🛑 ዲያስፖራውን ባዶ እጅ የሚያስቀረው ጉደኛው ባለ 36 ገጹ ረቂቅ አዋጅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 253

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 5 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ ላይ ለመወያየት በመምጣታችሁ ደስ ይላል ።የሚገርም ነው የማንሰማው የለም የት እንሂድ ሁሉም ቦታ አንድ አይነት ሆነብን።

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 5 หลายเดือนก่อน +17

    ዛሬ የምክር ቤት አባል መስላቿል ምርጦቼ😊
    ህጉ ምንም ለውጥ ሚያመጣ አይመስለኝም የከፋውን ህዝብ ወደ መረረ ተቃውሞ ከመክተት ውጪ

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 5 หลายเดือนก่อน +19

    እኔ አረብ ሀገር ተገርጀ ያገኘኋትን ዶላር በፈለኩት በሚያዋጣኝ ዋጋ መመንዘር መብቴ ነው፣መንግስት ተወዳዳሪ መሆና ተመራጭ ሆኖ መገኘት አለበት፣ለኮንደሚኒየም 40/60ስመዘገብ ያለኝን ብር ወደ ዶላር መንዝረን ከፍለን መንግስት ክዶናል፣በእኛ ዶላርና ብር የተገነባውን ኮንዶሚኒየም ለካድሬዎቹ ነው የሰጠው።ሌባ መንግስት።

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 5 หลายเดือนก่อน +36

    አማራን ነዋ 🤷‍♂️ምን ጥያቄ አለዉ። ሰዉየዉ ራሱ ከየት በመጣ ብር ነዉ ቤተ መንግስት የሚሰራዉ? ለምን ከራሱ አይጀምርም? ዱቄት ነዋ🤷🏿‍♂️

  • @nadi7244
    @nadi7244 5 หลายเดือนก่อน +14

    የመንግስት ባለስልጣን ከቀበሌ እስከ ላይ ያሉት ናቸው ከየት እንደመጣ የማይታወቅ ንብረት ያላቸው አንድ ወረቀት ለመፈረም ስንት ብር ነው የሚጠይቁት በተለይ ገቢዎች ብቻ ሁሉም የመንግስት ሰራተኛ

  • @MohammedAli-je7iz
    @MohammedAli-je7iz 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሕጉ ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት ይህ መላቅጡ የጠፋበት መንግሥት ይወድቃል ።

  • @helenh6930
    @helenh6930 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሁላትችሁም ስርቃችሁ ስርታችሃል ትክክል ነው በጣም ይደገፋል ከእሁን በሃላ መቀለድ የለምመንግስት ጥርስ አውጥቶል

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi 5 หลายเดือนก่อน +29

    ሰው ፡ እንደ ፡ እንስሳ ፡ የሚታረድበት ፡ የሚታገትበት ፡ ህፃናት ፡ የሚደፈሩበት ፡ አገር ፡ ወሰጥ ፡ በነፃም ፡ ቢሰጡኝ ፡ አልኖርም ፡ ለሰው ፡ ልጅ ፡ የሚያስፈልገው ፡ ሰላም ፡ ነው ፡ ከቤት ፡ ከንብረት ፡ በፊት

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 5 หลายเดือนก่อน +1

      FANO. SHENE ENA. TPLF. NACHEW. YE. ETHIOPIA 🇪🇹. TELATOCH. ! SILTAN. BE. MIRCHA. BICHA

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 5 หลายเดือนก่อน +1

      ኦነግ ሸኔ 21 ባንክ ዘርፏል ለህግ ይቅረብ

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 5 หลายเดือนก่อน

      @@user-ll7oj5st7x አይ 19 ባንክ ነው የዘረፈው ።ሁለት ባንክ ጨመርክበት ግፍ ይሆንብሀል ።

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 5 หลายเดือนก่อน +11

    ንብረታችንን ቢወስድ ፋኖን መቀላቀል እና ይሄን መንግስት ማስወገድ ግድ ይላል እስካሁን ታገስን አሁን ግን ብልፅግና ቀይ መስመር አለፈ

  • @ygbelay2366
    @ygbelay2366 5 หลายเดือนก่อน +25

    ምን ዲያስፖራ ተበላ ትላለህ አገር ፈረሰ በል እንጂ

    • @lukaseyob1976
      @lukaseyob1976 5 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል፣ የአምባገነን አብይ ቤተ መንግስትም ይወረሳል😂😛

    • @millimilli-cq5dh
      @millimilli-cq5dh 5 หลายเดือนก่อน

      ክፍት አፍ ነህ

    • @abbytom5600
      @abbytom5600 5 หลายเดือนก่อน

      የብልጽግና ካድሬ!😂​@@millimilli-cq5dh

  • @gemechannel2899
    @gemechannel2899 5 หลายเดือนก่อน +10

    Great podcast, how many times I refused to invest in over inflated real estate market in Ethiopia!? That is why I invest in the US only. When once own county’s Democracy is in question you can’t do business. Praying for the country. I hope my friends will survive this unjust law.

