔ ነው ማለት ነው !!!!!!

  • @eyerusalembogale6813
    @eyerusalembogale6813 5 ปีที่แล้ว

    Yesemale!!!

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ። ይህ እዉነት ከቢዙ የኦርቶዶክስ የእምነት ትብታብ የዋህዉን ህበረተሰብ /ምዕመን የሚያድነዉ።

  • @bisiabr9370
    @bisiabr9370 5 ปีที่แล้ว

    Ermi zemenh hulu sle ewnet endanger EGZIABIHR yrdah abzto ybarkh kufu aynkah wendm

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ ኤርሚ

  • @elsabekele2100
    @elsabekele2100 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ወንድሜኤርሚያስ በዚዘመንእውነቱን የእግዚአብሔርን ቃል እንድማር ስላስነሳህ ጌታንአመሰግናለው በሰማነውቃል መኖር ይሁንልኚ አሜን፡

  • @shettaethiopia2382
    @shettaethiopia2382 5 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ በጣም

  • @sunnyabebe6020
    @sunnyabebe6020 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ይብዛልህ ወንጌላዊ ኤርምያስ

  • @lattubedasa7821
    @lattubedasa7821 5 ปีที่แล้ว

    Sirqot

  • @martha9988
    @martha9988 4 ปีที่แล้ว

    Can you please send/Email me the book , I want to read it so bad, Thank you in advance

  • @eyobtekalign4161
    @eyobtekalign4161 5 ปีที่แล้ว

    express the truth with love.Thank you my brother .Go a head peoples say what something make you aggressive. Those who hide the truth ,will be asked by our God. All Orthodox books are man made,it is not holds the truth.Say the to stop Joking . It is life please.

  • @ישראלירושלים-ב5ע
    @ישראלירושלים-ב5ע 5 ปีที่แล้ว

    የሜልኬ ፄደቅን ክህነት ለ አብርሀም እግዚአብሔር አሳልፎ ሰጦታል ልክ የይሳውን ብኩርና ለያቆብ እንደተሰጠው

    • @eyerusalembogale6813
      @eyerusalembogale6813 5 ปีที่แล้ว

      What do you mean please explain it

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 ปีที่แล้ว

      አልገባኝም

    • @ישראלירושלים-ב5ע
      @ישראלירושלים-ב5ע 5 ปีที่แล้ว

      ሜልኬ ፄዴቅ (מלכי צדק ) የሚባል የ እግዚአብሔር ካህን ነበር በ አብርሀም ዘመን ጊዜ የዚህን ሰው የክህነት ማእረግ እግዚአብሔር አሳልፎ ለ አብርሀም ሰጠ ከዛም ወዲህ ክህነት ለ እስራኤል ልጆች ብቻ ነው , ለ ሌዊ ነገድ

    • @ישראלירושלים-ב5ע
      @ישראלירושלים-ב5ע 5 ปีที่แล้ว

      በ አብርሀም ዘመን ጊዜ ማልኬ ፄዴቅ የሚባል የ እግዚአብሔር ካህን ነበረ , የ ዚህን ሰው የካህን ማእረግ እግዚአብሔር አሳልፎ ለ አብርሀም ሰጠው , ከዛን ጊዜ ጀምሮ ክህነት ለ አብርሀም ዘር ነው ወይም ለ ያቆብ ቤት ከ 12 ቱ ነገዶች ለሌዊ ነገድ ነው , እግዚአብሔር የሰጠው ክህነትን ለሌዊ ነገድ ብቻ ነው የ እግዚአብሔር ታቦትንም መንካት የሚችሉት የዚህ ነገድ ዘር ብቻ ነው

    • @eyerusalembogale6813
      @eyerusalembogale6813 5 ปีที่แล้ว

      @@ישראלירושלים-ב5ע What About IN The NEW Testament?

