ጎንደር የፀጥታ ኃይሉ በተጠንቀቅ እንዲቆም ታዘዘ!ከደባርቅ ደባት እስከ ደምቢያ ቆላዲባ ሳንኪሳ.!16 September 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 147

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 หลายเดือนก่อน +17

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም በለጠ ካሣ የአማራው ድምፅ እናመሰግናለን ድልልል ለፋኖ ❤❤❤❤

  • @veracity8968
    @veracity8968 2 หลายเดือนก่อน

    ጉንደር አማራ ያሸንፋል !!! ድል ለፈኖ!!

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖኖ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @WoldeBerihun-ps5fb
    @WoldeBerihun-ps5fb 2 หลายเดือนก่อน +12

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግናው አማራ ያቸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ፋኖ ለተፋው ህዝባቺን

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ድል ለፍኖ ለአማራ

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 2 หลายเดือนก่อน

    በሌ ጎበዝነህ ጥሩቾሎታም አለህ ወድሜ።

  • @dawitgebreyohans5302
    @dawitgebreyohans5302 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ድልን ያጎናፅፋችሁ ወንድሞቼ
    😅

  • @MoloShefaro
    @MoloShefaro 2 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለኲአማራ ፋኖ❤❤❤🎉🎉

  • @beleteeshet2185
    @beleteeshet2185 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖኖኖ ይችላል 💪💪

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 2 หลายเดือนก่อน

    ጎንደሬ በርታ አንድነትሕን ጠብቀሕ እየተናበብክ እሔን ደፍጣጭ ገዥ መደብ ዉቃዉ

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 2 หลายเดือนก่อน

    ተባብረን እነዚሕን ግፈኞችን እንታገላቸዉ ፋኖን እንቀላቀል

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለተጏዳው የአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤

  • @dawitgebreyohans5302
    @dawitgebreyohans5302 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለተገፋው ለሕዝባችን ይሁን

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሞት ውድቀት ድሕነት ባርነት ነው ውጤቱ

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 หลายเดือนก่อน +1

    አራቱ የአማራ ከፍለ ሃገራት በቅርቡ ነፃ ይወጣሉ።

  • @ConfusedBowling-lc4ol
    @ConfusedBowling-lc4ol 2 หลายเดือนก่อน +5

    በስአቱ ለምን አትመጣም በሌ አንተ ከለለህ ዜናው ሁሉ እጅጅ ይላል እውነትነቱም አጠራጣሪ ና ለመስማትም ብዙ እማይመቹ ናቸው በርታ አይዞህ አንድ ቀን ወደሳተላይት የምትወጡበት ቀን ይመጣል አይዞህ ወንድሜ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 หลายเดือนก่อน +8

    አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 หลายเดือนก่อน +4

    የአምሐራሕዝብ ታሪኩ አርበኝነት እንጅ ባንዳነት የጠላትነት ቻችን ታሪክ ነው

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 2 หลายเดือนก่อน +6

    ከዘር እና ከጎሣ የፀዳ መአከላዊ መንግሥት እሥካልተመሠረተ ድረስና የአማራን ትግል የሚያቀጭጬ ነገሮችን በጥልቀት መረዳት ት ግሉን ወደፊት ለማሥፈንጠር ትልቅ ሚናለው!!!

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 2 หลายเดือนก่อน +3

    ህዝበ ጠል መንግስት ይውደም !ፋኖ ያሸንፋል!" ፋኖ መከፋፈል የለበትም አላማውን የተሣካ ለማድረግ መከፋፈልን እንጥላ ብልጽግናን እንጥላ።

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 2 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለፋኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 หลายเดือนก่อน +5

    ድልለተካደው አመድአፋሽ ለተደረገው የአምሐራ ሕዝብ

  • @eliasyenehungedamu2402
    @eliasyenehungedamu2402 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ❤!

