Ethiopian Music: Befi Yad በፊ ያድ "እንዲ ነው ወይ" Endi new wey | New Ethiopian Music 2019(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 699

  • @MatiyosBelay
    @MatiyosBelay 3 หลายเดือนก่อน +93

    እንደኔ በ2017 ምታደምጡት like ❤

    • @Rosella-u5k
      @Rosella-u5k 2 หลายเดือนก่อน +2

      Alennn

    • @Kal-p3b
      @Kal-p3b 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂❤❤

    • @YewhaAmlak
      @YewhaAmlak หลายเดือนก่อน

      Alen

    • @RehanaRehana-yy9uq
      @RehanaRehana-yy9uq หลายเดือนก่อน

      ዋላ፣አባትክ፣ውይ

    • @AbrahamMajor-jp8js
      @AbrahamMajor-jp8js 23 วันที่ผ่านมา

      ሰርክ አምጠዋለሁ

  • @BefiYad
    @BefiYad 5 ปีที่แล้ว +663

    ""አንዳችን ያለ አንዳችን ባዶ ነን እና""
    መታሰቢያነቱ ዘር ቀለም ሳይለዩ ከብሽሽቅ ወተው ሰውን በሰውነቱ ለሚያከብሩ ለሚዳኙ እና በሀሳብ የበላይነት አምነው ለልዩነት ሳይሆን ለአንድነት ፣ ለመላቅ ሳይሆን ለእኩልነት ለሚለፉ ባህላቸውን ለሚያከብሩ ለሚጠብቁ ውድ ኢትዮጲያዊያን ይሁንልኝ
    አመሰግናለው
    እግዚአብሔር በቃችሁ ብሎ በፍቅር ይሰብስበን

    • @helentekle6935
      @helentekle6935 5 ปีที่แล้ว +4

      Amen geta hululacheneneme befiker tesaseben endenenore yaregrne

    • @meronegosayemeri1010
      @meronegosayemeri1010 5 ปีที่แล้ว +2

      Amene,amene,enmesgenalen

    • @ethiopiaabysinya9682
      @ethiopiaabysinya9682 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @mekdelawitkebede1562
      @mekdelawitkebede1562 5 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen fetari be zer ena behaymanot sankefafel lemesebseb yabkan igna besidet yalenewnm beselam le inat hageracn yabkan Befiye Begugut sitbkew nber andegna new wedjewalew bertalin

    • @wessonkirub7118
      @wessonkirub7118 5 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen🙏❤

  • @yotor5516
    @yotor5516 5 ปีที่แล้ว +12

    ጥበብ እንዲህ በአስተዋይ ወጣት ሲዘፈን ....እጃችንን በአፍ ከማጫን በቀር ምንም አማራጭ የለንም
    ፊያድ እግዚአብሔር ያኑርልን!🙏
    ቃላቶች እንዲህ ጥግ ሲደርሱ እጅግ በጣም ያምራሉ ከልብምጋር እና ከህሊና ጋር ይጋጫሉ👏👏👏

  • @helanqatar2652
    @helanqatar2652 4 ปีที่แล้ว +8

    አሪፍ ሥራ ነው ኢትዮጵያ ባህላችንን የጠበቀ ግን ብዙም ተመልካች የለምዉ ይሄኔ አራቁታም ቢሆን አይዉ ይበዛል
    በርታ ፍቅር በጣም ከባድ ነው እኔ አራሴን አጥፍቼ ነበር አግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ላይ ተረጋግቻለሁ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +247

    ጥበብ አሁን እንኳን ደህና መጣሽ ብለን ተቀብለናል እንዲህ አይነት ሙዚቃ ነበር የናፈቀኝ👍👍👍

  • @eyoelhaile7316
    @eyoelhaile7316 4 ปีที่แล้ว +32

    the most underrated singer! I really like his musics!

