ብር ጠፋኝ 🙆‍♂️ ሰረቀቺኝ //prank

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 315

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ ปีที่แล้ว +10

    ሁለታችሁም ትዕግስትን ታድላችኃል አይለያችሁ እግዚአብሔር አምላክ በልጅ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn ปีที่แล้ว +55

    የምር ሳያቹ ደስስስስ ብሎኛል ሱስ ሆነብኝ❤ በያለንበት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቐን🎉

  • @zainasied615
    @zainasied615 ปีที่แล้ว +13

    ውይ ስወዳችሁ 😂😂😂😘😘በጣምነው የምታምሩት አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @ክርስቶስክይወቴ
    @ክርስቶስክይወቴ ปีที่แล้ว +25

    ሚስኪንየ የኔ እናት ስታሳዝን😢😢😢 ግን ትግስትዋን አለማድነቅ አይቻልም እኔ ብሆን ኖሮ በጥፊ ነበር እምለው😂😂😂

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว +1

      😂

    • @umabuzerandanes
      @umabuzerandanes ปีที่แล้ว +1

      እኔ ላባቴ ነው የምደውለው

    • @AscyAhmed
      @AscyAhmed 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂​@@umabuzerandanes

    • @-sead
      @-sead 5 หลายเดือนก่อน

      ​@ነገረኛ😂😂😂😂😂😂😂user-wr4dr5zt1x

  • @SaadaALebac
    @SaadaALebac หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ማሮች ኑሩልኚ😂 ሰርቀሺኝል እኮ ልቤን አላት እህ ወንድ ልጀ ሰአፈቅር ደሰ ይላል ሴቶች ❤❤😂😂

  • @tifucjtcnj9707
    @tifucjtcnj9707 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህህህህህህ❤❤❤ ይመቻችሁ እረጅም እድሜ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 ปีที่แล้ว +8

    አተ ዮኒ ይችልጅ በንደት ልታከሳትነውእደውም እደኔከሲታናት 😂😂😂 ጀግና ነሽ በርቱ❤❤❤

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁ ትለያላችሁ የኔ አስተዋይ የኔ ትግስተኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kks3812
    @kks3812 ปีที่แล้ว +9

    የምር አሳዘነችኝ አቤት ትግስት❤❤😢

  • @zerfezerfe6427
    @zerfezerfe6427 ปีที่แล้ว +11

    ሱሶቼ እንኳን ደህና መጣሁልኝ እናንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል መላዕኩቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹህ

  • @halath634
    @halath634 ปีที่แล้ว +5

    ወላሂ ሞቸነዉ የምወዳችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፋፊ-ሸ9ሐ
    @ፋፊ-ሸ9ሐ ปีที่แล้ว +6

    አሳዘነችኝ 😢😂😂
    በርቱ እወዳቺሃለሁ ❤❤❤

  • @SdeqSdeq-k6y
    @SdeqSdeq-k6y 8 หลายเดือนก่อน +1

    እየሰደብከኝ ነዉ አለች🤣🤣🤣 አይ እየመረቀሽ ነዉ🤣🤣 በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zainasied615
    @zainasied615 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ትግስቶን አለማድነቅ አይቻልም 😘😂😂

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ 😂😂ስወዳቹው እርጋታቹው❤❤❤በፍሬ ይባርካቹው

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ ปีที่แล้ว +3

    የኔ ማር እኔ ብሆን በባ ታጥቤ ነበር አልችልም ንደት ጀግና ነሽ በርቱ አለን እኛም ለማየት❤❤❤❤❤

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว +6

    ሚሰኪን ሰታሳዝን😢 ትግሰተኛነሺ❤

  • @ሁለገብtube
    @ሁለገብtube ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ያሳዘነችኝ 😢😢ተው እንደዚህ አታናዳት

  • @SdtdFryy
    @SdtdFryy 3 หลายเดือนก่อน

    እየሰደብከኝ ነወ ትላለች የኔ እናት እየመረቀሽነው አማን በይ😂😂😂😂😂

  • @gugj2305
    @gugj2305 ปีที่แล้ว +5

    ትዕግስትሽ በጣም ይገርማል❤

  • @saeid-mn9fb
    @saeid-mn9fb 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ትዕግስትሽ ግን ያስቀናኛል ሁሌም ታድለሽሽ እወዳችኃለው❤❤❤😊

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 ปีที่แล้ว

    እኔ ብሆን እንባዬ ነበር የሚቀድመው ጎበዝ ነሺ የኔ ማር❤❤

  • @bgp0k407
    @bgp0k407 9 หลายเดือนก่อน

    Yoe You did good job man. I am so happy for you got her made.

