ሕያው ጥላ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 40

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 8 หลายเดือนก่อน +15

    ኡስታዝ አብዱል ገፋር አንተን ሳይ ነው የገባሁት ጀዛከ አላህ ኸይር

    • @tigestkinfe-wv1yz
      @tigestkinfe-wv1yz 8 หลายเดือนก่อน

      አይባልም ማንም ይሁን ስለ እስላም ከሆነ ገብተሽ እዪ የምን ሰው መምረጥ ነው

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 8 หลายเดือนก่อน

      @@tigestkinfe-wv1yz እውቀት ያለውና የለለው አይወዳደርም ሙስሊም መሆን ብቻውን በቂ አይደለም የጠለቀ እውቀትን ከነማስረጃው ስለማንቆረቁርልን ነው በሌላ አትሰበት

    • @tigestkinfe-wv1yz
      @tigestkinfe-wv1yz 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘሚዲያ ላይ የሚወጡ የሙስሊም አስተማሪዎች ሁሉም በሚባሉ ደረጃ ጥሩ ንግግር ነው የሚያደርጉት አሁን እዚህ ፕሮግራም ላይ የተናገሩት ሁሉም ደስ የሚሉ ናቸው ማንንም ማበላለጥ ጥሩ አይደለም በርግጥ አንቺ በውስጥሽ ያሰብሽው ትክክል ነሽ ግን ፅሁፍሽ ደግሞ የሰው መረጣ ይመስላል አንተን አይቼ ነው የመጣውት ስትዪ ሌሎቹን አልፈልጋቸውም የሚል አድምታ አለው

  • @zedtube1032
    @zedtube1032 8 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ኡስታዝ አብዱል ገፋር አልላህ ይጨመርልክ ትክክል ብለካል አልላህ ያንቃን

  • @Aida-d3c3f
    @Aida-d3c3f 8 หลายเดือนก่อน

    Mashallah ustaza habibety Allah ytebekeshe endet endemewedeshe❤

  • @emann7734
    @emann7734 8 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዛ በጣም አከብርሻለሁ ወጣት ሀዲስ ተናጋሪዎችን ስላየን ደስ ብሎናል ፣
    ختامه مسك በኡስታዝعبد الغفارك
    بارك الله فيكم جميعا 💞 🌹🌹🌹💞

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 8 หลายเดือนก่อน

    أحسن الله إليك وبارك الله فيك أستاذ عبد الغفار الله يحفظك يارب

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋልይኩም ስላም እራህምቱላሂ ውብረካትሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ይጥብቃችሁ አላህሽያግራልን ሴትም ሆን ዉንድም በዲኑም ብዱኒያውም ጥንካራ ምሆን አለብን ሀባይብ አላህ ያግራልን

  • @عإشهعبدالله-ل4ش
    @عإشهعبدالله-ل4ش 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝ አብድል ገፋርን አይቸ ነው የገባሁት የኔ ደርባባ አላህ የህፍዝክ ያረብ

  • @ZeytunaZeytuna90
    @ZeytunaZeytuna90 8 หลายเดือนก่อน

    Mashhaalha

  • @abdurahmanmohammed5676
    @abdurahmanmohammed5676 8 หลายเดือนก่อน

    Mashllah tabark allah

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህህህ❤❤

  • @aishadawed
    @aishadawed 8 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @montaawole9908
    @montaawole9908 8 หลายเดือนก่อน

    መሸአለህ እተዚ አለሀ የጠቢቂ

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ
    @አለህሁንየለውይሆነልአለህ 8 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ መሸ አለህ የኔ ውድ እህት ወድሞቼ አለሀምዱልለህ ኒመተል እስለም ሙስሊም ለደረገን አለህ ህጀብ ነው ውበቴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኡስተዝ አብድል ገፈር አለህ ረጅም እድሜ ጤነ ይስጥህ የኘ አስተመሪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DeeFeee-wv7tq
    @DeeFeee-wv7tq 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ኡሐትዘ

  • @luebabaidris4838
    @luebabaidris4838 8 หลายเดือนก่อน

    MashaAllha

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አሌኮም ሀባይቢ አላህ ይሠትረን ያረብ

  • @shemawel9745
    @shemawel9745 8 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah des yilal, may Allah bless you all!

