ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዛሬ ብዙ ነገር ተምሬያለው አባታችን እግዚያብሄር ያክብርልን
ደስ የሚል መደማመጥና መከባበር የታየበት ልዩ ዝግጅት ነው የእውነት አባቶቻችን ናችሁ
ኧረ ስለተስማሙ አንቺን መሰጠሽ
ፓስተር ቢኒያም መልካም ሰው የሚጠላህ ዳቢሎስ ነው በርታ
ፓስተር ቢኒያም በውነት እግዚአቢሔር የበለጠ ይባርክህ እኛም በዚህ ኢንተርቪ ብዙ ተምረናል እና መስግናለን ።እንዲህ ብዙ ያነበቡ ሰዎችን አቅርብልን ደስ ይላሉ ብዙ ጥያቄዎችን ይመልሱልናል ።
የበሰለ ሠው ውይይት እድሜ ከጤና ይስጣቹ 🙏🙏🙏
ቢኒ ኑርልን እንወድሐለን እመብርሐን ፀጋዋን ታብዛዝል ገሼ ግርማ በእውነት እንዴት ብዬ እንደማመሰግንህ አላውቅም ዘርህ ይብዛ አንደበተ እርቱህ ነህ በህይወት ቆይልን
ፓስተር ቢንያምና እንግዳህ ድንቅ ትምህርት አስተማራችሁን ተምረው እንዳልተማሩ የሆኑትንና አንደበታቸውን መጠበቅ ያቃታቸውን አደብ አስገዛልን እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግናለን
ደስ የሚል ውይይት ነው፡ መቀጠል ያለብን እንዲህ ነው፡ በጣም ብዙ ክርስቲያኖች የሚከታተሉት It is super natural የሚል TH-cam ላይ ብዙ ሰማይን አይተው የመጡ ሰዎች ቀርበው ምስክርነት ሲሰጡ የሰማሁት በሰማይ የሞቱ ሰዎች ተሰብስበው ጌታ መሀላቸው ሆኖ እያበራ፡ ሰዎቹ ምድር ላይ ላለና ለታመመ ሰው ሲፀልዩ አየሁ፡ ብሏል፡፡ ሰው በምድር ሞቶ ነብሱ ወደ ሰማይ ቢሄዱም ስራ ፈትው ይቀመጣሉ ብለን ማሰብ የለብንም ፡፡
It is such a peaceful respectful discution. JThis show really the presence of of it self The GOD between you two.
ohhhh amazing. ORTHODOX TEWAHIDO is the truth.
ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንክን ያብዛልክ
ሰላም ፓስተር ዘመንህ በሙሉ የተባረከ ይሁንይሁን በእውነት አንግዳ አድርገህ የጋበዝካቸው ሰው የማመሰግንበት ቃላት የለኝም ነገርግን ይህን የመሰለ እውቀትና በሀይማኖቱ ላይ ጥልቅ ምርምር ያደረገን ሰው በሚዲያአቅርበህ ብዙ ነገር ስላስተማርከን እኛ ኦርቶዶክሳውያንከልብ እናመሰግንሀለን እንፀልይልሀለን ብዙብዥታችንን አጥርተህልናል
በጣም ደስ የሚል ተመስገን
Des yemil wiyiyit new Egziabher yistilign. Pastor Le Ewnet yemitadergewn tibkina ketilibet enamesegnalen
Wow amazing explanation God bless you both of you 💓
Pastor Bene be blessed!! This is great learning...Ato Girma holy spirit touch and growing him to higher levels this is great revelation...
እውነትን ለማያምኑም ልቦና ይሰጥልን
ቅዳሴ ላይ ካህኑ እንዲህ ይላል ንስሀ ያልገባ የጌታን ስጋና ደም እንዳይቀበል ።
አዎ ነገር ግን ንስሀ እንዳልገባ ቢያውቅ እንኳ መከልከል አይችልም ግን ለማስታወስ ነው።
God bless both of you. Wow a great discussion
2 Timothy 3 (አማ) - 2 ጢሞቴዎስ16-17: የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።
Well behaved conversation, just wow.God bless both of you 🙏
⛪️Egezeabeher yemesegen Qlehewet yesemaina 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አምላክ ሆይ መስቀልህን በልቤና በአንገቴ ተሰክሜ በተዋህዶ ፀንቼ በኢትዮጵያዊነቴን ፀንቼ ብሞት አይቆጨኝም ።በመናፍቃን ውስጥ ያላችው ወደ ቀደመች ቤታችው ተመለሱ
መናፍቅ መፍለቂያ ሆናቹ ሌላውን መናፍቅ ለማለት የማትፉሩት ትውለድ
መናፍቅ ኣይደሉም መናፍቅ የሚባሉት እንደ እነ ንጥሮስ የመሳሰሉት ኣውቀው የሳቱ ናቸው እነዚህ ግን ተቀዋሚ ናችው ከእውቀት ነጻ ሆነው ያውቁ የሚመስላቸው ጠላት ዲያቢሎስ የሚሰራባቸው ሃሰተኛውን ክርስቶስን የሚያምልኩ ኣእምሮኣቸው ላልትገባ ነገር ተላልፎ የተሰጠባቸው ሲፈልጉ ሳር የሚያስግጡኣቸው በረኪና የሚያስጠጧቸው ላብ የተጠረገበትን ሶፍት የሚመግቧቸው ጌታ የማያውቃቸው ካሃዲ የእውነተኛው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተቀዋሚ ልጆች ናቸው።
Egzaibher yebarekachu abatachin❤️❤️🙏🙏🙏
ልዩ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤ እባካችሁ ቀጥሉልን እንወዳችኃለን እናከብራችኃለን
“ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።” - 1ኛ ጴጥሮስ 2፥24
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ በትህትና አስረዱን::
እናመሰግናለን ብዙ ቁም ነገሮች ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ሁላችሁንም
❤❤❤ተባረኩልን እንግዳህን አመስግንልን ፓስተር ቢኒያም ❤
እኞ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔርን ይዘናል መሰረቱን አውቀናል ይብላኝ በአዳራሽ ውስጥ መጫወቻ ለሆኑ።
Beni betam newe yemewedehe gene ebakehe video atequrete muluwen leweqewe.
“እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤” - ዕብራውያን 5፥7
በጣም እናመሰግናለን ከዉይይታቹ ብዙ ተምሬአለሁ ቀጥሉበት
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
ሜገርም ትምህርት ወስጃለው እንኴን ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ እናመስግናለን ፓስተር ቤንያም
ቃለ ህይወት ያሰማዎ አባቴ ! ፓስተር አንተም የተሸፈነውን እውነት እንድትገልጥ ተጠርተሃል እና የእግዚአብሔር ጠብቆቱ አይለይህ! እንግዲ የነብርን ጭራ አይዙም ነው...እውነቱ ጠፍቶባቸው ሳይሆን እውነት እንዳይቀበሉ የሚያረጋቸው እልፍ ምክንያት ስላላቸው ነው:: ደሞስ እውነቱን ከገለጡለት ህዝቡ ጥሏቸው ም ስለሚሄድም ነው ባጠቃላይ በፍቅረ ንዋይ በመያዛቸው ነው::
Thank you for sharing!
Bless your
ተባረኩ
እግዚአብሄር ይመስገን ግሩም ነው ....መከባበር መደማመጥ እንዲ ነው
ደስ የሚል ውይይት
“በዚያችም ከተማ ወንጌልን ሰብከው እጅግ ደቀ መዛሙርትን ካደረጉ በኋላ፥ የደቀ መዛሙርትን ልብ እያጸኑ በሃይማኖትም ጸንተው እንዲኖሩ እየመከሩና፦ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በብዙ መከራ እንገባ ዘንድ ያስፈልገናል እያሉ፥ ወደ ልስጥራን ወደ ኢቆንዮንም ወደ አንጾኪያም ተመለሱ።” - ሐዋርያት 14፥21-22
ክርስቲያን ነን ብለን ምናወራ ከዚህ ውይይት ክርስቲያን ከመሆን የበለጠ ክርስትናን መኖሮ በተግባር ያስተምራል
Wow amazing
“እንግዲያስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ጸንታችሁ ቁሙ፥ በቃላችንም ቢሆን ወይም በመልእክታችን የተማራችሁትን ወግ ያዙ።” - 2ኛ ተሰሎንቄ 2፥15 “ለራሱ ንጹሕ የሆነ የሚመስለው ከርኵሰቱ ያልጠራ ትውልድ አለ።” - ምሳሌ 30፥12
Stay blessed
እነትዝታው ማለት የአውሬው አንደበት ናቸው ቆሞ የዘመረላት ቤተክርስቲያን ትፍረድባቸው ።ተዋህዶ ላይ አፋቸውን የከፈታችው የመስቀሉ ጌታ መልስ ይስጣችው ።
የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እንዲ ያናግራል እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏 እኔ ስለሀይማኖቴ ብዙ እውቀት ሳይኖረኝ ለትዝታው መልስ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ስጋ ደሙ እና ታቦት መልሼለታለሁ። ፓስተር ቢኒያም መንፈስ ቅዱስ እንዳናገሮት ትዝታው ተባሮ ነው አሁን እሱ ቤተክርስቲያንን አባቶችን… ያዋረደ መስሎት ነው ግን ውስጡ ያለው የዝሙት መንፈስ በቀለኛ ተሳዳቢ እልሀኛ .. እያሽካካ እንዲናገር እያረገው ነው ምክንያቱም የእግዚአብሔር መንፈስ ያረጋጋል ትዕግስተኛ ነው ሰላም ነው ፍቅር ነው… እያበሳጭም እና ትዝታው ፆም ፀሎት አርገህ ንሰሀ ገብተህ ይቅርታ ጠይቀህ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ። ብዙ ግዜ ደሞ የቆረበ ብቻውን አይሄድም አያወራም አይሳምም … የሚባሉት እናቶቻችን አባቶቻችን ባለማወቅ የሚሉት ልምድ ሆኖ ነው ቤተክርስቲያን እንደዛ እንዳልሆነ ተምርያለው ። እባካቹ ስለ አንድ ነገር ከማውራታችን በፊት እንመርምር አንዳንዴ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ናቸው ኮረና ስለሀይማኖቴ በደንብ እንዳውቅ ክርስትናን በተግባር እንድኖረው (እየሞከርኩ) ረድቶኛል በላይቭ ብዙ ትምህርቶችን የቅዳሴን ትርጉም አውቀያለሁ የአለምን ከንቱነት ተረድቻለሁ የሰይጣን መጨረሻ ሰአቱ መድረሱን እኛን በማጋለድ በማሰዳደብ… መነሳቱን ተገንዝቤ ስጋ ወደሙን የእየሱስ ክርስቶስን ተቀብያለው ከልጆቼ ከባለቤቴ ጋር እናንተም ንሰሀ ግቡ 🙏❤️
እጀግ ደስ የሚል ውይይት ነው የአብነ ተክለሃይማኖት ገድል ብቻ አደለም የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለማጥፋት ብዙ ነው የሚጥሩት በፀሎት መፅሐፍ ውሰጥ ራሙኤል ብለው ነው ያስገቡት በቅዱስ ራጉኤል መላእክት ባታ ስታነቡት ጥንቃቄ አድርጎ መዝገበ ፀሎት ባለ120 ገልፀ 367 አርቶዶክሳዊያን ተጠንቀቁ አዲሱ ላይ
ቅዱሳኖችን የሚጠሉ የዲያቢሎስ ፈረሶች ናቸው ይጋልባቸዋል።
ጥሩ ትምህርት አግተናል ግን ባይቆራረጥ ጥሩ ነው ሙሉ ሀሳብን ብታካፍሉን
እርስ በርስ መከባበራችውን እጅግ ወደድኩት
Israel
Bart’s,David and later Jesus and all prophets and evangelists.