  • @sunnyabebe6020
    @sunnyabebe6020 5 ปีที่แล้ว +5

    ጀግና ነህ የክርስቶስ ወታደር ቀጥል

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
    @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 ปีที่แล้ว +1

    ልጄ ባሌ ማሚ የኔ ናት ሲለው ኖ ማሚ የኔ ብቻ ናት ይላል እኔ ደግሞ ባሌን አባባ የኔ ነው ስለው ኖ ማሚ አባባ የኔ ነው ይላል በቃ ሁሉ ነገር ልጄ የእርሱ ነው ህፃን ስለሆነ አሁንም ኢትዮጵያውያን ሁሉ ነገር የኛ ነው ማለት እንወዳለን እኔ ግን ስረዳው የሀገሬ ሠው ሁሌ ወተት የሚጋት ህፃን ነው ኤርሚ ይሄን መፅሐፍ አብቤውም አላውቅም እስከነ መፈጠሩም አላውቀውም ከየት ማግኘት እችላለው እስኪ ከቻልክ መልስልኝ

  • @todayethiopiaeftube3920
    @todayethiopiaeftube3920 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ማሥተዋሉን ይሥጠን! ያውም በ1994 ዓ.ም ተተርጉሞ! ከባድ ነው ይሄንንም ተበረዘ...
    በአሁኑ ጊዜ መጠንቀቅ ነው! ሠዉ እራሡ ይፅፋል እራሡ ያነባል :: እ.ር ሠውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተፀፀተ :ዘፍ.6፥6
    ከሷ ወዲህ ያለው እምነት እራሡ ልክ እይደለም እየተባለ..
    ኢትዮጵያ እጆችዋ ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች . መዝ.ዳ.....
    በመጨረሻ ዘመን...........

  • @almaztamirat9797
    @almaztamirat9797 5 ปีที่แล้ว +1

    Kkkk wow , libae dakema be wushet era egzhabher yibarkhe

  • @mesertwake9009
    @mesertwake9009 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ እሚገርም መልእክት ነው እናም ኢትዮጵያ ታቦቱን ሰርቃ ነው ያመጣችው ሌብነት እግዚአብሔር አይፈቅድም እባካችሁ ከእዚህ ተረት ተረት ውጡ እውነተኛውን የእግዚአብሔር ቃል ለህዝቡ አስተመሩ መዳን በእየሱስ ብቻ እና ብቻ ነው ኪዳነ ምህረት እየሱሴ ነው ከጨለማ ወደ ብርሃን ውጡ ኤርሚዬ ተባረክ የእግዚአብሔር ምህረት ይብዛልን 🙏🙏🙏🙏

    • @samuelgebresilassie2895
      @samuelgebresilassie2895 5 ปีที่แล้ว +1

      ኤርያስ ለምን እራሱን ወዳጄነን ጋብዘ አታወራዉም

    • @lovegrace1303
      @lovegrace1303 5 ปีที่แล้ว

      @@samuelgebresilassie2895 የኔም ምኝዎት ነበር

    • @tesfalemmarmacha6351
      @tesfalemmarmacha6351 4 ปีที่แล้ว

      @@lovegrace1303 ኤርም ስጠራቸው ፈርተው ነው

  • @joel-gj1np
    @joel-gj1np 5 ปีที่แล้ว

    Ewentena sebake kehoneke esete me esprowe gare online eneyeke teretereteke hezebu yesemawe

  • @ኢየሱስሰላመሆነልኝ
    @ኢየሱስሰላመሆነልኝ 5 ปีที่แล้ว

    selam erim

  • @melkambeyene6626
    @melkambeyene6626 5 ปีที่แล้ว +1

    On Amos 9:7 from Matthew Henry commentary: Of the relation wherein he stood
    to it: Are you not as children
    of Ethiopians unto me, O children of Israel? A sad change! Children of Israel become as children of the Ethiopians! They were so in themselves; that was their
    sin. It is a thing to be greatly lamented that the children
    of Israel often become as children of the Ethiopians;
    this children of godly parents degenerate, and become the reverse of those that went before them. Those that were well-educated, and trained up in the knowledge and fear of God, and set out well, and promised fair, throw off their profession and become as bad as the worst. How has the gold become dim! They were so in God's account, and that was their punishment. He valued them no more, though they were children of Israel, than if they had been children of the Ethiopians. We read of one in the title of Psalms 7:1-17 that was Cush (an Ethiopian, as some understand it) and yet a Benjamite. Those that by birth and profession are children of Israel, if they degenerate, and become wicked and vile, are to God no more than children of the Ethiopians. This is an intimation of the rejection
    of the unbelieving Jews in the days of the Messiah; because they embraced not the doctrine of Christ, the kingdom of God was
    taken from them, they
    were unchurched, and cast
    out of covenant, became as children of the Ethiopians,
    and are so to this day. And it
    is true of those that are called Christians, but do not live up to their name and profession, that rest in the form of piety, but live under the power of reigning iniquity, that they
    are to God as children of
    the Ethiopians; he rejects them, and their services.
    See how light he makes of
    the favours he had conferred upon them; they thought he would not, he could not, cast them off, and put them upon
    a level with other nations, because He had done that for them which He had not done for other nations, whereby they thought He was bound
    to them, so as never to leave them.