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ምን አደርግ ነበር እያሰብኩ ነው እናንተን መደጋገም ማይሰለቸኝ ነገርስ የኔ ትግስተኛ ኤሚ አይለያችሁ ነገብም ሀብትየ ናቸው ❤

  • @ልጅዙዙአንድለእናቷ
    @ልጅዙዙአንድለእናቷ ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች ትለያላችሁኮ ለእናንተ ቃል የለኝም መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘

  • @Mesert-f2g
    @Mesert-f2g หลายเดือนก่อน

    አረ እናተ የምር ሱስ ሆናቹህብኝ ስወዳቹህ ❤❤❤❤❤

  • @DjjdeuUeuee
    @DjjdeuUeuee 7 หลายเดือนก่อน

    የእውነት እኔብሆን ትግስት የለኝም መናገር አልወድም ግን ገና ሲጀምር አለቅስ አለሁ😂❤❤

  • @HaftuTeshome-s2i
    @HaftuTeshome-s2i 6 หลายเดือนก่อน

    የኔሚሰኪን እየሰደብከኝነዉ አለች ኧረ እየመረቀሸ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 ปีที่แล้ว +6

    እሚያጦዝ ያጡዝሽ አላለም😂😂😂😂😂😂😂አታናዳት ተይው❤❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @shshhdbbdhd-hi7qh
    @shshhdbbdhd-hi7qh ปีที่แล้ว +3

    ስወዳችሁ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @الحمداللهالحمدالله-ذ5ث
    @الحمداللهالحمدالله-ذ5ث ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆጆ ደረባባ ናት እኮ❤💋💋

  • @Zነኝየፍቅርህሱሰኛ
    @Zነኝየፍቅርህሱሰኛ 11 หลายเดือนก่อน

    ከሷ እሱ ነው የማስቀኝ ትወናዉ😂😂😂😂 የምር የሚናገረው ቃላት😂😂😂😂😂😂😍😊

  • @mercywujera8929
    @mercywujera8929 ปีที่แล้ว +3

    በዚህ ልክ ግን ባትወርዱ ይሻላል። ሚስትህን ለፕራንክም ቢሆን እንዲህ ዝቅ አታድርጋት።

  • @ፀይማወሎየ
    @ፀይማወሎየ ปีที่แล้ว +1

    ፖራክ የምታረጉ አደት አጠረጥሩም ክክክክ ጡሩነው ፖራክ ሊሆን ይችላል ብለችሁ

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ሌባ ሚስት አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ውይ ዛሬ ላይ ትግስቱን ሰቷታል እኔ ብሆን እስካሁን ቀውጨው ነበር

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 ปีที่แล้ว

    😂😂😂ሚስኪን ስታዛዝን አንተደግሞ አስመሠልከው

  • @adeimeka5357
    @adeimeka5357 ปีที่แล้ว

    ካየዋቹሁ ጀምሮ ወደድኮቹሁ እኔ የማደም ቅመማ በጣም ደስ ትላላችሁ አሁን ሱሴ ሆናችኋል

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 ปีที่แล้ว +5

    አልገባኝም ሁሌም ቤታቹ ይቀየራል እንዴ። አንዴ ባዶ ቤት አንዴ ሌላ ሶፋ እስቲ ቤታቹ አስጎብኙን 😂

  • @rifyt7329
    @rifyt7329 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት አዲስ ነኝ አድቀን ምግብ አሮብኛል እናተን ሳይ 😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @DebriAschenaki
      @DebriAschenaki ปีที่แล้ว

      የኔ ብጤ ነሽ ከቀን ጀምሬ ሌሊት 8 ሰአት ድረስ ከስራ መልስ እነሱኑ ሳይ

  • @promobile9204
    @promobile9204 ปีที่แล้ว +3

    የምር እየሠደብከኝ ነው😅 አይ እየመረቀሽ ነው

  • @HirutGirma-b8t
    @HirutGirma-b8t 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ወይኔ እነዚ ምርጦች ሱስ ሆኑብኝ ምን ተሻለኝ

  • @fafitube8403
    @fafitube8403 ปีที่แล้ว +2

    አረ በሳቅ🤣🤣🤣እኔ ብሆን ጭንቅለቱን ነበር በጠርሙዝ ለሁለት እከፍለላት ነበር

  • @sweedalii
    @sweedalii 9 หลายเดือนก่อน

    አረ በጣም ነበር አሳዘነነችኝ ከኔ አልገጠመክም በጥፊ ነበበር ምልክ ክክክክክክ

  • @HaftuTeshome-s2i
    @HaftuTeshome-s2i 6 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ በናተ ፍቅረ ተይዤ ማበዴ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emanethiopia
    @emanethiopia ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች ሥታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @MeseretTibebu-i1r
    @MeseretTibebu-i1r ปีที่แล้ว +5