ተዋህዶ ላይ አልተነሳም የሚልህን ብትሰማ ከሲኦል ታመልጣለህ። ቢኒያም ለንግድ በከፈተው ዲስኩር አትሞላ አንብብ ፈትሽ።
እግዛብሄርያስተካክልንሰአትአልገባንምሰአትእራሱመጽሀፍቅዱስታስተምረናለችወጌልኦርቶዶክስአባቶችሰአትአስተምሮአላትአባቶችወጌልገባገባበሉልን
ታቦቱ የክርስቶስ ስጋና ደም መፈተቻ ነው በላዩ ላይም አልፋና ኦሜጋ ተብሎ ተፅፎል
yemigermu abat nachew
Daniel Kibret endet bezihzemen lay hono gedlachewn metsaf chalu? weys keteleyayu metsaf sebsibo new yihin yemiyakl getsi metsihaf yetsafut?
አበው ሲናገሩ ንባብ ይገድላል ትርጉም ያድናል ።ብዙዎቹ የፕሮቴስታንት ውስጥ ያሉ የመፀሐፍ ቅዱስ የንባብ ትርጉም ሳይገባቸው እንደፈለጉ በመተርጎም ስንቶችን ያሰናክላሉ ያስታሉ ይሄ ደግሞ አደጋ አለው ።
💚💛❤
ርእስህን አስተካክል የተዋህዶ ምእመናን ከከሐዲ ጋር ከተቃዋሜም ጋር በምንም መልኩ አይነፃፀሩም
አባቶች አይሉም ዝም ብሎ ተራው አንዳድ ስዎች የሚሉት አባባሎች ነው ።
ለምንድነው ? ማርያም ስለኔ ሀጢያት. ምህረት የምትለምንልኝ ይህንን ቤንያም መልስልኝ እኛ ማርያምን ስለ ሀጢያታችን ምህረተን ከልጅሽ ለምኝልን ብለን ፈፅሞ እሷን አንማፀንም በቀጥታ በጌታችን ኢየሱስ ስራ በማመን የልጅነት ስልጣን ተሰጥቶናል በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ገብቶ ያስታረቀን ልጆች እንድንሆን ነው አንድ ልጅ የሚፈልገውን ነገር ቀጥታ አባቱን መጠየቅ ይቀለዋል ወይስ ሌላ ሰው አባቴን የምፈልገውን አንተ ጠይቅልኝ ማለት ይቀለዋል? ቤንያም በስሜ ለምኑ ያለው ኢየሱስ ዋጋ ስለከፈለልን ማንኛውን የምንፈልገውን በኢየሱስ. ስም. ብለን ብንፀልይ እንደምንሰማ እናውቃለን ለምን እግዚአብሔር ልጁን ዋጋ ያስከፈለው ያን ያህል ስለወደደን ነው ታዲያ እንዴት እንዲያው ሁሉን አይሰጠን ? ሰውዎች በህይወት እስካለን አንዱ. ላንዱ ልንፀልይ እንችላለን ሰው ከሞተ ግን በዚህ ምድር ላይ ለሚሆነውና ለሚከናወነው የማወቅም ሆነ የማድረግ ምንም አስተዋዕፆና መብትም ፈፅሞ የለውም የለውም የለውም ::::
እይታ ነው አንት ግን እውቅ የሱን ፍቅር እንዴት ልታቅ ትችላለህ መጀምሪየ እግዚአብሔርን አግኝ ለኛም ይስጠን እሱ ነው
@@asnaketsegaye8876 የእግዚአብሄርን ፍቅር የማውቀው ልጁን ስለኔ ሀጢያተኛዋ እንዲያድነኝ ካዳም ከሀጢያተኛው ሰው ተወልዶ ከሀጢያቴስላዳነኝ ይህንን በማመኔ የዘላለም ህይወትን ስለሰጠኝ እግዚአብሔር ፍቅሩን ልጁን በመስጠት ፍቅሩን ስለገለፀልኝ ፍቅሩን በዚህ እንዳውቅ መንፈስ ቅዱስ ገለጠልኝ እንጂ ማርያምን አከብራለሁ እወዳታለሁ ሌሎቹን ቅዱሳንን በምወድበት መውደድ ማለት ነው
አዎ ቀጥታ ለራሱ ለክርስቶስ መፀለይ መጠየቅ ይቻላል ነገር ግን ወደድክም ጠላክም ክርስቶስ አንዴ በቀራንዮ """ከራሱ""" ጋር አስታርቆን ተፈፀመ! ብሎን ምልጃንም ወይም የማስታረቅን ስራ ለመላእክት ፃድቃን ሰማዕታት ሰቶ ከዚህ ወዲያም ክርሰቶስን እንደቀድሞ እንደማናውቀው ይልቁንም ነገ ሊፈርድ ዳግመኛ እንደሚመጣ ነግሮን ሄድዋል። ወደ ጉዳዪ ስመለስ ቀጥታ ለሱ ጠይቅ ችግር የለውም ነገር ግን እንደሰውኛነትክ ስንት እግዜር ፊት መቆም የማትችልበት ሀጢያት ትሰራ ይሆን? ስለዚህ እንደዚህ አይነት ችግሮች ሲገጥሙን ስልጣን ለሰጣቸው እንዲያስታርቁን ወይም ከሱ ጋር እንዲያማልዱን ብንጠይቅ ምንድን ነው ችግሩ? ክብር ይግባውና ክርስቶስ እንኳን እነሱን እኛን ይሰማል።
ልምድነው እግዚአብሔርን አማላጅ የምትለው የመንግሥቱን ክብረ ወሰን አትልፍ ኢየሱስ በመንግሥቱ ፈራጅ ነው
@@selamawitdagmawi5694 እንግዲህ እዚህ ጋ የምድርንና የሰማይን ያህል ልዩነት አለን መፅሐፉ የማማለድ ስራ ለመላዕክትም ለቅዱሳንም ለማንም አልተሰጠም የማማለድ ስራን የሰራልን በሰውና በእግዚአብሔር መሐከል ገብቶ ተገርፎ ተሰቃይቶ ደሙ ፈሶ ሞቶ እኛንና እግዚአብሔርን ያስታረቀን ክርሰቶስ እንጂ በሰማይም በምድርም ቢፈለግ የለምም አይገኝም ሰውም መላዕክትም ይህንን ክርስቶስ የሰራውን መስራት አይችሉም መላዕክቶች መንፈስ ናቸው. ስለኛ ሀጢያት መሞትና ስለኛ ተጠያቂ መሆን አይችሉም.. ሰዎች ካዳም የተነሳ ሀጢያተኞች ናቸው ስለዚህ የኛን የሐጢያት ዋጋ ሊከፍል የሚችል ሀጠጢያት የሌለበት ጌታ የሆነ ክርስቶስ ሰው መሆን ነበረበት ለምን እግዚአብሔር ሰውን ስለወደደ እንዲጠፋበት ስላልወደደ ከሰው ስጋ መንሳትና በመወለድ ግን ከሰው ከማርያም ሲወለድ በመንፈስ ተፀልሎ እንጂ የሰውን ሀጢያት አልወረሰም ተፈጸመ ያለው አብ የላከውን ሰውን የማዳኑን ስራ ሁሉ መፈፀሙን መናገሩ ነው እሱ በሰራው ስራ በቻ በማመን የመንግስት ወራሽ እንደሚቻል እንጂ መላዕክት ቅዱሳን በዚህ በቂ ከበቂም በላይ በቂ የምድር ቃል ሊገልጠው የማይቻለውን በቂ ሶራ ማንም በዚህ ክቡር ስራ ተጨማሪ እኔ አስፈልጋለሁ ለማለት መብት የሌላው መሆኑ ይታወቅ እነሱማ ማማለድ ከቻሉ ንፁሁ ክቡሩ ጌታዬ ኢየሱሴ ለምን መሞትና መጎሳቆል አስፈለገው እግዚአብሔር የሚጠይቀኝ በልጁ ስራ አምኜ መዳኔን ብቻ ነው ሌላ ዋጋ የከፈለልኝ ስለሌለ ሌላው ያልሽው አዎ ሰው ነኝ ልሳሳት እችላለሁ መንፈስ ቅዱስ መሳቴን ያስታውቀኛል ስህተቱንና ስህተት ያልሆነውን በተሰጠኝ መንፈስ አውቃለሁ አባቴ ልጅህ ተሳስቻለሁ ይቅር በለኝ ብሎ ያንን ሀጢያት ደግሜ እንዳልሰራ ፀጋህን አብዛልኝ ብሎ ዳግም አለመሳሳት መፀለይ መጽሓፍ ቅዱስን ማንበብ መፆም ሌላ ከባድ ነገሮች አያስፈልገንም እሱ የሞተልን ሀጢያት ተፀይፈን በነፃነት እንድንኖር ክርስቶስ ነፃ ያወጣን ልጆቼ ሆይ ሀጢያትን እንዳታረጉ ነገር ግን ብታረጉ. እንኳን. በአብ ዘንድ ጠበቃ አለላችሁ ይላል ዩሐንስ ሰው ወይም ገና ፍፁማን ስላልሆንን ልንሳሳት ስለምንችል ነው ያለው ይብቃኝ ብዙ የሚባልም ቢኖር ይቅርታ ሌላ ያልሽው አዎ ሊፈርድ ሲመጣ. ብዙ ጥያቄ የለውም በቀራንዮ ስራው ምንም ሳይጨማመር ሳይበራረዝ በማዳኔ ስራ አምነሻል አምነሀል መላኮች ቅዱሳኖች ተጨማሪዎች በሱ ስራ እንዳልገቡ የሚያጣራበት ፍርድ ነው በበቂው በኔ ስራ አምነሻል ነው ጥያቄው አበቃሁ ከዚህ በኋላ ያልኩትን ካመንሽ ትጠቀሚበታለሽ ካንቺ መልስን አልጠብቅም
ሰላም
🤔🧐🙏🙏🙏🙏
👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏
ተረጋግቶ በመነጋገር ወደ አንድ ሀይማኖት ማምጣት ይቻላል ልዩነቶችን በመነጋገር ማጥፋት ይቻላል
ቅድስት ማርያም የስላሴ አንድ አካል የሆነው ጌታ ኢየሱስ በእርሷ በኩል እንዲመጣ የተመረጠች ሰው ነች ። እውነቱ ይህ ከሆነ የማያስማማው ማርያም በአንድ ጊዜ በሁሉም ስፍራ የምትገኝና ጸሎትን ሁሉ የምትሰማ እንደሆነች ስትነግሩን ኑፋቄ ነው እንላችኋለን ። ምክንያቱም እነዚህ ባህሪያትና ችሎታዎች የኤልሻዳዩ እግዚአብሔር ብቻ ናቸውና ። በፈለግኸው ማመን ትችላለህ ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስን ሰታጣምመውና ሰትበርዘው ዝም አልልህም ።
