ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
#አቦ እናንተ ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ
እጂግ እናመሰግናለን ምርጥ ቴንታኔ ነው በርቱልን
አሪፍ አቀራረብ ነው። ዛሬ የጋበዛችሁት እንግዳ በተደጋጋሚ ብታቀርብት የዐለም የፓለቲካ አስተላለፍ ይበልጥ እንረዳለን። ኢብራሂም ሙሉሸዋ እናመሰግናለን።
አላህዬ ሶሪያወችን ደስታችውን እስከ መጨረሻው አድርግላቸው በጥበብህ ፍልስጤሞችንም ከተረገሙ ክፉ ዞሊም የእስራኤል ኣይሁዶች ጪፍጫፋ በቃ በላቸው በአለም ለይ ያሉ ዞሊሞችን አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
ምርጥ ውይይት ነው❤❤❤❤
በርቱ እናመሰግናለን ምርጥ ትንታኔ ነው
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🙏
ነፂ እና ቢኒ ምርጥ ትንታኔ በርቱ 🙏🙏 እንግዳችሁን ዶ/ር ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ ለበሳል ትንታኒህ እናመሰግናለን።
በርቱ የሁል ግዜም አድማጫቺሁ ነኝ ❤❤❤
አሪፍ አቀራረብ።
Great job guys
አሪፍ አቀራረብ ነው በርቱ
በርቱ
የታሪክ ምሁር ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ በሳል ጥልቅ እና ግልጽ ትንታኔን የመስጠት አቅም ያለው ድንቅ ልጅ ነው እዚህ ስለመጣ በጣም ደስ ብሎኛልበደንብ ያዙት ድንጋይን ድንጋይ እንጂ አለት ብሎ አያድበሰብስም
ብሮ ጥልቅ እውቀት
❤❤❤
❤❤❤❤❤
የዛሬው ልዩ ነው🎉🎉🎉
#Theweeknd
ነፂ ጎበዝ ነህ አንተ።በደምብ ተረድተከዋል።
አትለፍልፉ 😂 ጀግናው የእስራኤል ጦር በ48ሰዐት 400ጀቶች፣ 15መርከቦች ፣ ከሺ በላይ ታንኮች ፣ የመሳሪያ ፋብሪካዎች ፣ የሚሳኤል ክምችቶችን .. አውድሟል
ግብፅ የኢትዮጵያን የመከላከያ ንብረቶች በአንድ ቀን ብታወድም ጀግና ትላቸዋለህ ማለት ነው ? አቤት ዝገት
ሁሌ አድማጫቹህ ነኝ
Mrtochu NBC Alemakef mrt engdana arif eyta asayachun bertuln adnakiachu negn
አሳድ መግስት እድሜው ያጠረው መስራኤል ተጽኖ ነው
እስኪ ቢያንስ እንዲህ ያለዉን የተማረ ዶክተር በሳምንት 1 ቀን እያመጣችሁ በደንብ ግዜ ሰጣችሁት ይተንትንልን ሳንጀምረዉ ነዉኮ ያለቀበን😢 በቅርቡ እንጠብቃለን please
Don’t forget to like z show!
አንድ ቤተሰብ ማስተዳደሩ ለምን ግፍ እና ስህተት ይሆናል😮ለማስተዳደር እኮ የማስተዳደር ጥበብ ያስፈልጋል😮ይነገስታት ቤተሰብ እና ልጅ መሆን እኮ የአስተዳደርን ጥበብ መማር ማለት ነው ገና ከልጅነት ዘመን ጀምሮ🎉ሐገርን ለውጭ ኃይል ቅጥረኛ ሆኖ ማፍረስ ምንም ጥበብ የለውም😮😮😮የዘራፊ አና ያፍራሽ ሃገሮችን ሚዲያዎ አልምን ስለተቆጣጠሩ የነሱን ልፍለፋ አንደትክክለኛ ሚዛን አድርገን ባንወስድ😮😮😮ይነገስታት አገዛዝ የተወገዘ ከሆነ ለምን የእንግሊዝ ይነገስታት ዘመን ረዘመ😮😮😮የመጀመሪያው የሶሪያ የትርምስ ዘመን ኣይሲሶች በሰላም የሚኖሩ ቤተሰቦች ቤት ባጥር አየዘለሉ አየገቡ ቤተሰቦችን በግፍ ሲያሰቃዩ ሲረሽኑ ላይቭ ኣይተናል😮😮😮😢😢😢 ይኸው በመጨረሻም ሶሪያን አስከወዲያኛው ኣሳነሱዋት😢😢😢
ረጅምም ጥያቄ....?