  • @jamesepps1626
    @jamesepps1626 5 หลายเดือนก่อน +1

    I think it's a good idea 💡💡💡💡💡💡💡💡

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 5 หลายเดือนก่อน +9

    ይሄን "ህግ" አፀደቁትም አላፀደቁትም መንፈሱ ብቻ አረመኔያዊና እነዚህ ሰዎች እስካሉ ድረስ የተሻለ ሀሳብ ሊመጣ እንደማይችል የሚያረጋግጥ ነው። በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እድሜ ልካቸውን ተንከራተው ካልጠፋ ሀገር ኢትዮጵያ ን መርጠው ኢትዮጵያ ውስጥ ንብረት ለማፍራት በማሰባቸው ብቻ ሊበረታቱ ሲገባ በምቀኝነት ላይ የተመሰረተ "ህግ" በየቀኑ የሚያረቁ መንግስት ተብየዎች...ኢትዮጵያ መዓት ወርዶባታል። ከንያዊያን በአንድ ግብር ጭማሪ ምክንያት አደባባይ ወጥተው እየተፋለሙ ነው። እኛን ከፋፍለው ገድለውናል!!

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቤንጀጃ ጥቅምሽ ሲነካ ቁምነገር በሱፍ ልብስ ጀመርሽ?

    • @SaDo-u4b
      @SaDo-u4b 5 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @jamesepps1626
      @jamesepps1626 5 หลายเดือนก่อน

      Oh my God

    • @ewi3400
      @ewi3400 5 หลายเดือนก่อน

      ምነው ቡጨቃ ላይ ፕሮቶኮል ጠበቅሽ??
      ይልቅ የጀመርከውን ፍተላ መለቃቀም ብትሰራ ይሻልሃል።

  • @farismuhammad8421
    @farismuhammad8421 5 หลายเดือนก่อน +4

    ከዚህ በህዋላ ምን ሀገር አለንና ንብረት እናፈራለን።በዚሁ ባለንበት ሀገር በልባችን በስርአት ከኖርን ምንም አንፈልግም የተሻለ ነገር ለማየት አንጓጓም

  • @badrea36
    @badrea36 5 หลายเดือนก่อน +12

    ወንድምማሞች ነቹሁ እዴ ከሆነቹዉም ከልሆነቹሁም ስታምሩ ማሻ አላህ

    • @zubydakedir
      @zubydakedir 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ልጠይቅ ስል በጣም ይምሳሰላሉ

  • @henokgizaw8450
    @henokgizaw8450 5 หลายเดือนก่อน +23

    አገር የተባለሸው ኢሄ ቂጡን ያልጠረገ ህጻን ልጅ ስልጣን የ ያዘ ቀን ነው ።ስንት አመት የተለፋበትን ንብረት በቀላሉ እሚሰጠው ያለ መስሎታል ።ሄጄ አቃጥለዋለው አይበላትም ።።አጀቱን ፈጣሪ ያቃጥለው

    • @abexdagnachew1901
      @abexdagnachew1901 5 หลายเดือนก่อน +2

      ህጋዊ ከሆንክ ማንም አይነካህም አጭበርብረህ ከሆነ እንኩዋን የሰው መንግስት እግዚአብሔርም አይለቅህም::😂

    • @helentesfaye1844
      @helentesfaye1844 5 หลายเดือนก่อน +2

      ልክ ነህ እሄ መንግስት እርስ በርስ እንድንፋጅ ነው ድህነ ት ን ለመላቀቅ ብየ 24ስአት ሰርቸ አንድ ቀን አገሪ እኖራለሁ ብየ ያፈራሁት ልወርስ ግብር እየከፈልኩ እኔ ለእግዛብሔር ሰጥቼዋለሁ 🙏🙏🙏

  • @yohannesristu7744
    @yohannesristu7744 5 หลายเดือนก่อน

    ተፈፃምነቱ ከጠቅላይሚኒስቴር መጀመሩ ተመችቶኛል ኪኪኪኪኪኪኪ ሃሃሃሃሃሃሃሃሀአ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @SelamBekele-li4xr
    @SelamBekele-li4xr 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሰውየው ከየት እንዳመጣው መጠየቅ አለበት በሙጅመሪያ

  • @derejemabate9309
    @derejemabate9309 5 หลายเดือนก่อน +4

    If this law is endorsed it’s a gift to Tanzania, Kenya, Uganda, and other countries for the diaspora to invest

