የእመቤታችን የፅንሰቷን ነገር እንዲህ ይናገሩታል+ "...ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ..."+ መሠረቶቿ የተቀደሱ ተራሮች ናቸው / ነሐሴ ሰባት- ክፍል አራት /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማል

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንንን❤❤❤❤ እመቤታችን ማርያም❤❤❤ሆይ ቅድስት ልእልት ሀገሬንኢትዮጵያን አስቢያት❤❤❤

  • @abiotredahegne7070
    @abiotredahegne7070 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን!!!❤❤❤❤❤

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 หลายเดือนก่อน +1

    amen amen amen yekyen kale hiwot yasemlen!!!

  • @danielaachayo8993
    @danielaachayo8993 2 หลายเดือนก่อน +1

    Qale hiwet ysamaln Amene Amene Amene Enkon Abro Aderesen Amesegnalo memhir megabi bereketuwa yderbin

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን: ክብር ምስጋና: ለእመቤታችን ፣ ክብር: ምስጋና ፣: ለእግዚአብሔር: ለዘላለሙ: ይሁን: ❤❤❤ ቃለ: ህይወትን፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን: አሜን: ❤❤❤

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍፃሚአችን እዳምር ታስታርቀን 👏👏👏

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ
    የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ምልጀዋ አይለየን

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የእናታችን የእመቤተችን ምልጃዋ ይርዳን ይታደገን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላይክትያሠማልን የመቤታችንእናትነትአማላጅነትአይለየንአሜን

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን እንኳን ለመቤታችን ፅንሰተ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 👏

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @AleDesalegn
    @AleDesalegn 2 หลายเดือนก่อน

    አሚን አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን!!

  • @naxntnaxnat
    @naxntnaxnat 2 หลายเดือนก่อน +5

    መፅናኛየ ማርያም እናቴ ማን አለኚ ያላቺ ድንግል እናቴ አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ✟

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞችና እድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን ይራዘምልን እግዚአብሔር

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን

  • @Shortlife-m5x
    @Shortlife-m5x 2 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ምልጃ እና በረከቷ በእኛ በልጆቿ ላይ ይሁን አባታችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለጆሮ የሚለሰልስ ለጉሮሮ እንደ እርጎ የሚቀዘቅዝ ጣዕም ያለው ትምህርት ነው እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው

  • @seblehabte1810
    @seblehabte1810 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙌🏼🙏🏼 በረከታቸው ይድረሠን🙌🏼

  • @yetimekonne2987
    @yetimekonne2987 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zemare melaket yesmalen wendemacin 🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @selinatube2879
    @selinatube2879 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት የሠሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ ያፅናልን

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን🙏🏽🙏🏽🙏🏽ዝማሬ መላእክትን፣ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ኤልሳቤማንደፍሮ
    @ኤልሳቤማንደፍሮ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MarewaAsemare
    @MarewaAsemare 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @salamsalam-pg5el
    @salamsalam-pg5el 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdanisUae
    @AdanisUae 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን ውድማችን❤❤❤

  • @meleseworku9835
    @meleseworku9835 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Wendemachen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion2418 2 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የቸሪቱ ወላዲተ አምላክ ረድኤት በረከቷ ይደርብን ፡ጣዕመ ፍቅሯ በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት ልጄ ወዳጄ ቃል የገባህልኝ ወዴት አለ ብላ ኢትዮጲያን ሀገራችንን💚💛❤️ አሳስቢን ድንግል ሆይ ለምኝልን🤲🕯🕯🕯 ከበዓለ ጽንሰቷ በረከት ይክፈለን እሷን እናታችንን ላስገኙልን ቅዱሳ ክብርና ምስጋና ይግባቸው✝️ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን🌷🌷

  • @DinkeneshGebre
    @DinkeneshGebre 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @songuru1
    @songuru1 2 หลายเดือนก่อน

    እግዘብህ ይመሰገን

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 2 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏!!! QHY!