  • @emagag8161
    @emagag8161 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላም በሌ
    እንኳን በሰላም መጣህ
    ብልጽግና በተለይ በአማራ ክልል ላይቀጠል ተበጣጥሷል ፣
    ፋኖ፣ በተለይ ጠቅላላ ከደቡብ እስከ ሰሜን ጎንደር በቅርብ ቀን ነጻ ያወጣል
    ሌላውም አካባቢ ይቀጥላል
    ድል ለፍትህ ታጋዩ ጀግናው ፋኖ❤
    ውድቀት ለአብይዝም ዎ ተመስገን አገዛዝ 😮

  • @Mashquke
    @Mashquke 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን የውስጥ ባንዳ በገንዘብ የተሸመተ ባንዳ አሩን አብላው ።
    ድል ለፋኖ!!!ድል ለፋኖ!!!!ድል ለፋኖ!!!!

  • @ابرهممحمد-ظ1ج
    @ابرهممحمد-ظ1ج 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዲልለተጨቆነህዝብዲልለፋኖ

  • @mulugetadests8674
    @mulugetadests8674 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በሌ እንዴት ነህ በቀን አንዱ ብቻ ያንተ መረጃ በጣም ያንሳል ከቻልክ ሁለቴ ብታደርገው ከይቅርታ ጋር።

  • @WoldeBefirdu-zy6yd
    @WoldeBefirdu-zy6yd 2 หลายเดือนก่อน

    ወደ ገደለዉ ለምን አትናገርም ስትጀምር ። ይሁንና ዜናህ እውነትነት አለው ።

  • @muluenuew1924
    @muluenuew1924 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @MebratuWondimu
    @MebratuWondimu 2 หลายเดือนก่อน

    ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ ሀገር
    በጣም ይገርመኛል ቴዎድሮስ
    ሞቶም ስምሪት የሚሰጥ ጀግና መሆኑን ሳስብ
    ዋው ቴዎድሮስ እላለሁ።
    ለማንኛውም ቴ_ዎ_ድ_ሮ_ስ ማለት ጀግና ማለት ሲሆን ቴዎዲሮሳዊያን ማለት ደግሞ ልጆቹ ናቸው ።

  • @zainabumerali6407
    @zainabumerali6407 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድልለአማራለፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬♥️🥰🥰

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ميريالشمري
    @ميريالشمري 2 หลายเดือนก่อน +1

    በለጠ ሠሞኑን በሠላም ነው እየጠፍህነው

  • @desalegntadese9210
    @desalegntadese9210 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ashenafigebregiorgis7635
    @ashenafigebregiorgis7635 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ፡ ለጋዜጠኛ፡ ወግደረስ፡ ጤናው!!!

    • @assafunn5695
      @assafunn5695 2 หลายเดือนก่อน

      already died!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጠላት ከፋፋይና አናቁዋሪ የሐሰት ፕሮፓጋንዳ የሚኮላሽ የአምሐራ ሕዝብ ትግል የለም

  • @fdrre-hx2hr
    @fdrre-hx2hr 2 หลายเดือนก่อน

    well boro❤❤

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 หลายเดือนก่อน +1

    በግድ እንጂ አንድም የኦሮሞና የሶማሌ ኢትዮጵያዊ የለም!

  • @DiresYigzaw-lw9pt
    @DiresYigzaw-lw9pt 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሃይ በለጠ አንተን የምናይህ እንደ አገር ውሰጥ ጋዜጠኛ ሳይሆን እንደ አልጀርዚራ ወይም እንደ ሲኤንኤን ሰለሆነ ከታማኚ ምንጭ ቶሎቶሎ መረጃዎቺን አድርሰን አትጥፋ በርታ

  • @dinkuabate3705
    @dinkuabate3705 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወደ ጎንደር ለስራ ማክሰኞ ለሚይሄድ ዝግጅት ላይ ነበርኩ እግዚአብሔር ክብር ይገባው ። በለጠ ያንተን ዝግጅቶች በተቻለኝ መጠን ሳልከታተል ወደ ፌልድ አለወጣም።የነገው ጉዞዬን አራዝማለሁ !!!!