    • @zezeze4356
      @zezeze4356 5 หลายเดือนก่อน

      Exactly 💯 %

  • @JKGedlu
    @JKGedlu 5 หลายเดือนก่อน

    ዲያስፖራው አልተበላም፣ የተበላው የጥቁር ገበያ ደላላውና የሀገር ጠላት ብቻ ነው፤

  • @emebetaschenaki3032
    @emebetaschenaki3032 9 วันที่ผ่านมา

    በሴትና ህፃናት ፣ በምናምን አየር ንብረት እየተባለ መለመኛ አድርገውን የሚሰጥ ለትምርት ለጤና እያሉ ወላ ሀባ በህግ እንኳን መዳኘት የማይቻልበት ስንት ቢሊየን ዶላሮች እኮ አዲስ ሀገር ይሰራል ።እስቲ አለማቀፍ ፈንዱ ሁሉ የት ደረሰ በሉ? የነ ኪያም ጉዳይ በዚ ሁሉ ይጠቃለላል ።ጠይቁን እንመልሳለን ለማስታወስ ያህል ነው

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል

  • @limayahe363
    @limayahe363 5 หลายเดือนก่อน +5

    If you are US citizen and Ethiopia gov. confiscate your property. You can sue Ethiopia gov in US court. Based on the court judgments, Ethiopia gov will be forced to pay you in dollar or risk sizing of Ethiopia gov bank accounts and/or properties in the US, including Ethiopian airlines planes. You can also talk to your senator and congressman about the theft of your property, and they can put a hold on US government support to Ethiopia until you get paid or get some solution.

  • @derejemabate9309
    @derejemabate9309 5 หลายเดือนก่อน +6

    Benja you need to learn to listen! You’re interrupting you friend a lot and causing a distraction

  • @Iamexalted
    @Iamexalted 5 หลายเดือนก่อน

    ዲያስቦራ መቼም ቢሆን ኢትዮጵያ ላይ ኢንቨስት ማድረግ የለባቸውም! ቤትም ሁሉም ነገር አሜሪካን ርካሽ ነው ከኢትዮጵያ ይልቅ!

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 5 หลายเดือนก่อน +7

    የኢትዮጵያ ህዝብ የምላሱን የእጁን እና የእግሩን ነው ያገኘው፣ ወያኔ መልአክ እንደነበሩ አሁንስ ገባችሁ ወይ🤔

    • @Godislove4813
      @Godislove4813 5 หลายเดือนก่อน

      Dingay, yehe aremene weyane yemitelew yezeraw nw ezih yederesew

    • @abushhaftu1638
      @abushhaftu1638 5 หลายเดือนก่อน

      ምን ዘራ ​@@Godislove4813

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 5 หลายเดือนก่อน

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @tizitabizuneh4406
    @tizitabizuneh4406 5 หลายเดือนก่อน

    Please think about arranging Part two discussion secession giving enough time for Bisrat. We need more information.

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 5 หลายเดือนก่อน +12

    ኢትዮጲያን እንኮን እኛ አለም ሁሉ የሚያቃት 90% ምትተዳደረው ከውጪ በሚላክ ገንዘብ ነው 10% ደሞ ግብር የተሰበሰበ ነው የመንግስት ገቢ የመፍጠር ድርሻው 0% እድሜ ልካቹን የሰው ኪስ ውስጥ እንደኖራችው ። እንደ ሰው ሀገር እስቲ ስሩ ነዳጅ አውጡ አባይን ጨርሱ ስራ አሰሩ ሁሌ አዳዲስ ህግ ህዝብን የምትበዘብዙበት መንገድ ስትጎነጉኑ ትኖራላችው ምድረ ቅሪላም ቲሽ ።ባለቤት የሌለው ሀገር

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 5 หลายเดือนก่อน

      LEFTO. BE. GEZEBU. BET. YEMSERW. ENA. BE. BLACK. MARKET. GEZEB. YAKABETE. EQUL. AIYHONM. HULGIZE. BUSSINES. BE. HIGAWI. MENGED. HIHUN.

  • @elizabethm4374
    @elizabethm4374 5 หลายเดือนก่อน +22

    ቤኒጃ ጊዜ ስጠዉ ለባልደረባህ የማናቀዉ በሀሪህ እዚህ ላይ ታየ አንተ ስትናገር እሱ በደንብ ነዉ የሚያዳምጥህ እየዉ ዉይይታችሁን እንደምታስተካክል እናምናለን

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 4 หลายเดือนก่อน

      በቅርብ እሪሊ እስቴት ገዝትዋል ለዛነው ስሜታዊ የሆነው

  • @RoseMandefro
    @RoseMandefro 5 หลายเดือนก่อน

    I have question when we buy things before 10 years or 1 year there was no this kind if roule so if there was no this roule befor 10 years how come government can take things backwards???? What i know is first he will make roule then if your are out of ther rule only he can take or ask.. but now his asking before 10 years and befor 10 years no roule!!mendenw

  • @NigatuSasiga
    @NigatuSasiga 5 หลายเดือนก่อน +2

    1 sew 100 በሬ ሽጦ የገዛው መሬትስ?

