Abatu Manew (አባቱ ማነው) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 420

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋው የበለጠ መጨረሻውን ወደድኩት በርቱልን እደወሰን መልካም ወዶችን ያብዛልን

  • @zahraasaid6231
    @zahraasaid6231 9 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም አጋጣሚ ነው ሰው በጎ ለመስራት ሲያስብ መሠናክል አይጠፋም ግን ጥሩ መተሳሰብ ካለ ነገሮች ይቀላሉ

  • @Hregalemayew
    @Hregalemayew 3 หลายเดือนก่อน +1

    ችግር ባንድ ጀበር ሲፈታ ማሽአላህ ነው ብቻ ይሁን

  • @ኢትዬጲያ
    @ኢትዬጲያ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሳ ጓርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አሉ 😏😂

  • @linakuwait798
    @linakuwait798 8 ปีที่แล้ว +14

    ለምቾቱ ቃልም የለኝ ባል ማለት እንዳንተ ሁሉን በፀጋ የሚጋፈጠው ነው እግዚአብሔርን መልካም ሰው ነህ

  • @hdhdjdjjxjxj8917
    @hdhdjdjjxjxj8917 9 ปีที่แล้ว +2

    እኔን የገረመኝ ምንእደሆነ ታቃላችሁ ማኪየ ቆንጆ እንደዚህ አይነት የሚደብር ፊልም ላይ መስራትሽ ነው ሁሉንም ፊልሞችሽ አይቻቸዋለሁ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ይሄ ፊልም ግን ያንች ቦታ አይደለም ምክኒያቱም ከጅምሩ የፊልሙ ደራሲ አበላሽቶ ነው የሰጣችሁ

    • @hikimetinegnisubscribearag1061
      @hikimetinegnisubscribearag1061 5 ปีที่แล้ว

      Hdhdjdj Jxjxj ከግዜው ጋር የሚሕዲ ነው አስተማሪ ነው ዳሀና ተበዳይ ሴቶችን የሚወክል ነው ምን ይወጣለታል የግዲ ማራኪ እና ያማር ብቻ መሆን አለበት

  • @martamarta1893
    @martamarta1893 9 ปีที่แล้ว

    Wow betam yameral wosen bewnte men alebete wondoch hulu endante bihonu tihetena fiker masetewale enezihen hulu yetadelek neh betam arife movie new♥♥♥♥♥yemechachu

  • @likegetachew8782
    @likegetachew8782 9 ปีที่แล้ว

    ምርጥ history ያለው ድትሰት ነው ግን መሪ ተዋናዩ acting ላይ በጣም ቀዝቃዛ ነው። በተረፈ በጣም አስተማሪ ነው መጨረሻው ያሳዝናል እንጂ ለኔ።። wowwwwwww new !!!!!!!!!!!!!

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 ปีที่แล้ว +1

    Wawwwww በጣም ያምራል ግን ወሠን አሣዘነኝ መጨረሻው ግን አላለቀም ወሰን ከዚህ ሁሉ ፈተና አልፎ ሢደሠት መታየት ነበረበት እናም ማክዳ እስከ እናቷ መዎረዳቸው አሥደሥቶኛል ማለትም መሀይም እያሉ ሢሣደቡ የሠው ልጅ ሢያሣድግ የሡ እንዳልሆነ ተዎረዱ አሪፍ ነው

  • @firahiwettsehay2981
    @firahiwettsehay2981 8 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +2

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ😢

  • @ምነሳዩሱፍ
    @ምነሳዩሱፍ 9 ปีที่แล้ว +12

    ሀሪፍ አስተማሪ ነዉ ዝብላችሁ አታጥላሉ በኡነት ቆጆ ዲራማ ነዉ

  • @sambaseydi4970
    @sambaseydi4970 3 ปีที่แล้ว

    j'adore c'est un film intéressant ❤❤❤❤❤👍🏿👍🏿👍🏿

  • @rehimaabdulhakim7139
    @rehimaabdulhakim7139 9 ปีที่แล้ว +1

    arif new salem ena hasbands temerti yesetelu bertu
    it,s very nice film

  • @gamilajemilayejimmaalij8496
    @gamilajemilayejimmaalij8496 9 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwwwww very nice and ilove this movies good Jamila Zakir from dubai