    • @melkambeyene6626
      @melkambeyene6626 5 ปีที่แล้ว

      The comment is talking against Ethiopia

  • @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
    @የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 5 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገርመኝ በየጊዜው አዳዲስ ተረቶችን መፃፋቸውና ምን ያክል
    የእ/ርን ቃል እንደሚጋፉና እንደሚቃወሙ ያሳያል ህዝባችን ያሳዝናል በተለይ ማንበብ የማይችለውን እያሳቱና ወደ ጥፋት እየነዱ ነውና ።
    ነገስታቶቻቸው ስልጣናቸውን ለማራዘም ያላፃፉት ያላስባሉት ያላስነገሩት የክፋት መልክት የለም ጌታ ያፍርሰው።
    እየሱስን ማንገስ ሲገባቸው የሌለ ታቦት ይዞ መከራከር ምን ይባል ።
    ደግሞ ታቦቱ የባቢሎን ንጉስ እንዳወደመና እቃዎችን ያጋዘ እንደሆነ ተፅፎልናል ሌላው ታቦት እንደእኛ አገር በአንድ ሰው ጭንቅላት የሙሸከሙት አይደለም ደግሞ ሌዋውያን ብቻ ነው ካህናቱን እንዲያገለግሉት ያዘዘው ። ታዲያ የኛዌች በምን ሂሳብ ነው የሚሸከሙት ቢኖር እንኩዋን የለም እንጂ እውነተኛው ቡኖር ተሸካሚዎቹም ህዝቡም ባለቀ ነበር ምክንያቱም እንደ ስርአቱ አይደለምና ተረት ተረት ይገርማል

    • @tesfalemmarmacha6351
      @tesfalemmarmacha6351 5 ปีที่แล้ว

      የምታገዝ ከሆነ በእግዚአብሔር ቃል አግዘው

  • @eletetefera1628
    @eletetefera1628 5 ปีที่แล้ว

    Ahun tabotu meret edwatuchwe new yalwe wyse babilon

  • @senaitsenait1312
    @senaitsenait1312 5 ปีที่แล้ว +1

    ይሔ መፀሀፈ ነገስት የሚባለው እኮ የጥንቆላ መፀሐፍ ነው ቄሶቹ ሲጠነቁሉ ኮከብ እየቆጠሩ የማጠነቁሉበት ነው መፀሀፈ ነገስት የሚባለው።

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 5 ปีที่แล้ว

    ኤርሚዬ ሰላም ላንተ ይሁን የኔ ወድም 🙋🙋🙋🤩🤩🤩

  • @taddileshyoumno1921
    @taddileshyoumno1921 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክኤርሚ

  • @memiytadse6714
    @memiytadse6714 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ኤርሚ እንዴት ነህ

  • @esteryuhuna3200
    @esteryuhuna3200 5 ปีที่แล้ว +1

    kenber new ehea yasazinal😂😂😂😂😂😂😂 hizbea be eyesus sim nesa yiwita

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    ተኩላ

  • @ישראלירושלים-ב5ע
    @ישראלירושלים-ב5ע 5 ปีที่แล้ว

    ግልፅ ነው

  • @mengistuamare19
    @mengistuamare19 5 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ራሠሰህን እወቅ

  • @tigstseboka6465
    @tigstseboka6465 5 ปีที่แล้ว +1

    ጋዛ ኬኛ 😂😂😂😂😂😂 እረ በሳቅ

  • @leahdesta9018
    @leahdesta9018 5 ปีที่แล้ว

    አላውቀውም

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 5 ปีที่แล้ว +1

    Ahun degmo yehe sisemu negsti azeb ethiopiawi aydelechm lilu new wey ethiopiawian kkkkkk.

