ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናመሰግናለን እህታችን፤፤
Amaesegenalew gin yetu new zeyitu zeyit zeyitun new end??
you are so so amezing be'ewinet betam tiru new sirash fetiyaye berchiln gobezzzz demo betam des tiyalesh
😍አመሰግናለሁ በጣም ውዴ🙏😘
Selam feti,dhna nesh?videochshen eketatlalhu betam harif new berchi.ena degmo feti tegurea kebat sadrgbet melso befita new yemwerdew wede west aygebam.degmo betam yergfal please solution kalesh.ena degmo men aynet kebat shampoo ena conditioner letkem.ebakesh tolo ngreigne.tegurea eydere yatral,yedrkal yergfal.ahun tegur beat mehed techalhu.please yehone Negr etbkalihu
tsegursh betam mulu new ine salatsh indanchy new yamkeba bzu gze ina betam try new gn iyesenefku stewow tsegure yigodal
እናመሰግናለን ፈቲ ቆጆ ቀጥይበት
በጣም ቴኪው እነት ይሄን አልሞከርኩትም ግን ለፀጉር እክብካቤብለሽ ኦይሎችን ሚክ ያረግሽውን ሞክሬው በጣም ምርጥነው
Inameseginalen fatiye wow baxam das yilal azagajajetisj
እናመሠግናለን እኔሥ፡እያደረግኩ ነው በጣም አሪፍ ነው በርቺ
እስኪ ለደርቅ ፀጉር ሻንፖ እና ኮንድሽነር ቅባት ንገረኝ
ፕሮግራሞች ሽ ጥሩ ናቸዉ I like it
እደዚህ ቀልጥፍ ይበል ሁሌም ቪዲወሽ አመሰገንኩ
Feti please direshilign tsegure rejim ena bizu tenegna neber keza lemabeter endimechegn biye ke gimash belay koretkut keza chafu teyayze min largew
Mangnawm zeyit Ayihonm Mar endegena degimo YeruZi wha Arefi New Alu So eyetetekemku New Balitatebews Mar?
እኔ የወይራ ዘይት በጣም ተመቸኝ ይቻላል እደዚህ ጥሩ ነው
ፈቲ ቆንጆ ይመችሽ
ስወድሽ ፀጉርሽ ብዛቱም እድገቱም እንደኔ ነው
Yelije segur betam derek ena tekara new demo betam yiyayazal bikortewm meliso yaw new min ladrigew yene kojo?????
በርጋታ ባህሪውን ለመረዳት ምክር ባንዴ ብዙ ነገር አትሞክሪላት አስተጣጠቧንብቅባትሽስትቀቢያት ከደረቀ በኋላ ከሆነ በርጥቡ በወፋፍራሙ ቁጥር ጥር ስሪላት
Amesegenalew yenay konjo Bettam konjo temeret new berci 😍😘👍
thank you so mauch sis konjo
Sheya bettr yemtflgu Beirut yalacheu kutrachehun askmtulgen
እናመሰግናለን እህቴ
እኔም አመሰግናለሁ ማሬ
እናመሰግናለን ሆዴ እሞክረዋለሁ
እኔም እንዳንቺ ሲንክ ውስጥ አድርጊ ነው ማሞቀው
ጎበዝ የኔ ቅን ቅንነትሽ ደመወዝ
Enamsgnaln konjoooo berchi
እናመሰግናለን ማማዬ
So amazing thank you
yene konjo kibatochuni takabiteni huli gize matatabi alebi kaltatabiku mini chigri alewu basaminti bitatabi
Enamesgnalen ene eyetetkemku new lewut alew tekekemut arif nw
ቆንጆ እናመሰሰገናለን
fety miss you Marrr sewdeshe ekuo berchy 😍😍😍😍
Konjo tsebay konjo lij konjo keler batekalay wib habesha egziabher baleshbet yitebksh lijochshn fetari yasadglish
ዬኔ ቆንጆጆ ሰላም ኔሺልኝ አመሰግናለዉ ማሬ የምትሰሪያቸዉ ሁሉ በታም አሪፍ ኔዉ ወገኖች ተከታተተሉዋት ምሪጥ ኔዉ
ፍቲ የኔ ውብ እደው በአላህ ይዥሻለሁ የኔ ፅጉር በጣም ለላሳ ነው በዛ ላይ ይነቃቀላል እናም መፍትሄካለሽ ሹም በይኝ የኔቆጆ ትንሽ ከርደድ እዲል ና መነቃቀሉን እድያቆም የኔ ውብ አደራ ጥሎብኝ ስወድሽ
thanks sis
እናመሰግናለን ቆንጆ
Yene konjo thank u.
ተባረኪ አሪፍ ነዉ ግን ምን ዘይት ወይም ቅባት እንጠቀም
ያገኘሽውን ማንኛውንም ዘይት መጠቀም ትችያለሽ
Thanks sis.