ተሳስተሀል ሻል እኛ ግን ዕመቤታችንን ዕንጠይቃለን በስዋ በኩልም ብዙ ተደርጎልና እንወዳታከን እናከብራታን ንጽህተ ንጹሀን በቅዱስ ገብርኤል በኩል እግዚአብሄር የመረጣት መሆኑን ያበሰራት ከሴቶች ሁሉ ተለይታ የተመረጠች ንጽህት ሀዋርያት ክርስቶስን ለምየት ከብርሀኑ የተነሳ ያልቻሉትን ድንግል ማርያም በማህፀኗ ያደረ ጡትዋን የጠባ እሳትንቱ ምንም ሳይላት በውስጥዋ ያደረ እናት እመቤት ነች ክብርዋን አትንፈጉ ራሳችሁንም አታታልሉ ፡፡ የሚወያዩትን እንኩዋን መስማት በደንብ ይህንን መከራከሪያ ማቅረብ ያሳፍራል፡፡ እውነት ነው ቀጥታ መጠየቅ ይቻላል እኛ ግን ንፅህናችንን በሱ ፊት ለመቆም ስለማያደፍረን እመቤታችንን ስንጠይቃት በልጅዋ በኩል እግዢብሄርንም ደግሞ ስንጠይቅ በሁለቱም ይደረግልናል ለምኝልን ነው የምንለው የመንደር ሴት አይደለችም፡፡ የእንግሊዝዋ ልእልት ሲሞቱ የአፍካም ሆነ የሌሎች ሀገር መሪዎች ለክብራቸው ለቀብር ሄደዋል ያንተ ወይም ያንቺ እናት በሰፈር ውስጥ አንተን አንችን በመውለድዋ ትከበራለች፤ ሀብታ እኩዋ ገንዘብ ስላለው ይከበራል እመቤታችን እየሱስ ክርስቶስን በመውለድዋ በማህጸንዋ እሱን ይዛ ሀገር ለሀገር ተሰድዳ ለኛ መድህን የሆነውን በመስቀሉ ስር እንኩዋ ነበረች ነበረች እሱን የወለደች ያቀፈች የሳመች ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሀን ነች ዎይ ጉድ አለመረዳት ኦርቶዶክስ እኮ አንብቡ ትላለች ሳታቁ ሳታነቡ ሳይገባችሁ ትሄዱና የተበረዘ የፕሮቴስታንት ትምህርት ትሰሙና ሲያስረዱአች ሁ ደግሞ ካለኛ አዋቂ የለም ትላላችሁ፡፡ ዝም ብሎ በየመንገዱ ያውን ሳይሆን የሚያቁ አባቶች ስር ተቀምጣችሁ ተማሩ እመብርሀንን ብታዩአት ትወዱአት ነበር ፍቅርዋን ታሳድርባችሁ ወገኖቼ ደግሞ እኝህ አባት የሚሉትን በደንብ አዳምጡ ለምኝልን ነው የምንላት የአምላክን ቦታ አልሰጠናትም መርምሩ እስዋን ባለመጠየቃችሁ ቀረባችሁ እንጂ ስለአከበራችሁአት ወይ ስላላከበራችዃት ክብርዋ ንጽህናዋ እመቤትነትዋ አይጎድልባትም
ገቢ ማግኛ መንገዶች በሌሎች በመያዙ ምክንያት ከመፅሀፍ ቅዱስ አሰተምሮ ውጪ በሆነ መንገድ መሄድህን አእስከሳት ድረስ አለማወቅህ ያሳዝናል። ገቢ ማግኛ ዘዴ ፈላጊ እንደሆንክ የሚያስታውቀው በዘረፋ የኖርክበት ዘመን ከውስጥህ አለመነቀሉ ነው። በአዲስ ኪዳን ዘመን መኖርህን የዘነጋህ ዋናውን የወንጌል ተልእኮ ትተህ ክርስቶስን ከመስበክ ይልቅ ወደ አሮጊት ተረት ዘንበል ያልክ ሰው ነህ። ስለዚህም ነው አንተ ከክርስቶስ መስቀልን ከመሶበክ ይልቅ ገንዘብ ፍለጋ እያነፈነፍክ ያለኸው። ድሮም ያልተተከለ ንፋስ ሲነካው ይወዛወዛል የዚያ ምሳሌ ነህ። እውነት አንተ ዘንድ የለም ግን የምድር ወሬ ነው፤ ሰማያዊ መልእክት የያዘ ጊዜውን በዚህ አያጠፋም። እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ።
በጉጉት ስጠብቃቹ
ወደዳችሁም ጠሌችሁም የእግዚአብሔር ቃል ከእግዚአብሔር ሌላ አምልኮ ሃጥያት እንደሆነ ለሰዉ ልጆች መዳኛ ከእየሱስ ሌላ መዳኛ እንዳልተሰጠ በማያሻማ ሁኔታ ገልፆልናል የመፅኃፍ ቅዱስ ጭብጥ ሃሳብም ስለ መልእክት ስለ ሰወች ስለ ፍጡራን ሊነግረን አይደለም
መናፍቃን ንስሀ ግቡ አይናቹህን ግለጡ እደተነዳቹህ አትሂዱ ትዝታው ማለት ሰይጣን የጋለበው ፈረስ ማለት ነው ፓስተር ቢኒያም እውነቱን ሊያሳያቹህ እየጣረ ነው ተማሩበት ካልሰማቹህ ግን የነ ነብይ እንትና ንፍጥ የተጠረገት ሶፍት እየበላቹህ በነእንትና ካራቲ ኩላሊት እና ልባቹህን እንዳጣቹህ ማስተዋልን የክርቶስ ፍቅር ሳይገባቹህ የነትዝታው አምላኪ እደሆናቹ ሲኦል ትወርዳላቹህ
ከይቅርታ ቃር ቢኒ እባክህ የአባ ግርማ ወንድሙን ሁለት ሶስት ቪዲዮወች በትህትና እይና
dnq tmhrti new
እኜህን አባት በትክክለኛው ቦታ ለምን እንዲቀርቦ እና እንዲናገሩ አይደረጉም ይሔ የራሡንም ሐሣብ ይጭናል ,,,,ፀሎት እቃ እንደ መስጠት ነው እንዴ ??አንተ ቀጥታ ወደደኛው ወደእግዚአብሔር ቀጥታ ለመቅረብ ወንጀለኛነትህ ያግድሐል ስለዚህ ንፁህ ከወንጀል የፀዳ ሥለአንተ ምህረት የሚጠይቅ ያሥፈልግሐል አደል????? አቶ ብንያም አቋምህን አስተካክል እሪያ ሢታጠብ ቢውል ያው እሪያ ስለሆነ መልሱ የቆሽሻል ስለዚህ ወይ ወደ ተዋህዶ ና ወይም እዛው ተርመጥመጥ ተዋህዶዎችን ግራ አታጋባ
አይ ወገኖቼ እነ ትዝታው እወነቱ ጠፍቷቸው እኮ አይደለም ኦርቶዶክስ መላዕክትን እና ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማሪያምን እንደማታመልክ አሳምረው ያውቁታል እኮ
I am sorry to say that!!! the work of Jesus with multiple God like hundiusm read Galatians 2:-11-21
እግዜር ይሰጥህ ሴረኞች ሆነ ብለው ገድለ ተክለሀይማኖት እና ታምረ ማርያምን በርዘዋል። ወንድሞች ገድል እና ታምራት ስታነቡ ተጠንቀቁ። ብትችሉ በተለያየ ጊዜ በተለያየ ማትሚያቤት የታተመውን እያገናዘባችሁ አንበቡ።
ፓስተርዩ ውዲድ ኢናረግሃለን ለአንዲነት ለስላምብልዩነቲን አንድ ለማድረግ ይሞቲስራቭውንዲማችን ብጣምቪንውዲሃለንቪናክቢርሃለን ፍውራችንቭ ኢንደ ኮር ዳዎት ውዲዲ ነው ኢሺ ይህ ቢንዲህቪያለ ኢንጽሊይላቹህ ኢይስሉቭለጽሎት ላኩ ይሚሉን የንበሩ ኢነ፣ፓድየርችህፊዲያ የት ጠፍ ያሳዝናል አይደለም ዝናቡ ደመናምችየለከበት፣ጽኮይ ላኩ ቢቻ ያዳዝናል ኢመ በጥስም ይቆጭኛል ኢንዲያእ የተጭነቀችችነፍስ ይማቲገባበት የለምና፣ኢንሱ በሉቭተጠውርሚ ኢኛ ደግሞ ባዶ ኢጃችንን ቀረንቺንደት ነእ የሌከበትቢድረልቪንኻን መልስ የለለው፣ሆኖብንቪያጸንን ዝም ቢለናል ከዝህ ህሁሉ ኢሳት አንተ መተህ ኢሳዩንብሊትስበትድ ማለት አንዲነትንና፣ኢውነትን ሊቲሽጠ የመጣህችወንዲማችን ኢንውዲሃለን ላንትርና፣ ልኮር ዳኢት የና ኪዲሜ ይስጥልን ዘንድ ጽሎታቭንችነው ክሂናቹህቭነን ኢና፣ኢና በዝህቻጋጣሚ ባለህ ጸጋ ድሎትታርግልኝ ማለት በደት አገር ላይችነኝ ግን መኖረያ ውረቀት የለኚምቭብጭንቀት ብቻ፣ደችቢዛትና፣ስኻር ብለውኝ ማገገሚያ ውስጥ ነኝቪንዲህችሆኖ ደሚዝ ኡእለኚም ቤይርምችተውሲዶቢኛል ባየቅስላይ ሲኬትችየለለው ህይውትችውይም ኑሮ ኢና፣ስለሁሉም ንገር ጽሊት አርግልኝ ውንዲምቻለሚዩ ስዲተኛዋ ኢህቲህ
አቶ ቢኒያም ደመራ መቼነው ችቦ አታበራም
ደመራ ሰኞ ነዉ ዉደ
Compromise with other is the way of setan
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Oromiy Region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹
ተጋባዡ እንግዳ በ 33 ተኛው ደቂቃ ላይ የተናገርከውን ለምን አድበሰበስከው ። ያ በአቡነ ተክለሀይማኖት ገድል ላይ የተጻፈው አጸያፊ ነገር ሀሰት ከሆነ ለምን አሁንስ እየታተመ ይሸጣል ? ከሽያጩ የሚገኘው ገንዘብ ተፈልጎ ነውን ? በዚሁ ገድል ላይ " እሁድና ማክሰኞ እባብ የገደለ ኃጢያቱ የሰረይለታል " (ገድለ ተክለ ኃይማኖት ምእራፍ 5፥16 ) ተብሎ የተጻፈው ኑፋቄስ ? በቅዱስ ቃሉ "የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢያት ሁሉ ያነጻናል " 1ኛ ዮሐንስ 1፥7 የተጻፈውን እውነት ትተን እሁድና ማክሰኞ እባብ ፍለጋ በትር ይዘን እንዙር ? ሁለታችሁም ሀሰተኛ የጨለማው አገልጋዮች ናችሁ ። ንስሃ ግቡ ። የሚባላ እሳት የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል (2ኛ ነገስት 1፥12) በሰው ብልሀት ከተፈጠረው ተረት ጋር አተሸቃቅጡ (2ኛ ጴጥሮስ 1፥16)
የተክለ ሃይማኖት ን መጽሐፍ በርቀት የተክለ ሃይማኖትን ተቅማጥ ከክርስቶስ ደም ጋር አቻ አድርጎ ያስቀመጠው ማን ነው እውነት ለመናገር ሰዌዬው ቅናት እንጂ እውቀት ኖሮት መልስ መሰጠት የሚችል ሰው አይደለም
ውሸት
ከምዕመንም ፧ በታች ያነስከውስ አንተ ነህ ትዝታው ሐሰቱን በማስረጃ እያሳየህ ነው አንተ ግን በባዶ ትጮሐለህ ትዝታውን ያዋረድህ መስሎህ ባዶነትህ እየታየብህ ነው ቆም በል ተዋህዶዎችም ይታዘቡሐል ሰዎች ወደጌታ እንዳይመጡ እየከለከልክ ነው መንጋ አልባ መጋቢ ሆይ ንቃአይበጅህም
ትዝታዉ ሸርሙጣ ዝሙታም ነዉ ለዛም ከተዋህዶ ተወግዟል ዘርፌም በጋሻዉም ሀሰተኞች መናፍቆች ሰለነበሩ ነዉ ከተዋህዶ የተወገዙት አሁን ወደ ሚመጥናቸዉ አዳራሸ ሂደዋል ዘርፍየም በሊቢሰቲክ ተዉባ ነጠላዋን ጥላ እየጨፈረች ተገኛለች ትዝታዉም በሱፍ ተወጥሮ ሲዘፍን ሀሰት ሲመሰክር እየዋለ ነዉ የሚገባዉን አግኝቷል ሰለዛ ጴንጤ እጃችሁን ከተዋህዶ ላይ አንሱ አርፋችሁ ጨፍሩ
ስለ ዝሙት ትዝታው ማስተሩን ሰርቷል
@FIRST TUBE አዎን ሁሌም አዲስ ነኝ የማላረጅ ጴንጤ አይገርምም? አልገርምም አዲስ ጴንጤ ነኝ ከጃጀው ተዋህዶ ወጥቼ ዳግመኛ የተወለድኩኝ አዎን አዲስ ጴንጤነኝ ይሰማል??
