ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አያልቅበት ትለያለህ በጣም የምወደው ትረካ እና ተራኪ ነህ:: ከዚህ በፊት በጣም በከፍታ ያኖርኳቸው ተራኪዎች....የተከበሩት ወጋየሁን ንጋቱ ፍቅር እስከመቃብር እና ክቡር ፍቃዱ ተክለማርያም ኦሮማይ...አሁን ደግሞ አንተን አገኝሁህ!!!!❤
እድሜህን ያርዝመው ስትተርከው ሀ ብዬ ነው ምሰማው ድምፅህ ሁሉ ነገርህ ደስ ይላል
❤️❤️❤️thanks so much!!
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ተራኪ ብሎ ዝም ግን አታሳጥርብን አይቆይም
አረ አያልቅበት። በጣም አታሳጥረው ። እሱንም ደግሞ ስንት ጊዜ ጠብቀን
አያልቅበት እንደው በእመቤቴ ባርባራቱ ታቦት ልጠይቅህ በጣም እጅግ በጣም ችግር ላይ ነኝ ምኖረው ኤሮፕ ነው ምኖረው ልጄን በስላሴ ስም ተጠምቃ ዛሬ አሰለሙብኝ እባክህ በፀሎትም ደከምኩኝ እንደው መምህርን ብታገናኘኝ እንደው ልጅ ካለህ ትረደዋለህ እሰው ሀገር ላይ ሆኜ እናቴን አባቴን በሞት ተነጠኩኝ