//ፈረንጅ ጎረቤቴ// "አይበለውና ይሄ ቤት ቢቃጠል ይዤ የምወጣው ይሄንን ስዕል ነው ፓስፖርቴ ሊቀር ይችላል..." /በእሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • በዛሬው የ"ፈረንጅ ጎረቤቴ" ላይ ሁለቱ የካናዳ አምባሳደሮች ጆሿ ታባህና ቤንማርክ ዲዮንዴሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ስለነበራቸው ተሞክሮ ከኢቢኤስ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
    On today's "Ferenju Gorebete", the two Canadian ambassadors, Joshua Tabah and Ben Marc Diendéré, talked about their experiences in Ethiopia on EBS.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

ความคิดเห็น • 41

  • @BettyAssefa-u9r
    @BettyAssefa-u9r 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዘወትር ጎበዝ ልጅ ነህ ፕሮግራምህን እወድልሃለሁ። ከአንባሰሰደሮች ጋ ር ስትገናኝ ኮንፉደንስህ ደስ ይለኛል ልክ እነደጓደኞችሁ ነው የምታናግራቸው። ቀልድህ እነሱም ቀለል ያሉ ናቸው ከዚህ በፊትም ካሜሪካኑ አንባሳደር ጋር ያቀረብከውን ፕሮግራም አይቻለሁ ደስ ይላል። ግን '' እነደ አስተያየት ከፊት ቀደም ቀደም ባትል ስትቀመጥ እነሱን ብታስቀድም , መኪና ውስጥ ስትገባ ለነሱ ቅድሚያ ብትሰጥ ሲያስጎበኙሁም ከሆላ ሆነህ በመከተል ቅድሚያ ለነሱ ብትሰጥ ማክበር መገለጫችን ነው 1ኛ ኢትዮጵያኖች እነግዳ አክባሪዎች መሆናችንን መረሳት የለበትም። አንባሳደሮች ደሞ አገርን ወክለው ነው እዛ ጋ ያሉት ለወደፊቱ ብታሻሽል ።

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 4 หลายเดือนก่อน +6

    በእዉነት ዘወትር ጎበዝ ጋዜጠኛ ነዉ :: ከሰዎች ጋር ያለዉ አቀራረብ ስ ይላል

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 4 หลายเดือนก่อน +6

    በርታ ዘወትር ትሁትና ሰው አክባሪ እዲሁሙሉ ሰው ነህ በቃ❤

  • @Blessed-r6g
    @Blessed-r6g 4 หลายเดือนก่อน +3

    I am in love with the house, the color coordination of the sofa, carpet, drapes, and flowers.

  • @rt2874
    @rt2874 4 หลายเดือนก่อน +3

    God bless canada 🇨🇦 🙏 ❤️

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 หลายเดือนก่อน +8

    ዘወትር፡ ትምርቱን፡ ተቀብያለሁ፡ የባርያ ቆንጆ፡ ያልኩህ፡ በፍቅር፡ ነው! እውቀት፡ ሙሉ፡ ዘወትር፤ እምዬ፡ 2ተኛ፡ አገሬን፡ ካናዳ፤ ያዝናናችኝ፤ ያበላችኝ፤ በነፃ፡ ቢራ፡ ግዙ፡ ተዝናኑ፡ ያለችኝን፡ የአገሬን፡ ሕግ፡ ጠብቁ፡ ያለችኝ፡ እወዳታላሁ!!!

  • @belaygebre
    @belaygebre 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዘወትር ካናዳን በደንብ ገልፀሃታል ካናዳ ስራ ለሚወድሰው ወርቅ አገር ናት ካናዳ ሁለተኛ ሐገሬ ነው ሕዝቡ ሰው አክባሪ ነው ከበረዶው በስተቀር ሁሉንም ነገር በጣም ነው የምወደው

  • @abehabasha
    @abehabasha 4 หลายเดือนก่อน +2

    I love Canada and I living in Canada 🇨🇦 ❤

  • @meronwaktola4462
    @meronwaktola4462 4 หลายเดือนก่อน +1

    ካናዳዬ ❤❤❤ ለሰዉ ያላቸዉ ክብር። ❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዘወትር ፈረንጁ ጎረቤቴ👍👍👍👌👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GfgGyt-z5y
    @GfgGyt-z5y 4 หลายเดือนก่อน +10

