ዳግም ብወለድ ምርጫዬ ቅዱስ ቂርቆስ ሰፈር ነው |Nahoo Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @seifu_als2172
    @seifu_als2172 3 ปีที่แล้ว +7

    ኤሊያስ አወቀ ምርጥ የጨርቆስ ልጅ እናመሰግናለን ።
    ሰፈራችንን አስበህ እንደዚህ ስለዘገብክልን ይህ ፕሮግራም በሰነድነት ይቀመጣል ።
    Cheerful,

    • @shemelesmekonen583
      @shemelesmekonen583 2 ปีที่แล้ว

      የአዲስአበባ ልጅ አራዳ ከተባለ ቀደምት የቂርቆስ ልጆች ናቸው

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ውይይት
    እናመሰግናለን 😍

  • @ashenafikabeta5149
    @ashenafikabeta5149 3 ปีที่แล้ว +6

    የትም ተወለድ ቅዱስ ቂርቆስ ዕደግ ይባል የለ።
    ዘኔ አርማችን ፣ ኤሉ በርታልን ...

  • @girmaygebremariam511
    @girmaygebremariam511 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የሚደነቅ ትዝታ ነው እኔ የተወለድኩት ጨርቆስ ምንኖርበት የነበረው ናሽናል ፎቶ ቤት ፊት ለፊት ግሪካዊ ነበር ምንለው እና በጣም ነው ማመሰግነው ካምቦ ኖቦ ካምቦ አስመራንም ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ::

    • @alazarhabte4670
      @alazarhabte4670 2 ปีที่แล้ว

      Girmay, Wow! I was born and grew up in Cherkos and I remembered National Photo his name was Muktar. I used to play soccer in Ghana Gebi. We still have connection with people used to live kebel 10 and 11 on the Popularian facebook.

    • @girmaygebremariam511
      @girmaygebremariam511 2 ปีที่แล้ว +1

      @@alazarhabte4670 በቅድሚያ ሰላም ከዛ ስቀጥል ያደኩበት ቦታ ጠማማ ፎቅ አጠገብ
      የሚገኘው በልምድ ካምቦ አስመራ የሚባለው ሰፈር ነው እና ፍሬህወት ት/ቤት ከአንድ እስከ ስምንት ተምሬ ከዘጠኝ እስከ አስራ ሁለት ደግሞ ሽመልስ ሀብቴ ነበር እና ቀበሌ 10 ሜዳ ዳዊት ይሳቅ ሚባል እግር ካስ ሲጫወት ሄጄ አየው ነበር::

  • @seblemelak4537
    @seblemelak4537 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ትዝታ ነው ጨርቆስ ልጆች ፍቅሮች ናቸው ከነከዋቸው ነው ችገሩ

  • @fekaduzerai4633
    @fekaduzerai4633 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ለታላላቅ ወንድሞች እንዲሁም እህታችን አርቲስት እና የቂርቆስ ብራንድ ብፅአት ስዩም ታላቅ አክብሮትና ምስጋና አለን ደራሲ ዘነበ ወላ ከታናሽ ወንድምህ ጋር በመማሬ እንኳን ትልቅ ማረግ ይሰማኛል ተባረኩ ምርጦች ሰማአቱ እፃን ቅዱስ ቂርቆስ ይጠብቃችሁ ።

  • @kahsayjamal1718
    @kahsayjamal1718 3 ปีที่แล้ว +5

    ኤልያስ ምን አደረግንህ ስደት አይበቃንም በትዝታ ወደ ኃላ መልሰህ ታሰቃየናለህ ግን በጣም ደስ ብሎኛል በነካ እጅህ ካንቦኖቦዎችንም አሳየን

  • @mimiaddisu4840
    @mimiaddisu4840 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ዘረኝነት የሌለው ንፁህ ፍቅር የነበረበት ወያኔ ዘርህን ያጥፋው ይሄንን አንድነት ያሳጣን ፖለቲከኞቹ በፊት ለስልጣናቸው ነው የአሁኖቹ ደግሞ ዘር እየቆጠሩ የሚያጠፉ ናቸው ሀገሬ የድሮውን ዘመን ይመልስልን

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 2 ปีที่แล้ว

    ኤላ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር

  • @addisaddis7440
    @addisaddis7440 3 ปีที่แล้ว +1

    Best interview of the year bravo!

