ፓስተር አገኘሁ ይደግ - አለቴ Pastor Agegnehu Yideg - Alete (Official Lyrics Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • አዲሱ ቁጥር 8 አልበም
    Telegram - t.me/AbetgetaB...
    Apple Music - / abet-geta-balemela
    Spotify - open.spotify.c...
    Amazon - music.amazon.c...

ความคิดเห็น • 57

  • @eyueleyassu54786
    @eyueleyassu54786 ปีที่แล้ว +2

    አግዬ መዝሙሮችኽ ሁልጊዜ የሰማያዊውን የመለኮት አጀንዳን የሚያሳስቡ ስለሆነ እጅግ ይባርኩኛል ከህይወትኽም ነውና ተባረክ

  • @efoyafrica-psychologistama2633
    @efoyafrica-psychologistama2633 2 ปีที่แล้ว +21

    "የዚህ አለም ጣጣ እየባሰ መጣ
    እኔስ ከምሽጌ ከእየሱስ አልወጣ"
    አጉዬ በአንተ ውስጥ ስላለው እያስጠነቀቀ የሚያጽናና የሚያሳርፍ ፀጋ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን

  • @AmanAman-dv2gj
    @AmanAman-dv2gj ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሊመጣ ነው ሰወች አስተውሉ!! የዘመኑ አባዜ እጅግ ያስገርማል ሰው ያለፋበትን ነዶ ተሸክሟል ። ኪሳራ ይሉሀል ይሔ ነው , ጌታ አይናችንን ይክፈትልን የራሳችንን ነዶ እንድንሸከም ። ተባረክ ወዳጄ ፀጋው ይብዛልህ ብፁህ ነህ ኢየሱስ እሱ ክርስቶስ የህያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ አምነሀልና ❤

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 ปีที่แล้ว +17

    ለየት ያለ ሪትም ሜሎዲ ብሩክ ወንድሜ አገኘሁ የአባቴ ልጅ በጌታ በርታ ፅና እንገባለን ሃገራችን ፅዮን ፀጋውን ያግዘናል።

  • @bizuayehudaniel8047
    @bizuayehudaniel8047 2 ปีที่แล้ว +9

    ባለሰረገላ እግረኛውን ሲቀድመው
    ለኛ ግን ጥያቄ መልሱ እየሱስ ነው!!!
    አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว +1

    መደበቀያዬ አለቴ ኢየሱስ ጌታዬ ንቅንቅ አልልም ካተ ወዴት እሄዳለው አተ የይወት ቃል አለህ

  • @myflavor228
    @myflavor228 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሊመጣ ነው ሰዎች አስተውሉ። አሜን! እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ!🙏

  • @BiniamMolla-j3n
    @BiniamMolla-j3n 2 หลายเดือนก่อน

    የዘመኑ አባዜ እጅግ ያስገርማል ሰው ያለፋበትን ነዶ ተሸክሟል

  • @kassechyeshitila4290
    @kassechyeshitila4290 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ሊመጣ ነው
    ሰዎች አስተውሉ !
    አሜን ጌታ ሆይ ማስተዋልህ ይብዛልን !

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 2 ปีที่แล้ว +7

    ይንጎርጎርለት ለዚህ ደግ አባት መልካም አባት ፃድቅ አባት

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 ปีที่แล้ว +4

    አለቴ ማምለጫዬ ፅኑ ግንቤ" መደበቂያዬ ኢየሱስ ጌታዬ
    የሚገርም ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እንወድሃለን 😍😍

    • @yodit1953
      @yodit1953 2 ปีที่แล้ว

      Amazing song,praise be to God.God bless you my brother in Christ Jesus.

  • @dawitmarkos5982
    @dawitmarkos5982 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ከእየሱስ ጉያ አንወጣም የሁሉ መልሳችን እየሱስ ብቻ ነው

  • @nardosagamso2024
    @nardosagamso2024 2 ปีที่แล้ว +5

    አጉዬ ፀጋ ልዩ ልዪ እንደሚለዉ እንደቃሉ ለየት ያለ ፀጋ ከአንዱ መንፈስ በአንተ ተገልጦ እያረሰረሰን ነዉ። ተባረክልን የምንወድህ!

  • @seifuJ
    @seifuJ 2 ปีที่แล้ว +4

    ITune ላይ አድርጉርት

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 5 หลายเดือนก่อน

    አጉዬዋ ኑርልን

  • @dagnachewalemu7686
    @dagnachewalemu7686 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @abenezertefera7927
    @abenezertefera7927 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በአለቱ መኖር ይሁንልን! ተባረክ ፓስተር አጌ!

  • @geteyewudasie
    @geteyewudasie 2 ปีที่แล้ว +2

    Sew yalefabeten
    Nedo teshekimual
    Yetelant arbegna
    Zare tetual tselot
    Geta yebarekih

  • @hiwotkidus1163
    @hiwotkidus1163 2 ปีที่แล้ว +2

    Jesus is our Last hope..halelujaaaaaaaaaaaaaa !