እናመሰግናለን እህት በጣም ጥሩ ምክር ነው ግን ማንኛውንም ዘይት mamok ይቻላል
አዎ በማንኛውም ዘይት ይሆናል
@@DenkneshEthiopia አህቴ አመሰግናለሁ
Thank you so much
እናመሰገናለን ማር
ፀጉር Moralen አመታሺዉ 👍
Thanks sweet
Tnx fet
አመግናለሁ እጥን ምጥን ያለ ቪዲዮ በመስራትሽ
My hair was good by nature but after i came to usa it so dry what can i do to bring back its nature?
Watch My Hair Var video I'm sure you get solution
mekebya plastikuwa yet new yemtgeza yemtaku ngerugn felge atawat
የፀጉር ቀለም መቀላቀያ ነው የኔ ፀጉር ቤት ባካባቢሽ ካለ ጠይቂያቸው ከሚጥሉት ይሰጡሻል የኔም የተገዛ አይደለም መግባት ለፈለግሽ ግን ትንንሽ የፕላስቲክ እቃዎች የሚሸትበት ቦታ አታጪውም
Thank you
Bantatebew chigr alede ehte?
ምንም ችግር የለውም ያው ይሄንን ሁሉ ዘይት አድርገሽ መተኛትም ሆነ ውጭ መውጣት ይከብዳል እንጂ
እናመስግናለን
ውድድሩ ጥሩ ነው እኔ እኔ እበልጥ የትኛውን እንጠቀም ጉድ
እድሜሽ ይርዘም የዛሬው ቪደው ለእኔ የሰራሽልኝ ነው የመሰለኝ
mekebya ikawan yet indemagegnat ngerugn
የፀጉር ቀለም ውስጥ ያለው መቀላቀያ ነው ፀጉር ቤት ባቅታቢያሽ ካለ ጠይቂያቸው ሰሚጥሉት ይሰጡሻል
_ጥሎብኝ ረዠም ፅሁፍ እና ቪዲዮ ሳይ እንቅልፌ ይመጣ ነበር 😴የዛሬው እጥር ምጥን ብሎ ማየት ችያለሁ ሹክረን ማር_
ዋው ጥሩ
Vielen Dank konjo 😚
እናመሰግናለን
Enmsgnlne
shea butter ይሆናል ?ማድቤቱን ኬሚስትሪ ላብ አረግሽብን በየሳምንቱ ይሄን ከዚህ ሙክሩ እያልሽን።what i eat in a day video ስሪልን እስቲ ከቻልሽ በአዲሱ አመት እንዳንቺ ቀጠን ብንል እንኳን።
እሺ
thanks
በዘይቱ መሰጅ ከደረግነው ቢቆይ ቢያድር ችግር የመጠል ወይ
ምንም ችግር የለውም
ቀለም ፀጉርን ይጎዳል? በምን ያህል ወራት ልዩነት መቀባት አለብን ?ካወቅሽ ጠቁሚኝ አመስግነለው
Be 6 wer leuenet
እኔ ቀለም ተቀብቼ ነው እንዲ ጉድ የሆንኩት ያ ማለት ግን ሁሉም ቀለም አንድ አይደለም ሰቀለሙ በደንብ ሳታውቅ እንዳትቀቢ ግን ምንም መክርሻላሁ
@@DenkneshEthiopia ewnet new kelem ayemekerm enem tetekemay alwekem gn be 6 wer 1mehune edalebet seneger semechalew lezi new ehet
ሁልግዜ ዘይት ታሳይናለሽ ምን አይነት አናውቅም ከቻልሽ ንገሪን ምን አይነት ዘይት ነው ።ደግሞ ፀጉርሽ እንደምታወሪለት አይደለም ።
Bayitatebisi? Chgiri yifeterali?
ምንም ችግር የለውም የቻልሽውን ያህል ማቆየት ትችያለሽ ቀናት ሳምንታት ወራት...lol
ሆት ኦይል ምንድነው የወይራ ዘይት ነው ወይስ ምንድነው ኘሊስ ንገሪኝ
ሙሉውን ቪዲዮ አላየሽውም ማለት ነው እይውና ካልገባሽ ጠይቂኝ እዛምብባማረኛ ነው የተናገርኩት የፈለግሽውን አይነት ዘይት ተጠቀም ትችያለሽ ።
አይቸዋለሁ ፈቲ አሁንም ደግሜ እያየሁት ነው ሆት ኦይል ማለት አልገባኝም ዘይቱ የምን ዘይት እንደሁ
+Rehet Mohammed የፈለግሽዉን ቅባት ሞቅ አድርገሽ መጠቀም ነዉ
እሽ አመሰግናለሁ
Egnem wuddddd
የእስከዛሬውን አየዋለሁ እንጅ ለመጠቀም ግዜ አልነበረኝም ትናንት ግዜ ጰጉሬን የሌለ እየበላኝ ቁረጭው ቁረጭው ብሎኝ ደግም በእኛ እምነት ጰጉር መቁረጥ ሀራም ወይም ክልክል ነው የሴት ልጅን ጰጉር ፈርቸ ተውኩት እናም የዘይቱን ስም ወይም ፎቶ ላኪልኝ ዛሬ ሳልጠቀም አልቀርም ኢንሻ አላህ
Rehet Mohammed mekuret tchylsh melchet eg
ሀራም ነው ውዴ አይቻልም በጣምረዝሞ ካላስቸገረ በቀር
ሀይ ማር ዘይቱን አላሰየሽን የዘይቱን ስም አልያዝኩትም ተፈጥኛልሽ
እኔ የተጠቀምኩት ራሴ ያዘጋኸሁትን ቅባት ነው እዚሁ ሻናሌ ላይ ርንፌት እንዳዘሃጀሁ አሳይቻለሁ አንቺ ግን ያገኘሽውን ዘይት መጠቀም ትችያለሽ
እናመስህናለን
የወይራ ዘይት ነዉ?