  • @arab.comemritedubaigmailco2718
    @arab.comemritedubaigmailco2718 9 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ሀሪፍ ድራማ
    1 ትምህርት ያለው
    2 የአንዳንድ ሤቶች ጉድ
    3 የአንዳንድ ወንዶች ጉድ በአጠቃላይ ወንዶች ወይም ሤቶች ተመርምራችሁ ተጋቡ

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 ปีที่แล้ว

    i remember the time where i used to word in Automobile garage. i usede to walk bak and to work. from sengatera to ledeta.

  • @crisok5423
    @crisok5423 9 ปีที่แล้ว +10

    እኔ በበኩሊ አሥተማሪ ነዉ በጣም ቆንጆ ነዉ ግን comment እምትሠጡ ትገርማላቺሁ በቃ ሀብታም ሁኖ የሚሠራ ነዉ እምተወዱ ያለንበትን ደረጃ የሚገልፅ አያምርም

  • @ethiolove.ayamrm8984
    @ethiolove.ayamrm8984 8 ปีที่แล้ว

    ere ena alawkacuhm yehonacuh mogacoch ena ehi film betam arif aydel ay yena heger sew betam ascegari nacuh

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +2

    የሰው ስታማስል የራስዋ አረረ የሚባለው ይህ ነው ብቻ አሪፍ ነው

  • @PrewttyKarinaa24
    @PrewttyKarinaa24 6 ปีที่แล้ว +1

    ሴት ልጅ የበዳት እንጂ የረዳትን አታመሰግንም የሚለው አባባል ይመስለኝ ነበር እርጉዟ ሴትዬ አናዳኛለች ልጁ ትግስቱ ሲመች😘😘

  • @fazlamohammedadxds1716
    @fazlamohammedadxds1716 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይመቻል ትምህር፡አዘል ነው

  • @kebebushargak7373
    @kebebushargak7373 8 ปีที่แล้ว +2

    Weyne betam yemigermna astemari film new wesen betam adnakih neg tinish mechereshaw biyasaznm gin mirt film new thanks beterefe filmun satayu comnent yemtsetu sewoch yimarachu or lib ystachu lela mn ybalal gin tinish atafrum begeta!!!!!!

  • @seadamohammed1346
    @seadamohammed1346 9 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ይገርማል ግን ወሰን በጣም አሳዝነኸኛል

  • @maskaramtamiruu9362
    @maskaramtamiruu9362 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ዳስ የሚል ፊልም አመሰግናለሁ

  • @remrem2968
    @remrem2968 8 ปีที่แล้ว

    ሁሉ ነገር በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው የሚሆኖው እሱ ያለው እንጂ እኛ ያሰብነው ኣይደለም የሚሆኖው ለሁሉ ነገር ደግሞ የራሱ ምክንያት ኣለው

  • @addsasdf8915
    @addsasdf8915 7 ปีที่แล้ว

    Makyeee Betme new mewdshe yene konjooo yamrle bertuuu

  • @tigyamryameljet8783
    @tigyamryameljet8783 6 ปีที่แล้ว +9

    ከምር በጣም ትምርት ነው እናመሠግናለን !!!!

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 ปีที่แล้ว

    to all of those who had no chance to go to school cause of the situation in your family. Trust the Lord and do your best what ever your work is. The Lord will bless you aboundently and exidingly above all you can ask or imagine, for he is our God who is Elshaday! say Amen to that. Read the Story of Joseph in the bible. in Genesis 39 vers 9 we read this "Joseph was successful cause The Lord was with him"