@@tsehayneshtesfaye1866 ልክ ነሸ ከትክክለኛዋ የክርሰቶሰ ቤት ወጥተሸ አሁን ሀሰተኛዉን እየሱሰ ተቀብለሻል ሰለዛ አንች በጭራሸ ትክክለኛዉን ኢየሱስ ክርሰቶሰን አላገኘሸዉም ምክንያቱም አድሰ ጌታ የለንም ጥንት አለም ሳይፈጠር ጀምሮ የነበረና የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነዉ አድሰ የሚመጣዉ እኔ ጌታ ነኝ የሚለዉ ሌባዉና ሀሳዉይ ኢየሱስ ነዉ የተቀበልሸዉ ፈጣሪ ከዚህ ጉድ ይሰዉረን እሰከ እለተ ሞቴ ድረሰ በተዋህዶ ጥንት ጀምራ በነበረችዉ ቤት አፅንቶ ይግደለን ፈጣሪ ከሀሰተኛዉ መሲህ ይጠብቀን
@@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ ተዋህዶነት ሲወርድ የተዋረደ የአጋንንት ትምህርት ድቅድቅ ጨለማ ነውጨለማ 1 ስካር ዘፋኝነት ዘማዊነት ሌብነት የጣውላ የጣኦትአምልኮ መገለጫዎቹ ናቸው እፈሪበት
አንተ ቆይ ቢንያም ጭቅጭቅ ነው የያዝከው ወይስ ወንጌልን ማስተማር ነው ምንድ ነው? አንተ ማለትኮ የእናቴን አጥንት ወስጄ ቀይሪያለው እና አርጋለች እናቴ ልትለን የነበርክ ሰው ነህ😂
የጭንቅላት ጨዌ ሊያጫውትሽ ከሆነ ከዚህ አልፋል
ሴሰኝነት ነው የሚያስተምራችሁ የተባረረው ዝሙተኛ ሰለሆነ የእናንተ እምነት መሽለጥለጥ ሰለሚፈቀድ ነው የምሰሙት በርቱ ፓስተር ቢኒያም የእውነት የወንጌል ሰው ነው
በለለው ተቀበል እንግዲህ የባሪያይቱን መዋረድ አይቷልና ያለችው ለሄዋን ነው ብሎ ቁጭ ፡፡ አንተም በሆድህ ስለምታስብ ውሸት ሲነገር መቃወም የለም መቀበል ብቻ፡፡ አይይይ ዛሬስ አሳዘንከኝ፡፡ ብዙም ገፍቼ ላዳምጥ አልፈለኩም አይጠቅምምና፡፡ ሆዳችሁ አይብለጥባችሁ እንደ ቢኒያም ፈጣሪ ከእንደዚ አይነት ውርደት ይጠብቃችሁ፡፡
ገፍቶ ማዳመጥ ካልቻልክ ገፍተህም መጻፍ የለብህም ሰው አዳምጦ ሲጨርስ ነው ሀሳብ መስጠት ቅድስት ድንግል ማርያም ካላቃለሉ ትምህርት አይመስልህማ እግዛብሔር መርጦት የሷን ውርደት የሚፈልገው ዳቢሎስ ነው እሱስ የሚጠላት መዳሀኒትን ስለወለደች ነው እንተስ?
አሜን መጨረሻዬን አሳምርልኝ ይባላል
@@mihretkebede50 ከጅማሬው መጨረሻውን ማወቅ ይቻላል ማርያምን አንጠላትም ያለ ስልጣኗ ስልጣን አንሰጣትም ነው ያልነው መፅሀፍ እንደሚለው ብቻ ናት
@tellno toany ትህትናዎ ሊያስገርምሽ ነው የሚገባው!! እናት አድርጓት ባርያ ብላ እራሷን የጠራች በሁለቱ ብታይው በቀና ልብ ለራስሽ ይጠቅምሻል
@@mihretkebede50 ሰው ሁሉ የእግዚአብሄር ባሪያ ነው ታዲያ እሷ ሰው አደለችም እንዴ
የአንተ ግምት ከተፃፈው ምስክርነት አይበልጥም ። እነትዝታው የሚያውቁትን አንተ አታውቅም
እውነትን እየተነገርህ ነው የምትሰማ ከሆነ ስማ
እሱ ያወቀዉን ደሞ እናንተ አላወቃችሁም። የያነበበውን አላነበባችሁም። ልቦናችሁን ያብራላችሁ
ትዝታው ምንድነው ያወቀው ሴሰኝነት ነው ???
@@ethiohabesha7069 እግዚአብሔር መሃሪና ይቅር ባይ አምላክ ነው ። ክርስቶስ የሞተው ለፃድቃን አይደለም ። ለሃጢአተኞች እንጂ ። የትዝታው ሀጢያት በንስሃ በክርስቶስ ደም ነፅቷል ። ወዮ ለከሳሾችና የክርስቶስን አዳኝነት ተቀብለው ንስሃ ለማይገቡት ። ይልቁንስ ሰው ሁሉ በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ወደ ልጁም ወደ እየሱስ ቢመለስ ይሻላል ።
ቢንያም ሌባው አንተ ከንቱ ትዝታውን አትመጥነውም
Yes
እውነት ብለሻል ትዝታው የሚመጥን ቆሻሻ ምድር ላይ አይገኝም ኢሄ ኮርማ 😀😀😀😀
በቁም የሞተ ሰው የሰማውን እና ያየውን የተረዳውን አጣሞ አበላሽቶ ስለ ኦርቶዶክስም ሆነ ስለ እመቤታችን ክብር ሰምቶ እንዳልሰማ ሆኖ ያለ ሰው ስለማርያም መሞት መናገር ይችላልን ብቃትስ አለው; ? እራ ሞቶአላ የለምኮየእመቤታችንን ክብርዋን መግለጥ ተገቢ ነው እንደዚህ ለማያቁት ማሳወቅ በመረዳት በአተረጓጓም ልዩነት ስላለው የኦርቶዶክስን አባቶች ክብራቸውን ማሳወቅ መግለጥ መልካም ነው ፃድቃን ሰማዕታት እና አባቶች ፀጋ ያላቸው አባቶች ያተምሩናል ይመክሩናል ይፀልዩልናል ስለ ድንግል ማርያ ንጽህና ክብርዋን በክብር ስለገለጡ እግዚአብሄር ይስጦት ተሳስተሀል ሻል እኛ ግን ዕመቤታችንን ዕንጠይቃለን በስዋ በኩልም ብዙ ተደርጎልና እንወዳታከን እናከብራታን ንጽህተ ንጹሀን በቅዱስ ገብርኤል በኩል እግዚአብሄር የመረጣት መሆኑን ያበሰራት ከሴቶች ሁሉ ተለይታ የተመረጠች ንጽህት ሀዋርያት ክርስቶስን ለምየት ከብርሀኑ የተነሳ ያልቻሉትን ድንግል ማርያም በማህፀኗ ያደረ ጡትዋን የጠባ እሳትንቱ ምንም ሳይላት በውስጥዋ ያደረ እናት እመቤት ነች ክብርዋን አትንፈጉ ራሳችሁንም አታታልሉ ፡፡ የሚወያዩትን እንኩዋን መስማት በደንብ ይህንን መከራከሪያ ማቅረብ ያሳፍራል፡፡ እውነት ነው ቀጥታ መጠየቅ ይቻላል እኛ ግን ንፅህናችንን በሱ ፊት ለመቆም ስለማያደፍረን እመቤታችንን ስንጠይቃት በልጅዋ በኩል እግዢብሄርንም ደግሞ ስንጠይቅ በሁለቱም ይደረግልናል ለምኝልን ነው የምንለው የመንደር ሴት አይደለችም፡፡ የእንግሊዝዋ ልእልት ሲሞቱ የአፍካም ሆነ የሌሎች ሀገር መሪዎች ለክብራቸው ለቀብር ሄደዋል ያንተ ወይም ያንቺ እናት በሰፈር ውስጥ አንተን አንችን በመውለድዋ ትከበራለች፤ ሀብታ እኩዋ ገንዘብ ስላለው ይከበራል እመቤታችን እየሱስ ክርስቶስን በመውለድዋ በማህጸንዋ እሱን ይዛ ሀገር ለሀገር ተሰድዳ ለኛ መድህን የሆነውን በመስቀሉ ስር እንኩዋ ነበረች ነበረች እሱን የወለደች ያቀፈች የሳመች ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሀን ነች ዎይ ጉድ አለመረዳት ኦርቶዶክስ እኮ አንብቡ ትላለች ሳታቁ ሳታነቡ ሳይገባችሁ ትሄዱና የተበረዘ የፕሮቴስታንት ትምህርት ትሰሙና ሲያስረዱአች ሁ ደግሞ ካለኛ አዋቂ የለም ትላላችሁ፡፡ ዝም ብሎ በየመንገዱ ያውን ሳይሆን የሚያቁ አባቶች ስር ተቀምጣችሁ ተማሩ እመብርሀንን ብታዩአት ትወዱአት ነበር ፍቅርዋን ታሳድርባችሁ ወገኖቼ ደግሞ እኝህ አባት የሚሉትን በደንብ አዳምጡ ለምኝልን ነው የምንላት የአምላክን ቦታ አልሰጠናትም መርምሩ እስዋን ባለመጠየቃችሁ ቀረባችሁ እንጂ ስለአከበራችሁአት ወይ ስላላከበራችዃት ክብርዋ ንጽህናዋ እመቤትነትዋ አይጎድልባትም በቁም የሞተ ሰው ስለማርያme መሞት መናገር ይችላልን ብቃትስ አለው
ዳስተር ቢኒያም ሸተተ
This is what we call pente.