ትክክልነህ ሊቢያወች ከዱሮይልቅ አሁንተጠቀሚነቸዉ
betam bezu gaf naw yetsraw walahi gen lehulum gize alew subahan America. Israel Allah yasacihw inshaAllah
በአልማችን የሚቀናበት የመንግስት ቅርጽ መኖሩን በግሌ ኣላውቅም😮😮😮
4.5 billion Syrian living in turkey 25;16
የየሀገሮቹን የቀደመ ታሪክ ጠንቅቃችሁ ብታነቡ 😮😮😮ክዛም ብትተነትኑ😮😮😮
የሶሪያ ህዝብ ነፃነት አለው ብሎ የኩርድ ህዝብ ግን ነፃነት የለውም።ይሄ ነው ፍትህ?
ማንም ተነስቶ ነፃነት ከጠየቀ እውነት ነው ብለህ ነው የምትረዳው
የኩርዱ ህዝብ ሳይሆን ኩርዲስታን ታጣቂዎች ማለትም የመገንጠል ጥያቄ ያላቸውን ለማለት ነዉ።
ምራባዊያን ሩሲን በሶርያ ጦርነቱ ሊወጥርዋት ነበር ግን ፑቲን ነቄ የአራዳ ልጅ
አሰድ ከአባቱ ግዜ ጀምሮ ለእስራኤል አገልጋይ ነበር ኢራንም በእስራኤል የተጠቃችው በሻር አሰድ መረጃ አሳልፎ በመስጠቱ ነው
ትችላላቻሁ ወቅቱን የጠበቀ ትንታኔ
ጉርድን የሚያስተዳድረዉ ማነዉ በማን ግዛት ዉስጥ ነዉ ያሉት በቱርክ ወይስ በሶሪያ በማንኞቹ ግዛት ነዉ ያሉት
ላይክ አድርጉ አያስከፍልም
ጥሩ ጋዜጠኛ መሆን ያለምን ታሪክ ኣውቆ የሚያነጻጽር ያነበበ የሚጠይቅ ሲሆን ነው🎉አልያ በዘመኑ ገናና ሚዲያ ተጠልፎ መንሻፈፍ ብቻ ነው😮😢
እንግዳ ስትጋብዙ በጉጉት ነው የማያችሁ
ስንዘግብ እንደጋዜጠኛ ሚዛናዊ አንሁን😮😮😮
ወደ ሩሲያ እየሄደ እንዴት ሩሲያና ኢራን ወድቀዋል ብሎ ያወራል ምምኝ ነው ማለት ነው?
ኩሩዶች ሀገር መስራት ይፈልጋሉ
Teregaw y palatine hzb new amenug
ሥሙ ማን አንደ ሆነ እኳ አታቁም ሀያት ማነው ሥሙ ቀየራቹት አንዴ አይ ያገሬ ሠዎች
Temeheret betoch nachu eko
ኔታንያሁ ሶሪያን ማታ አስጠነቀቀ።በጠዋቱ በቱርክ የሚረዱት ታጣቂዎች መንገስቱን ማጥቃት ጀመረ።ቱርክ ከእስራኤል ጋር በጋራ ነው የሰሩት።ነፃነት ይለኛል ይሄ ሰውዬ
ምነው ስራ ከለላችሁ ልጆቻችሁን ብታጫውቱ
Syrian & Gaza is the same.NBC who is this person.he is Russia graduate.yebesebes sew
ቱርክ የኔቶ አባል መሆኗን እንዴት ረሳቹህ?ቱርክ እስራኤል ላይ ከኔቶ የተለየ አቋም ትይዛለች?
ሰውየውኮ የውሀብያ አቀንቃኝ ነው
እረ አትቀባጥር
Mndnew yemtaweraw mn yet endemtawera atakm?
ቀዳዶች አውርቶ አደሮች 😂
ቱርክ ስትደበድብ ለሰላም እስራኤል ስትመታ ጨፍጫፊ አይ ዶክተር አታስቁኝ እስቲ
ቁጭ ብላቹ ከሰውዬው ለ4 አመት ሳታወሩ ተማሩ ከዛ ጋዜጠኛ ትሆናላቹ 😅
ሰውዬው የቱርክ ፊልም ተፅዕኖ አድሮበታል።ቱርክ የአሜሪካ አሻንጉሊት መሆኗን እንዴት ይረሳል?