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 5 หลายเดือนก่อน +2

    Beni bekul tareget yetedergu kale ensun ok ghen disebora labun tefe adergo serto be tekur azerzero yeseraw swe yewesdebt malet mengest bezu ye mental hospital kedima mekefet alebet bay negi dispora menkate yelebetem❤❤❤

  • @nebuwan8681
    @nebuwan8681 5 หลายเดือนก่อน +8

    ለ መጀመርያ ጊዜ podcast ሙሉ ሳሰለቸኝ አየዉ ግን ዉሰጤ ተቃጥለዋል ለምን ቢባል እኔም ለ እናቴ እንደምንም ብዬ መሬት ገዝቼ ቤት አሰጀምሬያለዉ ሰንት መከራ አይቼ የ ጀመረኩትን ቤት ሊዘረፉን ነው ማለት ነው ።ከ ሀገር ከወጣዉ እሄዉ 14 አመተ በዛ ላይ አረብ ሀገር አሰቡተ እረ ምን ይሻለናል!!!!! 💔💔💔💔

  • @BekeleDode
    @BekeleDode 5 หลายเดือนก่อน +6

    ድሮም በድህነት ተሰቃይቶ ያደገ አሁን ጠቅላይ ሚኒስትር ነኝ ባዬ የደሀ ደሀ የነበረ ሰው የከተማ ህዝብ ላይ ከባድ ምቀኝነት ያለበት ሰው እናቱ የሳር ጎጆ ውስጥ ስታሳድገው የከተማን ሰው አጥፋ እያለች ነበር ያሳደገችው ይቺ እርጉም ሴጣን ሴጣን የወለደች ገተት ነፍሶን አይማረው ከነ ልጆ

    • @helenh6930
      @helenh6930 5 หลายเดือนก่อน

      ወሬኛ በድህነት ማደግ አያስፍርም እንደአንተ አይነት የአምሮ ድህነት ያለው ክላ ነው

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ እምለው አንድ ሃገር የሚለካው ወይም ድላር አገሩ የሚያገኘው በወርቅ ልክነት ነው አገሬታ ወርቅ ብር መዳብ እየወጣ ወዴት ነው የሚሄደው እሱን ቢያስተካክሉ እዚህ ከግድግዳ ጋር የሚያላትም ህግ አያወጡም ነበር ይሄ ለኔ ማምለጫ ዘዴ ነው አሁንም እዳላችሁት ያገሬቱ መሬም እያመጡ ሰርተዋል ሌላውም ደክሞ ሳይጠግብ እያደረ ለቤተሰቡ እረድታል ሰርታል ደግሞም ምንም አይነት ሴኩሬት ባሌለበት መንግስት ለደሃ በየወሩ ለመኖሬያ ለሆድ ድጋፍ የማያደርግበት አገር እየተኖረ ዲያስፖራውን መተኮስ ሰምቼም አይቼም አላውቅም ዲያስፓራው አይደለም ጤፍና ሽኩርት ያስወደደው እራሳችሁ እዛው የተቀመጣችሁ የመግስት አካል ናችሁ
    አስባችሁታል ያለ ዲያስፖራው ምን ይመስላል ምሳሌ ማነው ለአባይ ብዙ ያዋጣው ስራ አጥ የቀነሰው እኮ ስራ ስለመጣ ነው ቡዙ መናገር ይቻላል እናንተው እዛው የመግስት ሰራተኞቹን ጠይቁ አይን አዋጣ ጉበኞቻችሁን

  • @tmengistu1778
    @tmengistu1778 5 หลายเดือนก่อน

    A great program and raw opinion! One thing I would suggest is that, let's make sure to wait for each other to finish explaining an idea before moving on. This will help us keep the conversation focused and purposeful. Btw, love the protocol and the appearances, it's so inviting to engage. Great job!!

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 5 หลายเดือนก่อน

    🙄😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜ገንዘቤን ወደ ጅቡቲ ልኬ ኢንቨስት አደርጋለሁ።

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 5 หลายเดือนก่อน +2

    Geat discussion. Intellectual 😊😊

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 5 หลายเดือนก่อน +11

    ሲጀመር በፊትም የሰው ንብረት ሲዘርፉ ነበር አሁን ደሞ ህጋዊ ዘረፋ አደረጉት እንዲመቻቸው።

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 5 หลายเดือนก่อน

      BLACK. MARKET. =. LEBNET.

