ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሙሽራዋ ከአጎትየው ጋር ተገዳ አይደለም ግንኙነት ያረገችው ። ስለዚህ አቶ ደረጀ ደፈሩ ማለት አንችልም ። በቀጣይ ያለውን ነገር ተከታትዬ አሳውቃችኋለሁ ውድ ቤተሰቦቼ !!
ወይጉድ ምን አይነት ነገርነው የኛ ጀግና እራሥክን ጠብቅ ኢንሻአሏህ እኛም እጠብቃለን
ሚኪ ዳሌ እና ጡት ያዎጣ ዎጣት የት ጋባ
700,000 የታባሏ ዎጣት የት ጋባ የምትሉት 👍👍
የሆነነገርአርጋት ነውጂ ፈልግ ከሺማግሌጋ ግንኝንትአተርገም ሚኪ ስለዚህ በቀጠ ይ ከሙሽርው ጋ አስተርቀቸው
ልጅቷ ትልቅ ጥፋት አለባት ፈልጋ ነው የወለደችው ባትፈልግ ዘመኑ የተራቀቀ ነው ፈራጅ እግዛብሔር ነው ማፈሪያ ብያታለሁ
የጎትየው ሐብት ድርሻው ለተወለደችው ልጅ ማሳደጊ ይሰጣት❤❤❤
Tikikil dirisha yemihonew le agot naw. Mikiniyatum agot almotum.Lijituwa gin lemin agotuwa ga hedech?
የሚገርመው ቡዙዎቹ በቀል እያሉ የሚበቀሉት በልጆች ላይ ነው ይህ በቀል ሳይሆን ግፍና ወንጀል መሆኑን አያቂም ይህ ጉዳይ የልጅቷ ፍላጎት ሳይኖር አይቀርም እና ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር አምላክ በርታቱን ይሰጣቸው ። ሊያገባት የነበረው በርከትም በርትተን ይሰጣቸው ።
የመጀመሪያነኝ ላይክ አምሮኝ ነው
ንብረት ብሎ ይህንን ስላረገ ድርሻውን ንብረት ለልጅቷ ማሳደጊያ ይሁን የሚል ሀሳብ አለኝ።
እኔ እውነት የፅገሬዳ አባት አሳዘኑኝ እውነት በጣም ነው ልባቸው የተነካው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቸው እውነት ግሩም ድንቅ ነው
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ😢😢😢 በፈጣሪ ስም ምንአይነት ጉድነውውው ባሌጌ ሰውየው😢😢
ኣረ ምን ጉድ ነው ትልቅ ሰው ኣይደሉም በጣም ያሳፍራል እ/ር የእጅህ ይስጥህ የትልቅ ባለጌ
😢😢አሜን
ፅግዬ አይዞሽ እናቴ አንገትሽን አትድፊ እኔ አገባሻለሁ ከእነልጅሽ አብረን እናሳድጋታል የአንድ ቀን ስህተት ነው ምንም አይባልምአይ እናት ደስ ይላሉ እናት ሁሌም ከልጃ ጎን ነች ሚኪ እባክህ ፅግዬን አገናኘኝ ወንድም ወረታ ከፋይ ነኝ ከለንደን
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ወንድም አለም
❤❤❤❤
ትልቅ ሰዉ ነህ ለ አሳብህ እናመሰግናለን ወንድም ❤❤
ወይኔ እንደዚም ጥሩ ሰው አለ እኮ እድሜህ ይርዘም አግባት የምር 💔😭
የምትገርም ሰው ተባረክ ገና በወጣትነቷ አንገቷን ደፍታ ልትኖር እኮ ነው
ሚኪዩ እኝህ ሰው ሊከሰሱ ይገባል በወንድማማቾች አለመግባባትና በልጅትዋም እንዝላልነት ልጅ ተፈጠረ በጣም እጅግ ልብ ሰባሪ የዘላለም ፀፀት ህፃኑዋስ አድጋ የሚነገራት ታሪክ ምንያል እንደሚረብሻት እግዚአብሔር ይወቅ።
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ ❤❤❤
Aameen ❤
በጣም ነው የሚያሳዝነው ሱበሀን አላህ ንብረቱን ለሱ ሳይሆን ለልጅቱ ይሁን ሚኪ
ሙስሊም እማ ባህላቹ ኣይደለም እንዴ ክቅርብ ዘመደጃችሁ ኣይደለም እንዴ የምትጋቡት የናንተ መንፍስ ይህ የሚያጋጥመን ያልው::
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰምየዘመን መጨረሻ ነው😢😢😢😢
😢😢😢😢❤❤❤
ይህ ሰውየ መጠጥ ውስጥ መዳኒት አድርጎባት ይሆናል ይህ አስገድዶ መድፈር ነው ሚኪየ ወደ ህግ ውሰደው ሚኪዬ የኛ ጀግና ተባረክ ንብረቱን ቢወስድበትም ልጅቱን መድፈር የለበትም ወደ ህግ ውሰደው እንደዚህ አይነት ወንጅል ሰርቶ ንብረት መመለስ በቀልንን ማበረታታት ነው ተበቅሎ ምንም ማግኘት የለበትም ንብረቱ ለህፃንዋ ይሰጥ የምትልሉ👍🏽
100%
እውነት ተደብቆ አይቀርም ወድማችን የውነት አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
አህለን ጀግናው ሚኪ ❤❤❤❤❤ ይሄን ያህለን ለገንዘብ ተብሎ ሌላ ወንጀል መስራት 😢😢😢 ልጅቱም ካአባታ ጋር ጸብ መሆናቸን እያውቀች ከአጎታ ጋር ምን ያሴዳታል ሞኝ 😢😢😢 በጣም ያሳዝናል 😢😢
😢😢😢😢😢😊😊😊