  • @samiramohammed3447
    @samiramohammed3447 8 หลายเดือนก่อน

    As wr wb gediyta jelbabe mehon albete wanaw kelaye jemero sefi ena be colour yemayemark kehon menchgir alwe medenew Mashallah bertu malet segeba medenew huly metechet aysefelgem !

  • @SadeSade-p3e
    @SadeSade-p3e 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zakiazakia6479
    @zakiazakia6479 8 หลายเดือนก่อน +2

    በመጃመራ ሴት በምድያ ዳአዋ አታረግም ሰቃጥል ሂጃብ አዳቡ እና ሰራአቱን መቼ አወቃቹ😂😂 መጃራ እናታ ከመድያ ታሰታሩ አለህ ይስትራ ሴት ምዳያ ወታ ለመስታመር መን ፈቃዳሐት😮😮😮😮

  • @ummuimman5022
    @ummuimman5022 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 8 หลายเดือนก่อน

    USTAZ Abdulgfar shrife ena ke 12 amet befit eketatlotalew denachen radyo (saykatel bektle ) yemlew arstachu betam yemsetgn nber

  • @mensuramohammed1310
    @mensuramohammed1310 8 หลายเดือนก่อน

    JZK

  • @rewdaMehammed
    @rewdaMehammed 8 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاء الله تبارك الله 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @فيصلعزي-ق6ط
    @فيصلعزي-ق6ط 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @زمزممحمد-ك2ع
    @زمزممحمد-ك2ع 8 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉

  • @zeharamuctare6247
    @zeharamuctare6247 8 หลายเดือนก่อน

    Gzk❤❤❤

  • @HAbibYimer-h4j
    @HAbibYimer-h4j 8 หลายเดือนก่อน

    የሚገርመው ነገር የኢኽዋን ነገር ይሄ ነው እኮ ስለ ሂጃብ ሲያወሩ የሂጃብን መስፈርት ሳያሟሉ ነው አይ ታጥቦ ጭቃ አሉ አባባ የት ነው ታዳ የናንተ የሂጃብ ውጤቱ የት ነው ወንድ ልጅ ፊት ለፊት አቁሞ እየተመለከተቱ ሂጃብ እያሉ ቢጮኩና ቢሞግቱ ምን ድን ነው ጥቅሙ የአላህ መጀመሪያ ራሳችሁን ዘወር ብላችሁ እዩት እስኪ ኧረ ወደት ነው የምትሄዱት በቃ ድን የሚያዘው ነገር ቀረ ከስሜት ጋ ነው ጉዞው የምትናገሩትን የምትጮኹትን የማትኖሩ ከንቱ ፍጡሮች ኧረ ኢስላምን በዚህ ልክ አታበላሹ እንደናኝተ አይነቱ ፊት ለፊት እየቆማችሁ የስልምናን ውበት እያበላሻችሁ መሆኑን መዘንጋት የለባችሁም አሏሁሙስአን

  • @mensurmoha3278
    @mensurmoha3278 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ay hijab😢.......hijab endih new ende yetazeznew

  • @SEADA-h4v
    @SEADA-h4v 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይይ ሂጃብ እናንተሥ ለብሳችኋል ?

    • @zulfafetah9461
      @zulfafetah9461 8 หลายเดือนก่อน

      Kezih belay mene hijab yelbsu?

  • @hayatyuotube2300
    @hayatyuotube2300 8 หลายเดือนก่อน

    እስልምና የሚያስተምረው ሂጃብ ልበሱ ብቻ ሳይሆን ሴት ልጅ ሚድያላይም እንዳትወጣ ነው ሚያስተምረው ታዳ ለምንድነው እናንተ በያንስ በእቀት ትበልጡናላቹህ ስለዚህ ሌላውንም ግራ አታጋቡ

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @HalimaMohamed-g1d
    @HalimaMohamed-g1d 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdegasaw1554
    @zewdegasaw1554 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