"የአጋዘን ሽንት አምጪ አለኝ"|| ሊያመልጥዎ የማይገባ እጅግ አስደናቂ ምስክርነት|| Be blessed as you watch this amazing testimony

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 80

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 ปีที่แล้ว +12

    ሰይጣን ክፉ ጨካኝ ገዳይ
    ኢየሱስ አዳኝ,መዳኒት, ሩሩ …. ክብር ለሰሙ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 ปีที่แล้ว +13

    የእየሱስ ደም ሀይል አለው ☝️ ደሙ ከለላችን ነው☝️☝️☝️ የእየሱስ ክብር ደም ነፃ አዎጪ ነው እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ🙌🙌🔥🔥🔥

  • @tewodrosmekonnen
    @tewodrosmekonnen ปีที่แล้ว +15

    ሀዘንንን ወደ ደስታ የሚቀይር የጨለመውን ህይወት ብርሀን የሚሰጥ የጌቶች ጌታ እየሱስ ይባረክ

  • @mekame2023
    @mekame2023 ปีที่แล้ว +9

    አቤት የኔ ጌታ የስንቱን ሕይዎት የስንቱን ቤት ፈዎስክ ስምህ ብሩክ ይሁን

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 ปีที่แล้ว +7

    ዋው እህቴ እንኳን ጌታ የደረሰልሽ በጣም
    ነው ልቤ የተነካው የሰው ክፋት ጥግ የለዉም
    በእውነት እንደ እግዚያብሔር ያለ ማን አለ
    እግዚያብሔር ይመስገን ተመስገን እኮ ሲያንሰው
    ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን አባባዬ
    ምን ይባላል ሌላ ምን ይባላል እህቴ ድጋሚ
    እንኳን ጌታ የራሱ ያረገሽ ሀሌ ሉያ የእግዚያብሔር
    ክብርና ሐይል ሲኤም ቤተክርስቲያን አለ ክብር
    ለእግዚያብሔር ይሁን ፓስተር በእጥፍ ተባረክ

  • @azebtamene5177
    @azebtamene5177 ปีที่แล้ว +2

    እግዚዓብሔርይመስገን ክብሩን ይውሰድ

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የትም ሁኚ የት እንኳን ጌታ ኢየሱስ አገኘሽ እሱን የያዘ አያፍርም

  • @Suga-k1h
    @Suga-k1h 3 หลายเดือนก่อน

    ማድንተ ጌታ እርስ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልል እሰይ
    ጌታ እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው አሜን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ ብቻ ጌታ አምላክ መሸሸጊያ ማምለጫ አምጡልኝ የማይል አምላክ መፈወስ መስጠት ማዳን የዘላለም አምላክ አመሰግንሀለዉ ተባረክ እየሱስ!!!!

  • @yemnetfreyalew7679
    @yemnetfreyalew7679 ปีที่แล้ว +5

    ስታምሪሪ ኢየሱስ እንኳን አሰመለጠሽ።

  • @SimeraDebabe
    @SimeraDebabe ปีที่แล้ว

    አቤት እግ/ር ታላቅ ነዉ ። እግ/ር በምህረቱ ደረሰልሽ ።

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 ปีที่แล้ว +3

    Egzeeeooow Getaye! Besemeab Bewelde Bemenfeskidus! Weeeyeee Getayeee. Thank you Jesus.for rescueing me from any demonic attack! Thank you for covering me with your blood!

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ብሎኛል ላንቺ እህቴ ጌታ ቸር ነው ❤❤❤❤❤ ያብዛሽ እህት አለም

  • @kearyamtubechannel
    @kearyamtubechannel ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ምስክርነት ነው
    እዳኝ ኢየሱስ ብቻ ነው ።

  • @etalemahuwondafrash1428
    @etalemahuwondafrash1428 ปีที่แล้ว +3

    ሀዘንሽን በደስታ የቀየረ እንደስምሽ ይኸን ሁሉ የምታልፊበት ትግስት(ጸጋ)ያበዛልሽ እግዚያብሔር ይመስገን እኸቴ ተባረኪ እወድሻለሁ❤❤❤🎉🎉

  • @elenikidus8101
    @elenikidus8101 ปีที่แล้ว +2

    አምላካችን እግዚዓብሔር ድንቅ ነው!! ለዚያ አገር ግን እግዚዓብሔር ይድረስ

  • @tigist8585
    @tigist8585 ปีที่แล้ว +9

    Thank you, Jesus!
    “You, dear children, are from God and have overcome them, because the one who is in you is greater than the one who is in the world” (1 John 4:4).