የኛ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣረ ኦዶሜ ይሰጥህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሚኪዬ የኔ ጀግና የነዚህ የእንጨት ሽበቶችን ጉድ አዝረከረከዉ እዚኦ የአገራችን ጉድ የሰዉ ልጅ ወደእንሰሳነት ተቀይሯል
የአጎትየዉ ድርሻቸውን ለህጻኗ ይሰጥ
ፈጣሪ ይቅር ይባላቸው እሷስ ይህ ከመከሰቱ ይልቅ እርቃ ቢሆን አጎትሽ በዝህ ልክ ሲፈልግሽ መራቅ ነበረብሽ በዝህ ልክ ለቤተሰቦችሽ ማስታወቅ ትችይ ነበር😢😢😢😢😢😢
ጀግናችን መጥተዋል ገባገባ በሉ
እንካዕ ደሓን መፃካ ሚኪየ
ደምርኒ ባ ውዴ
ጥፋተኛዋ ልጅቷ ናት😢
John 10 አማ - ዮሐንስ9: በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።10: ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
Bezih edemi endezi mareg ewernt new ewernt malet Geta Eysus ylielew menged mehid Fetari yemitelaw metelat Getan alemasazen:: Gezi sayrefed nesha gebo Egziabhier mhari new Fetriyachen ende sew aydelm
ልጃቸው የጥፋቱ አካል ነች ወላጆቿ እጅጉን ያሳዝናሉ ምንም ብትጠጣ አልጋ ክፍል ስያስገባሽ በድን ነሽ? ልታገብ በወግ በማዕረግ ልትዳሪ ነበር ማርገዝሽ ካልቀረ ከባጃጂ ሹፈሩ ብሆን ብሆን ይሻል ነበር ሚኪ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን በርታ
በመሰረቱ ከአኣጎት ጋር መጠጣት ብልግናዋ ያሳያል ከሆነ በሃላ ኣንገት መድፋት ምን ዋጋ ኣለው
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
ውድ የሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡመት እንደት ነበር ጁመአ ዱባዩች ተው 6ወሬ ስራ ፈልጉልኝ ካገኛችሁ ስልኬን አስቀምጣለሁ ጨነቀኝ ዱአ አርጉልኝ ውዶቸ
አላህይረዝቅሽእህቴ
አላህ. ርዚቅሽን. ሰፊያርግልሽ ❤
ውይ የኔ ቆንጆ😢😢😢አይዞሽ
ሡለሏህ ወአሊህ ወሠለም
አለህ እዚቅሸን ይክኀትልሸ
ሚኪዬ እግዚአብሔር የመፍትሔ ሰው አርጎሃል- ይመስገን!
እግዚዮ እግዚዮ እኔ ግን ህፃና ስታድግ ምን ተብሎ ነው የሚነገረው😢😢😢😢😢
እባክዎት፣ የፅጌረዳባት፣ ለወንድምዎሚስት ፣ለወ/ሮ፣ ማዘንጊያ፣ መጦርያ፣ይስጡአችው፣ ያሳዝናሉ፣ ባለቤታቸው፣ መጦርያ፣ ይሁናቸው፣ እባክዎትን።
አቶ ደረጀ ለህግ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ😊😊😊😊
እግዚኦ የበቀል መንፈስ በስተርጅና በዚህ ዘመነወት መቁረቢያ ግዜወት ነበር አባታችን ያሳዝናል ሰይጣን ነው በቀልን በበቀል እሚመልሰው ልቦና ይስጠን ከማእቱ ያርቀን
ንብረቱን ለህጻኗ ማሳደጊያ ይሁን
ያገሬ ልጆች የአሁኑ ትውልድ እኮ ተሰቃዬ በእናትና አባት ባመጣው ጣጣ😢አሁን ይሄ ህፅን አባትህ አጎትህ ነው ሲባል 😢😢
Set eskitsekir atitetam ...ketilo endet new kegot ga metet bet migebew kefikregna ga enku leslasa new mitetut
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
ጀግናቺን በርታልን 🎉🎉🎉የጊዜ ጨምላቃ ምንአይነት ዘመን ላይ ደረስን አየጉድ
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ የስማይ አባታችን አውጣን ዘመኑ የፍርድ ነው 😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ወንድመሜ በርታ
አኔ የምፈርደው በልጅታ አባት ነው ምክነያቱም የቤተሰብ ውርስ ለራሳቸው በማድረጋቸው ነው ይህ ሁሉ ለልጃቸው መከራ አመጡባት ስታሳዝን እሶ 😭
እግዚኦ መሐረን ለዛዉም አጎት አቤት የእስራኤል አምላክ ይቅር ይበላቺሁ ኢትዪጸያ
ልጅቷ ባለጌ ናት ሰውየውን አወቃ የተገናኝች አባቷን አሳልፍ ለመስጠት ብላ ነው
ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው😢😢😢😢😢
ንብረቱ ለተፈጠረችው ልጅ ይሁን እምትሉ?