  • @amanuelhadis127
    @amanuelhadis127 ปีที่แล้ว

    Excellent discussion! I really appreciate you Elias for bringing my best friend Zenebe Wolla!

  • @abrehamgebremeskel6692
    @abrehamgebremeskel6692 2 ปีที่แล้ว

    ኤልያስ አወቀ ወንድሜ በርታ ውይይታታቹህ ብዙ ትዝታ አለው ኪዳነምህረት ትከተልህ እንደምትወዳት አውቃለሁ ከወንድሜ ተፈሪ ፀጋዬ ጋር እንጦጦ ስትሔዱ አስታውሳለሁ

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 3 ปีที่แล้ว +3

    ጨርቆስ እድገቴ

  • @alazarhabte4670
    @alazarhabte4670 2 ปีที่แล้ว

    I will share this video to our facebook group, they will be so happy and excited about... this program. Thank you Elias and Nahoo Tv.

  • @milkiasyohana5625
    @milkiasyohana5625 2 ปีที่แล้ว

    Waw nice conversation Elyas and Ato zenbe
    I am Addis ababa, Eritrean

  • @leulafework3815
    @leulafework3815 3 ปีที่แล้ว +2

    Me too. Born and raised in Kirkos.

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 3 ปีที่แล้ว

    Thank you,, God bless you 💖 guys

  • @arebowoyessa2352
    @arebowoyessa2352 ปีที่แล้ว +1

    I like the program but Elias you didn't give Zenebe Wella time to talk to mich interruption 80% you talked specially at the end because I like hear more Zenebe

  • @mimidave1
    @mimidave1 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful story my fellow ye Fele Temare💕 I wish you both all the success in life💕💕💕🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tilahunbeyene548
    @tilahunbeyene548 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁለቱ የቂርቆስ ፈርጦች

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @seifu_als2172
    @seifu_als2172 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘነበ ወላ በአጋጣሚ አንድ ስራ አግዞኛል። 1994 አ/ም
    ወረዳ 20 ቄራ የፖሊስ ክትትል አባል ሆኜ እየሰራሁ እያለ ቄራ የሚገኘው የገብርኤል ቤተክርስቲያን የለሊት ዝርፊያ ያጋጥመዋል። ለሊቱን ዝናብ ሲዘንብ ስላደረ ጠዋት ላይ/በበነጋታው ወንጀል የተፈፀመበት ቦታ ላይ attend ስናደርግ ከምርመራ ሀላፊው ጋር በዝናብ የረጠበ የልጅነት ፎቶ የተለጠፈበት የባህር ሀይል ባልደረባ የነበረ መታወቂያ ወረቀት ወንጀል የተፈፀመበት አዳራሽ ውስጥ ወድቆ በዝናቡ ምክንያት ረጥቦ እናገኛለን ። የምርመራ ሀላፊውም በደንብ እያገላበጠ ካየው በዄላ በል ሂድበት ብሎ ይሰጠኛል። እኔ ቀጥ ብዬ የሄድኩት ዘነበ ወላ ጋር ነበር ። ዘኔም መታወቂያውን ካየ በዄላ ይሄን ልጅ የማውቀው ይመስለኛል ብሎ ቀበሌውን ጠቆመኝ። ከዛ በዄላ ወንጀል ፈፃሚውን ለመያዝና የተዘረፈውን ንብረት በምሪት ለማስመለስ ለኔ በጣም ቀላል ነበር ።
    ዘኔ አመሰግንሃለው።

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +1

    BRAVO #️⃣QEDUS #️⃣QERQOS - THE HOME OF THE BRAVE☑️

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 3 ปีที่แล้ว +4

    Excellent program but on this interview the volume is muffled. Check the volume next time before you start recording. Otherwise keep up the great work. Excellent knowledge program!!