  • @ישראלירושלים-ב5ע
    @ישראלירושלים-ב5ע 5 ปีที่แล้ว

    ርሃብአም የንጉስ ሰለሞን ልጅ ነው , የርብአም ደሞ የናባት ልጅ ነው ሁለቱም ንጉሶች ነበሩ

  • @samim7373
    @samim7373 5 ปีที่แล้ว

    🤷‍♂️የጼንጤ እምነት በመፅሐፍ ሲመዘን🤷‍♂️
    1ኛ🤷‍♂️- መፅሐፍ ቅድስ: አንድም ቦታ መፅሐፍ ቅድስ (66)ነው አይልም 📖 ::🤷‍♂️ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡን?🤷‍♂️
    2ኛ🤷‍♂️👉📖 መፅሐፍ ቅድስ አንድም ቦት እየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርገ ተቀበል አይልም ::🤷‍♂️ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡን?🤷‍♂️
    3ኛ🤷‍♂️-መፅሐፍ ቅድስ: አንድም ቦታ እምነት (ብቻ) ያድናል አይልም📖:: 🤷‍♂️ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡን?🤷‍♂️
    4ኛ🤷‍♂️👉📖መፅሐፍ ቅድስ: እንድም ቦታ ለይ ስው በእምነቱ (ብቻ)ነው የሚፈረደበት አይልም:: 🤷‍♂️ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡን?🤷‍♂️
    5ኛ🤷‍♂️👉📖 መፅሐፍ ቅድስ: እንድም ቦታ ላይ ሀይማናት አያድንም አይልም:: ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡን?? ካላዳነስ እየሱስ 12 ሐዋርያት መርጦ ያደራጀው የፖለቲካ ድርጅት ነው?🤷‍♂️
    6ኛ🤷‍♂️👉📖መፅሐፍ ቅድስ: በልሳን የሚናገር ቢኖር ሁለት ወይም ቢበዛ ሦስት ሆነው በተራቸው ይናገሩ አንዱም ይተርጉም ይላል:: 🤷‍♂️ያለተራ ይናገሩ ወይንም ያላስተርጎሚ ይናገሩ አይልም:: ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡን?
    7ኛ 🤷‍♂️👉📖መፅሐፍ ቅድስ: ልሳን የሚንገረውን የሚተረጉም ባይኖር ግን በማኅበር መካከል ዝም ይበልና ለራሱና ለእግዚአብሔር ይናገር ነው የሚለው:: 🤷‍♂️ዝም ይበልና እንጂ እየለፈለፈ አይልም::🤷‍♂️ካለ ጥቅስ ስጡን?
    8ኛ🤷‍♂️👉📖መፅሐፍ ቅድስ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ የተሞላ ስው እራሱን መቆጣጠር ያልቻለው የቱ ግር ነው:: 🤷‍♂️ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡን🤷‍♂️ የለም ካለ ጥቅስ ስጡን?
    9ኛ🤷‍♂️👉📖መፅሐፍ ቅድስ ውስጥ እስኪ የቱ ጋር ንው ስው በምንፈስ ቅዱስ ሲሞላ የተንደፋደፍው?🤷‍♂️ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡን?🤷‍♂️
    10ኛ🤷‍♂️👉📖መፅሐፍ ቅድስ: ለሕዝብም
    እንድንሰብክና በሕያዋንና (በሙታን ሊፈርድ)በእግዚአብሔር የተወሰነ እርሱ እንደ ሆነ እንመሰክር ዘንድ አዘዘን እንጂ:: 🤷‍♂️አማላጅ ብላቹ መስክሩ ብሎ የዘዘው የቱ ጋር ነው? እሱኬ ጥቅስ ስጡን?🤷‍♂️
    11ኛ 🤷‍♂️👉📖መፅሐፍ ቅድስ: አንድም ቦታ ለይ መላእክቶች አያማልድም አይልም:: 🤷‍♂️እስኪ የቱ ጋር ነው መልአክቶች አያማልድም የሚልው? ጥቅስ ስጡና?🤷‍♂️
    12ኛ🤷‍♂️👉📖መፅሐፍ ቅድስ አንድም ቦታ ህፃን ልጅን እንዳታጠምቁ አይልም:: 🤷‍♂️ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡን?🤷‍♂️