Egzabher yebarkih yene wide wendim ❤❤❤❤❤❤❤.
ምርጥ የወድም ሚስቲ ቆይ ይቀጣ ማለትዋ ተመቸችኝ አጎትየው እደገደለው ይቁጠረው የታሪክ አሻራ ትተወበታል አባትዋ ንብረቱን ይስጠው እሱም ሁለተኛ ስተት አይስራ ይች ውድሴት ትፍታው ለምን በሰራው ስተት ይችን ታማኝ ሚስት ለባሎ ተከራካሪ ማጣቱ ትልቅ ቅጣት ነው አደራ ይችን ኮመት ላይክ አድርጉልኘ እድህ ብለህ ንገርልኝ❤ለደፋሪው ሚስት ለባልሽ ጠበቃ የሆሽ ሴት ስተት ሰርቶስታይው ተነሱጎን የሆንሽ ሴትምርጥ እናት አብረሽው እዳትሆኝ❤
Saafuu nuu basii baraa maalii keessa jiraa😢😢😢😢
የኔ ጅግና ጋዜጤኛ ፈጣሪ እድሜና ጠና ይሰጥክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪ ጀግናነህ ማራምን
ሚኪ ሰላምክ ይብዛ ❤❤❤ፈጣሪ ከዚህ ሕይወት ይታደገን። እነርሱም ወንድማማቾች DNA ይመርመሩ!!! ማን ያውቃል እናት ለሌላ አለያይተሠ ወልዳ ከሆነ የልጅቷ አባትና አቶ ደረጀ ይመርመሩ። ከናይሮቢ
ጀግናችን ባርችየ ስወድህ በርታልን የኔ አደኛ በጉጉት ነው የምጠብቅህ
ለህፃኗ ማሳደጊያ ይሁን እንዲያውም አቶ ደረጀ ለህግ መቅረብ አለባቸው ሚኪዬ አንደኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ልጄ
ጽግዬ አይዞሽ ንስሀ ግቢ
استغفر الله لا اله الا الله لا حول ولا قوه الا بالله😢😢😢😢😢😢
محمد أو الله إنهم شيطان وروح شريرة لذا توقفوا عن استخدام الفيديو في كل مكان يستخدم الدين
ልጀቶ ንብረቱ የልጃ እዲሆን ነው አጎቶን ያጠመደቸው
ውይሞትይሻላልአኡዙቢላህሚነሽይጣንእሮጅም
ለወለዳት ማሳደጊያ ይሁን ለአጉት ንብረቱ እንዳይሰጥ ሚስቱ ምርጥ ሚስት ናት እመብርሃን ትጠብቅሽ አስከልጆችሽ አሜን
ሚኪየጀግናነህ❤❤❤
ሚኪየ ጀግናችን አይዞህ
እንኳን ደህና መጣህሚኪየ
አምላኬሆይ የኢ/ት ሕዝብ ልቦና ስጥልን እፍፍፍፍፍፍ አሑንስ ሑሉምነገር ከፍብን መልካም ዜና ጠፍ🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢
በመልካም አስባ አጎቷን ብትቀርብም የጠፋው ጠፋ ከሆነ እንኳን ተበቀልኩሽ ሲላት ማርገዟን ስታቅ ብታሳወቅ መፍተሄው ይኖር ነበር ከአጎት ተርግዞ እስኪወለድ መጠበቋ ነው ጥፋቷ ቤተሰቦች ፈጣሪ ትግስቱን ይስጣችሁ
ወይዘሮ ማዘንጊያሽ እነሱም ብዙ ተናግረዋልለግዚያብሄር አምላክ ልጅ ከፈለገ ይሰጣል ከፈለገ አይሰጥም የልጅቷ አባት ይቺ የማትወልድ በቅሎ ብለው መሳደባቸው ብልግና ነው ሰጭ ነሽ እግዚአብሔር ነው
😊በጣም ያሳዝናል ክቻልክ መጨረሻውን እሳየን
Good eko new zediro min ayineti gize layi deresin begeta agoti malet abat maleti yemesilign nebar duro maren geta hoyi mekiye yene melikam egizaber yexebiqi wendim ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣህ
ሙሽራዋን እናቶን አባቶን በሰርጉ እንገት አስደፍቶል ልጅቶም የአያትሽ ወንድም አባትሽ ነው ስትባል ምንእንደሚሰማት አስቡት ።ስለዚህ የአጎት ተብየው ሐብት ለልጅቶ ማሳደጊያ ይስጣት የምትሉ❤❤
ንብረቱ ለልጀቶ ማሰደጌያ ይሁን አቤትጌታየ ይቅርበለን
ያረቢ ጉድ
❤❤❤❤❤❤❤ሚኪዬ ጀግኔችኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፅጌረዳ ምን ታደረግ እሷ በቅንንት ለማስታረቅ ነበር ግን ሰውየው ለበቀል ተጠቀመበት መጠጡ ውሰጥም ምናምን ጨምሮበት ይሆናል እባካችሁ አትፍረድ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