    ዘወትር ግን በጣም ገራሚ ጋዜጠኛ ነህ

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 4 หลายเดือนก่อน +1

    wow ebs the best show❤❤

  • @alemtsehaygebremariam9446
    @alemtsehaygebremariam9446 4 หลายเดือนก่อน +4

    የልደታ የአብሮ አደጌ ልጅ ኮራውብህ❤❤

  • @tsehayhussein6333
    @tsehayhussein6333 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዘወትር የኢቢኤስ ድምቀት

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሄንን መሰል ፖሮግራሞች እኔጃ ካተውጭ ሌላሰው ቢሞክረው የሚመስጥ አይመስኚም የተሰጠህ ነህ❤

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወደ ካናዳ ቪዛ እናመቻቻለን ፣ እንልካለን እያሉ ለሚያጭበረብሩ ሌቦች አምባሳደር አጥጋቢ ምላሽ ነው የሰጡት እናመሰግናለን

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 4 หลายเดือนก่อน +3

    ስወደው ይህን ጋዜጠኛ❤

  • @danieltsegaye2437
    @danieltsegaye2437 4 หลายเดือนก่อน

    My beautiful , land of opportunity canada 🇨🇦 ❤️

  • @biruknetsanet6637
    @biruknetsanet6637 4 หลายเดือนก่อน +1

    Zeweter on fire 🔥

  • @tigistasres5496
    @tigistasres5496 4 หลายเดือนก่อน +1

    Canada my love

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 4 หลายเดือนก่อน +1

    I'm living in Canada 🇨🇦
    Only weather snow 🌨 😅😅😅😅😅 ,summer 👌👌👌👌👌

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 4 หลายเดือนก่อน +2

    Liyu felqleq ke muyaw gar ytekane gazétegenaa❤❤❤❤

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዚዬ ለዚህ ፕሮግራም ግን የተሰጠህ ነህ

  • @A-c3b
    @A-c3b 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደሞ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 👍

  • @lijalembayu1572
    @lijalembayu1572 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘወትር ❤❤❤

  • @Alem844
    @Alem844 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow 🥰🥰🥰👍

  • @ruthmathewos
    @ruthmathewos 4 หลายเดือนก่อน +1

    canada🥰

  • @ShewalemKassa
    @ShewalemKassa 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጉርም፡ዝግጅት፡ነው፡እሁድ፡በመጣ፡ቁጥር፡ነው፡በጉጉት፡የምጠብቀው።

  • @SlamhS-z1r
    @SlamhS-z1r 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንደህናመጣህዘወትርበጉጉትነውየምጠብቀውበሳምነትሁለቴበሆነእላለሁ❤❤❤

  • @A-c3b
    @A-c3b 4 หลายเดือนก่อน +1

    የቲክቶኳ ምስር አለም አቀፍ ሀሜተኘዋ ከሰሊና ጋ ስለምትለጥፈው የሱን ፎቶ ሳይ ነው የመጣሁት 😂😂😂😂

  • @ىىىى-ر7ظ
    @ىىىى-ر7ظ 4 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተው ግን ከናዳ ውስዱኝ ባይሆን የምሂድበትን ስረችልክፍላችሁ

    • @myoutube6311
      @myoutube6311 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂እኔም

  • @warababeser1
    @warababeser1 4 หลายเดือนก่อน

    002 duriye yimeslal, he's been in Ethiopia for quite some time.

  • @amhawondimu8940
    @amhawondimu8940 4 หลายเดือนก่อน +1

    2 million Lakes it's exaggerated

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ነጮች ግን ትግራይን ብቻ ነው የሚያውቁት ይገርመኛል😂😂😂

  • @SefrashKassa
    @SefrashKassa 4 หลายเดือนก่อน

    001 and 002 means Mr and misses

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 4 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛው እባክህ አትቸኩል ፤እንግሊዝኛ ስትናገር አትጣደፍ ረጋ በል፤አንተ አበሻ ነህ ስለዚህ ማስመሠል አይጠበቅብህም ።።

  • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
    @fatumaebirahimfatumaebirah7628 4 หลายเดือนก่อน

    ደምሩኝ