  • @enkukiyaemati2158
    @enkukiyaemati2158 5 ปีที่แล้ว +25

    ይሄን የመሰለ ዘፈን ተመልካች ያንሰዋል ምርጥ ድምፅ

  • @ፀጋአብየገብርኤልልጅ
    @ፀጋአብየገብርኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ያምራል ዜማው አውርስ እሚባል ባህል ይመስለኛል ቋንቋ አማርኛ ኦሮምኛ ትግርኛ ያው አንድ መሆናችን ውበት መሆኑ ንም ያመለክታል አሪፍ ነው

    • @meronsamson5397
      @meronsamson5397 5 ปีที่แล้ว +1

      Yeah ye temben tigray bahal new

  • @ephremyemane5006
    @ephremyemane5006 4 ปีที่แล้ว +11

    ከLike በላይ ይገባዋል። በረታ ምርጥ ስራ ነው። እንደ ዘፈኑ ብሄረሰቦች ስንዋሀድ እናምራለን። ለሀገራችን ህዝቦች ፍቅር ይስጥልን

  • @betregiorgis23
    @betregiorgis23 3 ปีที่แล้ว +12

    Multicultural country Ethiopia expressed in a single music! Best job!

  • @firaolk9430
    @firaolk9430 4 ปีที่แล้ว +12

    One of the underrated music. I love everything about this music ❤️..

  • @sabeteshiminassie6953
    @sabeteshiminassie6953 3 ปีที่แล้ว +27

    I am no expert on music but this song simply resonate with me, it reminds me what we Ethiopians are good at, sharing, celebrating each other. I hope these dark times will pass once and for all. Your music gives me hope it will and it reassurances what Ethiopians truly stands for. Thank you befekadu yadeta for an amazing musi and very expressive video.

  • @awekegetahun8201
    @awekegetahun8201 4 ปีที่แล้ว +3

    እንደኔ የዚህ ልጅ አድናቂ የሆነ እጅ ያዉጣ ✋🏾

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +81

    ዋው በርታ ቆንጆ ድምፅ ከቆንጆ ክሊፕ ጋር ይልሀል እንዲህ ነው አንደኛ ነው
    💚💛❤️

  • @bloobloo402
    @bloobloo402 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ሙዚቃ።
    የተለየ ድምጽ።
    አመሰግናለሁ ያለማቋረጥ እየሰማሁ ነዉ

  • @habeshastyle542
    @habeshastyle542 5 ปีที่แล้ว +18

    በሙዚቃህ የምታነሳቸውን ሀሳቦች አደንቃለሁ። እንዳንተ ሁሉም እንዲያስብ እመኛለሁ። በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታ። የልብሶችህንም ዲዛይን ወድጀዋለሁ። ህብር ያላቸው ቀለማት አንድ ኢትዮጵያ! ሀገራችን ለዘለአለም ትኑር!

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +12

    *Omg እውነትኛ የኢትዮጵያ ሙዝቃ ይህ ነው ተባርኩ እድጉልኝ በእናትሽ ሂጂልት ውይ ውዝ ውዝ በያላችሁበት!*

  • @EphremGetachew-o7l
    @EphremGetachew-o7l ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፊሊየ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ❤

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +40

    ራሰታ እንዲ ነው ወይ ወይ ፍቅር ጨርቅ ጥሎ ያስኬዳል በጣም ምርጥ ነው ከሁሉም ሰለ ነካክ ተመችቶኛል 👌👌👌👌👌

  • @zolaman7074
    @zolaman7074 5 ปีที่แล้ว +26

    why this beautiful music doesn't have millions of views ? it deserves more views i fell sorry

    • @zolaman7074
      @zolaman7074 3 ปีที่แล้ว

      @@sur3089 ethiopia adelhum mech alku ethiopia alihon bilo new ye abiy lakew musica 50 m view , yene tedy afro 20 m derse yemitayew

    • @zolaman7074
      @zolaman7074 3 ปีที่แล้ว

      @@sur3089 ye laloch zefenoch 10 m , 20 m keziya belay yitaye adel minew . ina selki hulum sew alew meche alku bro

    • @zizum1987
      @zizum1987 3 ปีที่แล้ว

      @@zolaman7074 lik blehal edil new andande

  • @sewdageragn2970
    @sewdageragn2970 ปีที่แล้ว +2

    Befi yehen music besemaw alselechewem anten madenek yejemerkut bezi sera new 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 5 ปีที่แล้ว +7