እሲ እፃን አይደልችም እንዴት ተሸውዳልች ማርያምን ፍላጉትህ ያላት ተመስላልችህ ፈጣሩ ይርዳችሁ ልቤትስብም መንገር ነብረበት እሳም ጠፋት አልባትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሚኪዬ ፈጣሬ ከክፉ ይጠብቅህ የኛ ጀግና በዚ ሰአት ህግ እንኳን በሌለበት እንደ እናንተ አይነት ጀግና👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Mike boy wwwwwww good job. Thanks for sharing for Everything. Keep up. You're the best man. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል
በየሱስ ስም እኔ ልጅ እያለሁኝ እናቴ 6 ወንድሞች ነበርዋትና የአባቴ ወንድሞችም 8 ነበሩ ነገር ግን ከእናቴ ወንድሞች የተለይ ቅርበት ነበረኝ ከነሱም አጠገብ ስለ ነበረን እናቴ ከለለች አንድኛቸው ምኝታ ቤት ገብቼ ነበር የምተኛውና አንደኛቸው ምኝታ ቤታቸው ገብተው ተኝቼ ሲያገኙኝ በይ ተነሺ መጅመርያ እግርሽን ልጠብሽ አንቺ ሰነፍ ደግሞ ለሊት ሽንትሽ ከመጣና ሆድሽ ካመመሽ ቀስቅሺኝ ይሉኝ ነበርና እንዴት እኔ አልጋላይ እሸናለሁኝ እንዴ በማለት በልቅሶ እቀውጠው ነበር እኔን በማባበል ነበር የሚነጋው 😂 አጎቶቼ በጣም ነው የምወዳቸው ባጠቃላይ❤
😂😂😂😂❤
ሚኪዬ እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ የኔ የልጅ አዋቂ በርታ
ሠላም ወንንድማችን አላህ ይጠብቅኽ
ጀግናው መጣ❤❤❤❤❤
ሰላም ሚኩየ
ሚኪዬ እድሜ ይስጥህ አስታራካት 😢 እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ
ምክዬ የኛ ጀግና ሁቀኛ የልጅ አዋቅ እግዚኡብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ለመፊሩድ ይከብዳል
ሚኪዬ እኳን ደህና መጣህ ጀግናችን በርታልን ስራዎችህን በጣም ያምራል በርታልን❤❤❤
ወይጉድ ወነትም ምንድን ሊባልነው አጎት አባት አያት ላኢላሀኢለሏህ መሀመድ እረሡለሏህ ምን አይነት ጉድነው ውዶችየ ዴምሩኚ መጥፎነገርየለውም ቁረአንብቻነው ሥትሠሙ የሚያሥዴሥታችሁ በአሏህና በመጨረሻውቀን የምታምኑ አትለፉኚ
❤❤❤Selam jegnaw great job ❤❤❤
የአቶ ደረጄ ሚስት አስተዋይ ናቸው አባቷም ለገንዘብ ሲሉ ተመን ከፍለዋል አጎትየውም ለገንዘብ ብለው የሰሩትን በቀል ገንዘቡን ባለ መስጠት መክፈል ነው ህፃን ኢፍራታ ግን አሳዝናኛለች አባቴ የእናቴ አጎት ነው ትላለች አይ ዝሙት ወርደህ ታዋርዳለህ እኮ አስታግፊሩሏህ
የኛ ጀግና ቃላት አይገኝልህም እወነት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
yasaznal Betesebochwa Aferue Beswa
በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል 😢😢😢😢
አምላኬ ሆይ ይቅር በለን እዝጎ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሚኪየ የኔ ጅግና ትፍስ አልኩ አሑን በጉጉት ስጠብቅሕ ነበር ወይ ዘድሮ የማይሰማዉ የለ ፈጣሪሖይ በቸርነትሕ አስበን😢😢😢😢😢
ወንድሜ የሆነ ነገር አርጋት ማለት የባእድአምልኮ ልጅትዋ በልብዋ አይመስለኝም🎉🎉🎉🇪🇷
አይዞሺ ፆታሺ ያደረሰብሺ ጉዳት ነው ❤❤❤❤❤❤አጎት ግን ያሳዝናል❤❤❤
ይሱው ዲርሻ ለህፃንዋ ማሳደግይ ይሁን
ዛማኑ በጣም ካፋ ወዴት ነው ነገሩ 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ማረን 🙏🙏😭😭😭😭
😢ግን የሆነየተደበቀነገርአለ
አበረ ታቱት ጋዘጠኛዉን👍👍👍👍👍👍አበሳነህ
Gobez Miki good Job bertaEgziabeher kekefu yetebkeh ❤❤
ሚኪዬ ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ የውርሱ ገንዘብ ግን የህፃኖአ ማሳዲጊያ መሆን ያለበት ይመስለኛል ለልጃቸውየሞራል መካካሻ ቢሆን ምክንያቱም ወጣትነቶአን ተቀምታለች ተሰቃይታለች
ጥፍተኛው ልጂቱናት ይችደደም ስውየው ጥፍትየለውም እያጠጣይውአደዝዛበትነው ይችባለጌ🎉🎉🎉
በጣም የሚገርም ቤተሰብ አድራጊውም ተደራጊውም ነው የአጎትየውን ሚስትን ዓሣብ እጋራለሁ
ሙሽራዋ ከአጎትየው ጋር ተገዳ አይደለም ግንኙነት ያረገችው ። ስለዚህ አቶ ደረጀ ደፈሩ ማለት አንችልም ። በቀጣይ ያለውን ነገር ተከታትዬ አሳውቃችኋለሁ ውድ ቤተሰቦቼ !!