    • @ekeramhassan
      @ekeramhassan 5 หลายเดือนก่อน

      men ayint dekama chenqelat naw yalh sew bemiyiwataw memenzer mebetu naw telefeti yemeta birr naw enantm alchehu dehawen yemeserqu condminim ensetaln belew yesew genzb yemibelu yegnaw mengest nachew ensun man yeqetachew

    • @eyobyonas880
      @eyobyonas880 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ekeramhassanማንበብ አትችይ መጻፍ አትችይ መረዳት አትችይ መጀመሪያ ሄደሽ ተማሪ ጭንቅላትሽ ለስድብ ብቻ የተሰራ ነው ወይ ታጠቢው ውስጡን ።

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 5 หลายเดือนก่อน

      ሲጀምር አንተ ኤርትራዊ ነህ። ይሄ የኢትዮጵያውያን ጉዳይ ነው። ምን አገባህ። በኢሕአዴግ ጊዜ እንዲህ ነበር? አንት ቆሮቆንዳ በደንብ እዠልጥሀለሁ ግማታም ስደተኛ? ቀጥል እኔም እቀጥላለሁ። ድንጋይ ራስ

    • @eyobyonas880
      @eyobyonas880 5 หลายเดือนก่อน

      @@woinshetkassaye7174 ኤርትራዋች ይደክሉህ ።በሽተኛ ሌብነታቹ ለምን ተጋለጠ ነው የሆንክ የሰው ልጣጭ ሰርተህ ብላ የሰው ንብረት ላይ አትንጠልጠል ቆሻሻ

  • @fayzaredela9741
    @fayzaredela9741 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከና ነጥቆ ለማን ሊሰጥ ?

    • @jamesepps1626
      @jamesepps1626 5 หลายเดือนก่อน +1

      It will be for the government government to rent it for cheap 😭 help other people because you steal it😢

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 5 หลายเดือนก่อน +1

    This the Beshasha proclamation of nonsense.

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ
    ደርግ ከ32 ዓመት ብሀላ ስሙን ቀይሮ መጣ

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደርግ ከምስኪን ድሀ ላይ ነው የወረሰው መጦሪያ ይሆነኛል ብለው ለፍቶ ቤት ስርቶ ያከራየውን ትንንሽ የጭቃ ቤት ሁሉ ለተከራዮች ሰጠ ።ይሄ ብላክ ማርኬትን ለመከልከል ነው ። ተፈፃሚነትም የሚኖረው አይመስለኝም ።

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@AlemTeka-ej3yqድንቅ ሃሳብ 👍🥰

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 5 หลายเดือนก่อน

    Mezref yefelegut sew ale 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️👌👌👌

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 5 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ ቡኋላማ ከአምሰት ሚሊየን ብር በላይቤት ማንም አይገዛም ከመንግሰት ጋር ማን ይፋጠጣል

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 5 หลายเดือนก่อน

    ከመንግስት ወጭ ሌባ የለም
    በጠረራ ፀሀይ መኪና ሲሰርቅ ማን ይፍረድ እረ ጉድ መፂኡ
    ፋኖ ድረስልን
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 5 หลายเดือนก่อน +6

    Dress to impress 👍🏽 everyday you too should dress up professionally. It will make the viewers to pay attention more on the topic. Tenzelazleh kemetah gin … I like you guys. From US/Maryland. Am a man with two boys, degmo I like you silachu beneza sidoch Melku aydelem. Brotherly love! Aygermihim!🥴

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 5 หลายเดือนก่อน +2

    All diaspora invest in Gana, and othe African Country. No more investment in Ethiopia.

  • @ToyibaMuhammed
    @ToyibaMuhammed 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጦቹ😍

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 5 หลายเดือนก่อน

    ህጉ አይደለም የሚገርመው አቃቤ ህግ ተብየው ሀብታም የሚውንበት ጉባ በጉባ የሚያመቻች ነው

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 5 หลายเดือนก่อน +8

    የ 27 አመት ጨለማ አሁን በራ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 5 หลายเดือนก่อน +4

      ከሃያ ሰባት ዓመት የቀጠለ የአባት እና የልጅ አገዛዝ እንጂ ኢሀደግ ብርሃን ብልፅግና ጨለማ የሚሆንበት ምክኒያት የለም

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 5 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አስዋሸኝ እኔም አጨብጭቤ ነበር ። በህወሓት የበኩር ልጅ ኦነግ እንደተበላን መች አወቅን ????😅

  • @frezerdugasa7937
    @frezerdugasa7937 5 หลายเดือนก่อน

    enas tibeda tebeda belulegn yanin ye shutam lij abiy mibalewun aram.Ebakachihu melkten adrsulegn

  • @destaman1000
    @destaman1000 5 หลายเดือนก่อน

    ለሌባ የማይመች ህግ ነው የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ የሚቦረቡሩ ምስጥ በለዉ መዥገር በለዉ ወስፋት በለዉ ይፈዳል :: I am diaspora I am not one of those ተባይ !

  • @bebetsegay5587
    @bebetsegay5587 5 หลายเดือนก่อน +2

    You are absolutely right I'm scared to send money again

    • @abexdagnachew1901
      @abexdagnachew1901 5 หลายเดือนก่อน

      Don’t send it again, you will hurt your own family not government.