    በጉጉት ነበር እንደ ጠባኩትም አሪፍ ነው እንዲህ ሰካን የለ ሙዙቃ ነበር ያናፈቃኝ

  • @merimar4738
    @merimar4738 5 ปีที่แล้ว +8

    ኣታ ዝንሕናኮ ፍታዊና ኩሉ ባህልና ሙዚቃና ምጥዓሙ ኣከዳድናና እስይ ምፅባቅና ከጥዕመልና ኣውርስና ኗይና ናይ ባዓልና

    • @bemnetwubneh7639
      @bemnetwubneh7639 4 ปีที่แล้ว

      Eski kalascigeekush ye tegrኛ partun lyrics safilengh

  • @NebiyatGirma
    @NebiyatGirma 3 ปีที่แล้ว +3

    በደንብ ፕሮሞት ያልተደረግ ግን ምርጥ ቃና ያለው ምርጥ ሙዚቃ

    • @zizum1987
      @zizum1987 3 ปีที่แล้ว

      Awo betam yamral 🤞🏻🤞🏻🤞🏻🤞🏻🥺

  • @afomiyazenawe5934
    @afomiyazenawe5934 2 ปีที่แล้ว +8

    💕💕 my favorite music of all the time

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግን አማራወችን የምወዳቸው ምክንያት አለኚ ስለአድነት ሲወራ ስለኢትዮጰያ ሲወራ በጣም ደስ ይላቸዋል ልጁ የዘፈኖች። በሁሉም ብሄር ነው ግን ኮመት የሚሰጡት አማራወች ናቸው ማሻላህ ስወዳቺሁ

    • @meronsamson5397
      @meronsamson5397 5 ปีที่แล้ว

      hcg sv behulum new? Ye gurage yetale?

  • @ekramhabshawet3202
    @ekramhabshawet3202 5 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ልጅ ስወደው የነገስታት ቤተሰብ ሳይሆን አይቀርም ፊዝካሉ ደስ ይላል ግርማ ሞገስ አለው

  • @EllaMule
    @EllaMule 11 หลายเดือนก่อน

    በቃ ሙሉ ሙዚቃ! ዋው!!!... የሙሉነቱን/ የምርጥነቱን ያክል ያልተወራለት ግን በጣም የተዋጣለት የጥበብ ትሩፋት ነው። በርታ በፊ!!!

  • @felixkolo2882
    @felixkolo2882 2 ปีที่แล้ว +3

    Have no idea what he is saying but another wonderful song
    Love from Nigeria

  • @sintayehubiremegi3357
    @sintayehubiremegi3357 4 ปีที่แล้ว +3

    I listened this music san jose California to phonexi Arizona! When I was driving via Los Angeles 10 hours driving I hade good memory thanks brother!

  • @bloobloo402
    @bloobloo402 3 ปีที่แล้ว +5

    I just cant stop listening to it.
    Such an amazing work of art🙏🙏🙏🙏
    what a voice👏👏👏

  • @eshaiY
    @eshaiY 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሙዚቃ በፍ ያድ እንዲህ እንዳንተ የሚያስቡትን ያብዛልን ወንድሜ

  • @tsehaymuluneh7290
    @tsehaymuluneh7290 2 ปีที่แล้ว +2

    uffffffff endet endemiwedew

  • @elazeshegeru6249
    @elazeshegeru6249 3 ปีที่แล้ว +4

    One of the underrated music. I love this music

  • @edelawitlesanwerk68
    @edelawitlesanwerk68 2 ปีที่แล้ว +1

    Ohhhhhh Befffiiii Teleyaleh !!!!!!!!!!!!

  • @abebaassya9029
    @abebaassya9029 5 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት እንደተመችኝ ይሆ ዘፍ 1000000000 ላይከ.ስጥችዋለው

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 ปีที่แล้ว +17

    ራስታ ውስጤ ነው

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 2 ปีที่แล้ว +5

    Who listen still 2015 OMG I love it

  • @azalechayalew150
    @azalechayalew150 2 ปีที่แล้ว +5

    I can't get enough of this song.

