የኤልክትሪክ እና የናፍጠጣ ወፍጮ ዋጋ 2017 ....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @abosemmedia21
    @abosemmedia21  3 หลายเดือนก่อน +2

    👇👇👇👇👇
    አድራሻ
    ☎️ 09 11 99 12 57
    ☎️ 09 40 10 69 19
    ___________________
    👇👇👇👇
    ይማጅ የወፍጮ እቃ መሸጫ ትሬዲንግ
    ☎️ 09 30 01 46 05
    ☎️ 09 11 30 61 13
    _____________________
    አብዱል ቃድር መሀመድ የወፍጮ እቃ መሸጫ
    ☎️ 09 11 65 63 97
    ☎️ 09 13 00 18 72
    ☎️ 0910 07 84 69
    የናፍጣ ወፍጮ አድራሻ
    👇👇👇👇
    +251 963 359 292
    +251 943 836 562

  • @MeazaLeta
    @MeazaLeta 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሳለም ዋንድሜ አባክህ ጁስ ቤት ላማክፋት ምን አንዳ ሚያስፈልገው ስራልን 🥰🥰🙏

  • @abebeglife989
    @abebeglife989 หลายเดือนก่อน

    የናፍጣው ወፍጮ ጀነሬተር ማንቀሳቀስ የሚችል ሶላር ስንት ይደርሳል

  • @BakulaJaldesa
    @BakulaJaldesa หลายเดือนก่อน

    በዝ ሳምንት ስለ ምፈልጎ ስልክ ላክልኝ

  • @ከድርkEDlR
    @ከድርkEDlR 3 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ ወዴት ነው

  • @roziwerdt23
    @roziwerdt23 หลายเดือนก่อน

    የወፍጮ ድጋይ እስከስንት ይገኛል የአንዶሪያዉ ??? እባክህ መልስልኝ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumamekuriaw9128
    @fatumamekuriaw9128 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት እንደት ነው የተወደደው

  • @Endris-w5y
    @Endris-w5y 2 หลายเดือนก่อน

    በኤሌክትሪክ ሚሰራ የቻይና በለ5ኪሉዋት እፈልጋለሁ

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 หลายเดือนก่อน

    በሶላር አይሰራም እንዴ

    • @abosemmedia21
      @abosemmedia21  หลายเดือนก่อน

      @@eyobhagos3249 ayeseram

  • @bettykemachew8536
    @bettykemachew8536 2 หลายเดือนก่อน

    እስኪ በናታችሁ መልሱልኝ አዋጭኔቱ እንዴት ነው?

    • @abosemmedia21
      @abosemmedia21  2 หลายเดือนก่อน

      አዋጭ ነው በጣም

  • @GeteneshSedlil
    @GeteneshSedlil 3 หลายเดือนก่อน

    ውይ ወንድሜ እቅድ ነበርኝ ግን አይቻልም ላንዱራያውማ አይታሰብም ግን የቻይናው ምንድነው ልዩነቱ ማለቴ ቶሎ ይበላሽ ይሆን

    • @abosemmedia21
      @abosemmedia21  3 หลายเดือนก่อน

      አንዶርያ ማለት የአውሮፓ እቃ ነው በጥንካሬውም በጥራትም ከቻይናው ጋር አይገናኝም ልዩነት እንዳለው ሆኖ የቻይናዉም አሪፍ ተመራጭ ነው::

    • @GeteneshSedlil
      @GeteneshSedlil 3 หลายเดือนก่อน

      @@abosemmedia21 እሽ ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 2 หลายเดือนก่อน +1

    እቅድ ነበረኝ ተስፋ ቆረጥኩ አንድ ሚሌየን ይግባ ትራንስፎርም ሲጨመር 1,700.000ሌሆነው ማለቴ ነው 🙆‍♀️

  • @saratube1538
    @saratube1538 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @TamiruGonsara
    @TamiruGonsara 3 หลายเดือนก่อน

    ኤለክትሪክ ወፍጮ ሁለት እፈልጋለሁ። ሀዋሳ ነኝ የእናንተ ስልክና አድራሻ

  • @TamiruGonsara
    @TamiruGonsara 3 หลายเดือนก่อน

    ሀዋሳ

  • @Ghshsh-uq2nj
    @Ghshsh-uq2nj 3 หลายเดือนก่อน

    በአላህ. ወድሜ እዳታል ፍኝ. የናፍጣወፍጮ. የቻይናው. ብናሥተክልው. ችግረአለው. በአላ. ህ. ከነማብራረው. እፊልጋለሁ. የቻይነውን

    • @abosemmedia21
      @abosemmedia21  3 หลายเดือนก่อน

      ችግር የለዉም ከጊዜ ብዛት ሊበላሽ የሚችለው ዲናሞ ቢሆን ነው እሱንም ማሰራት ወይም ለብቻው መግዛት ይቻላል በተረፈ ድንጋዩን መቀየር በሚያስፈልግበት ጊዜ መቀየር በየወቅቱ ሰርቪስ ማድረግ ::

    • @Ghshsh-uq2nj
      @Ghshsh-uq2nj 3 หลายเดือนก่อน

      @@abosemmedia21 በጣም አመሠግናለሁ. ወድሜ. ጀዛ ካለህ

  • @ሮማንሰደተኛዋ
    @ሮማንሰደተኛዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ምንም አልገባኝ

  • @fatumamekuriaw9128
    @fatumamekuriaw9128 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለንንንንንንን

  • @eexx2236
    @eexx2236 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