    13ኛ🤷‍♂️👉📖ምፅሐፍ ቅድስ: አንድም ቦታ መልአክት በተመሳሳይ ስዓት ክአንድ ቦታ በላይ ማገልግል አይችሎም አይልም::🤷‍♂️ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡና? 🤷‍♂️ እንኳን መልአክት የኛ አይን በተመሳሳይ ስዓት ከአንድ ነገር በላይ ያያል እንኳን መልአክት your WIFI or TV በተመሳሳይ ስአት ከአንድ ስው በላይ ያገለግላሎ👍
    !14ኛ🤷‍♂️👉📖መፅሐፍ ቅድስ : አንድም ቦታ የካናንን ህግ ( Canon law) አልደነግግም:: 🤷‍♂️የቱ ጋር ነው ይCanon law የደነገገው? ጥቅስ ስጡና?🤷‍♂️ canon low የስው ህግ ነው!
    15ኛ🤷‍♂️👉📖እየሱስ እኔ መንግድ ነኝ እንጂ እኔ አማላጅ ነኝ እልለም:: 👉ካለ ጥቅስ ስጡን?🤷‍♂️
    16ኛ🤷‍♂️👉📖እየሱስ እኔ እውነት ነኝ እንጂ አማላጅ ነኝ አላለም:: 🤷‍♂️ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡን?👉🤷‍♂️
    17ኛ🤷‍♂️👉📖እየሱሰ እኔ ህይወት ነኝ እንጄ አማላጅ ነኝ አላለም:: 🤷‍♂️ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡን?🤷‍♂️
    18ኛ🤷‍♂️👉📖መፅሐፍ ቅድስ ውስጥ በእየሱስ ካመኑት ውስጥ የቱ አማኝ ነው እየሱስን አማልደኝ ብሉ የለመን?🤷‍♂️ካለ ጥቅስ ስጡን?🤷‍♂️
    19ኛ🤷‍♂️👉📖መፅሐፍ ቅድስ ማንንም አባት አትበሉ ከወለዳቹ አባት በስተቀር አይልም ካለ እስኪ ጥቅስ ስጡን??🤷‍♂️
    20ኛ🤷‍♂️📖👉በዪሐንስ ራእይ በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ላይ የጨመር ወይም የቀነስ እንጂ በዚህ በ66ቱ መፅሐፍ ላይ አይልም::🤷‍♂️ ካለ ማስረጃ ጥቅስ ስጡን??🤷‍♂️
    21ኛ🤷‍♂️👉📖መፅሐፍ እየሱስም ከሞት ከተነሳ በህዎላ ለ500 ለሚሆኑ ወንድምች ታየ ይላል: በየትኞው የስው ተፈጥ ህግ ነው ማርያም 500 ልጆች የወልደቹ? 🤷‍♂️ካለ ጥቅስ ስጡን ሰጡን?🤷‍♂️
    22ኛ🤷‍♂️👉📖መፅሐፍ ሁሉም ሀጥያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔር ክብርም ጎድሏቸዋል እንጂ 🤷‍♂️ሁሉም ሀጥያት ((ወርሰዋል)) የእግዚአብሔርም ክበርም ጎድሏችዋል እይልም:: ካለ 🤷‍♂️ጥቅስ ስጡን? 🤷‍♂️
    23ኛ🤷‍♂️👉📖ዬሐንስ 4:40-42 የስማርያ ሰዎችም ወደ እርሱ በመጡ ጊዜ በእነርሱ ዘንድ እንዲኖር ለመኑት፤ በዚያም ሁለት ቀን ያህል ኖረ።ስለ ቃሉ ከፊተኞች ይልቅ ብዙ ሰዎች ((አመኑ፤ ))42 ሴቲቱንም። አሁን የምናም ስለ ቃልሽ አይደለም፥ እኛ ራሳችን ሰምተነዋልና፤ እርሱም በእውነት ክርስቶስ ((የዓለም መድኃኒት)) እንደ ሆነ እናውቃለን ይሉአት ነበር። እንንጂ 🤷‍♂️የግል መዳኒት ወይም አዳኝ አላሉም🤷‍♂️
    24ኛ🤷‍♂️👉📖ለኢትዪፅያዊወ ጃንደረባም ፊልጶስም (እንደ ግል አዳኝ አርገህ)ብትቀበል ትድናልህ አላለውም:: 🤷‍♂️ ካለው ጥቅስ ስጡን🤷‍♂️?
    25ኛ🤷‍♂️👉📖ጃንደረባውም ሲያምን እንደ ግሌ አዳኝ አድርጌ ተቀብይለው አላለም::🤷‍♂️ካለ እስኪ መስርጃ ጥቅስ ስጡን🤷‍♂️
    26ኛ🤷‍♂️👉📖 አብርሀም አመነ ፅድቅም ሆኖ ተቆጠረለት ስለዚህ እምነት ብቻ ነው የሚያድነው ትላላቹ 🤦‍♀️ መፅሐፍ ሌላ ቦታ ላይ ጋለሞታይቱ ረዓብ ደግሞ መልእክተኞቹን ተቀብላ በሌላ መንገድ በሰደደቻቸው ጊዜ በሥራ አልጸደቀችምን? የሚለውን ጥቅስ ለምን ዘለላችውት🤷‍♂️እየዘለሉ ማመን?