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 2 หลายเดือนก่อน

    Kale hywet yasemalen edmena Tena yestelen 🎉🎉🎉

  • @ZahraAd-u3n
    @ZahraAd-u3n 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏💖🙏🙏💖 qalwetiin yasemalini abatachini balenibetii botaa hizgaaber yixebiqeeni betesebochachinini yibarkiliini hintenim yixebiqeelini

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏

  • @songuru1
    @songuru1 2 หลายเดือนก่อน

    አሞን አሚን አሚን አሞን አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏 ዲያቆን 🥰• ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ሠሉስ።
    "…ዳዊት ምንም ንጉሠ ነገሥት ቢባል የመመኪያችንን ዘውድ ማምጣት አልተቻለውም። 1ኛ ሳሙ፥ 16፥13 …ኢያሱ ምንም የስሙ ትርጓሜ መድኃኒት ቢኾንም የደኅንነታችን መጀመሪያ መኾን አልተቻለውም፡፡ …ኤልያስም ምንም ንጹሕ፣ ድንግል ቢኾንም የንጽሕናችን መሠረት መኾን አልተቻለውም፡፡ …የመመኪያችን ዘውድ፣ የደኅንነታችን መጀመሪያ፣ የንጽሕናችን መሠረት ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። የመመኪያችን ዘውድ “አክሊለ ምክሕነ” የሚባል ጌታችን ነው፡፡ የደኅንነታችን መጀመርያ “ጥንተ ሕይወት” የሚባል ጌታችን ነው፡፡ የንጽሕናችን መጀመርያም ኹሉ በእጁ የተጨበጠ፣ ዓለምንም በመዳፉ የያዘ፤ በጠፈር ላይ የሚቀመጥ፣ ዳግመኛም መሠረቱን ከታች የሚሸከም “መሠረተ ዓለም” የሚባል ጌታችን ነው /ቅዳ.ማር. ቁ.51/፡፡
    "…እርሱም አካላዊ ቃልን በወለደችልን በድንግል ማርያም ተገኘልን፡፡ እኛን ስለማዳን ሰው ኾነ፤ ሰውም ከኾነ በኋላ ግን ፍጹም አምላክ ነው፡፡ ማኅተመ ድንግልናዋ ሳይለወጥ እንደ ወለደችው ኹሉ እርሱም አምላክነቱ ሳይለወጥ ሰው ኾነ፡፡ እርሷ “ድንግል ወእም (ድንግልም እናትም)” ስትባል እንደምትኖር ኹሉ እርሱም “አምላክ ወሰብእ (ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው)” ሲባል ይኖራል /ሃይ.አበ.67፡7/፡፡ ተፈትሖ ሳያገኛት (ማኅተመ ድንግልናዋ ሳይለወጥ) እንደምን እንደወለደችው ግን የማይመረመር አንድም ሊነገር የማይችል፣ ከኅሊናት ኹሉ የሚያልፍ ድንቅ ነው፡፡ በማይመረመር ግብር ከወለድሽው ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኚልን፡፡
    "…እንደምን አደራችሁ?
    "…እንደምን አረፈዳችሁ?
    "…እንደምን ዋላችሁ?
    "…እንደምን አመሻችሁ?
    "…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼💚💛❤👈 ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ታሰጪን ዘንድ እንለምንሻለን 🤲

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 หลายเดือนก่อน

    Medhanialem Kirstos Yedmae Balitsega Yederegelin!Memihirachin Kalihiwot Yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin Enate Hagerachinin Ethiopia Medhanialem Kirstos Kinelijocha Eskizelalemu Yetebekelin Yebarklin Yekedeselin 🙏

  • @timur-4894
    @timur-4894 2 หลายเดือนก่อน

    💚💛♥️

  • @MilonBd-o9o
    @MilonBd-o9o 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @direstamene8287
    @direstamene8287 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ምንጊዜም አከብርሃለሁ። ነገር ግን " ሁ " ን በ " ው " ቀይረህ አታንብብ።

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 2 หลายเดือนก่อน

      ስለ እርማቱ ክብር ይስጥልኝ
      ግን የቱ ጋ እንደሆነ እንድታረም አንድ ምሳሌ ቢሰጡኝ መልካም ነው::

  • @songuru1
    @songuru1 2 หลายเดือนก่อน

    አሞን አሚን አሚን አሞን አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