    • @jamesepps1626
      @jamesepps1626 5 หลายเดือนก่อน

      You do not have any money anyway you are poor 😭

  • @Askal-q9u
    @Askal-q9u 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 በቆሎ እያረረ ይስቃል ነው ነገሩ ወንድሞቸ በረቱልን

  • @dessertBama
    @dessertBama 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄን የብልፅግናአ ስልጣን ንግስናአቸው በፍጥነት ተሰባብሮ ስፈርስ አይቻለሁ ሌብነታቸው ቀማኝነታቸው አልጠግብ ባይነታቸው ትኢቢታቸው ከፍከፍ ብሏአን እግዚአብሄር ተመልክቷአን ስልጣናቸው ንግስናቸው ከእነሱ ዘድ ተወስዳለች ሐይል የማነው የእግዚአብሄርነው ሌብነትን ቀማኝነትን የሰውን ላብ የሚበላአ እርሱ እደይሁዳአ አጀቱ ተተርትሮ ይፈነዳአል ዝምበሉናአ የእግዚአብሄርን ተአምር ታያላቹ እናተ ዝምበሉ ተኮላቸው ክፋታአቸው እራሳቸውን ጠልፎ በቆፈሩት ጉድጓድ ይወድቃሉ የእግዚአብሄርን ተአምር ታያላቹ ህግ ቆሽሻለች የወበዴ የአመፀኞች መጫወቻአ ሆናለች ያቆሸሻአት ህግ መልሳአ ትበላቸዋለች እደትቢያአ እደምናምቴ አድርጋአ ትጥላቸዋለች ሩቅ አደለም ቅርብነው ሰአቱ

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 5 หลายเดือนก่อน +1

    ህጉ ሳይጸድግ እየተገበሩት ነው ለምሳሌ ፐርፐዝ ብላክ የተባለ ካንባኒ ሌዘጉት ነው መወረስ ማለት ይህ ነው በቀን መዝረፋ

  • @TheoatStudio
    @TheoatStudio 5 หลายเดือนก่อน

    የተንኮልና የሴራ ሀሳብ ነው ፣ ህዝብ አይቀበለውም ።

  • @kukutilove
    @kukutilove 5 หลายเดือนก่อน

    አብይ ነው መከሰስ ያለበት የ10ቢሊየን ደላር ቤቱን ከየት አምጥቶ ነው የሰራው??? ABYI MUST GO

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የምለው አረብ አገር ያለነው የቤት ሠራተኞች ዲያሥፖራ ነው የምንባለው እህት ወንድሞቼ አፈር ሥሆን ንገሩኝ የኛን ስም የማቀው ሻቃላ ሲሉን ነው መቼም እኛ የለንበትም ይህንን ጨካኝ አዋጅ 😮😮😮😮😮😊

    • @destaabreha4095
      @destaabreha4095 5 หลายเดือนก่อน

      😀😀😀😀😀😀😀😂😂😂

  • @redietgebrehiwot1832
    @redietgebrehiwot1832 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዲያስፖራውን አይመለከትም ብሎ ሚኒስትሩ መግለጫ ሰጠ እኮ

    • @aschuhumble3875
      @aschuhumble3875 5 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @zezeze4356
      @zezeze4356 5 หลายเดือนก่อน

      Alsemutm😂

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 5 หลายเดือนก่อน

      ዕውነት ነው። ሄዳችሁ መግለጫውን ስሙት። "ይሄ ጉዳይ ዲያስፖራውን ሳይሆን አገር ውስጥ ያሉትን ታርጌት ያደረገ ነው" በሶሻል ሚዲያ እንደሚወራው አይደለም። ሰውዬውን ስሙት።

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 5 หลายเดือนก่อน +7

    መንግስት አንድን ሰው ወንጀለኛ ነው ብሎ ሲከስ ማስረጃ ማቅረብ አለበት ወንጀለኛ ነው ለማለት የዛሬ 6 አመት የሰራሁትን ቤት ከየት ነው ደረሰኝ የማመጣው? እግዚአብሔር ይፉረድ ይሄ የግፉ ግፉ ነው::

    • @almazteklehaimanot9859
      @almazteklehaimanot9859 5 หลายเดือนก่อน

      DOLLAR. KEHONE. BE. BANK. BEKUL. OR. BE BLACK. MARKET ? BE. BANK. KEHONE. YIGEGNAL. !

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጥፉተኜ ሆኖክም አልሆንክም ማስረጃ ከለለህ ትወረሣለህ😂😂😂😂ምን አይነት ገገማ የሆነ መንግስት ነው😂😂😂😂

  • @eminet100
    @eminet100 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ego is something we need to get rid of from our body, if you wanna grow up, be patient, listen others.. the invited guest was so patient and very good listener. On this show I have seen some luck of professionalsim Benja please practice not to interrupt your any other guest and focus , avoid body movements while others speaking. Any other are looking good.