ቀደዳ መቀደድ ስድብ የሰይጣን ነው እውነት ተቀበል
@@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል ነፍስ ይማር
@@ethiopia7544 ፓስተርሽ ነፍስ ይማር እያለ ነው የሚያስተምርሽ ሀሀሀሀ የደነዝ ሰው ምልክቱ ይሄነው
@@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል ዳስተር ቢኒያም ሸተተን 45ተኛ ታቦት አሰርታችሁ ስገዱት ፍጡር ማምለክ ልማዴችሁ ነው ❗️ነፍስ ይማር
ቢኒ አንተ እውነትን ስለምትምረምር ሁለት መረጃ ልስጥህ ስለ “interceding” ስለሚለው ቃል ማለት ስለ ሮሜ 8:34 - th-cam.com/video/TzxVvtvSAyY/w-d-xo.html ሌላው - በሮም ዘመን እንዴት እንደሚጠቀምበት ደሟ ትርጉምን ተመልከተው www.dictionary.com/browse/intercession thank you! In ሮም time interceding VETO በስልጣኑ የሚፈርድ/የሚወስን ማለት ነው::
ዛሬ ብዙ ነገር ተምሬያለው አባታችን እግዚያብሄር ያክብርልን
ደስ የሚል መደማመጥና መከባበር የታየበት ልዩ ዝግጅት ነው የእውነት አባቶቻችን ናችሁ
ኧረ ስለተስማሙ አንቺን መሰጠሽ
ፓስተር ቢኒያም መልካም ሰው የሚጠላህ ዳቢሎስ ነው በርታ
ፓስተር ቢኒያም በውነት እግዚአቢሔር የበለጠ ይባርክህ እኛም በዚህ ኢንተርቪ ብዙ ተምረናል እና መስግናለን ።እንዲህ ብዙ ያነበቡ ሰዎችን አቅርብልን ደስ ይላሉ ብዙ ጥያቄዎችን ይመልሱልናል ።
የበሰለ ሠው ውይይት
እድሜ ከጤና ይስጣቹ
🙏🙏🙏
ቢኒ ኑርልን እንወድሐለን እመብርሐን ፀጋዋን ታብዛዝል ገሼ ግርማ በእውነት እንዴት ብዬ እንደማመሰግንህ አላውቅም ዘርህ ይብዛ አንደበተ እርቱህ ነህ በህይወት ቆይልን
ፓስተር ቢንያምና እንግዳህ ድንቅ ትምህርት አስተማራችሁን ተምረው እንዳልተማሩ የሆኑትንና አንደበታቸውን መጠበቅ ያቃታቸውን አደብ አስገዛልን እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግናለን
ደስ የሚል ውይይት ነው፡ መቀጠል ያለብን እንዲህ ነው፡ በጣም ብዙ ክርስቲያኖች የሚከታተሉት It is super natural የሚል TH-cam ላይ ብዙ ሰማይን አይተው የመጡ ሰዎች ቀርበው ምስክርነት ሲሰጡ የሰማሁት በሰማይ የሞቱ ሰዎች ተሰብስበው ጌታ መሀላቸው ሆኖ እያበራ፡ ሰዎቹ ምድር ላይ ላለና ለታመመ ሰው ሲፀልዩ አየሁ፡ ብሏል፡፡ ሰው በምድር ሞቶ ነብሱ ወደ ሰማይ ቢሄዱም ስራ ፈትው ይቀመጣሉ ብለን ማሰብ የለብንም ፡፡
It is such a peaceful respectful discution. JThis show really the presence of of it self The GOD between you two.
ohhhh amazing. ORTHODOX TEWAHIDO is the truth.
ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንክን ያብዛልክ
ሰላም ፓስተር ዘመንህ በሙሉ የተባረከ ይሁንይሁን በእውነት አንግዳ አድርገህ የጋበዝካቸው ሰው የማመሰግንበት ቃላት የለኝም ነገርግን ይህን የመሰለ እውቀትና በሀይማኖቱ ላይ ጥልቅ ምርምር ያደረገን ሰው በሚዲያአቅርበህ ብዙ ነገር ስላስተማርከን እኛ ኦርቶዶክሳውያንከልብ እናመሰግንሀለን እንፀልይልሀለን ብዙብዥታችንን አጥርተህልናል
በጣም ደስ የሚል ተመስገን
Des yemil wiyiyit new Egziabher yistilign. Pastor Le Ewnet yemitadergewn tibkina ketilibet enamesegnalen
Wow amazing explanation God bless you both of you 💓
Pastor Bene be blessed!! This is great learning...Ato Girma holy spirit touch and growing him to higher levels this is great revelation...
እውነትን ለማያምኑም ልቦና ይሰጥልን
ቅዳሴ ላይ ካህኑ እንዲህ ይላል ንስሀ ያልገባ የጌታን ስጋና ደም እንዳይቀበል ።
አዎ ነገር ግን ንስሀ እንዳልገባ ቢያውቅ እንኳ መከልከል አይችልም ግን ለማስታወስ ነው።
God bless both of you. Wow a great discussion
2 Timothy 3 (አማ) - 2 ጢሞቴዎስ
16-17: የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።
Well behaved conversation, just wow.
God bless both of you 🙏
⛪️Egezeabeher yemesegen Qlehewet yesemaina 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አምላክ ሆይ መስቀልህን በልቤና በአንገቴ ተሰክሜ በተዋህዶ ፀንቼ በኢትዮጵያዊነቴን ፀንቼ ብሞት አይቆጨኝም ።በመናፍቃን ውስጥ ያላችው ወደ ቀደመች ቤታችው ተመለሱ
መናፍቅ መፍለቂያ ሆናቹ ሌላውን መናፍቅ ለማለት የማትፉሩት ትውለድ
መናፍቅ ኣይደሉም መናፍቅ የሚባሉት እንደ እነ ንጥሮስ የመሳሰሉት ኣውቀው የሳቱ ናቸው እነዚህ ግን ተቀዋሚ ናችው ከእውቀት ነጻ ሆነው ያውቁ የሚመስላቸው ጠላት ዲያቢሎስ የሚሰራባቸው ሃሰተኛውን ክርስቶስን የሚያምልኩ ኣእምሮኣቸው ላልትገባ ነገር ተላልፎ የተሰጠባቸው ሲፈልጉ ሳር የሚያስግጡኣቸው በረኪና የሚያስጠጧቸው ላብ የተጠረገበትን ሶፍት የሚመግቧቸው ጌታ የማያውቃቸው ካሃዲ የእውነተኛው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተቀዋሚ ልጆች ናቸው።
Egzaibher yebarekachu abatachin❤️❤️🙏🙏🙏
ልዩ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤ እባካችሁ ቀጥሉልን እንወዳችኃለን እናከብራችኃለን
“ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።”
- 1ኛ ጴጥሮስ 2፥24
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ በትህትና አስረዱን::
እናመሰግናለን ብዙ ቁም ነገሮች ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ሁላችሁንም
❤❤❤ተባረኩልን እንግዳህን አመስግንልን ፓስተር ቢኒያም ❤
እኞ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔርን ይዘናል መሰረቱን አውቀናል ይብላኝ በአዳራሽ ውስጥ መጫወቻ ለሆኑ።
Beni betam newe yemewedehe gene ebakehe video atequrete muluwen leweqewe.
“እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤”
- ዕብራውያን 5፥7
በጣም እናመሰግናለን ከዉይይታቹ ብዙ ተምሬአለሁ ቀጥሉበት
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
ሜገርም ትምህርት ወስጃለው እንኴን ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ እናመስግናለን ፓስተር ቤንያም
ቃለ ህይወት ያሰማዎ አባቴ ! ፓስተር አንተም የተሸፈነውን እውነት እንድትገልጥ ተጠርተሃል እና የእግዚአብሔር ጠብቆቱ አይለይህ! እንግዲ የነብርን ጭራ አይዙም ነው...
እውነቱ ጠፍቶባቸው ሳይሆን እውነት እንዳይቀበሉ የሚያረጋቸው እልፍ ምክንያት ስላላቸው ነው:: ደሞስ እውነቱን ከገለጡለት ህዝቡ ጥሏቸው ም ስለሚሄድም ነው ባጠቃላይ
በፍቅረ ንዋይ በመያዛቸው ነው::
Thank you for sharing!
Bless your
ተባረኩ
እግዚአብሄር ይመስገን ግሩም ነው ....መከባበር መደማመጥ እንዲ ነው
ደስ የሚል ውይይት
“በዚያችም ከተማ ወንጌልን ሰብከው እጅግ ደቀ መዛሙርትን ካደረጉ በኋላ፥ የደቀ መዛሙርትን ልብ እያጸኑ በሃይማኖትም ጸንተው እንዲኖሩ እየመከሩና፦ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በብዙ መከራ እንገባ ዘንድ ያስፈልገናል እያሉ፥ ወደ ልስጥራን ወደ ኢቆንዮንም ወደ አንጾኪያም ተመለሱ።”
- ሐዋርያት 14፥21-22
ክርስቲያን ነን ብለን ምናወራ ከዚህ ውይይት ክርስቲያን ከመሆን የበለጠ ክርስትናን መኖሮ በተግባር ያስተምራል
Wow amazing
“እንግዲያስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ጸንታችሁ ቁሙ፥ በቃላችንም ቢሆን ወይም በመልእክታችን የተማራችሁትን ወግ ያዙ።”
- 2ኛ ተሰሎንቄ 2፥15 “ለራሱ ንጹሕ የሆነ የሚመስለው ከርኵሰቱ ያልጠራ ትውልድ አለ።”
- ምሳሌ 30፥12
Stay blessed
እነትዝታው ማለት የአውሬው አንደበት ናቸው ቆሞ የዘመረላት ቤተክርስቲያን ትፍረድባቸው ።ተዋህዶ ላይ አፋቸውን የከፈታችው የመስቀሉ ጌታ መልስ ይስጣችው ።
የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እንዲ ያናግራል እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏 እኔ ስለሀይማኖቴ ብዙ እውቀት ሳይኖረኝ ለትዝታው መልስ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ስጋ ደሙ እና ታቦት መልሼለታለሁ። ፓስተር ቢኒያም መንፈስ ቅዱስ እንዳናገሮት ትዝታው ተባሮ ነው አሁን እሱ ቤተክርስቲያንን አባቶችን… ያዋረደ መስሎት ነው ግን ውስጡ ያለው የዝሙት መንፈስ በቀለኛ ተሳዳቢ እልሀኛ .. እያሽካካ እንዲናገር እያረገው ነው ምክንያቱም የእግዚአብሔር መንፈስ ያረጋጋል ትዕግስተኛ ነው ሰላም ነው ፍቅር ነው… እያበሳጭም እና ትዝታው ፆም ፀሎት አርገህ ንሰሀ ገብተህ ይቅርታ ጠይቀህ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ። ብዙ ግዜ ደሞ የቆረበ ብቻውን አይሄድም አያወራም አይሳምም … የሚባሉት እናቶቻችን አባቶቻችን ባለማወቅ የሚሉት ልምድ ሆኖ ነው ቤተክርስቲያን እንደዛ እንዳልሆነ ተምርያለው ። እባካቹ ስለ አንድ ነገር ከማውራታችን በፊት እንመርምር አንዳንዴ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ናቸው ኮረና ስለሀይማኖቴ በደንብ እንዳውቅ ክርስትናን በተግባር እንድኖረው (እየሞከርኩ) ረድቶኛል በላይቭ ብዙ ትምህርቶችን የቅዳሴን ትርጉም አውቀያለሁ የአለምን ከንቱነት ተረድቻለሁ የሰይጣን መጨረሻ ሰአቱ መድረሱን እኛን በማጋለድ በማሰዳደብ… መነሳቱን ተገንዝቤ ስጋ ወደሙን የእየሱስ ክርስቶስን ተቀብያለው ከልጆቼ ከባለቤቴ ጋር እናንተም ንሰሀ ግቡ 🙏❤️
እጀግ ደስ የሚል ውይይት ነው የአብነ ተክለሃይማኖት ገድል ብቻ አደለም የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለማጥፋት ብዙ ነው የሚጥሩት በፀሎት መፅሐፍ ውሰጥ ራሙኤል ብለው ነው ያስገቡት በቅዱስ ራጉኤል መላእክት ባታ ስታነቡት ጥንቃቄ አድርጎ መዝገበ ፀሎት ባለ120 ገልፀ 367 አርቶዶክሳዊያን ተጠንቀቁ አዲሱ ላይ
ቅዱሳኖችን የሚጠሉ የዲያቢሎስ ፈረሶች ናቸው ይጋልባቸዋል።
ጥሩ ትምህርት አግተናል ግን ባይቆራረጥ ጥሩ ነው ሙሉ ሀሳብን ብታካፍሉን
እርስ በርስ መከባበራችውን እጅግ ወደድኩት
Israel
Bart’s,David and later Jesus and all prophets and evangelists.