ወይጉድ ምን አይነት ነገርነው የኛ ጀግና እራሥክን ጠብቅ ኢንሻአሏህ እኛም እጠብቃለን
ሚኪ ዳሌ እና ጡት ያዎጣ ዎጣት የት ጋባ
700,000 የታባሏ ዎጣት የት ጋባ የምትሉት 👍👍
የሆነነገርአርጋት ነውጂ ፈልግ ከሺማግሌጋ ግንኝንትአተርገም ሚኪ ስለዚህ በቀጠ ይ ከሙሽርው ጋ አስተርቀቸው
ልጅቷ ትልቅ ጥፋት አለባት ፈልጋ ነው የወለደችው ባትፈልግ ዘመኑ የተራቀቀ ነው
ፈራጅ እግዛብሔር ነው ማፈሪያ ብያታለሁ
የጎትየው ሐብት ድርሻው ለተወለደችው ልጅ ማሳደጊ ይሰጣት❤❤❤
Tikikil dirisha yemihonew le agot naw. Mikiniyatum agot almotum.
Lijituwa gin lemin agotuwa ga hedech?
የሚገርመው ቡዙዎቹ በቀል እያሉ የሚበቀሉት በልጆች ላይ ነው ይህ በቀል ሳይሆን ግፍና ወንጀል መሆኑን አያቂም ይህ ጉዳይ የልጅቷ ፍላጎት ሳይኖር አይቀርም እና ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር አምላክ በርታቱን ይሰጣቸው ።
ሊያገባት የነበረው በርከትም በርትተን ይሰጣቸው ።
የመጀመሪያነኝ ላይክ አምሮኝ ነው
ንብረት ብሎ ይህንን ስላረገ ድርሻውን ንብረት ለልጅቷ ማሳደጊያ ይሁን የሚል ሀሳብ አለኝ።
እኔ እውነት የፅገሬዳ አባት አሳዘኑኝ እውነት በጣም ነው ልባቸው የተነካው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቸው እውነት ግሩም ድንቅ ነው
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ😢😢😢 በፈጣሪ ስም ምንአይነት ጉድነውውው ባሌጌ ሰውየው😢😢
ኣረ ምን ጉድ ነው ትልቅ ሰው ኣይደሉም በጣም ያሳፍራል እ/ር የእጅህ ይስጥህ የትልቅ ባለጌ
😢😢አሜን
ፅግዬ አይዞሽ እናቴ አንገትሽን አትድፊ እኔ አገባሻለሁ ከእነልጅሽ አብረን እናሳድጋታል የአንድ ቀን ስህተት ነው ምንም አይባልም
አይ እናት ደስ ይላሉ እናት ሁሌም ከልጃ ጎን ነች ሚኪ እባክህ ፅግዬን አገናኘኝ ወንድም ወረታ ከፋይ ነኝ ከለንደን
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ወንድም አለም
❤❤❤❤
ትልቅ ሰዉ ነህ ለ አሳብህ እናመሰግናለን ወንድም ❤❤
ወይኔ እንደዚም ጥሩ ሰው አለ እኮ እድሜህ ይርዘም አግባት የምር 💔😭
የምትገርም ሰው ተባረክ ገና በወጣትነቷ አንገቷን ደፍታ ልትኖር እኮ ነው
ሚኪዩ እኝህ ሰው ሊከሰሱ ይገባል በወንድማማቾች አለመግባባትና በልጅትዋም እንዝላልነት ልጅ ተፈጠረ በጣም እጅግ ልብ ሰባሪ የዘላለም ፀፀት ህፃኑዋስ አድጋ የሚነገራት ታሪክ ምንያል እንደሚረብሻት እግዚአብሔር ይወቅ።
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ ❤❤❤
Aameen ❤
በጣም ነው የሚያሳዝነው ሱበሀን አላህ
ንብረቱን ለሱ ሳይሆን ለልጅቱ ይሁን ሚኪ
ሙስሊም እማ ባህላቹ ኣይደለም እንዴ ክቅርብ ዘመደጃችሁ ኣይደለም እንዴ የምትጋቡት የናንተ መንፍስ ይህ የሚያጋጥመን ያልው::
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰም
የዘመን መጨረሻ ነው😢😢😢😢
😢😢😢😢❤❤❤
ይህ ሰውየ መጠጥ ውስጥ መዳኒት አድርጎባት ይሆናል ይህ አስገድዶ መድፈር ነው ሚኪየ ወደ ህግ ውሰደው ሚኪዬ የኛ ጀግና ተባረክ ንብረቱን ቢወስድበትም ልጅቱን መድፈር የለበትም ወደ ህግ ውሰደው እንደዚህ አይነት ወንጅል ሰርቶ ንብረት መመለስ በቀልንን ማበረታታት ነው ተበቅሎ ምንም ማግኘት የለበትም ንብረቱ ለህፃንዋ ይሰጥ የምትልሉ👍🏽
100%
እውነት ተደብቆ አይቀርም ወድማችን የውነት አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
አህለን ጀግናው ሚኪ ❤❤❤❤❤ ይሄን ያህለን ለገንዘብ ተብሎ ሌላ ወንጀል መስራት 😢😢😢 ልጅቱም ካአባታ ጋር ጸብ መሆናቸን እያውቀች ከአጎታ ጋር ምን ያሴዳታል ሞኝ 😢😢😢 በጣም ያሳዝናል 😢😢
😢😢😢😢😢😊😊😊