  • @faxrebakv7740
    @faxrebakv7740 2 ปีที่แล้ว +5

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤️❤️ፈጠር ይበረክ ወድሞ ፀጋዉን የብዘል

  • @eskindirbekure4168
    @eskindirbekure4168 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ የአባቴ ልጅ

  • @birukfekadu
    @birukfekadu 2 ปีที่แล้ว

    የዚህ ዓለም ጣጣ እየባሰ መጣ
    እኔስ ከምሽጌ ከኢየሱሴ አልወጣ
    እኔስ ከአለቱ ከኢየሱሴ አልወጣ
    ጦርነቱ ቢሉ ረሃቡ ቢሉ ቸነፈሩ ብሉ
    ....................የመሬት ነውጥ ቢሉ
    አዲስ ነገር የለም ተፅፏል በቃሉ
    ጌታ ሊመጣ ነው ሰዋች አስተውሉ
    አለቴ ማምለጫዬ ፅኑ ግንቤ መደበቂያዬ
    ኢየሱስ ጌታዬ
    #አለቴ

  • @efrahahmed2879
    @efrahahmed2879 2 ปีที่แล้ว +5

    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ

  • @alemayehuabebe1465
    @alemayehuabebe1465 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek

  • @richokassa1823
    @richokassa1823 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere zemenehe yibareke wendema

  • @rahelhailemariam9934
    @rahelhailemariam9934 2 ปีที่แล้ว +2

    Geta limeta new sewochw asitewulu

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ድንቅ ዝማሬ

  • @melsechmaekebogetaeysuslij7329
    @melsechmaekebogetaeysuslij7329 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ጌታ አየሱስ ይባርክ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @yimenashuwendimgizaw6589
    @yimenashuwendimgizaw6589 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን

  • @ኤሊም
    @ኤሊም 2 ปีที่แล้ว +2

    Hallelujah amen 🙏 God bless you Aguye 🙏🥰

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 ปีที่แล้ว

    አጉዬ

  • @museberiso3713
    @museberiso3713 2 ปีที่แล้ว

    ድራሽህ ይባረክ 👐

  • @tsehaybekele3496
    @tsehaybekele3496 2 ปีที่แล้ว +3

    Tebarek tsegaw yebezalek

  • @tesfahiwethagos3239
    @tesfahiwethagos3239 2 ปีที่แล้ว +1

    EWNET NEW KE KALU WCHI YEMIHON YELEM DEGMO AYKENES AYCHEMER. YALEW GN YFETSEM ZEND GDNEW. SLEZIH SANNAWET BEERSU ENTSNA! TEBAREK WENDMACHIN!

  • @SalamSalam-ls9uw
    @SalamSalam-ls9uw 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወድህ💓💓💓

  • @enkutatashmebrahtu8947
    @enkutatashmebrahtu8947 2 ปีที่แล้ว +1

    It is so true, Bless you, I have always love your songs

  • @learnguitarandworship6894
    @learnguitarandworship6894 2 ปีที่แล้ว

    Woooooooooooooow my favorite scale #bati bless you aguye😊😊😊

  • @factfamily2301
    @factfamily2301 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እንወድሀለን

  • @birukfekadu
    @birukfekadu 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አስተማመኝ አለት

  • @abayle7692
    @abayle7692 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @minasechemeda9793
    @minasechemeda9793 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow wow

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen!

  • @eskedarzeleke2931
    @eskedarzeleke2931 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Hallelujah!!!!!

  • @misgana2g2yishak
    @misgana2g2yishak 2 ปีที่แล้ว

    betam asdenake mezmur

  • @mimiayelebayu4199
    @mimiayelebayu4199 2 ปีที่แล้ว

    Aguye tsega yibzalih

  • @haregbabi546
    @haregbabi546 2 ปีที่แล้ว

    Wedhalehu bertalgn ante dnk sewu neh kante bzu temrealehu ahunm msgana ybzalih

  • @Selukko
    @Selukko 2 ปีที่แล้ว

    I loved this song so much/// tebarekln.

  • @genettigistu7261
    @genettigistu7261 2 ปีที่แล้ว +2

    ♥️♥️🙏

  • @meem3233
    @meem3233 2 ปีที่แล้ว +1

    Bless you bro

  • @sammytl_nurgi8500
    @sammytl_nurgi8500 2 ปีที่แล้ว

    truck 12
    benuro mebaken enkilf enklf blot.......
    yetinantu arbegna zare titual tslot

  • @abwasas2864
    @abwasas2864 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @yididiyazerihun9671
    @yididiyazerihun9671 2 ปีที่แล้ว

    I can really relate to this one

  • @redatendalewredi113
    @redatendalewredi113 2 ปีที่แล้ว

    Tebark

  • @Believers-CGS
    @Believers-CGS 19 วันที่ผ่านมา

    Ye kgntu sm mndnew