ተዋህዶ ላይ አልተነሳም የሚልህን ብትሰማ ከሲኦል ታመልጣለህ። ቢኒያም ለንግድ በከፈተው ዲስኩር አትሞላ አንብብ ፈትሽ።
እግዛብሄርያስተካክልንሰአትአልገባንምሰአትእራሱመጽሀፍቅዱስታስተምረናለችወጌልኦርቶዶክስአባቶችሰአትአስተምሮአላትአባቶችወጌልገባገባበሉልን
ታቦቱ የክርስቶስ ስጋና ደም መፈተቻ ነው በላዩ ላይም አልፋና ኦሜጋ ተብሎ ተፅፎል
yemigermu abat nachew
Daniel Kibret endet bezihzemen lay hono gedlachewn metsaf chalu? weys keteleyayu metsaf sebsibo new yihin yemiyakl getsi metsihaf yetsafut?
አበው ሲናገሩ ንባብ ይገድላል ትርጉም ያድናል ።
ብዙዎቹ የፕሮቴስታንት ውስጥ ያሉ የመፀሐፍ ቅዱስ የንባብ ትርጉም ሳይገባቸው እንደፈለጉ በመተርጎም ስንቶችን ያሰናክላሉ ያስታሉ ይሄ ደግሞ አደጋ አለው ።
💚💛❤
ርእስህን አስተካክል የተዋህዶ ምእመናን ከከሐዲ ጋር ከተቃዋሜም ጋር በምንም መልኩ አይነፃፀሩም
አባቶች አይሉም ዝም ብሎ ተራው አንዳድ ስዎች የሚሉት አባባሎች ነው ።
ለምንድነው ? ማርያም ስለኔ ሀጢያት. ምህረት የምትለምንልኝ ይህንን ቤንያም መልስልኝ እኛ ማርያምን ስለ ሀጢያታችን ምህረተን ከልጅሽ ለምኝልን ብለን ፈፅሞ እሷን አንማፀንም በቀጥታ በጌታችን ኢየሱስ ስራ በማመን የልጅነት ስልጣን ተሰጥቶናል በእግዚአብሔርና በሰው መካከል ገብቶ ያስታረቀን ልጆች እንድንሆን ነው አንድ ልጅ የሚፈልገውን ነገር ቀጥታ አባቱን መጠየቅ ይቀለዋል ወይስ ሌላ ሰው አባቴን የምፈልገውን አንተ ጠይቅልኝ ማለት ይቀለዋል? ቤንያም በስሜ ለምኑ ያለው ኢየሱስ ዋጋ ስለከፈለልን ማንኛውን የምንፈልገውን በኢየሱስ. ስም. ብለን ብንፀልይ እንደምንሰማ እናውቃለን ለምን እግዚአብሔር ልጁን ዋጋ ያስከፈለው ያን ያህል ስለወደደን ነው ታዲያ እንዴት እንዲያው ሁሉን አይሰጠን ? ሰውዎች በህይወት እስካለን አንዱ. ላንዱ ልንፀልይ እንችላለን ሰው ከሞተ ግን በዚህ ምድር ላይ ለሚሆነውና ለሚከናወነው የማወቅም ሆነ የማድረግ ምንም አስተዋዕፆና መብትም ፈፅሞ የለውም የለውም የለውም ::::
እይታ ነው አንት ግን እውቅ የሱን ፍቅር እንዴት ልታቅ ትችላለህ መጀምሪየ እግዚአብሔርን አግኝ ለኛም ይስጠን እሱ ነው
@@asnaketsegaye8876 የእግዚአብሄርን ፍቅር የማውቀው ልጁን ስለኔ ሀጢያተኛዋ እንዲያድነኝ ካዳም ከሀጢያተኛው ሰው ተወልዶ ከሀጢያቴስላዳነኝ ይህንን በማመኔ የዘላለም ህይወትን ስለሰጠኝ እግዚአብሔር ፍቅሩን ልጁን በመስጠት ፍቅሩን ስለገለፀልኝ ፍቅሩን በዚህ እንዳውቅ መንፈስ ቅዱስ ገለጠልኝ እንጂ ማርያምን አከብራለሁ እወዳታለሁ ሌሎቹን ቅዱሳንን በምወድበት መውደድ ማለት ነው
አዎ ቀጥታ ለራሱ ለክርስቶስ መፀለይ መጠየቅ ይቻላል ነገር ግን ወደድክም ጠላክም ክርስቶስ አንዴ በቀራንዮ """ከራሱ""" ጋር አስታርቆን ተፈፀመ! ብሎን ምልጃንም ወይም የማስታረቅን ስራ ለመላእክት ፃድቃን ሰማዕታት ሰቶ ከዚህ ወዲያም ክርሰቶስን እንደቀድሞ እንደማናውቀው ይልቁንም ነገ ሊፈርድ ዳግመኛ እንደሚመጣ ነግሮን ሄድዋል። ወደ ጉዳዪ ስመለስ ቀጥታ ለሱ ጠይቅ ችግር የለውም ነገር ግን እንደሰውኛነትክ ስንት እግዜር ፊት መቆም የማትችልበት ሀጢያት ትሰራ ይሆን? ስለዚህ እንደዚህ አይነት ችግሮች ሲገጥሙን ስልጣን ለሰጣቸው እንዲያስታርቁን ወይም ከሱ ጋር እንዲያማልዱን ብንጠይቅ ምንድን ነው ችግሩ? ክብር ይግባውና ክርስቶስ እንኳን እነሱን እኛን ይሰማል።
ልምድነው እግዚአብሔርን አማላጅ የምትለው የመንግሥቱን ክብረ ወሰን አትልፍ ኢየሱስ በመንግሥቱ ፈራጅ ነው
@@selamawitdagmawi5694 እንግዲህ እዚህ ጋ የምድርንና የሰማይን ያህል ልዩነት አለን መፅሐፉ የማማለድ ስራ ለመላዕክትም ለቅዱሳንም ለማንም አልተሰጠም የማማለድ ስራን የሰራልን በሰውና በእግዚአብሔር መሐከል ገብቶ ተገርፎ ተሰቃይቶ ደሙ ፈሶ ሞቶ እኛንና እግዚአብሔርን ያስታረቀን ክርሰቶስ እንጂ በሰማይም በምድርም ቢፈለግ የለምም አይገኝም ሰውም መላዕክትም ይህንን ክርስቶስ የሰራውን መስራት አይችሉም መላዕክቶች መንፈስ ናቸው. ስለኛ ሀጢያት መሞትና ስለኛ ተጠያቂ መሆን አይችሉም.. ሰዎች ካዳም የተነሳ ሀጢያተኞች ናቸው ስለዚህ የኛን የሐጢያት ዋጋ ሊከፍል የሚችል ሀጠጢያት የሌለበት ጌታ የሆነ ክርስቶስ ሰው መሆን ነበረበት ለምን እግዚአብሔር ሰውን ስለወደደ እንዲጠፋበት ስላልወደደ ከሰው ስጋ መንሳትና በመወለድ ግን ከሰው ከማርያም ሲወለድ በመንፈስ ተፀልሎ እንጂ የሰውን ሀጢያት አልወረሰም ተፈጸመ ያለው አብ የላከውን ሰውን የማዳኑን ስራ ሁሉ መፈፀሙን መናገሩ ነው እሱ በሰራው ስራ በቻ በማመን የመንግስት ወራሽ እንደሚቻል እንጂ መላዕክት ቅዱሳን በዚህ በቂ ከበቂም በላይ በቂ የምድር ቃል ሊገልጠው የማይቻለውን በቂ ሶራ ማንም በዚህ ክቡር ስራ ተጨማሪ እኔ አስፈልጋለሁ ለማለት መብት የሌላው መሆኑ ይታወቅ እነሱማ ማማለድ ከቻሉ ንፁሁ ክቡሩ ጌታዬ ኢየሱሴ ለምን መሞትና መጎሳቆል አስፈለገው እግዚአብሔር የሚጠይቀኝ በልጁ ስራ አምኜ መዳኔን ብቻ ነው ሌላ ዋጋ የከፈለልኝ ስለሌለ ሌላው ያልሽው አዎ ሰው ነኝ ልሳሳት እችላለሁ መንፈስ ቅዱስ መሳቴን ያስታውቀኛል ስህተቱንና ስህተት ያልሆነውን በተሰጠኝ መንፈስ አውቃለሁ አባቴ ልጅህ ተሳስቻለሁ ይቅር በለኝ ብሎ ያንን ሀጢያት ደግሜ እንዳልሰራ ፀጋህን አብዛልኝ ብሎ ዳግም አለመሳሳት መፀለይ መጽሓፍ ቅዱስን ማንበብ መፆም ሌላ ከባድ ነገሮች አያስፈልገንም እሱ የሞተልን ሀጢያት ተፀይፈን በነፃነት እንድንኖር ክርስቶስ ነፃ ያወጣን ልጆቼ ሆይ ሀጢያትን እንዳታረጉ ነገር ግን ብታረጉ. እንኳን. በአብ ዘንድ ጠበቃ አለላችሁ ይላል ዩሐንስ ሰው ወይም ገና ፍፁማን ስላልሆንን ልንሳሳት ስለምንችል ነው ያለው ይብቃኝ ብዙ የሚባልም ቢኖር ይቅርታ ሌላ ያልሽው አዎ ሊፈርድ ሲመጣ. ብዙ ጥያቄ የለውም በቀራንዮ ስራው ምንም ሳይጨማመር ሳይበራረዝ በማዳኔ ስራ አምነሻል አምነሀል መላኮች ቅዱሳኖች ተጨማሪዎች በሱ ስራ እንዳልገቡ የሚያጣራበት ፍርድ ነው በበቂው በኔ ስራ አምነሻል ነው ጥያቄው አበቃሁ ከዚህ በኋላ ያልኩትን ካመንሽ ትጠቀሚበታለሽ ካንቺ መልስን አልጠብቅም
ሰላም
🤔🧐🙏🙏🙏🙏
👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏
ተረጋግቶ በመነጋገር ወደ አንድ ሀይማኖት ማምጣት ይቻላል ልዩነቶችን በመነጋገር ማጥፋት ይቻላል
ቅድስት ማርያም የስላሴ አንድ አካል የሆነው ጌታ ኢየሱስ በእርሷ በኩል እንዲመጣ የተመረጠች ሰው ነች ። እውነቱ ይህ ከሆነ የማያስማማው ማርያም በአንድ ጊዜ በሁሉም ስፍራ የምትገኝና ጸሎትን ሁሉ የምትሰማ እንደሆነች ስትነግሩን ኑፋቄ ነው እንላችኋለን ። ምክንያቱም እነዚህ ባህሪያትና ችሎታዎች የኤልሻዳዩ እግዚአብሔር ብቻ ናቸውና ። በፈለግኸው ማመን ትችላለህ ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስን ሰታጣምመውና ሰትበርዘው ዝም አልልህም ።