  • @alexma4790
    @alexma4790 7 ปีที่แล้ว

    ደግነት ዋጋ የሚያስከፍልበት ዘመን፤ በገሃዱም ዓለም ይኸው ነው ያለው፤ በአንድ ወቅት አንድ ታሞ የወቀን ሰው ወደ ጥቁር አንበሣ ይዤ ሄጄ ሴትየዋ እራሳቸውን እስከሚያቁ ድረስ አንዴ በመኪና ገጭቷቸው ነው፤ አንዴ ደብድቧቸው ነው፤ አንዴ ዘመዱን በነፃ ሊያሳክም ነው፤ ብለው መታወቂያዬ ለ3 ወራት ተይዞ ብዙ ተንገላታሁ፡፡ ከዚያ ወዲህ ጎመን በጤና ብዬ ከረዳሁም ሣንቲም እንጂ ሌላውን ጨክኜ ማለፍ ጀመርኩ፡፡

  • @danielnguse756
    @danielnguse756 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያማሳዝን ታሪክ

  • @meronasmamaw5106
    @meronasmamaw5106 9 ปีที่แล้ว

    wow des ylal gn wesen alebabesk yefilmun tarik atefaw ye 1 ken wlok new mimeslew ketewat eske mata

  • @medinaahmedmohammed8287
    @medinaahmedmohammed8287 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ያምራል ትምር ስጭ ነው

  • @agegnteshome7862
    @agegnteshome7862 7 ปีที่แล้ว

    "abatinet eminet enatinet ewinet "dirom yih new arif filim new

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ጰ6ኰ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 ปีที่แล้ว

    Zack Gizaw ❤mirt film new❤

  • @boussicell9086
    @boussicell9086 8 ปีที่แล้ว

    Wowwwww Arif New❤️❤️💖👍👍

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij2744 8 ปีที่แล้ว

    Wow Betame dese yelale betleye lewdocu temert yhonicewle mineme sate ititlacehum

  • @mekyamekya2700
    @mekyamekya2700 9 ปีที่แล้ว +1

    ሠላምየ መልካም ሴት ሁነሽ ስትሠሪ ነው ሚያምርብሽ

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 5 ปีที่แล้ว

    Wooowww batam asatamarii naw enamasaginalen

  • @rahimaarahimaa9161
    @rahimaarahimaa9161 5 ปีที่แล้ว

    Selam konjoo hazosh

  • @abrahamassimba7771
    @abrahamassimba7771 8 ปีที่แล้ว

    nice movie
    thank you darea

  • @bdbbdbdbbdbddb688
    @bdbbdbdbbdbddb688 9 ปีที่แล้ว

    era setidebiru mac endezi aynet film kanchi alitebekum anchin biya bay ajajalishgn. betam selemiwedish endezi ye jil film atiseri gizeyan bekentu akateliu jilajiloch

  • @aaae9927
    @aaae9927 9 ปีที่แล้ว

    arif new gin ehe mahayim yemilew kal yidebral ehew enate ketemarachhun yaltemarewu beletachu bemelkam astesaseb erasu yetemaren yasnkal mecheresawu gin endezih malek yelebetm and esteb mehed neberebet beterefe astemari new

  • @ራህሚቲ
    @ራህሚቲ 3 ปีที่แล้ว +1

    መሀይም እሚባለው ሠውን ያለስራው መጥፎ መናገር ነው ዱዝ ነገር አትሁኑብኝ

  • @kwttt6714
    @kwttt6714 8 ปีที่แล้ว +18

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ይመቻል
    አሳ ጎርጋሬ ዘንዶ ያውጣል
    ሆነ ነገሩ ለ ማንኝውም ትምህርት ሰጪ ነው ይመቻል

    • @ghgg7391
      @ghgg7391 8 ปีที่แล้ว

      ሢሥቱአባባልሽተመቸኝአቦ

    • @saratilahun7595
      @saratilahun7595 8 ปีที่แล้ว

      ሁሉን ችዬ ዝም አልኩ Kwttt

    • @GalaxyJ-zj8us
      @GalaxyJ-zj8us 8 ปีที่แล้ว

      Ghአይሻከዱባይእሥላ
      mmmbn።መለየትከባድነዉአያምጣዉ Gg

    • @ghgg7391
      @ghgg7391 8 ปีที่แล้ว

      ሥደትነዋ፡አይከብድም፡መለያየት

    • @sudankhan8191
      @sudankhan8191 7 ปีที่แล้ว

      ሁሉን ችዬ ዝም አልኩ Kwttt

  • @love-wr2tf
    @love-wr2tf 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ልጅ ነበርክ ግን የሠው ልጅ አሳዳጊ መሆንህ አሳዘከኝ ግዜው ነው መልካም ሠው መች ቦታ አለው ባሁን ሠአት