እስራኤልስ የአሜሪካ ንብረት አይደለች
Rasha alebet tlaleh enda.Rashama wedekech
😂😂😂😂😂
th-cam.com/video/wL7Nz98hU4k/w-d-xo.htmlsi=Ec3uxsynGK9O5-OR
❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
#አቦ እናንተ ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ
እጂግ እናመሰግናለን ምርጥ ቴንታኔ ነው በርቱልን
አሪፍ አቀራረብ ነው። ዛሬ የጋበዛችሁት እንግዳ በተደጋጋሚ ብታቀርብት የዐለም የፓለቲካ አስተላለፍ ይበልጥ እንረዳለን። ኢብራሂም ሙሉሸዋ እናመሰግናለን።
አላህዬ ሶሪያወችን ደስታችውን እስከ መጨረሻው አድርግላቸው
በጥበብህ ፍልስጤሞችንም ከተረገሙ ክፉ ዞሊም የእስራኤል ኣይሁዶች ጪፍጫፋ በቃ በላቸው በአለም ለይ ያሉ ዞሊሞችን አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
ምርጥ ውይይት ነው❤❤❤❤
በርቱ እናመሰግናለን ምርጥ ትንታኔ ነው
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🙏
ነፂ እና ቢኒ ምርጥ ትንታኔ በርቱ 🙏🙏 እንግዳችሁን ዶ/ር ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ ለበሳል ትንታኒህ እናመሰግናለን።
በርቱ የሁል ግዜም አድማጫቺሁ ነኝ ❤❤❤
አሪፍ አቀራረብ።
Great job guys
አሪፍ አቀራረብ ነው በርቱ
በርቱ
የታሪክ ምሁር ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ በሳል ጥልቅ እና ግልጽ ትንታኔን የመስጠት አቅም ያለው ድንቅ ልጅ ነው እዚህ ስለመጣ በጣም ደስ ብሎኛል
በደንብ ያዙት ድንጋይን ድንጋይ እንጂ አለት ብሎ አያድበሰብስም
ብሮ ጥልቅ እውቀት
❤❤❤
❤❤❤❤❤
የዛሬው ልዩ ነው🎉🎉🎉
#Theweeknd
ነፂ ጎበዝ ነህ አንተ።በደምብ ተረድተከዋል።
አትለፍልፉ 😂 ጀግናው የእስራኤል ጦር በ48ሰዐት 400ጀቶች፣ 15መርከቦች ፣ ከሺ በላይ ታንኮች ፣ የመሳሪያ ፋብሪካዎች ፣ የሚሳኤል ክምችቶችን .. አውድሟል
ግብፅ የኢትዮጵያን የመከላከያ ንብረቶች በአንድ ቀን ብታወድም ጀግና ትላቸዋለህ ማለት ነው ? አቤት ዝገት
ሁሌ አድማጫቹህ ነኝ
Mrtochu NBC Alemakef mrt engdana arif eyta asayachun bertuln adnakiachu negn
አሳድ መግስት እድሜው ያጠረው መስራኤል ተጽኖ ነው
እስኪ ቢያንስ እንዲህ ያለዉን የተማረ ዶክተር በሳምንት 1 ቀን እያመጣችሁ በደንብ ግዜ ሰጣችሁት ይተንትንልን ሳንጀምረዉ ነዉኮ ያለቀበን😢 በቅርቡ እንጠብቃለን please
Don’t forget to like z show!
