‹‹4ኪሎን ከሰጡን እንደራደራለን›› ዘመነ | ከጎንደሩ የፋኖ አመራሮች ስብሰባ ጉድ ተሰማ | ደብረጽዮን ጀነራሉ ላይ አነጣጥረው ተኮሱ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 73

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 หลายเดือนก่อน +14

    ዓብይ ስልጣን ካለቀቀ ማንም ከመንግስት ጋር አይደራደርም። ዋናው ሰይጣን ከስልጣን መወገድ አለበት።

    • @weyxeriti583
      @weyxeriti583 หลายเดือนก่อน

      እሺ፣ "እንድንደራደር ሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት መውረድ አለበት" በሚለው እንስማማለን እንበል፣፣ ሥልጣን ላይ ያለውን መንግሥት ማውረድ ካልተቻለስ ምን ይደረጋል??

  • @eriascari8355
    @eriascari8355 หลายเดือนก่อน +2

    ERITREA SHABIA 🇪🇷 FOREVER

  • @almazkidane7874
    @almazkidane7874 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ መደራደሩ ጥሩ ነው ግን አብይ
    አማራን ማየት አፈልግም ጥላቻ አለው ሽመልስ አማራን አይወድም
    አብይ በአስቸካይ 29:09 አብይ መውረድ አለባት ግዚያዊ መንግስት ይመረጥ

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh หลายเดือนก่อน +1

    አማኑኤል ትንተናህ በጣም ምክነያታዊ ነው በጣም ጎበዝ

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 หลายเดือนก่อน +2

    እንደራደራለን ብለዉ አያዉቁም ግልፅ.አርገዉ ተናግረዋል አታጣምም

  • @EPHREMChekol
    @EPHREMChekol หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ናቹ😊

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q หลายเดือนก่อน

    Fano❤

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 หลายเดือนก่อน +5

    ለፋኖ 4 ኪሎ መግባት ስትራቴጂ/means/ እንጂ ግብ/goal/ አይደለም። ድርድር የሚሉ ፋኖ የድርድር እሴት ከሌለው አካል ጋር በፍፁም አይደራደርም አትድከሙ።

    • @Beshlo
      @Beshlo หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @AlemayehuAbeje
    @AlemayehuAbeje หลายเดือนก่อน +2

    አባገዳ አባባው ታደሰ ስላወራ የሚያመጣው ነገር የለም

  • @AbayeAbi
    @AbayeAbi หลายเดือนก่อน +3

    በናታችሁ ይህ ቀን ያልፋልዘሩ ጌታ የተባልከው ህልና ከለህ ወደ ህሊናህ ተመለስ አጠገብህ ያለው ማንነቱ ይታወቃል ኢሳት እያለ ምን ሲሰራ እንደነበረ ይታወቃል አሁን በአብይ ገንዘብ አሳብጦት ሊፈነዳ ደርሷል እናም ነገ ጎዳና አዳሪ ይሆናል

  • @amanuelcahsai3852
    @amanuelcahsai3852 หลายเดือนก่อน

    አርእስቱን እጅግ በጣም ወድጀዋለሁ❤🎉😂።

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ የአማራ ህዝብ ሰራዊት ነው ህዝብን ያሽነፈ መንግስት የለም ፋኖ ከማን ጋር ነው የሚደራደረው ከስይጣን ጋር እንዴት ይህ ይሆናል የአማራ ጠላቶች ብዙ ናቸው ሆዳም አማራም አለ በብር በቤት በተለያየ ጥቅም የተገዙ ከነሱጋ ከሆነ ድርድሩ ልክ ናችሁ አነሱ የአማራ ህዝብ የፋኖ ጠላቶች ናቸው እነዚህን በሚገባቸው ቋንቋ የስራቸው እየተስጣቸው ነው ፋኖ ጀግና ከዚህ መንግስት ጋር ድርድር የለም ነፍጥ ብቻ ነው መልሱ::

  • @belaywonde8282
    @belaywonde8282 หลายเดือนก่อน +1

    ድርድር እንደመርህ እንቀበላለን ማለት እንድርራለን ማለት አደለም ድርድርን ነው ድፋይን ያደረጉት ለጋዜጠኛው ማብራሪያ ይሁን

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh หลายเดือนก่อน +1

    ታዲየ ምኑ ይጋጫል፣ይልቅ አማኑኤል የጀመረው መንገድ በምክነያት ለመተንተን ሞክሩና ሃሳቦችን እንመርምር

  • @AliHusien-ie6db
    @AliHusien-ie6db หลายเดือนก่อน +3

    ሚድያህ በጣም ጥሩ ነበር ነገር ግን ይሄን እብድ ሰውየ ከጎንህ ማድረግ የለብህም

  • @GirumKassa-x5r
    @GirumKassa-x5r หลายเดือนก่อน

    በሁለቱ መንግሥት ዘጠኝ ጊዜ ታሥሮ ሃሣቡን ያልቀየረዉ በፅናቱ የሚታዎቀዉን ዕሥክንድር ነጋን ከብልፅግና ጋር ይደራደራል ብሎ የኢትዮጵያ ህዝብ አያምንም ።