    ታምራላቹህ ዉዶች 😊😊😊😊

  • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
    @ሰላምይቱብ-በ4ዀ ปีที่แล้ว +1

    መስቀሉ አታገላቱት😢😢😢😢😢

  • @እሙሣቢታ
    @እሙሣቢታ 11 หลายเดือนก่อน

    ያሠላም ሡሥሆናችሁብኝእኮ ወላሂ በጣምምምምምም ነውየምወዳችሁሁሁሁሁ ❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 9 หลายเดือนก่อน

    ሚስኪን ስታሳዝን አረ ሰላም ስጣት

  • @saadayimam6762
    @saadayimam6762 ปีที่แล้ว +2

    ሀራም አለይክ ስታሳዚን 😢😢😢

  • @Zenabech-rm9mx
    @Zenabech-rm9mx 11 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ ያልሽ ትግስት 😢😢ኑሪልኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራችሁንያብዛው❤❤❤❤❤

  • @gingotub6160
    @gingotub6160 ปีที่แล้ว

    በሥድብ ቀልድ ሤቶች ጋ ተቀባይነት የለውም..አትሣደብ ሠውየ ሥትሠድባት አናደከኛል😊😊

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ ปีที่แล้ว

    ሲያጎርግም ልክ እንዳ በሌ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ ปีที่แล้ว +2

    ቤተሠብ ፕላስ❤❤❤😂😂መልሥ ነው የበቀደሙ

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      ❤❤

  • @djgdic
    @djgdic ปีที่แล้ว

    በመስቀሉ መደባደብ ይቅርባችሁ መስቀል ክብር አለው

  • @Meelaal567
    @Meelaal567 ปีที่แล้ว +1

    Misikini yene mari Ayizoshii ❤❤❤❤😢😢

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      ❤❤

  • @mimimidkesa6871
    @mimimidkesa6871 ปีที่แล้ว

    Tigestesh dise sell❤❤❤ yana mer

  • @akalz3076
    @akalz3076 ปีที่แล้ว

    ኤሚ አቤት ትእግሥትሽ አንደኛ ግራ አጋባሸ እኮ

  • @TecnoPova-g2p
    @TecnoPova-g2p 11 หลายเดือนก่อน

    Misstti bexam tamralech hante tamralle tabareku

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር፡አሳዘነችኝ

  • @rttrtt9381
    @rttrtt9381 ปีที่แล้ว

    ማሪምን በጣም ነው ደሰ የምትሉኝ ❤️❤️🥰😘

  • @ms-gq7yu
    @ms-gq7yu 11 หลายเดือนก่อน

    ሰወዳትግን ትግስቶን እኔበሆንምን እንደሚሰማኝ አላቅም ትግስት እሚባል የለኝም

  • @meye1988
    @meye1988 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀ አንድ ቢራ ሳትጨርስ ምን የጦዝሀል,ያውም ጀግና ነሽ ታገስሽው

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @አልሚዮቱብ
    @አልሚዮቱብ 10 หลายเดือนก่อน

    እሚያጦዝ ያጡዝሽ😮😂😂😂😂😂

  • @amaamm-yr6wh
    @amaamm-yr6wh 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ከባሌኪስ እሰርቀው ነበር ግን አያውቀውም😅😅😅😅

  • @fatimaabdu2088
    @fatimaabdu2088 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ውድድድድ

  • @bekeleshimels663
    @bekeleshimels663 ปีที่แล้ว +6

    ለፕራክ ብዬ ሚስቴን አልሳደብም

  • @alemalem6607
    @alemalem6607 ปีที่แล้ว

    አቤት ትግስት ማሪያምን እኔ አናቱን 2
    እማረገው

  • @mekdesadugna2694
    @mekdesadugna2694 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ትግስተኛ ነች በርች ወይኔ

  • @yuotub1624
    @yuotub1624 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ሚስኪን ግራ አጋባሀት እኮ ❤❤❤በተረፈ አይለያቹዉ

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

  • @ሂክማጀማል-ነ8ፈ
    @ሂክማጀማል-ነ8ፈ 11 หลายเดือนก่อน

    ያድቀን ምሳ መብሊያ ኖርማልነው በይው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekdesadugna2694
    @mekdesadugna2694 ปีที่แล้ว