አንድ ቤተሰብ ማስተዳደሩ ለምን ግፍ እና ስህተት ይሆናል😮ለማስተዳደር እኮ የማስተዳደር ጥበብ ያስፈልጋል😮ይነገስታት ቤተሰብ እና ልጅ መሆን እኮ የአስተዳደርን ጥበብ መማር ማለት ነው ገና ከልጅነት ዘመን ጀምሮ🎉ሐገርን ለውጭ ኃይል ቅጥረኛ ሆኖ ማፍረስ ምንም ጥበብ የለውም😮😮😮የዘራፊ አና ያፍራሽ ሃገሮችን ሚዲያዎ አልምን ስለተቆጣጠሩ የነሱን ልፍለፋ አንደትክክለኛ ሚዛን አድርገን ባንወስድ😮😮😮ይነገስታት አገዛዝ የተወገዘ ከሆነ ለምን የእንግሊዝ ይነገስታት ዘመን ረዘመ😮😮😮የመጀመሪያው የሶሪያ የትርምስ ዘመን ኣይሲሶች በሰላም የሚኖሩ ቤተሰቦች ቤት ባጥር አየዘለሉ አየገቡ ቤተሰቦችን በግፍ ሲያሰቃዩ ሲረሽኑ ላይቭ ኣይተናል😮😮😮😢😢😢 ይኸው በመጨረሻም ሶሪያን አስከወዲያኛው ኣሳነሱዋት😢😢😢
ረጅምም ጥያቄ....?
ትክክልነህ ሊቢያወች ከዱሮይልቅ አሁንተጠቀሚነቸዉ
betam bezu gaf naw yetsraw walahi gen lehulum gize alew subahan America. Israel Allah yasacihw inshaAllah
በአልማችን የሚቀናበት የመንግስት ቅርጽ መኖሩን በግሌ ኣላውቅም😮😮😮
4.5 billion Syrian living in turkey 25;16
የየሀገሮቹን የቀደመ ታሪክ ጠንቅቃችሁ ብታነቡ 😮😮😮ክዛም ብትተነትኑ😮😮😮
የሶሪያ ህዝብ ነፃነት አለው ብሎ የኩርድ ህዝብ ግን ነፃነት የለውም።ይሄ ነው ፍትህ?
ማንም ተነስቶ ነፃነት ከጠየቀ እውነት ነው ብለህ ነው የምትረዳው
የኩርዱ ህዝብ ሳይሆን ኩርዲስታን ታጣቂዎች ማለትም የመገንጠል ጥያቄ ያላቸውን ለማለት ነዉ።
ምራባዊያን ሩሲን በሶርያ ጦርነቱ ሊወጥርዋት ነበር ግን ፑቲን ነቄ የአራዳ ልጅ
አሰድ ከአባቱ ግዜ ጀምሮ ለእስራኤል አገልጋይ ነበር ኢራንም በእስራኤል የተጠቃችው በሻር አሰድ መረጃ አሳልፎ በመስጠቱ ነው
ትችላላቻሁ ወቅቱን የጠበቀ ትንታኔ
ጉርድን የሚያስተዳድረዉ ማነዉ በማን ግዛት ዉስጥ ነዉ ያሉት በቱርክ ወይስ በሶሪያ በማንኞቹ ግዛት ነዉ ያሉት
ላይክ አድርጉ አያስከፍልም
ጥሩ ጋዜጠኛ መሆን ያለምን ታሪክ ኣውቆ የሚያነጻጽር ያነበበ የሚጠይቅ ሲሆን ነው🎉አልያ በዘመኑ ገናና ሚዲያ ተጠልፎ መንሻፈፍ ብቻ ነው😮😢
እንግዳ ስትጋብዙ በጉጉት ነው የማያችሁ
ስንዘግብ እንደጋዜጠኛ ሚዛናዊ አንሁን😮😮😮
ወደ ሩሲያ እየሄደ እንዴት ሩሲያና ኢራን ወድቀዋል ብሎ ያወራል ምምኝ ነው ማለት ነው?
ኩሩዶች ሀገር መስራት ይፈልጋሉ
Teregaw y palatine hzb new amenug
ሥሙ ማን አንደ ሆነ እኳ አታቁም ሀያት ማነው ሥሙ ቀየራቹት አንዴ አይ ያገሬ ሠዎች
Temeheret betoch nachu eko
ኔታንያሁ ሶሪያን ማታ አስጠነቀቀ።በጠዋቱ በቱርክ የሚረዱት ታጣቂዎች መንገስቱን ማጥቃት ጀመረ።ቱርክ ከእስራኤል ጋር በጋራ ነው የሰሩት።ነፃነት ይለኛል ይሄ ሰውዬ
ምነው ስራ ከለላችሁ ልጆቻችሁን ብታጫውቱ
Syrian & Gaza is the same.NBC who is this person.he is Russia graduate.yebesebes sew
ቱርክ የኔቶ አባል መሆኗን እንዴት ረሳቹህ?
ቱርክ እስራኤል ላይ ከኔቶ የተለየ አቋም ትይዛለች?