የኛ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣረ ኦዶሜ ይሰጥህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሚኪዬ የኔ ጀግና የነዚህ የእንጨት ሽበቶችን ጉድ አዝረከረከዉ እዚኦ የአገራችን ጉድ የሰዉ ልጅ ወደእንሰሳነት ተቀይሯል
የአጎትየዉ ድርሻቸውን ለህጻኗ ይሰጥ
ፈጣሪ ይቅር ይባላቸው እሷስ ይህ ከመከሰቱ ይልቅ እርቃ ቢሆን አጎትሽ በዝህ ልክ ሲፈልግሽ መራቅ ነበረብሽ በዝህ ልክ ለቤተሰቦችሽ ማስታወቅ ትችይ ነበር😢😢😢😢😢😢
ጀግናችን መጥተዋል ገባገባ በሉ
እንካዕ ደሓን መፃካ ሚኪየ
ደምርኒ ባ ውዴ
ጥፋተኛዋ ልጅቷ ናት😢
John 10 አማ - ዮሐንስ
9: በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።
10: ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
Bezih edemi endezi mareg ewernt new ewernt malet Geta Eysus ylielew menged mehid Fetari yemitelaw metelat Getan alemasazen:: Gezi sayrefed nesha gebo Egziabhier mhari new Fetriyachen ende sew aydelm
ልጃቸው የጥፋቱ አካል ነች ወላጆቿ እጅጉን ያሳዝናሉ ምንም ብትጠጣ አልጋ ክፍል ስያስገባሽ በድን ነሽ? ልታገብ በወግ በማዕረግ ልትዳሪ ነበር ማርገዝሽ ካልቀረ ከባጃጂ ሹፈሩ ብሆን ብሆን ይሻል ነበር ሚኪ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን በርታ
በመሰረቱ ከአኣጎት ጋር መጠጣት ብልግናዋ ያሳያል ከሆነ በሃላ ኣንገት መድፋት ምን ዋጋ ኣለው
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
ውድ የሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡመት እንደት ነበር ጁመአ ዱባዩች ተው 6ወሬ ስራ ፈልጉልኝ ካገኛችሁ ስልኬን አስቀምጣለሁ ጨነቀኝ ዱአ አርጉልኝ ውዶቸ
አላህይረዝቅሽእህቴ
አላህ. ርዚቅሽን. ሰፊያርግልሽ ❤
ውይ የኔ ቆንጆ😢😢😢አይዞሽ
ሡለሏህ ወአሊህ ወሠለም
አለህ እዚቅሸን ይክኀትልሸ
ሚኪዬ እግዚአብሔር የመፍትሔ ሰው አርጎሃል- ይመስገን!
እግዚዮ እግዚዮ እኔ ግን ህፃና ስታድግ ምን ተብሎ ነው የሚነገረው😢😢😢😢😢
እባክዎት፣ የፅጌረዳባት፣ ለወንድምዎ
ሚስት ፣ለወ/ሮ፣ ማዘንጊያ፣ መጦርያ፣
ይስጡአችው፣ ያሳዝናሉ፣ ባለቤታቸው፣
መጦርያ፣ ይሁናቸው፣ እባክዎትን።
አቶ ደረጀ ለህግ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ😊😊😊😊
እግዚኦ የበቀል መንፈስ በስተርጅና በዚህ ዘመነወት መቁረቢያ ግዜወት ነበር አባታችን ያሳዝናል ሰይጣን ነው በቀልን በበቀል እሚመልሰው ልቦና ይስጠን ከማእቱ ያርቀን
ንብረቱን ለህጻኗ ማሳደጊያ ይሁን
ያገሬ ልጆች የአሁኑ ትውልድ እኮ ተሰቃዬ በእናትና አባት ባመጣው ጣጣ😢አሁን ይሄ ህፅን አባትህ አጎትህ ነው ሲባል 😢😢
Set eskitsekir atitetam ...ketilo endet new kegot ga metet bet migebew kefikregna ga enku leslasa new mitetut
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
ጀግናቺን በርታልን 🎉🎉🎉የጊዜ ጨምላቃ ምንአይነት ዘመን ላይ ደረስን አየጉድ
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ የስማይ አባታችን አውጣን ዘመኑ የፍርድ ነው 😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ወንድመሜ በርታ
አኔ የምፈርደው በልጅታ አባት ነው ምክነያቱም የቤተሰብ ውርስ ለራሳቸው በማድረጋቸው ነው ይህ ሁሉ ለልጃቸው መከራ አመጡባት ስታሳዝን እሶ 😭
እግዚኦ መሐረን ለዛዉም አጎት አቤት የእስራኤል አምላክ ይቅር ይበላቺሁ ኢትዪጸያ
ልጅቷ ባለጌ ናት ሰውየውን አወቃ የተገናኝች አባቷን አሳልፍ ለመስጠት ብላ ነው
ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው😢😢😢😢😢
ንብረቱ ለተፈጠረችው ልጅ ይሁን እምትሉ?
