አህባሽን ተከትሎ መስገድ እደት ይታያል?ባል የሚስትን ብልት መሳም እደት ይታያል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 96

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 11 วันที่ผ่านมา +8

    አልሀምዱሊላህ የኛ ማስረጃ ቁራን እና አዲስ ነው ማአሻላህ ሁሱ በማስረጃ❤❤❤👍👍👍👍☝☝👏👏👏

  • @AjaHiba-o8h
    @AjaHiba-o8h 7 วันที่ผ่านมา +2

    አረ ጉድ ቢቸልስ ረሱ ለምን ይሳማል እንደዉ አሁን ለፍቅር አፍዋን በስርአት ከሳማ መች አነሳ

  • @EdrisAhmad1-o1f
    @EdrisAhmad1-o1f 11 วันที่ผ่านมา +9

    እስልምናችን ለሁሉም ግልፅ ነው አልሀምዱሊላህ ❤

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 11 วันที่ผ่านมา +9

    አዳድ ባሎች አስቸጋሪ ናቸዉ ጎበዝ ጠያቂዉ ሀቂቃ 😢ሠለላሁአለይሂወሰለም🎉🎉🎉ሁሱ አላህ ይጠዉል ኡምርክ ወድሜ

    • @zeynebyoutoube1461
      @zeynebyoutoube1461 11 วันที่ผ่านมา +7

      የነጮቹን እያዩ ይመስለኛል ስልካችንንእኮ ብዙ ጉድ ያሳያል እና በስልክ የሚያዩት ይመስለኛል አላህ ያስተካክለን በቁርአን እና በሀድስ የምንመራ አላህ ያድርገን።

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv 11 วันที่ผ่านมา

      አሚሚሚሚን ብዙ አዉቃለዉ የሚሉ ወንዶች ግን ይወዳሉ

    • @me_212
      @me_212 11 วันที่ผ่านมา

      የ ነጮች ነው ያለው ማነው ።።።ይህ ልምድ ከ ጥንት ጀምሮ የነበር ነገር ነው።።።ክልክል ቢሆን ኖሮ በግልፅ ይነገረን ነበር ምክኒያቱም የተለመደ ድርጊት ሰለሆን።።።ለምሳሌ ኽምር መጠጣት የተለመደ ነገር ነበር ግልፅ የሆነ የክልከላ አያት ወረደ ሁሉም ሰሃቦች አቆሙ።አንድን ነገር ሃራም ነው ለማለት ማስረጃ ያስፈልጋል።አላህ ራሱ እንዲህ ብላዋል ሱረት አልማአኢዳ 5 : 87 እናንተ ያመናችሁ አላህ የፈጠረላችሁን መልካም ነገር (አትሃርሙ) ወይም አትክልክሉ ይላል

    • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
      @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 10 วันที่ผ่านมา

      @me_212 አልገባኝም?ይፈቀዳል ለማለትነዉ????

    • @zeynebyoutoube1461
      @zeynebyoutoube1461 10 วันที่ผ่านมา

      @@me_212 አልገባኝም ይፈቀዳል ለማለት ኑው??????

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 11 วันที่ผ่านมา +7

    አላሁ አክበረ ሱበሀን አላህ ያረብ ከጥመት ጠብቀን

  • @me_212
    @me_212 11 วันที่ผ่านมา +3

    ያ ሁሴን ክልክል ነው ብልህ አትደምድም ።።።።ክልከላ የለዉም የሚሉም ትልልቅ ኡለማዎችም አሉ።። ደሞም ቦታው በራሱ ነጂስ አይደለም ።።።አታወሳስበው ቦታው ነጂስ ነው ያልከው ትልቅ ስተት ነው። እና ስንሰግድ እንትናችን ነቅለነን ነው የምናስቀምጠው

    • @mekyamekya-t4p
      @mekyamekya-t4p 9 วันที่ผ่านมา +1

      @@me_212 ፈተዋ ከመስጠቱ ይልቅ መማሩ የተሻለ ነው በእጅ ነክተህ ያለውዱ መስገድ አትችልም ሀታ ሀልቅ የሚባለውም ቦታ በእጅ ከተዳሰሰ ውዱ ያፈርሳል ደሞ ሙስሊሞች ለምንናገረው ነገር ሀያዕ ይኑረን ሲቀጥል ኺላፍ ያለው ነገር ከመተግበር መራቅ ተመራጭ ነው ረሱላችንም ሚስቱን ከሚገባውጪ የተገናኘ አላህ የረገመው ነው ብለዋል ሲጀመር ለማየት ሚያሳፍር ቦታ መሳም ኤጭ ሲቀጥል ወደሌላ ነገር ስለሚመራ ቢራቅ የተወደደ ነው ኺላፍ ያለውን ነገር መተው ሱና ነው::