  • @Everedy-r2w
    @Everedy-r2w 2 ปีที่แล้ว +1

    የመርካቶ ልጅ ነኝ:: የጨርቆስ እና የፈረንሣዮች ልጆች በተለየ ሁኔታ ሠፈራቸዉን ይወዳሉ::በጣም ይደነቀኛል

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 3 ปีที่แล้ว

    ትንሽ ዘረኛ ያዙኝ ልቀቁኝ ስላለ ኡትዮጽያ ትፈርሳለች ቢል ማንም አይይሳካላትም። ብዙ ሰው በኢትዮጵያውያነት ነው የሚያምነው።
    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው።
    ይህን የመሰለ ዘመን አልፎ የማንም ጭንቅላቱ ደርቆ በቀረ ዘረኝነት አይለወጥም።

  • @yemaneberhangebreyesus2664
    @yemaneberhangebreyesus2664 3 ปีที่แล้ว

    ውዱ የሰፈሬ የትምህርት ቤቴ ልጅ ዘነበ ወላ በጣም ነው የማረሳህ ከልጅነት እስከ እድገትህ ባናግርህ በጣም ደስ ይለኛል ።ሌላው የሰፈርህ ልጅ ካንተ ጋር ቦክስ ሲጫወት የነበረው እና አብሮህ ባህር ሓይል የነበረው ከምን ደረሰ? ከቻልክ ቴልፎንህን አስቀምጥልኝ ሌላው የጂሲኤ(GCA)ትዝታዎችህ ከትምህርት ቤት እስከ ሰፈር ያንን ኮረኮንች ሌላው ከናንተ ቤት ፊት ለፊት ጓንቱ ጠጅ ቤት እናም ድድ የምናሰጣበት ቦታ ማለት ፈሌ በርአፍ አከባቢ ኧረ ስንቱን የተካልኝ ወንድም ጣጤው

  • @belekassahun7677
    @belekassahun7677 3 ปีที่แล้ว

    ጨርቆስ መወለዴ እና የጨርቆስ ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ።

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 3 ปีที่แล้ว

    አቶ ኤልያስ ደመቀ እግዚአብሔር ይባርክ ጨርቆስን እኛ እንደዚህ አናውቃትም ነበር በእውነት እጅግ በጎ ገፅታዎቿን እንድናውቅ አደረግከን እኔ የኳስ ሜዳ ሰፈር ልጅ ነኝ ወይም ወይም የተወለድኩትና አብዛኛውን የልጅነት ግዜዬን ያሳለፍኩበት ሰፈር ነው ብዙ የሚወራላት የሚተረክለት እጅግ የታጨቀ ታሪክ ያለው ሰፈር ነው እንደዚህ ወደ አደባባይ የሚወጣበትን ቀን እናፍቃለሁ ።

  • @alazarleadingseamanzenhoil6059
    @alazarleadingseamanzenhoil6059 2 ปีที่แล้ว

    Leading sea man zenba woila massawa

  • @enanutola6486
    @enanutola6486 3 ปีที่แล้ว

    እርግጥ ነው ወንድሞቼ ጨርቆስ (ቂርቆስ) ሰፈር ለሃገር ብዙ ያበረከቱ ያልተነገረላቸው ባለታሪኮችን ያበረከተች ድንቅ ሰፈር ናት!!
    በጋራ የምናውቃቸውን ሰዎች ስም ስታነሱ ብዙ ትዝታ ቀስቅሳችሁዋል:: ብርቱ ስልካችሁን ብታስቀምጡ መልካም ነው::
    🍀🍀🌼🌼🌺🌺