ተሳስተሀል ሻል እኛ ግን ዕመቤታችንን ዕንጠይቃለን በስዋ በኩልም ብዙ ተደርጎልና እንወዳታከን እናከብራታን ንጽህተ ንጹሀን በቅዱስ ገብርኤል በኩል እግዚአብሄር የመረጣት መሆኑን ያበሰራት ከሴቶች ሁሉ ተለይታ የተመረጠች ንጽህት ሀዋርያት ክርስቶስን ለምየት ከብርሀኑ የተነሳ ያልቻሉትን ድንግል ማርያም በማህፀኗ ያደረ ጡትዋን የጠባ እሳትንቱ ምንም ሳይላት በውስጥዋ ያደረ እናት እመቤት ነች ክብርዋን አትንፈጉ ራሳችሁንም አታታልሉ ፡፡ የሚወያዩትን እንኩዋን መስማት በደንብ ይህንን መከራከሪያ ማቅረብ ያሳፍራል፡፡ እውነት ነው ቀጥታ መጠየቅ ይቻላል እኛ ግን ንፅህናችንን በሱ ፊት ለመቆም ስለማያደፍረን እመቤታችንን ስንጠይቃት በልጅዋ በኩል እግዢብሄርንም ደግሞ ስንጠይቅ በሁለቱም ይደረግልናል ለምኝልን ነው የምንለው የመንደር ሴት አይደለችም፡፡ የእንግሊዝዋ ልእልት ሲሞቱ የአፍካም ሆነ የሌሎች ሀገር መሪዎች ለክብራቸው ለቀብር ሄደዋል ያንተ ወይም ያንቺ እናት በሰፈር ውስጥ አንተን አንችን በመውለድዋ ትከበራለች፤ ሀብታ እኩዋ ገንዘብ ስላለው ይከበራል እመቤታችን እየሱስ ክርስቶስን በመውለድዋ በማህጸንዋ እሱን ይዛ ሀገር ለሀገር ተሰድዳ ለኛ መድህን የሆነውን በመስቀሉ ስር እንኩዋ ነበረች ነበረች እሱን የወለደች ያቀፈች የሳመች ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሀን ነች ዎይ ጉድ አለመረዳት ኦርቶዶክስ እኮ አንብቡ ትላለች ሳታቁ ሳታነቡ ሳይገባችሁ ትሄዱና የተበረዘ የፕሮቴስታንት ትምህርት ትሰሙና ሲያስረዱአች ሁ ደግሞ ካለኛ አዋቂ የለም ትላላችሁ፡፡ ዝም ብሎ በየመንገዱ ያውን ሳይሆን የሚያቁ አባቶች ስር ተቀምጣችሁ ተማሩ እመብርሀንን ብታዩአት ትወዱአት ነበር ፍቅርዋን ታሳድርባችሁ ወገኖቼ ደግሞ እኝህ አባት የሚሉትን በደንብ አዳምጡ ለምኝልን ነው የምንላት የአምላክን ቦታ አልሰጠናትም መርምሩ እስዋን ባለመጠየቃችሁ ቀረባችሁ እንጂ ስለአከበራችሁአት ወይ ስላላከበራችዃት ክብርዋ ንጽህናዋ እመቤትነትዋ አይጎድልባትም
ገቢ ማግኛ መንገዶች በሌሎች በመያዙ ምክንያት ከመፅሀፍ ቅዱስ አሰተምሮ ውጪ በሆነ መንገድ መሄድህን አእስከሳት ድረስ አለማወቅህ ያሳዝናል። ገቢ ማግኛ ዘዴ ፈላጊ እንደሆንክ የሚያስታውቀው በዘረፋ የኖርክበት ዘመን ከውስጥህ አለመነቀሉ ነው። በአዲስ ኪዳን ዘመን መኖርህን የዘነጋህ ዋናውን የወንጌል ተልእኮ ትተህ ክርስቶስን ከመስበክ ይልቅ ወደ አሮጊት ተረት ዘንበል ያልክ ሰው ነህ። ስለዚህም ነው አንተ ከክርስቶስ መስቀልን ከመሶበክ ይልቅ ገንዘብ ፍለጋ እያነፈነፍክ ያለኸው። ድሮም ያልተተከለ ንፋስ ሲነካው ይወዛወዛል የዚያ ምሳሌ ነህ። እውነት አንተ ዘንድ የለም ግን የምድር ወሬ ነው፤ ሰማያዊ መልእክት የያዘ ጊዜውን በዚህ አያጠፋም። እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ።
በጉጉት ስጠብቃቹ
ወደዳችሁም ጠሌችሁም የእግዚአብሔር ቃል ከእግዚአብሔር ሌላ አምልኮ ሃጥያት እንደሆነ ለሰዉ ልጆች መዳኛ ከእየሱስ ሌላ መዳኛ እንዳልተሰጠ በማያሻማ ሁኔታ ገልፆልናል የመፅኃፍ ቅዱስ ጭብጥ ሃሳብም ስለ መልእክት ስለ ሰወች ስለ ፍጡራን ሊነግረን አይደለም
መናፍቃን ንስሀ ግቡ አይናቹህን ግለጡ እደተነዳቹህ አትሂዱ ትዝታው ማለት ሰይጣን የጋለበው ፈረስ ማለት ነው ፓስተር ቢኒያም እውነቱን ሊያሳያቹህ እየጣረ ነው ተማሩበት ካልሰማቹህ ግን የነ ነብይ እንትና ንፍጥ የተጠረገት ሶፍት እየበላቹህ በነእንትና ካራቲ ኩላሊት እና ልባቹህን እንዳጣቹህ ማስተዋልን የክርቶስ ፍቅር ሳይገባቹህ የነትዝታው አምላኪ እደሆናቹ ሲኦል ትወርዳላቹህ
ከይቅርታ ቃር ቢኒ እባክህ የአባ ግርማ ወንድሙን ሁለት ሶስት ቪዲዮወች በትህትና እይና
dnq tmhrti new
እኜህን አባት በትክክለኛው ቦታ ለምን እንዲቀርቦ እና እንዲናገሩ አይደረጉም ይሔ የራሡንም ሐሣብ ይጭናል ,,,,ፀሎት እቃ እንደ መስጠት ነው እንዴ ??አንተ ቀጥታ ወደደኛው ወደእግዚአብሔር ቀጥታ ለመቅረብ ወንጀለኛነትህ ያግድሐል ስለዚህ ንፁህ ከወንጀል የፀዳ ሥለአንተ ምህረት የሚጠይቅ ያሥፈልግሐል አደል????? አቶ ብንያም አቋምህን አስተካክል እሪያ ሢታጠብ ቢውል ያው እሪያ ስለሆነ መልሱ የቆሽሻል ስለዚህ ወይ ወደ ተዋህዶ ና ወይም እዛው ተርመጥመጥ ተዋህዶዎችን ግራ አታጋባ
አይ ወገኖቼ እነ ትዝታው እወነቱ ጠፍቷቸው እኮ አይደለም ኦርቶዶክስ መላዕክትን እና ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማሪያምን እንደማታመልክ አሳምረው ያውቁታል እኮ
I am sorry to say that!!! the work of Jesus with multiple God like hundiusm read Galatians 2:-11-21
እግዜር ይሰጥህ ሴረኞች ሆነ ብለው ገድለ ተክለሀይማኖት እና ታምረ ማርያምን በርዘዋል። ወንድሞች ገድል እና ታምራት ስታነቡ ተጠንቀቁ። ብትችሉ በተለያየ ጊዜ በተለያየ ማትሚያቤት የታተመውን እያገናዘባችሁ አንበቡ።
ፓስተርዩ ውዲድ ኢናረግሃለን ለአንዲነት ለስላምብልዩነቲን አንድ ለማድረግ ይሞቲስራቭውንዲማችን ብጣምቪንውዲሃለንቪናክቢርሃለን ፍውራችንቭ ኢንደ ኮር ዳዎት ውዲዲ ነው ኢሺ ይህ ቢንዲህቪያለ ኢንጽሊይላቹህ ኢይስሉቭለጽሎት ላኩ ይሚሉን የንበሩ ኢነ፣ፓድየርችህፊዲያ የት ጠፍ ያሳዝናል አይደለም ዝናቡ ደመናምችየለከበት፣ጽኮይ ላኩ ቢቻ ያዳዝናል ኢመ በጥስም ይቆጭኛል ኢንዲያእ የተጭነቀችችነፍስ ይማቲገባበት የለምና፣ኢንሱ በሉቭተጠውርሚ ኢኛ ደግሞ ባዶ ኢጃችንን ቀረንቺንደት ነእ የሌከበትቢድረልቪንኻን መልስ የለለው፣ሆኖብንቪያጸንን ዝም ቢለናል ከዝህ ህሁሉ ኢሳት አንተ መተህ ኢሳዩንብሊትስበትድ ማለት አንዲነትንና፣ኢውነትን ሊቲሽጠ የመጣህችወንዲማችን ኢንውዲሃለን ላንትርና፣ ልኮር ዳኢት የና ኪዲሜ ይስጥልን ዘንድ ጽሎታቭንችነው ክሂናቹህቭነን ኢና፣ኢና በዝህቻጋጣሚ ባለህ ጸጋ ድሎትታርግልኝ ማለት በደት አገር ላይችነኝ ግን መኖረያ ውረቀት የለኚምቭብጭንቀት ብቻ፣ደችቢዛትና፣ስኻር ብለውኝ ማገገሚያ ውስጥ ነኝቪንዲህችሆኖ ደሚዝ ኡእለኚም ቤይርምችተውሲዶቢኛል ባየቅስላይ ሲኬትችየለለው ህይውትችውይም ኑሮ ኢና፣ስለሁሉም ንገር ጽሊት አርግልኝ ውንዲምቻለሚዩ ስዲተኛዋ ኢህቲህ
አቶ ቢኒያም ደመራ መቼነው ችቦ አታበራም
ደመራ ሰኞ ነዉ ዉደ
Compromise with other is the way of setan
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Oromiy Region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹
ተጋባዡ እንግዳ በ 33 ተኛው ደቂቃ ላይ የተናገርከውን ለምን አድበሰበስከው ። ያ በአቡነ ተክለሀይማኖት ገድል ላይ የተጻፈው አጸያፊ ነገር ሀሰት ከሆነ ለምን አሁንስ እየታተመ ይሸጣል ? ከሽያጩ የሚገኘው ገንዘብ ተፈልጎ ነውን ? በዚሁ ገድል ላይ " እሁድና ማክሰኞ እባብ የገደለ ኃጢያቱ የሰረይለታል " (ገድለ ተክለ ኃይማኖት ምእራፍ 5፥16 ) ተብሎ የተጻፈው ኑፋቄስ ? በቅዱስ ቃሉ "የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢያት ሁሉ ያነጻናል " 1ኛ ዮሐንስ 1፥7 የተጻፈውን እውነት ትተን እሁድና ማክሰኞ እባብ ፍለጋ በትር ይዘን እንዙር ? ሁለታችሁም ሀሰተኛ የጨለማው አገልጋዮች ናችሁ ። ንስሃ ግቡ ። የሚባላ እሳት የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል (2ኛ ነገስት 1፥12) በሰው ብልሀት ከተፈጠረው ተረት ጋር አተሸቃቅጡ (2ኛ ጴጥሮስ 1፥16)
የተክለ ሃይማኖት ን መጽሐፍ በርቀት የተክለ ሃይማኖትን ተቅማጥ ከክርስቶስ ደም ጋር አቻ አድርጎ ያስቀመጠው ማን ነው እውነት ለመናገር ሰዌዬው ቅናት እንጂ እውቀት ኖሮት መልስ መሰጠት የሚችል ሰው አይደለም
ውሸት
ከምዕመንም ፧ በታች ያነስከውስ አንተ ነህ
ትዝታው ሐሰቱን በማስረጃ እያሳየህ ነው አንተ ግን በባዶ ትጮሐለህ ትዝታውን ያዋረድህ መስሎህ ባዶነትህ እየታየብህ ነው ቆም በል
ተዋህዶዎችም ይታዘቡሐል ሰዎች ወደጌታ እንዳይመጡ እየከለከልክ ነው
መንጋ አልባ መጋቢ ሆይ ንቃአይበጅህም
ትዝታዉ ሸርሙጣ ዝሙታም ነዉ ለዛም ከተዋህዶ ተወግዟል ዘርፌም በጋሻዉም ሀሰተኞች መናፍቆች ሰለነበሩ ነዉ ከተዋህዶ የተወገዙት አሁን ወደ ሚመጥናቸዉ አዳራሸ ሂደዋል ዘርፍየም በሊቢሰቲክ ተዉባ ነጠላዋን ጥላ እየጨፈረች ተገኛለች ትዝታዉም በሱፍ ተወጥሮ ሲዘፍን ሀሰት ሲመሰክር እየዋለ ነዉ የሚገባዉን አግኝቷል ሰለዛ ጴንጤ እጃችሁን ከተዋህዶ ላይ አንሱ አርፋችሁ ጨፍሩ
ስለ ዝሙት ትዝታው ማስተሩን ሰርቷል
@FIRST TUBE አዎን ሁሌም አዲስ ነኝ የማላረጅ ጴንጤ አይገርምም? አልገርምም አዲስ ጴንጤ ነኝ ከጃጀው ተዋህዶ ወጥቼ ዳግመኛ የተወለድኩኝ አዎን አዲስ ጴንጤነኝ
ይሰማል??