  • @ቤተሰብ-ቀ8ጐ
    @ቤተሰብ-ቀ8ጐ 2 ปีที่แล้ว

    እረኞች ነሐሴ 18 ጠብቂ የመዳማ ቅመማቼ

  • @semmayageta1436
    @semmayageta1436 8 ปีที่แล้ว

    wow arif astemari new enamesaginalen ♥♥

  • @woynshte3440
    @woynshte3440 6 ปีที่แล้ว

    this is brook hospita is in it?

  • @konjofeler4128
    @konjofeler4128 9 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል

  • @RamaRama-zo8ei
    @RamaRama-zo8ei 8 ปีที่แล้ว +1

    wey betam zegina aslchi new betelye ye wanaw actor baheri

  • @Ksa-sn2kb
    @Ksa-sn2kb 7 ปีที่แล้ว +2

    እደ እ11ኛ ክፍል የተማረም ስው ማሀይም ነው እደ እሚ ባለው

  • @lelasew1885
    @lelasew1885 7 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የገረመኝ የፊልሙ ሳይሆን ድምበሯ ሆስፒታል ተብዬው ነው! እንዴት እንደሚቆለሉ ለሚያውቃቸው እንዲህ የለማጅ ፊልም አዘጋጅ መጫወቻ የሚሆኑ አይመስሉም! ተዋናይቷ ድምበሯ ሆስፒታልን ወክላ፣"በህጉ መሠረት ..." ብላ የተናገረችውን ነገር በርግጥ በህግ መሠረት መሆኑን ከአዘጋጆች ጋር መመካከር ካልቻሉ ፣(መቼም የቀረጻውን ሂደት መከታተል ከቻሉ ማለቴ ነው)፣ ባይፈቅዱ ይሻላቸው ነበር። ሌላው እናት ተብዬዋ በዛ ሁኔታ እያነከሰች ስትወጣ እያመለጠች መሆኑ ግልጽ ሆኖ ሳለ የሆስፒታሉ ጥበቃዎች አፍጠው እያዩዋት ምን ሆነሽ ነው ብሎ ለመጠየቅ የደፈረ አለመኖሩ ሆስፒታሉ እንዲህ ነው ወይ የሚል ጥያቂ ሊያጭር ይችላል። የታካሚዎቹን ሁኔታ ባግባቡ መከታተል የሆስፒታል ግዴታው ነውና። እናት ከማህጸኗ ተፈልቅቆ የወጣውን ልጅ እንደዋዛ ጥላ ስታመልጥ እጅ አውለብልቦ ሸኝቶ የራስን ስህተት ለመሸፈን በሰባዊነት እርዳታ ያደረገን ሰው ዳግም ደግነት እርሜ እንዲል ህግ የማይለውን ህግ ይላል ብሎ በመዋሸት ማንገላታት የሆስፒታሉን ገጽታ ሊያበላሽ የሚችል መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል። ገና ለገና እንደማስታወቂያ ይጠቅመናል ብለን ማንም ደስ ያለውን መሳለቂያ ለጥፎብን ፊልም ልንሰራ ነው ፍቀዱልን ሲል እሺ ከማለት ከፍሎ ማስታወቂያ ማሠራት ይሻላል። ገንዘቡ እንደሆነ እድሜ ለቦሌ እርጉዝ! መኪና እየነዱ መተው ነው ኦፕራሲዮን ተደርገው ልጃቸውን ታቅፈው የሚመለሱት። አምጬ መውለድ ነው የምፈልገው ለምትለውማ መቼ መስሚያ አላቸው ድምበሯዎች።

  • @kalkidanyemane3031
    @kalkidanyemane3031 8 ปีที่แล้ว

    betam des ylal.bertu. wesen gin betam gobez ena demo asazagnm neh.