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጉዞ ፋኖ ወደ ጎንደር እየተቃበ ነው

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጎልያዶች በፋኖፊት ዮዉደቁ አረጃቸዉ በጌታ ስም ሽባ ይሆን

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @AnshaHussen-g8w
    @AnshaHussen-g8w 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ

  • @endalkachewmulat7391
    @endalkachewmulat7391 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጎንደር ሁሉ የሚያምርበት ሀገር።

  • @AsterKasa-yy8bi
    @AsterKasa-yy8bi 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @mulatgetachew647
    @mulatgetachew647 2 หลายเดือนก่อน

    Viva Fano

  • @AlemayhuMaru
    @AlemayhuMaru 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘገባውን በዜና መልኩ ጭምር ለማቅረብ ሞክር።

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 2 หลายเดือนก่อน

    ጓጃም ግን ድምፅ ጠፍ የት ገቡ ጀግኖች በሌሎች ቦታዎች እየገፍ ነው ??

  • @BinuAbuye
    @BinuAbuye 2 หลายเดือนก่อน +1

    አጋየ አድማሱ በምንሁኔታ ላይ እንዳለ መረጃ ብታሰባስብ እና ብትገልፅልን

    • @TadeseAsmare
      @TadeseAsmare 2 หลายเดือนก่อน

      አጋየ ብልፅግና አይደል እንዴ። መጣ ሔደ ምን ይፈይዳል። ፋኖ ሞልቶ የለ እንዴ አጋየ የብአዴን ፋኖ ስለሆነ የብአዴን ባለስልጣናትን ይጀብ እንጂ የአማራ መፈናቀልና መገደል መች አሳስቦት።

  • @enanu7590
    @enanu7590 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም በሌ ምን ሆነህ ነው በሰአቱ ማትመጣ ስጠብቅ ነው የዋልኩት

  • @surafealbogale
    @surafealbogale 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጎንደር ላይ የዛሬዉ ከብዷል

  • @gs6374
    @gs6374 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for reading the main news first

  • @zainabumerali6407
    @zainabumerali6407 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አደራችሁ ዋላችሁ አመሻችሁ ። እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ አሸጋገራችሁ ።

  • @ሀይሌልየው
    @ሀይሌልየው 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፍኖ

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን በስአት አትመጣም በለጠ 😢😢😢አትጥፋብን

  • @aychewgera6711
    @aychewgera6711 2 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @abugida794
    @abugida794 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖትታጉ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    በአምሐራ ሕዝብ የትግል ሒደት የሚያጋጥሙ የሐሳብ ግጭቶችን በድሞክራሲያው ውይይት በሐሳብ የበላይነት እየፈታን ወንድሞቻችን ከጎን እያሰለፍን ክንዳችን ማጠናከር እንጅ እየተከፋፈልን እያነስን ለጠላቶቻችን ሲሳይ አንሆንም

  • @meseretabebe-b1j
    @meseretabebe-b1j 2 หลายเดือนก่อน

    I HAVE BEEN WAITING FOR YOU MR.BELETE WE COME.

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 หลายเดือนก่อน

    ስላም በለጠ ጥዋት ላይ ገብተህ ነበር

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምና ጤና ይስጥህ በሌ ወንድማችን እንዴት ዋልክ

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 2 หลายเดือนก่อน

    Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሌላ አካባቢ ያሉ ፍኖወች ለጎንደር ዲጋፍ ይስጡ

  • @yaredtsegaye3386
    @yaredtsegaye3386 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መረጃክን ሰው ይጠብቃል ስለዚህ ስዘገይ መረጃ ብሰጥ እላለሁ በፔጅህ

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ❤❤❤❤

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 2 หลายเดือนก่อน +1

    ረደባት ጉዞ ፋኖ እያረገነው

  • @yiheyisgetachew1474
    @yiheyisgetachew1474 2 หลายเดือนก่อน +2

    እያሱ አባተ የፋኖ ቃል አቀባይ አደለም ከሆነስ የየትኛው ፋኖ ቃል አቀባዬ ነው... የአማራ ፋኖ በጎንደር ከሀላፊነት አንስቶታል.