  • @ametbalgedefaw3186
    @ametbalgedefaw3186 หลายเดือนก่อน +1

    ድርድር ከ4 ኪሎ መልስ አታስቡት

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 หลายเดือนก่อน +6

    በይሆናልና በመሰለኝ አታውራ

  • @Mamite926
    @Mamite926 หลายเดือนก่อน +8

    Are you covering up the drone killing innocent people by government. Also, emirate’s weapons went to Amhara regions, is that for Abby’s birthday…… don’t not joking. Don’t worry about Fano. They are busy

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 หลายเดือนก่อน

    ድርድር በመርህ ደረጃ አይጠላም ችግሩ ብልፅግና አይታመንም የአማራ ብልፅግና በገዛ ህዝቡ ጦርነት ያወጀ

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 หลายเดือนก่อน +2

    Victory to Amhara-Fano ‼️
    Commentators, must go to the areas, where fighting is happening, to know the facts on the ground.
    Seeing is, believing.
    Please, be there and feel the feelings.

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 หลายเดือนก่อน +1

    No negotiations for full scale state sponsor Geocoders .People of Amhara not like Tergiwan they are more than 40m9llion ,we must winner Amhara liberation 'FANO'

  • @Feleke-d2f
    @Feleke-d2f หลายเดือนก่อน +2

    ኦነጉ ተወካይ ዛሬ በአፉ እየቀዘነ ነው። Everything he says doesn’t make sense. Horrible!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet หลายเดือนก่อน

    ወገኖቸ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ หลายเดือนก่อน +2

    ዝምብላችሁ የውሸት ዜና ትቀዳላችሁ አታፍሩም።

  • @bizuayefentahuntamene1704
    @bizuayefentahuntamene1704 หลายเดือนก่อน +1

    ስለማታውቀው ነገር ልታወራ ነው ወይ እየተጠየቅህ ያለኸው?
    ምን ዓይነት ጀዝባ ነው።
    ከእውር ማን ምን ይጠብቅ?

  • @GirumKassa-x5r
    @GirumKassa-x5r หลายเดือนก่อน

    ድርድሩን በበሐር ዳር ዕሥር ቤት ለአንድ ወር ታሥሮ በነፃ የተለቀቀዉ ዘመነ ካሴ ዉሥጥ ለዉሥጥ ከድሮ አለቆቹና ጓደኞቹ ከነብርሃኑ ነጋ ጋር ላለመሥማማቱ ምን ተጨባጭ ነገር አላችሁ ።
    መተከልን ዕንኳን ዕሥካሁን ያላሥመለሠ በሐር ዳርንና አየር ማረፊያዉን መቆጣጠር አቅቶት ለብልፅግና ወታደሮች ሥንቅና ትጥቅ ማራገፊያ በማድርግ አማራዉን ዕያሥጨፈጨፈ ነዉ ።
    ዕመነኝ ድርድር ፈላጊዉ ዘመነ ካሴ ብቻ ነዉ ።

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu หลายเดือนก่อน +3

    " ንጉሥ በሠራዊት ብዛት አይጠበቅም።" ጎሊያድ ይወድቃል።

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 หลายเดือนก่อน +5

    መንግስት ንፁሀንን ከመግደል፣ ት/ቤቶችን ከማውደም ውጭ የሀይል ሚዛኑ በፋኖ እጅ ነው። እናንተ ተልኮ ተሰጧችሁ ነው ፋኖ ሊደራደር ነው የምትሉት እንጂ መሬት ላይ ያለውን የምናውቀው እኛው ነን። አጀንዳው ጥሩ የገንዘብ ምንጭ ሊሆናችሁ ስለሚችል ለማያስተውሉ ወገኖች ፍጆታ ይውላል።

    • @GetachewSolomon-sb5qz
      @GetachewSolomon-sb5qz หลายเดือนก่อน

      Arefah kaliteqemetik nisuh ayidelehim qoshasha neh tibeteraleh

    • @adamuabiy1938
      @adamuabiy1938 หลายเดือนก่อน

      @@GetachewSolomon-sb5qz ናና እንበጣጠር። ጉራ ብቻ። ምርኮኛ ለመሆን አትቸኩል።

  • @MolaTebekew-z9d
    @MolaTebekew-z9d หลายเดือนก่อน +2

    በመርህ ደረጃ መደራደር ጥሩ መሆኑን ብናምንም ከዚህ መንግስት ጋር አንደራደርም ነዉ ያለዉ አብሮህ ካለዉ ከአማኑኤል ተማር

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet หลายเดือนก่อน +1

    መሬት ላይ ያለዉ ሁኔታ ለድርድር አያበቃም ከማለት በፊት መሬት ላይ ሄደህ ዘግበህ ነዉ?የፌስቡክ ሳንቲም ለቃሚ የሚቦጫረቅበት ሜዳ በወገኔ አየተሸቀጠ ማንም የሚያወራዉን ተቀብሎ ማጋባት ትክክል አይደለም

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh หลายเดือนก่อน

    ከየኮንጎ ምሳሌ ለዚህ ጉዳይ? እንጃ

  • @TeferaMulugeta-u4w
    @TeferaMulugeta-u4w หลายเดือนก่อน +1

    ኢዮብ ዉፍረት ቀንስ ከበድክ

  • @weyxeriti583
    @weyxeriti583 หลายเดือนก่อน

    እሺ፣ "እንድንደራደር ሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት መውረድ አለበት" በሚለው እንስማማለን እንበል፣፣ ሥልጣን ላይ ያለውን መንግሥት ማውረድ ካልተቻለስ ምን ይደረጋል??