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 ปีที่แล้ว +1

    መልካምነት ለራስ ነው

  • @ruqeyaawaleiyasufei0007
    @ruqeyaawaleiyasufei0007 8 ปีที่แล้ว

    ዋው በጠም ይመቸል ሁሉም እንዲ በተገለጠ ሚስጥሩ

  • @nemaahmed7735
    @nemaahmed7735 9 ปีที่แล้ว

    አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ያምራል በርቱ

  • @rahimaarahimaa9161
    @rahimaarahimaa9161 5 ปีที่แล้ว

    Very nice

  • @geeza9534
    @geeza9534 5 ปีที่แล้ว +5

    ማክዳ ውስጤ ናት

  • @meymumomu664
    @meymumomu664 9 ปีที่แล้ว

    betam des yemil new bertu wesen siyasazin

  • @razifikir4249
    @razifikir4249 9 ปีที่แล้ว

    ከመጥን በላይ ያዝናናል ቀጥሉበት ጥሩትምህርትም ይሆናል

  • @Zahrabintislam
    @Zahrabintislam 5 ปีที่แล้ว

    Wow👌👍

  • @helangirma7946
    @helangirma7946 5 ปีที่แล้ว

    WOW betam arif new

  • @የጃርሳልጂነኝልጂ
    @የጃርሳልጂነኝልጂ 9 ปีที่แล้ว +1

    ሆ........አሣ ጎርጏሪ ዘንዶ ያወጣል አሪፍ ነዉ በርቱ

  • @solnets12sol80
    @solnets12sol80 8 ปีที่แล้ว

    yonatan ante yemitseraw filme hula yastemiral give thanks

  • @abebechhailu7052
    @abebechhailu7052 9 ปีที่แล้ว

    it's so wonderful movie wow.

  • @ጉራጌውገነናአያርሴ
    @ጉራጌውገነናአያርሴ 8 ปีที่แล้ว +12

    በመጀመሪያ በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ኧረ ብዙ ተምሬበታለሁ
    ሲቀጥል ግን የሚያሳዝነው መጨረሻው ነው አልገባኝም እኔ አጨራረሱ ስጠብቅ ማለቁን ገ ግራ አጋባኝ
    እናም 2 ሁለት ቢኖረው ቢቀጥል ባይ ነኝ በተረፈ በርቱ እናመሰግናለን

    • @nebiyatembaye6239
      @nebiyatembaye6239 8 ปีที่แล้ว

      ዘረኝነት ይቅርብን አያርሴ

    • @sarasara-oq4dy
      @sarasara-oq4dy 6 ปีที่แล้ว

      ጉራጌው ገነና አያርሴ ኣዎ ኢንየም ስቀር ገረመኝ

    • @calinekhalife5697
      @calinekhalife5697 6 ปีที่แล้ว

      ጉራጌው ገነና አያርሴ yessssssssss
      ❤❤❤❤❤❤❤💋👍👌

    • @alasdfg3088
      @alasdfg3088 6 ปีที่แล้ว

      Ename.grag

  • @addsasdf8915
    @addsasdf8915 7 ปีที่แล้ว

    Like endzihe filme Melkmme bisera kefume beftena yetmolche neche

  • @እናቴትንሽታገሽኝኣን-ጐ3ዘ
    @እናቴትንሽታገሽኝኣን-ጐ3ዘ 8 ปีที่แล้ว +2

    ኣሪፍ ነው

  • @ሀኒየቴዲአድናቂ
    @ሀኒየቴዲአድናቂ 9 ปีที่แล้ว +3

    ማክዳ ስላለች አየሁት በጣም ስለምወዳት ግን መጨረሻው ቁርጥ አለ ለማንኛውም ብዙ የሚያሳዝን አለ ተበራቱ ገነት ከሳውድ

  • @ኢክራምሁሴን-ሸ1ዀ
    @ኢክራምሁሴን-ሸ1ዀ 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀሪፍ ነው