  • @nestanetgirma2248
    @nestanetgirma2248 5 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ

  • @SintayehuTeferaBitew
    @SintayehuTeferaBitew 5 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ንብረታችን ተበላ

    • @jamesepps1626
      @jamesepps1626 5 หลายเดือนก่อน

      If you steal it 😺

  • @ZabishGelaw
    @ZabishGelaw 5 หลายเดือนก่อน

    Remove this Government

  • @amsalegizaw8829
    @amsalegizaw8829 5 หลายเดือนก่อน

    ከአስር አመት በፊት ይመለከታል ወይ?

  • @etetu7155
    @etetu7155 5 หลายเดือนก่อน

    አውነ ይጭርቃ ቤት ይፍረሳአል ዶላር። ባንክ ውድ ቤት መሬት ውድ። ሰው ምን ይውነ እንዴት ይውነ እኔ ኦማን አገር ነው የለሁት ቤት እያሳደስ(ስዛውም) አፍርሶ G+2 ስርቶ አውነ ለትማሬ በነሱ ብር 10 ለአርጅ 250 ይስጣል የኝ ደግሙ ይውሰዳል

  • @Case24215
    @Case24215 5 หลายเดือนก่อน

    የስንቱን ወስደው ይቸሉትታል ማንም ማስረጃ አይኖረውም አነሱ ማናቸው የሙሉ ኢትዮጵያዊ ቅርስ የሚዘርፋት ደረሰኝ የጀመሩት በዚህ ሁለት አመመታት ጫት ሽጦ ወይም ነግዶ የገዛው መሬት ደረስኝ ሊሉት ባይሆን አዲስ አበባ ያሉ የህወሃት ሰውቸ ፎቆቸ እና መሬቶቸ ለመዝረፍ ህግ ሚያወጡት ከወጭ ሚገባው በጣም ሰለቀነስ ይቅር በለው ተስፋ ቆርጠው እንጂ የደቀቀው ኢኮኖሚ እንደሚያብሰው ጠፍቶቸው አይመስለኝም

  • @berekettesfaye8219
    @berekettesfaye8219 5 หลายเดือนก่อน +3

    ብስራት ሲያወራ በተለይ አዋጁን ሲያነብ ቁርጥ ተፈሪ አለሙን ይገርማል አጎትህ እንደሆነ አላቅም ነበር
    በተረፈ እነ አቢቹ ህጋዊ ሌባ ሆነው መጥተዋል የጨነቃቸው ለት

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 5 หลายเดือนก่อน

      ተፈሪ ዓለሙን ተመቸኝ 😃

  • @Dior768
    @Dior768 5 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤ እኔ የታየኝ እናንተን በዚህ መልኩ መጥታችሁ ማየት ነው thank you❤❤❤

  • @kukutilove
    @kukutilove 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ተባብሮ አብይን አንገተን ይዞ ከርቸሌ ማስገባት ነው

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 5 หลายเดือนก่อน

      we Ethiopian people we need him " you are out side the country so get a life.

  • @infinity325
    @infinity325 3 หลายเดือนก่อน

    በወሬ በሀሜት ምግብ የሚበሉ😂😂😂

  • @NasriAbdu
    @NasriAbdu 5 หลายเดือนก่อน

    እውነተ ነው 😮😮😮😊

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 5 หลายเดือนก่อน +3

    Fano

  • @amourtube
    @amourtube 5 หลายเดือนก่อน

    ሚያስቀዉ እኮ ላለፉት 10 አመታት ላፈራኅዉ ሀብት የtax ደረሰኝ ይጠይቁሀል generate አርገዋለዉ ለምትለዉ income where is the income tax ደረሠኝ ልትባል ማነዉ ሚተርፈዉ

  • @NatiAddis68
    @NatiAddis68 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ😂😂😂😂

  • @kukutilove
    @kukutilove 5 หลายเดือนก่อน

    ከአብይ በላይ ሌባ የለም በዚች በደሀ ሀገር ላይ በደሀ ገንዘብ የ10ቢሊየን ደላር ቤተ መንግስት አየገነባ ነው ከዚህ በላይ ሌብነት የለም ከበሻሻ ለመጣ የበፊቱ ቤተ መንግስት መች አነሰው ሲበዛበት እንጂ ያልበሰለ ሰውየ በምጣድ ጥደን እናብስለው
    አብይ መጨረሻውን እያፈጠነ ነው

