አበደች!!🙆♂️
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- Welcome to YOE & EMY family. we are couples from Ethioipia .subscribe to join us on our love journey our videos include vlog,prank,challange, travel and love times.
Follow us:
IG: @yoe_emy
TikTok: @yoe_emy
#couple #husband_wife #yoeemy #truelove #prankingmyhusband
ቀጣይ ይህን ይመልከቱ 👉 th-cam.com/video/sZyqo_VadmI/w-d-xo.html
👍👍🙆🙆🙆
👍💕💕🤩🤩
👍👍👍
❤❤❤❤
እባየ እስከሚፈስ ነዉ የሳኩት። አኔ አቋርጨ እስቃለሁ ትግስትሽ ሲገርም😂😂😂😂ማርያምን ደሞ መጨረሻዉ
ለመጀመሪያ ጌዜ በፕራክ ስስቅ ለቤታችሁ አድስ ነኝ በርቱ😂😂😂❤❤❤
እኔም ፈራሁሽ አላለም ሚሲኪን😂😂😂😂
ደግ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናተን አለማየት አልችልም የኔ ሱሶች ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ግርግዳውን ሲዳብሥ ሞትኩ በሳቅ ውዴ ፀልየሻል ኦኦኦኦኦ ጎበዝ ተሳክቷል😂😂😂የመልሥ ምት እጠብቃለን ባልየው😁
😂😂😂😂😂😂 የምር እናተ ልጆች አይቼ አልጠግባችሁ አልኩኝ እሚገርም ፕራክ❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉዶች ደስ ስትሉ አይቼ አልጠግባችሁም ያበደ ፕራንክ 😂😂😂
የሌለ 😂😂😂😂😂ወይኔ እንዴት መጣልሽ ሀሳቡ ይመችሽ አቦ
የኔ እናት እንዴት እንዳሣቅሽኝ የኔ ምሥኪን ትግሥተኛ ባል አለሽ አይለያችው በልጅ ይባርካችው🙏😀😀😀😀
ከዝህቤት ለመጀመሪያ ግዚ እየገባሁነዉ በጣም ደስስትሉ ወይኔ በሳቅ ክክክ😂😂😂😂
እረ ወይኔ😂😂😂❤❤❤❤❤በሣቅ ሞትኩኝ❤❤
አረ ወይኔ በሳቅ ግድግዳው የሚያየውስ ነገር ወንድሜን ፈራሁሽ አለ 😁😁😁😁🤣
አንቺ እኮ በሳቅ ነው የምትገድሊኝ 😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ጉዴ ጎበዞች በርቱ
ዉይ ደስ ስትሉ ግን እስከ ዛሬ እንዴት አላወኳችሁም❤❤❤
አራ በጌታ በሳቅ ገደልሺኝ 😂😂😂😂
በጣም ደስ ትላልችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
እባየ እስከሚመጣ ነዉ የሳኩት😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወየዉ😂😂😂😂😂ሞትኩኝ በናተ ዋልኩኝዛሬ😂😂😂😂😂
ውይ እንዴት እንዳሳቅሽኝ የሚገርም ፕራክ ነው ❤️❤️❤️ስወድሽ 🥰🥰🥰
😂😮😢😢😂
😂😂😂ወይኔ በሳቅ ለዚህ ቤት አድስነኝ በጣም ታዝናናላችሁ
እካ😅😅😅😅😅😅
ዋው ደሰሰሰሰሰትሉ የኔ አባት ስታሳዝን ትግስትበጣምነው ደስየምትለው
አለመሳቅ ከባድ ነው ምርጥ ልጅ
😂😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ በሳቅ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጠሪዬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ቀወ
ትወና ሞክሪ እናት ጎበዝ ነሽ ጌታን😊😅😅😅😅😅
የመጀመሪያ ጊዜ ሣያችሁ ነው በሣቅ ሞኩኝ 😂😂😂😂😂😂
ኧረ ወይኔ ባሳቅ ሚስኪኖች😂😂❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እያሳዛነኚ በሳቅሞትኩ
በጣም ደሥ ሥትሉ እኔን እራሡ በጣም እያዝናናችሁኝነው ውዶች❤❤❤
የኔቆንጆ ስታምሪኮ አረ በሳቅ ገደልሽኝ
ምስኪን ግርግደውን ዳበሰ ቢቸግረው🤣🤣🤣
ዉቦቺ ናችሁ እኮ ስታምሩ 🥰🤗
ሳልጀምረው ኮሜንት በማንበብ ብቻ ሞትኩ😂😂😂
አዲሰ ነኝ በሳቅ ሞትኩ😆😆😆
❤❤❤❤ለቤታችሁ አደስ ነኝ በጣም ታምራላችሁ
Amazing gin setamruw getan😂❤❤❤❤
ክክክክክክክክክክክ ወይኔ ጉዴ ልጂቱ ተሳለመ ደስ ሲል
አንች ቀበጥ ግራ አጋባሽዉ እኮ ለትወና ደግሞ አንደኛ ነሽ ከአወኳቹህ ገና ትናት ነዉ ግን ከትናት ጀምሬ የእናተን ቢዲዮ አንድ በአንድ ነዉ እያየዉ ያለሁ እወዳቹሀለሁ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻቹህን ያሳምርላቹህ እመብረሀን ተክፉ ሁሉ ትጠብቃቹህ❤🙏❤
❤️❤️🥰🥰🙏🙏
ወላሂ አይኔ አለቀስ በሳቅ😂😂
የሚገርም ፕራንክ ፈጣሪ ከአይን ያውጣችሁ በልጆች ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤
Year dangatku
ማርያምን ቀጥይበት❤❤❤
እግዚአብሔርን እደ ዛሬ ስቄ አላቅም ይመቸሽ አቦ 😁😁😁😁
Techawetshbet stamruuu ayleyachuu arif sra neww
Attfuu ketlubet yene wdoch😍😍😍😘😘😘😘