  • @Ksa-sn2kb
    @Ksa-sn2kb 7 ปีที่แล้ว

    Wwwww በጠም አስተማሪ ነው ምስጥ በየ ነው ያየሁት

  • @abdellatola1331
    @abdellatola1331 9 ปีที่แล้ว

    Wow betam des yemil filmenw

  • @es-iq3hn
    @es-iq3hn 7 ปีที่แล้ว

    wesen mesekin asazenekegh lelaw yiweledal anet tasadegalek mesekin arif asetemari film new

  • @abubahar9750
    @abubahar9750 9 ปีที่แล้ว

    betam des ylal gn betam achirr new

  • @tanaalemu7217
    @tanaalemu7217 8 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻው ሙዚቃው
    omG እንዴት
    እንደተመቸኝ በተረፈ ዋው ነው

  • @amiraamurii8512
    @amiraamurii8512 4 ปีที่แล้ว

    Min ahun yihe film new tish

  • @emmabetmamo9658
    @emmabetmamo9658 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤👍👍👍

  • @alialilo7228
    @alialilo7228 9 ปีที่แล้ว +1

    good job

  • @hansabumnbar8672
    @hansabumnbar8672 9 ปีที่แล้ว

    Nice movie

  • @mahiletmolla1932
    @mahiletmolla1932 8 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @yeshiajaw9765
    @yeshiajaw9765 5 ปีที่แล้ว

    aerif aestemari film new belesan yetebeke firewan ybelal

  • @nebihayimer7580
    @nebihayimer7580 9 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @RakanRajfk
    @RakanRajfk 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uyohanshagos2701
    @uyohanshagos2701 9 ปีที่แล้ว

    Waw betam gobez leg yamral

  • @sadeh5281
    @sadeh5281 3 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል

  • @uuiop990uiop8
    @uuiop990uiop8 9 ปีที่แล้ว

    wowwww betam des yilale

  • @itech6939
    @itech6939 6 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንዴ መልካም አለመስራት ይመርጣል

  • @asyaasyaazmi5301
    @asyaasyaazmi5301 9 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አርፍ ነው

  • @TigistNegash-i4i
    @TigistNegash-i4i 7 หลายเดือนก่อน

    Min aynet film nw yemaymeslneger .

  • @banechitumebo538
    @banechitumebo538 5 ปีที่แล้ว

    አረ ሰንት አይነት ሰው አለ ከአንጀቷ የወጣውን ልጅ ጨክና ጥላ ትወጣለች በስመአብ ማርያምን ምርጥ ፊልም ነው ወሰንዬ ደግሞ ሲያሳዝን ግን መቋጫው ላይ ቅር አለኝ

  • @konjoturkiyekonjo6647
    @konjoturkiyekonjo6647 5 ปีที่แล้ว

    Yehulu ewnete alemawerate new

  • @tsionmekonnen2591
    @tsionmekonnen2591 2 ปีที่แล้ว

    Z best ewnet mrt

  • @sabasara2752
    @sabasara2752 9 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ቀን ነበር የልጅ ሀብታም አረገክ

  • @brownshade3725
    @brownshade3725 9 ปีที่แล้ว

    enkelfen ateche...wow!! serachulgn...

  • @misbahkhadir9440
    @misbahkhadir9440 6 ปีที่แล้ว

    wooow nice film

  • @hayatadem2999
    @hayatadem2999 8 ปีที่แล้ว

    ትምርት ነው

    • @abumuha4136
      @abumuha4136 8 ปีที่แล้ว

      wow batam aref aref falim now

  • @konjoturkiyekonjo6647
    @konjoturkiyekonjo6647 5 ปีที่แล้ว

    Ewnete mewetatu aykerm

  • @tsegukidu4743
    @tsegukidu4743 9 ปีที่แล้ว +1

    Owwww seeyamr yamral betam betam yastemral well done.