    ጦዘብህ አላለችም የኔ ማር😂😂

  • @saadamohamed4307
    @saadamohamed4307 ปีที่แล้ว +1

    5000ሸብር ምሳበቻነውየምታበላውነውያልሸው እኳንእኛ እናዳነች አበቢም የህያህል አወጠትውአይበሊ 😂😂

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

  • @ፈትያ-ለ1ዠ
    @ፈትያ-ለ1ዠ ปีที่แล้ว +2

    የምር ያናዚህ ልጆች ፍቅር እያዛኝ ነዉ ምን ለድርግ በእዉናት ለይክና ሰብስክረይብ ምበል ራሱ በዚህ ቤት ነዉ ያወኩበት

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      🙏🥰🥰❤️

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      🙏🥰🥰❤️

  • @hananendryse1917
    @hananendryse1917 ปีที่แล้ว

    ጦዘብህ 😂😂😂የሚጡዝ ያጡዝሽይ😂😂😂😂😂

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 ปีที่แล้ว +11

    እናንተ ምርጥ እብዶች❤❤❤❤ ትዛዜን አከበርክ👍👍👍👍👌 ኡፍፍፍ ስወዳት ሀገሬ ስገባ ባገኛቹ ደስስስስስስ ይለኝ ነበር

  • @HayatHayat-je4nz
    @HayatHayat-je4nz ปีที่แล้ว

    በጣምነዉየምወዳቺሁየምር❤❤❤❤❤❤

  • @Sadawmer-sz6yz
    @Sadawmer-sz6yz ปีที่แล้ว

    የኔ ሚስኪን❤❤❤አሳዘነችኝ❤❤

  • @ሂክማጀማል-ነ8ፈ
    @ሂክማጀማል-ነ8ፈ 11 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ስወዳችሁ እፍፍ❤❤❤❤

  • @FfggFfft
    @FfggFfft ปีที่แล้ว

    በስም ትግስትሽ ማርያምን ❤❤❤❤

  • @selamawithabtamu3662
    @selamawithabtamu3662 11 หลายเดือนก่อน

    ውይ በጣም አሳዘንካቱ ብዙ ሰደብካት ስሜት ይጎዳል አንዳንዴ መጠንቀቅ ነው

  • @Tiyyahundadadesu
    @Tiyyahundadadesu ปีที่แล้ว

    Yee music Sim negerenyi wudee pls???

  • @FfggFfft
    @FfggFfft ปีที่แล้ว +1

    እኔ ብሆን ብዙ እሳደብ ነበር እንዴት እንደዚህ ትጠርጥርኛልህ ብየ

  • @Muna-j4x
    @Muna-j4x ปีที่แล้ว

    😊😊😊 ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @meryemmoshe8035
    @meryemmoshe8035 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ታሪክ እኔ ገጥሞኛል ለታሬኬ ካሣ ክፈሉኝ

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @bituu126
    @bituu126 ปีที่แล้ว

    አንድ ነገር ልበልህማ ወንድሜ ፕራንክ ስትሰራህ ማለት ነበር ብለህ እጂህን እንደመሰንዘር አታድርግ ይሄንን ልምድ ተው በፍፁም 💪💪💪😡😠

  • @fatmagidaf3507
    @fatmagidaf3507 ปีที่แล้ว

    ወላሒ እኔ አለቅሳለሁ

  • @DebriAschenaki
    @DebriAschenaki ปีที่แล้ว

    እኔ ብሆን አልቅሸ ነው የማንቀው

  • @FfggFfft
    @FfggFfft ปีที่แล้ว

    ምስኬን ስታሳዝን

  • @FfggFfft
    @FfggFfft ปีที่แล้ว

    አንተ እውነት አስመስልከው እኮ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 ปีที่แล้ว +1

    የምር በጣም ታምራላችሁ❤

  • @FfggFfft
    @FfggFfft ปีที่แล้ว

    ትግስትሽ ግን በጣም አድናቄሽ ነኝ

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 ปีที่แล้ว

    ተይቅርታ ጋር እመከዳው ላይያለውን መስቀል አትደገፉት አደራ

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 ปีที่แล้ว +8

    እየኝ ፍቅር እየሠደብከኝ ነው አለች የኔ እናት 😭😭😭አሳዘነችኝ ሚሥኪን

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      ❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ​@@yoeemy ካሜራአይትህንወ

    • @teyba577
      @teyba577 ปีที่แล้ว

      አዎ መጨረሻማ ነቅታለች

  • @ፋጡማመቅደላ
    @ፋጡማመቅደላ ปีที่แล้ว

    የኔማሮች ስወዳችዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @smeeraali6671
    @smeeraali6671 ปีที่แล้ว

    Sitamiru fikirachu bezizite ebelelachu❤❤❤

  • @androiduser5893
    @androiduser5893 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ ኡፍፍፍፍ ስታምሩ እኔስ መችሁን

  • @adigutatarek3955
    @adigutatarek3955 ปีที่แล้ว

    miskin. eswa. tagesech. yemir😂❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 ปีที่แล้ว

    ዬኔ ከመቼ ወዴት ነው እንዲህ ልብ የምታወልቀው። እወዳችዃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