  • @YusufRedi-ck7fo
    @YusufRedi-ck7fo 10 วันที่ผ่านมา

    አለህን እንፍራ

  • @wubetandarge4698
    @wubetandarge4698 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሶሻል ሚድያ እስልምናን እዋረደው መሳቂያ መሳለቂያ አደረገው

  • @mohammedhussen6207
    @mohammedhussen6207 11 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጨምርልህ ሁሱ

  • @Selima-n1m
    @Selima-n1m 10 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ አለኒእመተልኢስላም

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 11 วันที่ผ่านมา +5

    የአላህ ትዉልዱ ግን ቢቻልስ እንደት ይሳማል አላህየ ይጨምርልህ ይቀበልህ

    • @Habiba-qs8bt
      @Habiba-qs8bt 11 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን አላህ ይዘንልን ዉዴ ደምሪኝ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 11 วันที่ผ่านมา +2

      የነጮቹን እያዩ ነዉ የተበላሹት

  • @Zyinbamtelh
    @Zyinbamtelh 11 วันที่ผ่านมา +5

    ሱበሀን አላህ አጅብ

  • @AfagagaAssda
    @AfagagaAssda 11 วันที่ผ่านมา +3

    ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም

  • @Habiba-qs8bt
    @Habiba-qs8bt 11 วันที่ผ่านมา +3

    ያኢላሂ😢 እስኪ ደምሩኝ ሁሡ አላህ ይጠብቅህ

  • @SaediaHussen
    @SaediaHussen 8 วันที่ผ่านมา

    Sanona hamuse hula metome kahone rajabe shaban suna matome ychalale wayes aychalem

  • @fattumfattum695
    @fattumfattum695 11 วันที่ผ่านมา +1

    እስት ብ ማሩ በ ት ወ ዶች 😊ን ገ ራች ው አላህ ይ ጠ ብ ቀ ን

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 11 วันที่ผ่านมา +8

    ወዲያ እንኳን በእስልምና ቀርቶ ህሌና ለራሱ ቆሻሻ እደሆነ መገመት አይከብድም ምድነው መጨማለቅ የምር

    • @MeremDawd-s6w
      @MeremDawd-s6w 11 วันที่ผ่านมา +2

      ወሏሂሐቅነውውይመንቋሸሽዓዑዙቢሏህ

  • @saadas9954
    @saadas9954 11 วันที่ผ่านมา +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 11 วันที่ผ่านมา +2

    ሰው ግን ታሟል የሚጠየቅ እና የማይጠየቅ ለይታችሁ እወቁ😢

  • @TigestEndaylalu
    @TigestEndaylalu 5 วันที่ผ่านมา

    አላህም ዱሊላህ 😂😂😂😂

  • @adilmen6380
    @adilmen6380 11 วันที่ผ่านมา

    Menu new nejasa nejasa aydelm
    Edeza madergu koshasha dergit new malet yeshalal

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 11 วันที่ผ่านมา +12

    ለምድነዉ የማደምሩኝግን😮😢

  • @Wasie10
    @Wasie10 10 วันที่ผ่านมา

    Enenim demrugn

  • @MeydinaMohamad
    @MeydinaMohamad 5 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢አታፊሩም

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 11 วันที่ผ่านมา +3

    ሠለላሁአለይሂወሰለም

  • @UstasAmm
    @UstasAmm 11 วันที่ผ่านมา

    አያቺሁ እስልምና ውስጥ ተጠይቆ አጥጋቢ መልስ ይገኛል ማሻألله

  • @MHussain-f4d
    @MHussain-f4d 10 วันที่ผ่านมา

    አተስምንሁነህነዉ ጭራሽ ካፊርአደረጋቹን ሱብሀነሏ አለ ሀቁን ያሳየን በራህመቱ ወሏሂ በጣም ያሳስባል ሙሲሊሞ ኦሟ ካፊር አድጋቹ ቁጭረጋቹት ሷቧሀነአሏ ወይኔ አርባካቹ ኦሟአትለያዬት አተግንሚድያዉበጄነዉ ብለህ ሰዉን የምታጣምሙት ያወለሚነሏህ በአሏህአድነት አመኑ በመስገዱ ሙስሊምነት ለያያቹት