    • @YazieMulie
      @YazieMulie 2 หลายเดือนก่อน

      መነሻችን ሜጫ መዳረሻችን ደንበጫ

  • @menhrfirewueshete330
    @menhrfirewueshete330 2 หลายเดือนก่อน

    መስከረም 6/2017

  • @amharafano20
    @amharafano20 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም በሌ ለምንድነዉ እንደበፊቱ በቀን 2ጊዜ የማታቀርብልን ሌሎችን ሚዲያ ትቼ ታማኝ ብየ የማዳምጠዉ አንተን ብቻ እኮ ነዉ👌

  • @ቅድስትወዳጆ
    @ቅድስትወዳጆ 2 หลายเดือนก่อน

    በሰላም ነው ቤሌ

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 2 หลายเดือนก่อน +1

    LIKE SHARE AND SUBSCRIBE!!!

  • @አይንዬ-ዀ7ቘ
    @አይንዬ-ዀ7ቘ 2 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ ከተማ ሲቆጣጠር ቪዲዮ ቀረፃ ሲያደርጉ መልካቸው ዉን ባያሳዩ የሕዝቡን ወይ ከተማዉን ይዘዉ ይቀመጡ ካልተቀመጡ ከተማ ደሞ ቪዲዮ ቀረፃ አያድርጉ መከላከያ የገባ ግዜ ይገላቸዋል

  • @sanwoo2708
    @sanwoo2708 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @astewulalemneh7553
    @astewulalemneh7553 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasdemeke3646
    @ermiasdemeke3646 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም በለጠ ደጋ መረብ ሣይሆን ደጋ መረባ ነዉ

  • @hellokids6335
    @hellokids6335 2 หลายเดือนก่อน

    We were worried when you are away for few days. Welcome dear bele!

  • @timharmon10
    @timharmon10 2 หลายเดือนก่อน

    Fano!

  • @محمدادريس-م6و
    @محمدادريس-م6و 2 หลายเดือนก่อน

    2017

  • @luluhussenmohammad9101
    @luluhussenmohammad9101 2 หลายเดือนก่อน

    ሀሎ በሌ

  • @bayehaberabeyene2692
    @bayehaberabeyene2692 2 หลายเดือนก่อน

    አትደጋግም

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራህዝብ ሞት ለብልጽግናወች ያረብ አተ ላማራህዝብድረስለት

  • @ደሰታወሎየ
    @ደሰታወሎየ 2 หลายเดือนก่อน

    ስላም ወንድማ ትምርት መቼ ነውእሚጀመርው

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi 2 หลายเดือนก่อน

    Hellooooo.....Sir ???

  • @muhabawnega6615
    @muhabawnega6615 2 หลายเดือนก่อน

    እያሱ አባተ???

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 2 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ንግግር ነው ወንድሜ ምንም አይነት ውጊያ ያልተደረገበት ማለት? አስተካክል::