ማሪያም እኔ በሳቅ ሞቱህ ለቤታችኋ አደስ ነኝ ስታምሩ 😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂 ግረግዳውን ያሚያብስውስ ነገር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወላሂ መሸአላ አላህ ይጠብቃችሁ😂😂 ስትገርሙ😂😂😂
በሳቅ ገደለችኝ ወይኔ ማሮች
በይወቴ አዲ አይነት ፕራክ አይቼ አለቅም አዲ አይነት መሳቅ ስቄ አላቅም በአውነት ልጁ አራሱ ፈራሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በአውነት ይልመድብሽ አሺ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🥰
ደስ ስትሉ በርቱ ቶሎ ቶሎ ቪዶ ስሩ ❤
Eshi🙏
ካሁን ካሁን ፀበል ረጫት እያልኩኝ በሳቅ ሞትኩኝ😂
ማሪያምን በጣም ነው የሳቅሁት😂😂😂😂😂❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂የምር ድሞፄ አውጥቼ ስስቅ
በጌታ በኢየሱስ ስም ፕራንክ መሆኑን እይወኩ ፍርው ግን ተሳክቶልሻል በእውነት ሆዴ ቆሶሌ በሳቅ😂😂😂😂
Wayine basaqa moatakuny😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁Bawanat Tachiyilashi😂😂😂😂
የዛሬውየባሰነው. ❤❤❤እኳን አተ. እኔ. ከተቀመጥኩበት. ተነሳሁ አኡዙቢላ. ውይ ቢቀርስ
እደ ዛሬዉ ሰቂ አላቅምም😂😂😂😂😂😂
የአሏህ ምን አይነት ተንኮለኛ ነች እኔ ኮመንት ሳልሰጥ ነበር ምከታተለው ግን ይህስ የባሰው ነው
እረ በሳቅ ሞትሁ ማርያምን😂😂😂😊
ወይኔ በሳቅ ስወዳችሁ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂የመጀመሪያ ነው እንዲ ፕራክ
ምስኪን ግርግዳውን እያሸ❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ታምራላቹ ይመቻቹ❤❤❤
ኧረ በስማም ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
ወይኔ በሣቅ ገደልሺኚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ የኔ ልዩ ሴት ነሽ በጣም ነው የወደድኩሽ አንድ አመት ነው የምስቀው
😂😂😂😂😂😂😂አንደኛነሸ
❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምትገርሚው 😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂 ኸረ ወይኔ የዛሬው ይለያል
እማየ ድርሺ ሞኩ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂የኔው መፍጠጥ በድንጋጤ
በርቱ ምርጦች❤❤❤
Maqaa goftaa ❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኧረኔ ጩሂ ስቄ መን ሁነሽ ነዉ እያሉኝ በአላህ ሰወቹ ሳቄን መቆጣለር አቃተኝ😅😅😅😅😂
𝒘𝒂𝒚𝒊𝒏𝒆😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤𝒍𝒐𝒗𝒆❤❤❤❤𝒍𝒐𝒗𝒆❤❤❤❤❤𝒍𝒐𝒗𝒆 𝒘𝒖𝒅𝒊𝒊𝒊❤❤❤
።ጋልራያ።ማኛ❤ 1:29
በእዉነት ሰራሽለት ወዮ 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እሄስ ቆሌ ገፈፍ ነው ❤❤❤❤❤
ይመቻቹ❤😍😍😍😍😗😁😁😁
Wow betame tamerlachu 😂❤❤
እረ አክት ጎበዝዝዝ👍👍
እረ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂😂
እኔ እራሴ ፈረሁሽ ፕራክ መሆኑን እያወኩ😂😂😂
😅😅😅😅😅❤❤
ወይኔ በሳቅ ልፈነዳ ነው😅😅😅😅
አቦ ይመቻችሁ❤❤❤❤
ተመቻቹኝ😅😅😅😅😅
ከናተ በጣም የደበረኝ ነገር ቢኖር እምነት እና ባህላችን የማይፈቅደው ነገር ነው እና ቪዲዮ ሲጀምር እየተሳሳማቹ መሆኑ በጣም የደብራል 🙏እባካቹ 🙏🙏🙏
ሞኩ ዛሬስ😂😂😂😂😂😂
ሳቋ አለመምጣቱ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
አጮልሻለሁ አላለም😅😅😅😅
እደዚ አይነት ባሰሩ ጡሩነበር❤
በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ወርቅ😂😂😂😂
ማርያምን አክቲንግ ጎበዝ ነሽ
እማያመጡት የለላቸዉ 😂😂😂😂
Wow betame tamerlachu syachu lemjemreyaye new😂😂😂😂😂😂😂😂 feta new yalekute bretu
Basak enbaye metaaaa😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂eraa
እውነት በሳቅ ነው የገደልሸኝደሰ ሰትሉ ግን
ኪኪኪኪኪኪኪ አለመሳቅ አይቺልም
ሱስ ኮናችሁብኝ ዛሬ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ😅😅😂😂😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ በሳቅ ክክክክክክክ ይመችሽ
Ene rasu ferahushe 😂😂🤣🤣🤣🤣
ወይኔ አስቂኝ ፕራክ😂😂😂
😅😮 ❤❤
Yen marrrrrrrrr 💞💞💞💞
❤️❤️
Yene medenget 😢😂😂😂😂😂