  • @tofiqihasen7272
    @tofiqihasen7272 9 วันที่ผ่านมา

    ንፁህ ከሆነ ክልከላ የለውም የሚሉ ትላልቅ ኡሉማዋች መሳም ይቻላል የምሉ አሉ እንዴት ነው

    • @سلسالالو
      @سلسالالو 6 วันที่ผ่านมา

      ገለፀልሽ እኮ አይቻልም አለ እኮ

  • @YAALLAH-u4b
    @YAALLAH-u4b 11 วันที่ผ่านมา +2

    አሰላሙ አለይኩም አሊፍ YOU ቲክ ቶክ ስለ ማልጠቀም ጥያቄ ነበረኝ እናም ነጌ ጠይቅልኝ ጥያቄም አባቴ በልጅነቴ ነው የሞተው አላህ ይራህመው እናም ሽርክ ይስራ አይስራ አላውቅም ግን ሰደቃ ላወጣለት ነበር እናም ሰደቃው ደሞ ቁርዕን ነበር የነየትኩት በብር መቀየር ይቻላልን እናም ካላስቸገርኩህ ጠይቀህልኝ ብሰማው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @በሽርሁሴን
    @በሽርሁሴን 11 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ ወጣያለ ነገርበሚድያ አታስተናግድ ድናችንን አታርክስ አላህን ፍራ

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 11 วันที่ผ่านมา

    ሁሱ በማስረጃ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @YusufRedi-ck7fo
    @YusufRedi-ck7fo 10 วันที่ผ่านมา

    በነ

  • @Wssen-bz1zt
    @Wssen-bz1zt 11 วันที่ผ่านมา +3

    ሌላ ጥያቄ የለቸውም እንዴ አረተዉ
    ወደኣላህ ተመለሱ

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv 11 วันที่ผ่านมา +1

      ጥያቄያቸዉ ምኔድነዉ ጥፋቱ ዲናችን ግልፅ ነዉ

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 11 วันที่ผ่านมา +3

    የነጮቹን እያዩ ነዉ ወጣቶቹ የተበላሹት😢😢😢😢😢 አኡዝቢላ

    • @سلطانالصومالي-ع2ه
      @سلطانالصومالي-ع2ه 11 วันที่ผ่านมา

      አች ራስሽ አይተሸሎ መሰለኝ😅😅😅😅

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 11 วันที่ผ่านมา

      @سلطانالصومالي-ع2ه የመሠል ወሬ የምታወሪዉ አኡዝቢላ

  • @omudaha
    @omudaha 11 วันที่ผ่านมา

    اللهم صلى وسلم على نبينا محمد وعلى اله محمد❤

  • @MominaTesfie
    @MominaTesfie 11 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @FatumaAwol-z9d
    @FatumaAwol-z9d 11 วันที่ผ่านมา +9

    ለመሆኑ ሚስት ስትስት ነገር የሚሳምነገር እያላት እዛታቺ ወርዶ መሳም አማረዉ እዳ😂እረ ልትስም እደወረዲክ እዛዉ ቀር

    • @Hanansiyu
      @Hanansiyu 11 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @Habiba-qs8bt
      @Habiba-qs8bt 11 วันที่ผ่านมา +2

      @@FatumaAwol-z9d ሱብሐን አላህ ከከከ ደምሩኝ

    • @MeremDawd-s6w
      @MeremDawd-s6w 11 วันที่ผ่านมา

      @@FatumaAwol-z9d ዕረይመችሽ

    • @MeremDawd-s6w
      @MeremDawd-s6w 11 วันที่ผ่านมา

      🤔🤔😆😆😆🤣🤣🤣🤣

    • @saadas9954
      @saadas9954 11 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክክክ ያንች ነው እሚያስቀው እዛ ታች አላልሽም እማይመጣው የለ ይሄ ያውሮፓ ስርአት ወለያኡዙቢላህ

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e 11 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍

  • @MeremDawd-s6w
    @MeremDawd-s6w 11 วันที่ผ่านมา

    🤔🤔🤔🤔

  • @SaraShop-he2pi
    @SaraShop-he2pi 11 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉😅😅😅😊😊😊

  • @حمدعوض-ف8ج
    @حمدعوض-ف8ج 11 วันที่ผ่านมา

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 11 วันที่ผ่านมา +2

    ከብልት በማህፀን ውጪ ሌላ የምታውቁት አስተምሮ የላችሁም በቃ እረፉጂ 🙄

    • @Ntube444
      @Ntube444 11 วันที่ผ่านมา +9

      ለጠየቁት ነው መልስ ሰጠ ምን አደረገ ጥፋት ከሚያጠፋ ይፈቀዳል አይፈቀድም ብሎ መጠየ ነውር የለውም

    • @Habiba-qs8bt
      @Habiba-qs8bt 11 วันที่ผ่านมา +9

      የማያዉቁትን መጠየቅ ነዉር አደለም ኢስላም ለሁሉም መልስ አለዉ አብሽሪ ደምሩኝ🎉

    • @FatumaMohmmed-o7g
      @FatumaMohmmed-o7g 11 วันที่ผ่านมา +3

      ያላወቁትን ጠይቆ ማወቅ ሙህረነት ነው ነገረ ግንብ ባለማወቅ ፅያፉነግረ መስራት ግን ጂህልና ነው

    • @NejatAli-d8u
      @NejatAli-d8u 8 วันที่ผ่านมา

      Ya Hulu mels alew Islam❤ mnu lay nw yemndemrsh​@@Habiba-qs8bt

  • @መዲናአልሀምዱሊሊህ
    @መዲናአልሀምዱሊሊህ 11 วันที่ผ่านมา +1

    😳😳😳😳❌️❌️❌️❌️

  • @neza840
    @neza840 11 วันที่ผ่านมา

    ይቅረታ የሁሤንን ቁጥር ላኩልኝ በአላህ

  • @fattumfattum695
    @fattumfattum695 11 วันที่ผ่านมา

    አ ህ ባሽ ማለት ምን ማለት ነው አስር ዱኝ

    • @sikosilo1921
      @sikosilo1921 11 วันที่ผ่านมา

      ሀበሻ ነዉ መሰል

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 11 วันที่ผ่านมา +2

      አህባሽማለት ሀበሻ ማለት አደለም ውዴ አህባሽማለት አሏህ ያለቦታ ነው ብለው እሚያምኑት እደተጨማሪ በጫትና በቀብር አምልኮሸየታወሩ እዳጠቃላይ አላህ ከአርሽበላይነው እሚለውን የቁረአን አያ አያምኑበትም ።​@@sikosilo1921

    • @sikosilo1921
      @sikosilo1921 11 วันที่ผ่านมา

      @abcabc7430 ኧረ ዉሸት ጫትና ቀብር ኧረ አያመልኩም

  • @ፈርዱስ
    @ፈርዱስ 11 วันที่ผ่านมา

    😂

  • @heiredinshemsu7326
    @heiredinshemsu7326 8 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ልክህ አህባሽ ተከትለህ ነው እኮ የሰገድከው ቀዳ ልታወጣ ነው? አይ ወሀብይ!ምናልባት ጥያቄው ወሀብይን ተከትሎ መስገድ ይቻላል ? ቢሆን ያስማማል።እኔ ግን እንደዚህ አይነት ጥያቄ የምትጠይቁ አሏህን ፍሩ።ሁለቱም ሙስሊሞች ናቸው ተከትሎ መስገድ ይቻላል ባይ ነኝ።

  • @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ
    @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ 9 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ይህን የበከተ ውሻ ማናገርህም ስህተት ነው ሸናበትን በሶፍት እየጠረገ የሸናችበትን ልሠሰም ይላል እንዴ የበክተ ቆሻሻ ነው።

  • @እሙአቲካዩቱብ
    @እሙአቲካዩቱብ 11 วันที่ผ่านมา

    አሳድጉን @ አበረታቱኝ. ስደተኛዋ

  • @wubetandarge4698
    @wubetandarge4698 10 วันที่ผ่านมา

    ሶሻል ሚድያ እስልምናን እዋረደው መሳቂያ መሳለቂያ አደረገው