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ የኦርቶዶክስ ቅዱሳን መፃህፍት በዘፈቀደ እንደወረደ አይተረጎምም አንድምታ አለው ። ይህንን ማስተማር የሚችሉ የጉባኤ ቤት ሊቃውንት ናቸው ሀዲሣትን ብሉያትን መፅሀፈ መነኮሳትን እና ሌሎችንም የተማሩ እና የሚያስተምሩ ናቸው። አንተ ስለ 13ኛው ክፍለ ዘመን ታስተምራለህ ከዛ በፊት በፊት ቅዱስ ሙሴ በእግዚአብሄር ነው የሚያመልከው እና የቅዱስ ሙሴ ሚስት ኢትዮጵያዊቷ በእግዚአብሔር ባታመልክ ሙሴ የሚያገባት ይመስልሀል ጭራሽ የካህኑ የዮቶር ልጅ ሆና። ለመሆኑ ስለ ኢትዮጵያዊው መልከፀዴቅስ ታውቃለህ አንተ ዝም ተብለህ በቁም አንብበህ ፍቺው ሣይገባክ የጥንት ኢትዮጵያውያን በፀሀይ ወይም ጣኦት አምላኪዎች ነበሩ እያልክ መተርተር ደግም አይደል። ክፍት አፍ መሆን ጥሩ አይደለም ይሄ ሁሉ መናፍቅ ፣ተሀድሶ እና በሺህ የሚቆጠር ክርስቲያን ነን በሚሉ ግን ከ 10-12 ጥቅስ ይዘው የእምነት ድርጀት የከፈቱ ጠፊዎች ከየት የተፈለፈሉ ይመስልሀል መፅሐፍ ቅዱስን ለራሳቸው እንዲመቻቸው አድርገው በመተርጎም ነው ደሞ ጋኔንክ ቁጣ ቁጣ ያሰኝሀል ። የኦርቶዶክስ ቅዱሳን መፅሀፍትን ለሊቃውንቱ ተዉ ።የአንተ ብጤዎች ናቸው መሀልየ መሀልየን የወንድ እና የሤት ተራ የፍቅር Conversation ነው ይመስላል እያሉ የሚተረጉሙት የማንም ክፍት አፍ ትላንትና አጣሞ ፃፈውን እና አንተም ደግመህ ስለ ታቦቱ አመጣጥ አንዲህ ስትናገር ያናድዳል አይንህን ማጥፋት ነበረ ከይሲ ዲያብሎስ ። አትንጠራራ የማታውቀውን አላቅም ነው እንጂ 100 እና 200 አንተ የምትላቸውን ብቻ የሚቀበሉ ግለሠቦችን ሠብስበህ ማታውቀውን ስተክ የምታስታቸው ጥሩ አይደለም።

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    ዝተታም መናፍቅ።

  • @gaazazemariam1633
    @gaazazemariam1633 5 ปีที่แล้ว

    መወፈርህ አእምሮህን ደፍኖታል ደፍረትህ ተስፋ እንደቆረጥቅ ያሳያል
    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @BM-qx4hd
    @BM-qx4hd 5 ปีที่แล้ว