@@tsehayneshtesfaye1866 ልክ ነሸ ከትክክለኛዋ የክርሰቶሰ ቤት ወጥተሸ አሁን ሀሰተኛዉን እየሱሰ ተቀብለሻል ሰለዛ አንች በጭራሸ ትክክለኛዉን ኢየሱስ ክርሰቶሰን አላገኘሸዉም ምክንያቱም አድሰ ጌታ የለንም ጥንት አለም ሳይፈጠር ጀምሮ የነበረና የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነዉ አድሰ የሚመጣዉ እኔ ጌታ ነኝ የሚለዉ ሌባዉና ሀሳዉይ ኢየሱስ ነዉ የተቀበልሸዉ ፈጣሪ ከዚህ ጉድ ይሰዉረን እሰከ እለተ ሞቴ ድረሰ በተዋህዶ ጥንት ጀምራ በነበረችዉ ቤት አፅንቶ ይግደለን ፈጣሪ ከሀሰተኛዉ መሲህ ይጠብቀን
@@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ ተዋህዶነት ሲወርድ የተዋረደ የአጋንንት ትምህርት ድቅድቅ ጨለማ ነው
ጨለማ 1 ስካር ዘፋኝነት ዘማዊነት ሌብነት የጣውላ የጣኦትአምልኮ መገለጫዎቹ ናቸው እፈሪበት
አንተ ቆይ ቢንያም ጭቅጭቅ ነው የያዝከው ወይስ ወንጌልን ማስተማር ነው ምንድ ነው? አንተ ማለትኮ የእናቴን አጥንት ወስጄ ቀይሪያለው እና አርጋለች እናቴ ልትለን የነበርክ ሰው ነህ😂
የጭንቅላት ጨዌ ሊያጫውትሽ ከሆነ ከዚህ አልፋል
ሴሰኝነት ነው የሚያስተምራችሁ የተባረረው ዝሙተኛ ሰለሆነ የእናንተ እምነት መሽለጥለጥ ሰለሚፈቀድ ነው የምሰሙት በርቱ ፓስተር ቢኒያም የእውነት የወንጌል ሰው ነው
በለለው ተቀበል እንግዲህ የባሪያይቱን መዋረድ አይቷልና ያለችው ለሄዋን ነው ብሎ ቁጭ ፡፡ አንተም በሆድህ ስለምታስብ ውሸት ሲነገር መቃወም የለም መቀበል ብቻ፡፡ አይይይ ዛሬስ አሳዘንከኝ፡፡ ብዙም ገፍቼ ላዳምጥ አልፈለኩም አይጠቅምምና፡፡ ሆዳችሁ አይብለጥባችሁ እንደ ቢኒያም ፈጣሪ ከእንደዚ አይነት ውርደት ይጠብቃችሁ፡፡
ገፍቶ ማዳመጥ ካልቻልክ ገፍተህም መጻፍ የለብህም ሰው አዳምጦ ሲጨርስ ነው ሀሳብ መስጠት ቅድስት ድንግል ማርያም ካላቃለሉ ትምህርት አይመስልህማ እግዛብሔር መርጦት የሷን ውርደት የሚፈልገው ዳቢሎስ ነው እሱስ የሚጠላት መዳሀኒትን ስለወለደች ነው እንተስ?
አሜን መጨረሻዬን አሳምርልኝ ይባላል
@@mihretkebede50 ከጅማሬው መጨረሻውን ማወቅ ይቻላል ማርያምን አንጠላትም ያለ ስልጣኗ ስልጣን አንሰጣትም ነው ያልነው መፅሀፍ እንደሚለው ብቻ ናት
@tellno toany ትህትናዎ ሊያስገርምሽ ነው የሚገባው!! እናት አድርጓት ባርያ ብላ እራሷን የጠራች በሁለቱ ብታይው በቀና ልብ ለራስሽ ይጠቅምሻል
@@mihretkebede50 ሰው ሁሉ የእግዚአብሄር ባሪያ ነው ታዲያ እሷ ሰው አደለችም እንዴ
የአንተ ግምት ከተፃፈው ምስክርነት አይበልጥም ። እነትዝታው የሚያውቁትን አንተ አታውቅም
እውነትን እየተነገርህ ነው የምትሰማ ከሆነ ስማ
እሱ ያወቀዉን ደሞ እናንተ አላወቃችሁም። የያነበበውን አላነበባችሁም። ልቦናችሁን ያብራላችሁ
ትዝታው ምንድነው ያወቀው ሴሰኝነት ነው ???
@@ethiohabesha7069 እግዚአብሔር መሃሪና ይቅር ባይ አምላክ ነው ። ክርስቶስ የሞተው ለፃድቃን አይደለም ። ለሃጢአተኞች እንጂ ። የትዝታው ሀጢያት በንስሃ በክርስቶስ ደም ነፅቷል ። ወዮ ለከሳሾችና የክርስቶስን አዳኝነት ተቀብለው ንስሃ ለማይገቡት ። ይልቁንስ ሰው ሁሉ በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ወደ ልጁም ወደ እየሱስ ቢመለስ ይሻላል ።
ቢንያም ሌባው አንተ ከንቱ ትዝታውን አትመጥነውም
Yes
እውነት ብለሻል ትዝታው የሚመጥን ቆሻሻ ምድር ላይ አይገኝም ኢሄ ኮርማ 😀😀😀😀
በቁም የሞተ ሰው የሰማውን እና ያየውን የተረዳውን አጣሞ አበላሽቶ ስለ ኦርቶዶክስም ሆነ ስለ እመቤታችን ክብር ሰምቶ እንዳልሰማ ሆኖ ያለ ሰው ስለማርያም መሞት መናገር ይችላልን ብቃትስ አለው; ? እራ ሞቶአላ የለምኮ
የእመቤታችንን ክብርዋን መግለጥ ተገቢ ነው እንደዚህ ለማያቁት ማሳወቅ በመረዳት በአተረጓጓም ልዩነት ስላለው የኦርቶዶክስን አባቶች ክብራቸውን ማሳወቅ መግለጥ መልካም ነው ፃድቃን ሰማዕታት እና አባቶች ፀጋ ያላቸው አባቶች ያተምሩናል ይመክሩናል ይፀልዩልናል ስለ ድንግል ማርያ ንጽህና ክብርዋን በክብር ስለገለጡ እግዚአብሄር ይስጦት
ተሳስተሀል ሻል እኛ ግን ዕመቤታችንን ዕንጠይቃለን በስዋ በኩልም ብዙ ተደርጎልና እንወዳታከን እናከብራታን ንጽህተ ንጹሀን በቅዱስ ገብርኤል በኩል እግዚአብሄር የመረጣት መሆኑን ያበሰራት ከሴቶች ሁሉ ተለይታ የተመረጠች ንጽህት ሀዋርያት ክርስቶስን ለምየት ከብርሀኑ የተነሳ ያልቻሉትን ድንግል ማርያም በማህፀኗ ያደረ ጡትዋን የጠባ እሳትንቱ ምንም ሳይላት በውስጥዋ ያደረ እናት እመቤት ነች ክብርዋን አትንፈጉ ራሳችሁንም አታታልሉ ፡፡ የሚወያዩትን እንኩዋን መስማት በደንብ ይህንን መከራከሪያ ማቅረብ ያሳፍራል፡፡ እውነት ነው ቀጥታ መጠየቅ ይቻላል እኛ ግን ንፅህናችንን በሱ ፊት ለመቆም ስለማያደፍረን እመቤታችንን ስንጠይቃት በልጅዋ በኩል እግዢብሄርንም ደግሞ ስንጠይቅ በሁለቱም ይደረግልናል ለምኝልን ነው የምንለው የመንደር ሴት አይደለችም፡፡ የእንግሊዝዋ ልእልት ሲሞቱ የአፍካም ሆነ የሌሎች ሀገር መሪዎች ለክብራቸው ለቀብር ሄደዋል ያንተ ወይም ያንቺ እናት በሰፈር ውስጥ አንተን አንችን በመውለድዋ ትከበራለች፤ ሀብታ እኩዋ ገንዘብ ስላለው ይከበራል እመቤታችን እየሱስ ክርስቶስን በመውለድዋ በማህጸንዋ እሱን ይዛ ሀገር ለሀገር ተሰድዳ ለኛ መድህን የሆነውን በመስቀሉ ስር እንኩዋ ነበረች ነበረች እሱን የወለደች ያቀፈች የሳመች ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሀን ነች ዎይ ጉድ አለመረዳት ኦርቶዶክስ እኮ አንብቡ ትላለች ሳታቁ ሳታነቡ ሳይገባችሁ ትሄዱና የተበረዘ የፕሮቴስታንት ትምህርት ትሰሙና ሲያስረዱአች ሁ ደግሞ ካለኛ አዋቂ የለም ትላላችሁ፡፡ ዝም ብሎ በየመንገዱ ያውን ሳይሆን የሚያቁ አባቶች ስር ተቀምጣችሁ ተማሩ እመብርሀንን ብታዩአት ትወዱአት ነበር ፍቅርዋን ታሳድርባችሁ ወገኖቼ ደግሞ እኝህ አባት የሚሉትን በደንብ አዳምጡ ለምኝልን ነው የምንላት የአምላክን ቦታ አልሰጠናትም መርምሩ እስዋን ባለመጠየቃችሁ ቀረባችሁ እንጂ ስለአከበራችሁአት ወይ ስላላከበራችዃት ክብርዋ ንጽህናዋ እመቤትነትዋ አይጎድልባትም
በቁም የሞተ ሰው ስለማርያme መሞት መናገር ይችላልን ብቃትስ አለው