  • @kukulu99
    @kukulu99 5 หลายเดือนก่อน +2

    ህጉ ሀሳብ ነው እንጂ ገና አልፀደቀም

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 5 หลายเดือนก่อน +1

      ከድርጊቱ ይልቅ መንፈሱ ብቻ አፀያፊ ነው።

    • @Wasim-k3l
      @Wasim-k3l 5 หลายเดือนก่อน +1

      ነገሮች ሀሉ ከሀሳብ ነው ሚጀምረው እኮ
      ማድረጋቸው አይቀርም ምን አልባት ከአሻሻሉት ይሆናል

    • @Case24215
      @Case24215 5 หลายเดือนก่อน

      የተወካዮቸ ሞክርቤት ህግ ተሰጥቶ ያላጰደቀው የለም ሁሌም ያጰድቃሉ ለመንግሥት አሰራር ነው የሚያቀላጥፉት

  • @yohannesristu7744
    @yohannesristu7744 5 หลายเดือนก่อน

    እንግድህ የፈለጉትን የህል ይዝረፉ ህወሀትስ ማን ሰልጣን ይላቃል ብሎ ያሰባ ነበር? ለነዚህም ቀን ይመጣል ጭቃ ጭንቅላቶች

  • @kassahun8468
    @kassahun8468 5 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስት በብላክ ጀምሮ ነበር ያልከው አሁንም ድረስ በቀጥታ በ ria በጥቁር ዋጋ እየመነዘረ ነው። መንግስት ሲያደርገው ቅዱስ ሌላ ሲያደርገው ህገ ወጥ እሚሆንበትን አግባብ ከገባችሁ አስረዱኝ እንጂ ወይም ደሞ አሞራን ሊበሉዋት ሲያስቡ ጅግራ ጅግራ ይሉዋታል ነው ነገሩ።

  • @tedrosberhan2310
    @tedrosberhan2310 5 หลายเดือนก่อน +1

    Good voice 2 bro ethiopia so sad time

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 5 หลายเดือนก่อน

    Yesss !!! STARTING FROM ABIY AHIMED

  • @ygbelay2366
    @ygbelay2366 5 หลายเดือนก่อน

    ባለ ነጭ ሱፍ ግን ገና ሲጀምር እኔ ቤተሰብ የለኝም ምናምን ሲል ይሄን ህግ እንደሚደግፈው ገባኝ በጣም ይቃወመዋል😂😂

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 5 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ንግግሩን በታስጨርሰው

  • @edanedan-h3n
    @edanedan-h3n 5 หลายเดือนก่อน

    እረ እባካችሁ አስረዱኝ አልገባኝም ከስንት ብረ ጀምሮ ነዉ

  • @fact8782
    @fact8782 5 หลายเดือนก่อน +4

    አትዘባርቁ።።።።።።።።።።።።

  • @kukutilove
    @kukutilove 5 หลายเดือนก่อน

    Real state ብቻ ሳይሆን ዳሜጅ የሚሆነው ሀገሪቷ ዳሜጅ የምትሆነው ህዝቡም ስራ ይፈታል ይራባል ሌባ ይበዛል

  • @yedilfana8206
    @yedilfana8206 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቤንጃ ብስሬ ሀሳቡን እንዲጨርስ እድል ስጠው : በተደጋጋሚ አቋርጠኸዋል

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 5 หลายเดือนก่อน

    ያልገባችሁ ነገር ።የመንግስትን ንብረት ነሆኑትን ቴሌ መብራት ሀይል አይርመን ገድን ሸጠው።።የግለሠቦችን እየወረሡ ሠውን ማራቆት ።ነው ሀሣቡ። በዚህ ብቻ የሚቆም እንዳይመስላችሁ ።😂😂ይህን ህግ ማፀደቅ ካልቻሉ ።በተግባር ግን መሆኑ አይቀርም ፀደቀ አልፀደቀ ሲጀመር ህግ ምን እደሆነ የማያውቅ መንግስት።

  • @Joe-rh3zb
    @Joe-rh3zb 5 หลายเดือนก่อน

    we think the government is on the right track to bring prosperity for all Ethiopians equally,it is a good law or remedy for corappturs who are looting money from the poor people, and transferring it to their families illegally,and hiding tax from the government,it will be a good time for genuine competitors.pls don't misslead audience to the wrong direction.

  • @sarasara-rg5tx
    @sarasara-rg5tx 5 หลายเดือนก่อน

    bro asecheresew pls

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን ይመስላል መንግሥት ሊፈርስ ሲል ።
    ህዝብ አይደለም ከብት አይመሩም 😂

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 5 หลายเดือนก่อน

    Betikikl new yalikew Benja. Yihe gim gala amharan be economy lemadikek yeweta hig new

  • @kukutilove
    @kukutilove 5 หลายเดือนก่อน

    ABYI ROOBERY MUST GO

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 5 หลายเดือนก่อน

      HE is not going no were ' to bad.

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 5 หลายเดือนก่อน

    That's sunny

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 5 หลายเดือนก่อน

    Dr fisehan mekra abilitew abarewutal

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 5 หลายเดือนก่อน +2

    They targeted your ASSET not your money. Since your money is put on that ASSET, still has a value. Your leaf money ain’t nothing but a paper.

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 5 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴ
    መንግስት ከፍርድ ቤት በላይ እኮ ነዉ ሀገራችን ላይ። Didn’t you know that?