    ተሳስተሀል ኢትዮጵያን ከጠራ በሁአላ አራት ነጥብ አስቀምጦአል አንተ አሳሳች::

  • @sunnyabebe6020
    @sunnyabebe6020 5 ปีที่แล้ว +1

    ቀጥል

    • @bezabihtsehaynesh5495
      @bezabihtsehaynesh5495 5 ปีที่แล้ว +1

      Sunny Abebe በማሰተማርህ ብዙ ዕውቀት አኘን ጌታ ይባርክህ

    • @birqegemechu9989
      @birqegemechu9989 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 5 ปีที่แล้ว

    ምንድነው ጥቅሙ ግን? ደግሞ ለምን ለመላእክት ለፃድቃን ለሰማእታት ታቦት ይቀርፃሉ? ይህ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ?

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 5 ปีที่แล้ว

    ክብረ ነገስቱኮ ዘጠና ከመቶ ተረት ነው።ዋጋ የለውም።

  • @almazwolde7089
    @almazwolde7089 5 ปีที่แล้ว

    የእነሱ ትምህርት ተረት ውሸት ነው፡መልአኩንም ሌባ አደረጉት ፡የምን ክብረ ነገሥት ፡የውሽት ነገሥት ማለት ይሻላል፡።

  • @dawitlulit7819
    @dawitlulit7819 5 ปีที่แล้ว

    አነተ አውቀህ አንተ ከንቱ

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ የኦርቶዶክስ ቅዱሳን መፃህፍት በዘፈቀደ እንደወረደ አይተረጎምም አንድምታ አለው ። ይህንን ማስተማር የሚችሉ የጉባኤ ቤት ሊቃውንት ናቸው ሀዲሣትን ብሉያትን መፅሀፈ መነኮሳትን እና ሌሎችንም የተማሩ እና የሚያስተምሩ ናቸው። አንተ ስለ 13ኛው ክፍለ ዘመን ታስተምራለህ ከዛ በፊት በፊት ቅዱስ ሙሴ በእግዚአብሄር ነው የሚያመልከው እና የቅዱስ ሙሴ ሚስት ኢትዮጵያዊቷ በእግዚአብሔር ባታመልክ ሙሴ የሚያገባት ይመስልሀል ጭራሽ የካህኑ የዮቶር ልጅ ሆና። ለመሆኑ ስለ ኢትዮጵያዊው መልከፀዴቅስ ታውቃለህ አንተ ዝም ተብለህ በቁም አንብበህ ፍቺው ሣይገባክ የጥንት ኢትዮጵያውያን በፀሀይ ወይም ጣኦት አምላኪዎች ነበሩ እያልክ መተርተር ደግም አይደል። ክፍት አፍ መሆን ጥሩ አይደለም ይሄ ሁሉ መናፍቅ ፣ተሀድሶ እና በሺህ የሚቆጠር ክርስቲያን ነን በሚሉ ግን ከ 10-12 ጥቅስ ይዘው የእምነት ድርጀት የከፈቱ ጠፊዎች ከየት የተፈለፈሉ ይመስልሀል መፅሐፍ ቅዱስን ለራሳቸው እንዲመቻቸው አድርገው በመተርጎም ነው ደሞ ጋኔንክ ቁጣ ቁጣ ያሰኝሀል ። የኦርቶዶክስ ቅዱሳን መፅሀፍትን ለሊቃውንቱ ተዉ ።የአንተ ብጤዎች ናቸው መሀልየ መሀልየን የወንድ እና የሤት ተራ የፍቅር Conversation ነው ይመስላል እያሉ የሚተረጉሙት የማንም ክፍት አፍ ትላንትና አጣሞ ፃፈውን እና አንተም ደግመህ ስለ ታቦቱ አመጣጥ አንዲህ ስትናገር ያናድዳል አይንህን ማጥፋት ነበረ ከይሲ ዲያብሎስ ። አትንጠራራ የማታውቀውን አላቅም ነው እንጂ 100 እና 200 አንተ የምትላቸውን ብቻ የሚቀበሉ ግለሠቦችን ሠብስበህ ማታውቀውን ስተክ የምታስታቸው ጥሩ አይደለም።