የውይራ ዘይትም ይሆናል ኮኮናትም ይሆናል አሪፍ ነው ሞኩሪው
ማንኛውንም ዘይት መጠቀም ይቻላል
ማንኛውም ዘይት ይሆናል
የኔም ጥያቄ ነው
አረ ዛሬ እንኮን መልሽልኝ ለፀጉር ብዛት መፍትሔ በናትሽ ፀጉሬ ብዛቱ ቀነሰብኝ
ይሄ የብዙዎች ጥያቄ ንጉስ ው ስብስብ አድርጌ አንድላይ ለመመለስ ስላሰብኩ ነው ይቅርታ እዚ በፅሁፍ ማስረዳት ከባድ ስለሆነብኝብ ነው ጥቂት ቀናት ብቻ ታገሺኝ
እሄም የኔ ጥያቄ ነው ማር መላ በይኝ
ውይ ፈቲ ዛሬ ደግሞ ዘይቶቹ አይነግሩ ንም ምን ምን እንደሆኑ በቃ?
የወይራ ዘይት እና ኮኮኔት ተጠቀሚ እህቴ
ጥሎብኝ እወድሻለሁ
ብርቼ መርጥ ነው ዝይ ዝይቱ እና ኩክናት እሳ አሙቅን ነው ውይ ብርቼ ግን አላውኩትም ይትቅባሽውውን
ማንኛውንም ዘይት መጠቀም ትችላላችሁ
ፀጉሬ መካከለኛ ነው ያለሁት ሳውድ ነው ተሸፍኘ ነው ምሰራ እና ቅባት አላገኘሁም ለኔ ሚሆን እና ደረቅ ሆነብኝ ይሰበራል ይወጣል እርጎ እና እንቁላል ሳረግበት ደግሞ ጫፍ በጣም ይያያዛል በጣም ሰለቸኝ ፀጉሬን እንደት እንደማለሰልሰው ግራ ገባኝ።
እርጎ ይደርቃል እንቁላል ላይ ሎሚ ለሽታው አርገሽ ተጠቀሚ ቤት ውስጥ ምታገኚውን ዘይት ተጠቀሚ
@@DenkneshEthiopia እሽ የኔ የኛውድ እህት አመሰግናለሁ
እናመስግናለን እህታችን ዓረብ ሃገር ያላቹ እህቶቼ ስትታጠቡ ወሃ የመጠጥ ወሃ አድርጋቹ ታጠቡ ወይም ከፍሊተር ወሃ ወስዳቹ ታጠቡ ጨው የለውም
አበባ መክበሪት ባህሊ ወለደይ tekkkl
Be ye 3 kenu 10 riyal garola wuhe ligeza new? Lezawm be areb bat ho yedelaw
ውድ ዬሃገሬ ልጆች ሥለፀጉር እኔ እነግራቹህሃለው በውጥ መሥመር አናግሩኝ ግን ሥለፊት ብግር ማጥፋት የምታቁት ነገር ካለ እባካቹህ አካፍሉኝ
😊 ሠሁላሲተኛ ከችአልሺ
ምን????
በዚሁ ቀጥይ ። አጠር ያለ ፕሮግራም ስለሆነ አይሰለችም ።
እናመሰግናለን ፊቲ እኛም እንወድሻለን
አረበናታች ፀጉሬ ከስሩ ወለቀ
ዓረብ ሃገር ከሆንሽ ፀጉርሽም፡ለመጠጥ ከሚጠቀሙት ወሃ ወይም፡ከፍሊተር ወሃ ተጠቀሚ
+አበባ መክበሪት ባህሊ ወለደይ ሊፍተሩ እና የሽንት ቤቱ አድይነት ነውኮ እናት
@@madeena9689 አደለም ለብቻ እሚጠጣ አለው ለመጠጥ እሚጠቀሙት ፊልተር አለ ከእቃ መጠቢያው ጎብ ያለውን ፊልተር አደልም ማማ በሆነ በትልቅ ሀይላድ እሚገዙት ነው ነው መጠቀም ደግሞ ከስሩ እየተነቀለ ከሆነ ያስቼገረሽ የእሩዝ ውሀ ተጠቀሚ አሪፍ ነው
የእሩዝ ውሃ እሩዙን ዘፍዝፈሽ ከአድቀን ቦሀላ በውሀው ታጠቢ አሪፍ ነው
+እሙ ሙሀመድ እሙ ሙሀመድ ስለመለሽልኝ ከልብ አመሰግናለሁ እናት ጀዛኩም አላህ ኽይር