  • @yemisrachz7911
    @yemisrachz7911 ปีที่แล้ว +3

    የተውደድክ የእግዚአብሔር ሰው ስለእንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እሁንም ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልክ ተባርከሀል❤❤❤

  • @Teame.tesfay
    @Teame.tesfay ปีที่แล้ว +2

    ደስታሽን ይጽናልሽ ተባረኪ እታችን❤❤❤😊

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 ปีที่แล้ว +3

    Amen.Amen💔💔💔😭😰😰😰

  • @AtsedeMengstu
    @AtsedeMengstu ปีที่แล้ว

    የሚያሳርፈ የናዝሪቱ ኢየሱስክርሰቶሰ እንካን እረዳሽ ተባረኪ

  • @misrakdeguma7053
    @misrakdeguma7053 ปีที่แล้ว +4

    Glory to Jesus! I'm happy for you my sisiter! You have so many sisters in christ, and you are not alone.

  • @elsakubrom9607
    @elsakubrom9607 ปีที่แล้ว +2

    ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @fitsumtibebe3135
    @fitsumtibebe3135 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ነው የኛ ጌታ ክብር ለሱ ይሁን

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 ปีที่แล้ว

    እህቴ የረዳሽ ያገዘሽ ያቆመሽ
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
    ቤትሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ይባረኩ

  • @LemlemYakob-h2t
    @LemlemYakob-h2t ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሀሉ ለእየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 ปีที่แล้ว +2

    ዓሜን

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 ปีที่แล้ว +2

    Praise be to the almighty God the Father of our Lord and Saviour Jesus Christ , who is always with those who accept and believe in him in Truth and Spirit.

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ይሁንለት

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem ปีที่แล้ว +3

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ድንቅ ነው💞💞💞።👏👏👏👏

  • @mesfingetachew2012
    @mesfingetachew2012 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ድንቅ ጌታ!!

  • @Cristiant769
    @Cristiant769 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AynallemKebede
    @AynallemKebede ปีที่แล้ว

    የጌታ ሰም ብሩክ ይሁን!!!!

  • @haimeteabrham722
    @haimeteabrham722 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እህት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ጌታን በማግኘትሽ ተረፍሽ በሁላችንም ቤት የሆነው የእናንተ አይነት ነው እኛም ቤተሰብ ላይ የሆነው። ጎረቢቶች ነበርን። ስለ እናንተ ሳዝን ነበር ስላየሁሽ ስሙ ይባረክ።

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 ปีที่แล้ว

    thank you JESUS! ONE DAY HE WILL TOUCH ME!

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 ปีที่แล้ว

    Abet yene geta yene konijo eyesuse simh yebarek be Madan andegna yelehm mesay

  • @dehabberhane2189
    @dehabberhane2189 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen ❤♥️🙏🙏

  • @alayentsegaye2798
    @alayentsegaye2798 ปีที่แล้ว +3

    THANK YOU JESUS THANK YOU LORD GOD BLESS YOU GOD BLESS YOU MAN OF GOD❤❤❤🙌🙌🙌❤

  • @messengerofjesus-sw9yp
    @messengerofjesus-sw9yp ปีที่แล้ว +1

    Thank you Jesus for this amazing testimony

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @yemisrachz7911
    @yemisrachz7911 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Jesus 🙏❤️❤️❤️

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen

  • @tizita532
    @tizita532 ปีที่แล้ว +2

    Thanks to GOD❤

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 ปีที่แล้ว +2

    AMEN!!!