Egzabher yebarkih yene wide wendim ❤❤❤❤❤❤❤.
ምርጥ የወድም ሚስቲ ቆይ ይቀጣ ማለትዋ ተመቸችኝ አጎትየው እደገደለው ይቁጠረው የታሪክ አሻራ ትተወበታል አባትዋ ንብረቱን ይስጠው እሱም ሁለተኛ ስተት አይስራ ይች ውድሴት ትፍታው ለምን በሰራው ስተት ይችን ታማኝ ሚስት ለባሎ ተከራካሪ ማጣቱ ትልቅ ቅጣት ነው አደራ ይችን ኮመት ላይክ አድርጉልኘ እድህ ብለህ ንገርልኝ❤ለደፋሪው ሚስት ለባልሽ ጠበቃ የሆሽ ሴት ስተት ሰርቶስታይው ተነሱጎን የሆንሽ ሴትምርጥ እናት አብረሽው እዳትሆኝ❤
Saafuu nuu basii baraa maalii keessa jiraa😢😢😢😢
የኔ ጅግና ጋዜጤኛ ፈጣሪ እድሜና ጠና ይሰጥክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪ ጀግናነህ ማራምን
ሚኪ ሰላምክ ይብዛ ❤❤❤
ፈጣሪ ከዚህ ሕይወት ይታደገን።
እነርሱም ወንድማማቾች DNA ይመርመሩ!!!
ማን ያውቃል እናት ለሌላ አለያይተሠ ወልዳ ከሆነ የልጅቷ አባትና አቶ ደረጀ ይመርመሩ።
ከናይሮቢ
ጀግናችን ባርችየ ስወድህ በርታልን የኔ አደኛ በጉጉት ነው የምጠብቅህ
ለህፃኗ ማሳደጊያ ይሁን እንዲያውም አቶ ደረጀ ለህግ መቅረብ አለባቸው ሚኪዬ አንደኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ልጄ
ጽግዬ አይዞሽ ንስሀ ግቢ
استغفر الله لا اله الا الله لا حول ولا قوه الا بالله😢😢😢😢😢😢
محمد أو الله إنهم شيطان وروح شريرة لذا توقفوا عن استخدام الفيديو في كل مكان يستخدم الدين
ልጀቶ ንብረቱ የልጃ እዲሆን ነው አጎቶን ያጠመደቸው
ውይሞትይሻላልአኡዙቢላህሚነሽይጣንእሮጅም
ለወለዳት ማሳደጊያ ይሁን ለአጉት ንብረቱ እንዳይሰጥ ሚስቱ ምርጥ ሚስት ናት እመብርሃን ትጠብቅሽ አስከልጆችሽ አሜን
ሚኪየጀግናነህ❤❤❤
ሚኪየ ጀግናችን አይዞህ
እንኳን ደህና መጣህሚኪየ
አምላኬሆይ የኢ/ት ሕዝብ ልቦና ስጥልን እፍፍፍፍፍፍ አሑንስ ሑሉምነገር ከፍብን መልካም ዜና ጠፍ🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢
በመልካም አስባ አጎቷን ብትቀርብም የጠፋው ጠፋ ከሆነ እንኳን ተበቀልኩሽ ሲላት ማርገዟን ስታቅ ብታሳወቅ መፍተሄው ይኖር ነበር ከአጎት ተርግዞ እስኪወለድ መጠበቋ ነው ጥፋቷ ቤተሰቦች ፈጣሪ ትግስቱን ይስጣችሁ
ወይዘሮ ማዘንጊያሽ እነሱም ብዙ ተናግረዋልለግዚያብሄር አምላክ ልጅ ከፈለገ ይሰጣል ከፈለገ አይሰጥም የልጅቷ አባት ይቺ የማትወልድ በቅሎ ብለው መሳደባቸው ብልግና ነው ሰጭ ነሽ እግዚአብሔር ነው
😊በጣም ያሳዝናል ክቻልክ መጨረሻውን እሳየን
Good eko new zediro min ayineti gize layi deresin begeta agoti malet abat maleti yemesilign nebar duro maren geta hoyi mekiye yene melikam egizaber yexebiqi wendim ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣህ
ሙሽራዋን እናቶን አባቶን በሰርጉ እንገት አስደፍቶል ልጅቶም የአያትሽ ወንድም አባትሽ ነው ስትባል ምንእንደሚሰማት አስቡት ።ስለዚህ የአጎት ተብየው ሐብት ለልጅቶ ማሳደጊያ ይስጣት የምትሉ❤❤
ንብረቱ ለልጀቶ ማሰደጌያ ይሁን አቤትጌታየ ይቅርበለን
ያረቢ ጉድ
❤❤❤❤❤❤❤ሚኪዬ ጀግኔችኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፅጌረዳ ምን ታደረግ እሷ በቅንንት ለማስታረቅ ነበር ግን ሰውየው ለበቀል ተጠቀመበት መጠጡ ውሰጥም ምናምን ጨምሮበት ይሆናል እባካችሁ አትፍረድ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