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh หลายเดือนก่อน

    ከልል አላሉም

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 หลายเดือนก่อน

    ድርድር የሚባል የለው አለቀ 😂😂😂

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 หลายเดือนก่อน

    አማን የገባህ ነህ አቦ

  • @MahamedAli-t3z
    @MahamedAli-t3z หลายเดือนก่อน

    Ye fano dayaqe minde now

  • @MolaTebekew-z9d
    @MolaTebekew-z9d หลายเดือนก่อน +1

    ዘሩባቤል የምትባል በፍኖ ትግልና ስለ ድርድር በግምትና በመሰለኝ አታዉራ ---ያስታውቅብሀል !!!

  • @AliMohammed-c1k
    @AliMohammed-c1k หลายเดือนก่อน

    ድርድሮየለምወሸትነው

  • @GetachewSolomon-sb5qz
    @GetachewSolomon-sb5qz หลายเดือนก่อน

    4 kilo fara ayigebam bare anifeligem

  • @gedefaw-rc5ch
    @gedefaw-rc5ch หลายเดือนก่อน +2

    አማኑኤል is a professional journalist

  • @Unfa372
    @Unfa372 หลายเดือนก่อน +1

    ተዝረከረካችሁ። ተራ ነገር እያወራችሁ ነው።

  • @amanueltesfamichael5776
    @amanueltesfamichael5776 หลายเดือนก่อน

    Wey yenanite gazetenginget tsadkan sinit yediha lijoch asfejito azenik yehe eda bidir yemitikefilut kezerafiwoch ukul habit yalew leba azenik

  • @የገጠርልጅነኝእምነቱንወዳ
    @የገጠርልጅነኝእምነቱንወዳ หลายเดือนก่อน

    yihen kebt aswetaw teketayhn yarqbhal.

  • @BestDani-d4q
    @BestDani-d4q หลายเดือนก่อน

    አማኑኤል ሰላም ጠል ጉማሬ ነገር ነው😂

  • @ራስዱሜራሚድያ
    @ራስዱሜራሚድያ หลายเดือนก่อน

    አየ ዘመነ ጅሎ፣ አራት ኪሎ ስጡኝ ልደራደር 😂

  • @user-tr3iw1qx5y
    @user-tr3iw1qx5y หลายเดือนก่อน +1

    የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያዊ መሆኑ እሁን ነው ያወቃችሁት? ያ ሁሉ ህዝብ ከጨረሳችሁት በሁዋላ?!? ስለዚህ ስለ ትግራይ ጉዳይ አትቀባጥሩ፡፡ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች!!!!!!!!

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 หลายเดือนก่อน

      ለሃገርም ጠንቅ ስለሆነ ግድ ትነሳላቹ ኤርትራ ብቻ ናት አታንሱኝ ማለት የምትችለዉ ሃገር ስለሆነች😂

    • @user-tr3iw1qx5y
      @user-tr3iw1qx5y หลายเดือนก่อน

      @@mataralsuwaidi3463 የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች

  • @feleketesema712
    @feleketesema712 หลายเดือนก่อน

    ለማንም ጥርብ ቡል መሀይም 4 ኪሎ ይሰጣል እንዴ

    • @adamuabiy1938
      @adamuabiy1938 หลายเดือนก่อน +2

      ቡል የሚባለው ማስተርስ ያለው ጎበዝ ተማሪ የነበረ አስተማሪ የሆነ ነው ወይስ 7ኛ ክፍል የሆነ በማጭበርበር ዶ/ር ነኝ የሚል? ጊዜ ለኩሉ።

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 หลายเดือนก่อน +2

    Victory to Amhara-Fano ‼️
    We are all Amhara-Fano ‼️
    Unfortunately, Juda Abiy Ahmed Ali and his Associates, can not be trusted. They committed CRIMINAL CONSPIRACIES and Genocides, against Amhara Civilians. They must be Accountable, Apprehended and Arrested to face justices ⚖️ by Amhara-Fano Heroes, Warkhaw Shalekha Miere Wodajo, Colonel Fantahun Muhaba, Zemene Kasse and other Amhara-Fano Heroes.
    FLIPPED-FLOPPED, Eskinder Negha, can not be a leader.
    He is just, only a member of Amhara-Fano.
    Previously, Eskinder stole 22 Million$, from Amhara People.

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh หลายเดือนก่อน

    ከልል አላሉም

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh หลายเดือนก่อน

    ከልል አላሉም

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh หลายเดือนก่อน

    ከልል አላሉም