  • @MrSimonawa
    @MrSimonawa 2 ปีที่แล้ว

    ኤልያስ ኣወቀና ዘነበ ወላ ኣብሮ ኣደግ ጨርቆሴዎች። ስላየሁኣችሁ ደስ ብሎኛል። ዘፈረ

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 ปีที่แล้ว +1

    ኤልያስ, የሆነ ሰው አንተን ኢንተርቪው ያድርግህ፡፡ ብዙ እውቀት ስላለህ እንግዶችህን ትሻማቸዋለህ፡፡

  • @nigatuaabebe8227
    @nigatuaabebe8227 2 ปีที่แล้ว

    በጣምየምወደውየምወዳትጓደኛዬገኒወንድምበመሆንህ በጣምአክብርሀለሁ ስላየሁትደስብሎኛል

  • @amovie07
    @amovie07 2 ปีที่แล้ว +1

    What happened today?. Talking over each other. Give a chance to your guess, and listen for the response before interrupting. It's very hard to follow the interview with so much over talking . Thank you ahead

  • @kedist1978
    @kedist1978 ปีที่แล้ว +2

    አኤልያስ ሰው ብዙ ታቋርጣለህ አሻሽል

  • @viva8589
    @viva8589 2 ปีที่แล้ว

    Zenebe WOW

  • @alferidnessro550
    @alferidnessro550 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልያስ ሰው አታስወራም ። ወይ ብቻህን ለፍልፍ

    • @kedist1978
      @kedist1978 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የታዘብኩት ነው ጥሩ ነገር አቅርቦ ሰው አያስወራም

    • @TsehaiBerhanu
      @TsehaiBerhanu ปีที่แล้ว +1

      ተባረኩ፤ እድሜችሁ ይርዘም😂

  • @solomonbeyene2348
    @solomonbeyene2348 3 ปีที่แล้ว +1

    ማነው ጠያቂው ?ማነው ተጠያቂው? give him a chance to talk

  • @mahtebubekele9342
    @mahtebubekele9342 ปีที่แล้ว

    Kirkos sefer is still multi ethnic from all over the country. It was welknow by Ethiopian Nutrition Institute to undertake national related social aspects. I knew it while undertaking WHO funded research project administered by ENI/MOH in 1969ec

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 ปีที่แล้ว

    ❤😂❤😂❤😂❤

  • @henokberhe9980
    @henokberhe9980 ปีที่แล้ว

    Aer sewye yawerbet

  • @MyD1010
    @MyD1010 8 หลายเดือนก่อน

    ኤልያስ ምንድነው አንተ ብቻ ማውራት ፈልገህ ቃለመጠይቅ አድርገህ እንዴት ይሆናል ፣ አውጣጪኝ ሆነ እኮ ቃለመጠየቅ ህግ እና ስርአት አለው ካላወቅከው ተረዳ አንብብ ዝም ብለህ መለፍለፍ ትወዳለህ ከድምፅህ ጎላ ማለት ጋር እጅ እጅ ነህ ቱልቱላ አትሁን አድምጥ አዋቂ ነኝ አትበል ምንም የተለየ እውቀት የለህም በልጅነትህ ኢህአፖን ወደድክ ያን ያህል የጎላ ሰራ ሳትሰራ ነው የታሰርከው እሺ አነበበ እንበልልህ ከወጣህ በኃላ ምን አደረክ ????
    ጫት እያመነዥግህ ቆየት ብለህ የእነ ሻሎን እግር ተከትለህ ሀሺሺህን ገበያ ስር ተደብቀህ ስትሽጥ ወያኔ ገባ ያኔ ጋዜጠኛ ሆነህ ተገኘህ ፣ እንደሁሉም እድለኞች እዛች ሀገር እድል እና ድፍረት የሚባሉ ሁለት ሰዎች አሉ ልበል ፣
    ብቻ ጠይቅ ዝም በለህ አድምጥ አትለፍልፍ ኢህአፖን ከአምላክህ በላይ ዘንድሮም እያመለከው ይሆን እንዴ ??
    ፍሪኩ ኤልያስ Kaya Man ,

  • @temesgentesfay6588
    @temesgentesfay6588 3 ปีที่แล้ว

    Yemegemery ye wendmamach keshatabrhan temari.....Biographie yasfelgenal

  • @natanteshome4275
    @natanteshome4275 3 ปีที่แล้ว

    Foto Aseged betam tawaki neber

  • @girmatefera8697
    @girmatefera8697 3 ปีที่แล้ว +3

    ለተጠያቂው እድል ስጥ