እሲ እፃን አይደልችም እንዴት ተሸውዳልች ማርያምን ፍላጉትህ ያላት ተመስላልችህ ፈጣሩ ይርዳችሁ ልቤትስብም መንገር ነብረበት እሳም ጠፋት አልባትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሚኪዬ ፈጣሬ ከክፉ ይጠብቅህ የኛ ጀግና በዚ ሰአት ህግ እንኳን በሌለበት እንደ እናንተ አይነት ጀግና👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Mike boy wwwwwww good job. Thanks for sharing for Everything. Keep up. You're the best man. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል
በየሱስ ስም እኔ ልጅ እያለሁኝ እናቴ 6 ወንድሞች ነበርዋትና የአባቴ ወንድሞችም 8 ነበሩ ነገር ግን ከእናቴ ወንድሞች የተለይ ቅርበት ነበረኝ ከነሱም አጠገብ ስለ ነበረን እናቴ ከለለች አንድኛቸው ምኝታ ቤት ገብቼ ነበር የምተኛውና አንደኛቸው ምኝታ ቤታቸው ገብተው ተኝቼ ሲያገኙኝ በይ ተነሺ መጅመርያ እግርሽን ልጠብሽ አንቺ ሰነፍ ደግሞ ለሊት ሽንትሽ ከመጣና ሆድሽ ካመመሽ ቀስቅሺኝ ይሉኝ ነበርና እንዴት እኔ አልጋላይ እሸናለሁኝ እንዴ በማለት በልቅሶ እቀውጠው ነበር እኔን በማባበል ነበር የሚነጋው 😂 አጎቶቼ በጣም ነው የምወዳቸው ባጠቃላይ❤
😂😂😂😂❤
ሚኪዬ እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ የኔ የልጅ አዋቂ በርታ
ሠላም ወንንድማችን አላህ ይጠብቅኽ
ጀግናው መጣ❤❤❤❤❤
ሰላም ሚኩየ
ሚኪዬ እድሜ ይስጥህ አስታራካት 😢 እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ
ምክዬ የኛ ጀግና ሁቀኛ የልጅ አዋቅ እግዚኡብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ለመፊሩድ ይከብዳል
ሚኪዬ እኳን ደህና መጣህ ጀግናችን በርታልን ስራዎችህን በጣም ያምራል በርታልን❤❤❤
ወይጉድ ወነትም ምንድን ሊባልነው አጎት አባት አያት ላኢላሀኢለሏህ መሀመድ እረሡለሏህ ምን አይነት ጉድነው ውዶችየ ዴምሩኚ መጥፎነገርየለውም ቁረአንብቻነው ሥትሠሙ የሚያሥዴሥታችሁ በአሏህና በመጨረሻውቀን የምታምኑ አትለፉኚ
❤❤❤Selam jegnaw great job ❤❤❤
የአቶ ደረጄ ሚስት አስተዋይ ናቸው አባቷም ለገንዘብ ሲሉ ተመን ከፍለዋል አጎትየውም ለገንዘብ ብለው የሰሩትን በቀል ገንዘቡን ባለ መስጠት መክፈል ነው ህፃን ኢፍራታ ግን አሳዝናኛለች አባቴ የእናቴ አጎት ነው ትላለች አይ ዝሙት ወርደህ ታዋርዳለህ እኮ አስታግፊሩሏህ
የኛ ጀግና ቃላት አይገኝልህም እወነት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
yasaznal Betesebochwa Aferue Beswa
በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል 😢😢😢😢
አምላኬ ሆይ ይቅር በለን እዝጎ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሚኪየ የኔ ጅግና ትፍስ አልኩ አሑን በጉጉት ስጠብቅሕ ነበር ወይ ዘድሮ የማይሰማዉ የለ ፈጣሪሖይ በቸርነትሕ አስበን😢😢😢😢😢
ወንድሜ የሆነ ነገር አርጋት ማለት የባእድአምልኮ ልጅትዋ በልብዋ አይመስለኝም🎉🎉🎉🇪🇷
አይዞሺ ፆታሺ ያደረሰብሺ ጉዳት ነው ❤❤❤❤❤❤አጎት ግን ያሳዝናል❤❤❤
ይሱው ዲርሻ ለህፃንዋ ማሳደግይ ይሁን
ዛማኑ በጣም ካፋ ወዴት ነው ነገሩ 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ማረን 🙏🙏😭😭😭😭
😢ግን የሆነየተደበቀነገርአለ
አበረ ታቱት ጋዘጠኛዉን👍👍👍👍👍👍አበሳነህ
Gobez Miki good Job berta
Egziabeher kekefu yetebkeh ❤❤
ሚኪዬ ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ የውርሱ ገንዘብ ግን
የህፃኖአ ማሳዲጊያ መሆን ያለበት ይመስለኛል ለልጃቸው
የሞራል መካካሻ ቢሆን ምክንያቱም ወጣትነቶአን ተቀምታለች ተሰቃይታለች