  • @TeshomeMamo-uk4pl
    @TeshomeMamo-uk4pl ปีที่แล้ว +2

    Meshing testimony glory to Jesus

  • @AmanIsayas
    @AmanIsayas ปีที่แล้ว +1

    Amen simu yibarek

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 ปีที่แล้ว +2

    Amennnnnn❤❤❤❤

  • @Levi.Atnafu
    @Levi.Atnafu ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @bonituwario5450
    @bonituwario5450 ปีที่แล้ว +2

    Praise God !!!
    God bless you !

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 ปีที่แล้ว +1

    Halleluja geta simu ybark

  • @hanaakalu4796
    @hanaakalu4796 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen ❤❤❤

  • @MeleseAshuro-gq7uu
    @MeleseAshuro-gq7uu ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 ปีที่แล้ว +2

    Eyesus geta new

  • @dawitwelde7455
    @dawitwelde7455 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @hanatariku1337
    @hanatariku1337 ปีที่แล้ว +1

    Aye geta Ate eku melekam Abate nek

  • @Catmeowcatmeoe
    @Catmeowcatmeoe ปีที่แล้ว +1

    Geta semu yebirek ❤❤❤❤

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 ปีที่แล้ว +2

    Praise the Lord! Hallelujah

  • @jesusislord5560
    @jesusislord5560 ปีที่แล้ว +1

    Glory be to God

  • @gedadjillo3259
    @gedadjillo3259 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ኢየሱስ !

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 ปีที่แล้ว

    እየሱስ ክርስቶስ እውነት ህይውት መንገድ ነው ::ጌታ ን ወድን ና ፈቅደን ስናምነው ስንቀበለው የህይውታችን :መሪ እንዲሆን ስንፈቅድለት :መፅሃፍ ቅዱስ :እንደሚል ስማችን :በህይውት መዝገብ ላይ :ይፃፍል ከዛ በኽላ የክርስቶስ ልጂንት :ስልጣ ን ስላለን :ሰይጣን በኛላይ አይሰራም :ሙዋርት ድግምት :በኛ ላይ አይሰራም :
    ከጌታ ከየሱ ጋር ቃል ኬዳን ስላደረን አምልጠናል ያለጌታ ከዚህ እስራት መፈታት አይቻልም

  • @tigistkidane1078
    @tigistkidane1078 ปีที่แล้ว

    Kiber hulu le EGZABHER yihun

  • @quicknetprinting1020
    @quicknetprinting1020 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 ปีที่แล้ว

    Semu yebarek

  • @biloro5160
    @biloro5160 ปีที่แล้ว

    Jesus is lord

  • @alemtilaalemu2935
    @alemtilaalemu2935 ปีที่แล้ว

    Egzabher yimesgen .....

  • @AyinalemEjeta
    @AyinalemEjeta ปีที่แล้ว

    simu yibarek

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 ปีที่แล้ว

    Geta yibareki❤❤❤❤❤

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 ปีที่แล้ว

    እኔ በአባቴ ና በወንድሜ አዘን ተቸግሪያለሁ።

  • @samig5738
    @samig5738 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @SelamPeace-k2l
    @SelamPeace-k2l 11 หลายเดือนก่อน

    Yegna eyesus yigermal❤😢

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 ปีที่แล้ว

  • @G2fam
    @G2fam ปีที่แล้ว +1

    Ilililililiiliiiliiiiliiiiliiiiliii getaye dinq seri new❤❤❤❤

  • @HaniyTaye
    @HaniyTaye ปีที่แล้ว

    Gata telke new yechalale

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 9 หลายเดือนก่อน

    Where was such evil place?for our knowledge

  • @AyualemZerihun
    @AyualemZerihun ปีที่แล้ว

    Mlwene atu slgta yyttweddese

  • @HaniyTaye
    @HaniyTaye ปีที่แล้ว

    Gata telke n

  • @mesimenegestu3866
    @mesimenegestu3866 ปีที่แล้ว +2

    Praised God.
    Haleluya!

  • @MeleseAshuro-gq7uu
    @MeleseAshuro-gq7uu ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @feyeneregassa1921
    @feyeneregassa1921 ปีที่แล้ว +1

    Wow thank you, GOD