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 2 หลายเดือนก่อน

    ታሪክ ነው. እዲት ያለ ነገር ነው በደንም አብበህዋል ።
    ምንሻ ማ በታኝ. ወዘተ የተባልክ. ሞኝ. ሁሉ ይልቁን እጂህን መስጠት ነው ጀግና ከሆንክ ደሞ. ላኪህን እየደፉህ. ግዜው አልቆል. አገሩ. ሰሜን በጌምድር. ነው. አማራው. መሰረት ነው. ይህ ከተጠናቀቀ. አበቃነው ነገሩ ።
    ጀግናው አማራ. ህዝብ ፋኖ. መሩ.
    ፕሮፌሰር. ኢንጂኔሩ. ኮ/ ል. አርበኛው. የአባቱ ሁሉ. ያለበት.
    ይህ እማ ጎንደሬ. በጋሻው. ተደገመ ነዋ. የምትለኝ. ።
    የዘመናችን. አፄ. ቴድሮሶች. እና አፄ. ሚኒልኮች.
    የሰለጠኑ የተማሩ ያወቁ ጥበበኞች አርበኞች. መሆኑን ዘመኑን. የዋጀ. ደሞ. ሰለጠነ አለም የተባለው. አውሮፓነው
    የተማረሁኖ አርበኛም ጠመንጃ. ያዥ.
    ዛሬ አማሮቹ. ፕሮፌሰር. ጥናት ምርምር. ባለሙያ ለዛም
    ኢንጂኔር. ማንችሎት. ደሳለይ. ኮ/ ል. ፈንታሁን. ኮ / ል መጎስ.
    ተጀት አብራሪው. መቶለቃ. ማስረሻው
    ፓለቲካል ሳይቲስ. አርበኛ. እስክንድር. ነጋ
    አለምን አቀጠቀጣችውት. ጀግኖች. አማሮች. ህብር ለናተ. ይሁን ።
    አባት የበላይ አርበኞች.
    ኮ / ር. አረጋ. አለባቸው
    አርበኛ. መሳፉት. ተስፉ. ዳግማዊ. እራስ. አሞራው. ውብነህ ።
    አርበኛ. ሰፈር መለሰ.
    ስንቱ ትጠርቶ. ወጣቱ. በአማራ ምድር. ያለው ሁሉ. የወዴቹ ወዴች ክብር ለናተ ይሁን
    የጦር አበጋዝ. መሪወች
    አርበኛ. መከታው. ማሞ
    አርበኛ. ሀፉቴ. ወልዴ
    አርበኛ. ዝናቡ. ልንገረው
    አርበኛ. ምሬ. ወዳጆ. ።
    አርበኛ. ሰለሞን. አጠናው. ስንቱ ተጠርቶ ይዘለቃል. ።
    ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ. ፋኖ. መሩ
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @yimeryimer9001
    @yimeryimer9001 2 หลายเดือนก่อน

    በለጠ እኔ ኢትዮጵያ ላበረከተችው መልካም ነገር የሀገሪቱን ሉአላዊነት ስታፈርስባት በውለታው ምክንያት መፍረሷን መቀበል አለባት ለሚሉ ሀገር ሲፈርስ በውለታ ዝም በይ ነውር ነው።

  • @גחקסיעשרים
    @גחקסיעשרים 2 หลายเดือนก่อน

    ይደፍርሰ ይጥራ

  • @asegidwegayehu2811
    @asegidwegayehu2811 2 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ወንድሞቻቸውን አፍነው ያሉት የትንሹ አብይ ወንድሞቺ ምን እያረጉ እንደሆነ በጥንቃቄ መጠናት አለበት

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 2 หลายเดือนก่อน

    የአማራ ህዝብ ብቸኛ መዳኛው እንደ ህዝብ ተቀምጦ በመነሳት ፍጥነት ቀንና ሌት መንቃት፣መደራጀት፣መሰልጠንና በመታጠቅ የሀይል ሚዛኑን በመንጠቅ የዘር አጥፊውን አብይ አህመድን ግብዕተ መሬት ካልተፈፀመ ጭፍጨፋው፣ማፈናቀሉ፣መሳደዱ፣መደፈሩ፣ሁሉም ሰቆቃ ይቀጥላል🙄

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew 2 หลายเดือนก่อน

    በልጤ ጠዋት የት ሄደህ ነው

  • @AmanSitotaw
    @AmanSitotaw 2 หลายเดือนก่อน

    Fano always winners no one is defend his because fano is the simbole of African sovernity !!