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057
    @anunegniyebetasabochetenaf1057 5 ปีที่แล้ว +2

    Awww beyalew well done yene konjo tiru sira new berta etiyopiyawinat kurat new 💚💛❤🇪🇹yoomiyyuu ganddumaan wal hin qodnu nutti tokko yoomiyyuu enda ne be ageru yemi kora manew iski like fker yashanifal 💚💛❤🇪🇹👌

  • @Ethiopia_
    @Ethiopia_ 5 ปีที่แล้ว +5

    ታላቅ ሰው ታላቅ ድምፅ ታላቅ መልክት thank you so much bro

  • @ሶሊያናፍቅሩ
    @ሶሊያናፍቅሩ 5 ปีที่แล้ว +11

    እግዜአብሄር ኢትዮጵያን ያስባት ጥሩ ስራ ነው

  • @yemsrachayalew6931
    @yemsrachayalew6931 ปีที่แล้ว +2

    Abettt sewedeh eko befiye gobez neh

  • @ኦርቶዶክስነኝ
    @ኦርቶዶክስነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነው ምርጥ ስራ ነው ሰሞኑን ኮመንት መስጠት ደከመኝ

  • @bontusamson4622
    @bontusamson4622 4 ปีที่แล้ว

    Befi የኔ አንደኛ ፣እንዴት እንደምወድህ ብታውቅ ምንኛ ደስባለኝ።

  • @frewbelete7362
    @frewbelete7362 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ነው የወደድኩት በርታ

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 3 ปีที่แล้ว +5

    I just can't say anything as I couldn't get enough of this song. I really appreciate you young man, please keep the good work like this🙏🌹👑

  • @MakiKiya-j9w
    @MakiKiya-j9w 10 หลายเดือนก่อน

    ደጋግሜ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ ዘፈን ነዉ ምክንያቱም እናቴ ስለጋበዘችኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 5 ปีที่แล้ว +19

    ምናለ እዳተ ሠዉ እሚያምርበትን ቢያቅ ጥሩ ነዉ በርታልን

  • @shsudhs4036
    @shsudhs4036 5 ปีที่แล้ว

    ይህ ልጅ ውስጤ ነው አቀልባዬም በጣም እወድለት አለው

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 ปีที่แล้ว

      wow wow beautiful Ethiopia song awrasi well done

  • @yaredhabtu1250
    @yaredhabtu1250 4 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing lyrics and golden voice.

  • @abysiniahaile2047
    @abysiniahaile2047 5 ปีที่แล้ว +8

    I can't stop listening this damn music.. bafi man, Thank you😎

  • @aemroworku4382
    @aemroworku4382 5 ปีที่แล้ว +18

    Amazing song, perfect melody! Kudos man!

  • @kaleabtsegaye19
    @kaleabtsegaye19 ปีที่แล้ว +1

    The most underrated music ❤❤

  • @kumnegeramare2327
    @kumnegeramare2327 5 ปีที่แล้ว

    wooooooow befiiiyeeee hulu negeru tsidit yale nw berta guadegnaye

  • @muletadesse7485
    @muletadesse7485 ปีที่แล้ว +1

    Best ልጁ;ልጁቷ ና ሙዚቃው።

  • @roba531
    @roba531 6 หลายเดือนก่อน +13

    who is here 2024🙌🔥🔥

  • @nasatnasat1663
    @nasatnasat1663 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አደኛ ሙዚቃ መስማት አስጠልቶኝ ነበር አቦ ይመችህ😘😘😘😘😘😘

  • @zola2124
    @zola2124 5 ปีที่แล้ว +6

    ጥበብ በጥበቡ ወርቅየ ጊዜ ቀረ ።ጥበቡ ወርቅየ ግን የት ገባ

  • @melkamumuhamed
    @melkamumuhamed 5 ปีที่แล้ว

    wodjewalehu....Befi betam tmechegnaleh

  • @asamnewtesema5820
    @asamnewtesema5820 3 ปีที่แล้ว +4

    I always have big respect👏 for befi yad😍

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว

    ረጋያለ ያልተንቦጫቦጨ ሙዚቃ ደሥይላል በርታ ዋው ያዝንግዲህ 😳😳😳😳👌👌👌🙏🙏🙏✌✌✌👏👏👏👈👈👈🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋❤🌹

  • @KidistKebede-p8s
    @KidistKebede-p8s 4 หลายเดือนก่อน +8

    Who is still listening in 2017 መልካም አመት ለሁላችሁም

    • @zeroman4723
      @zeroman4723 2 หลายเดือนก่อน

      Alen

  • @ashenafitadesse8975
    @ashenafitadesse8975 5 ปีที่แล้ว +2

    እሄ ፍቅር ሚሉት ከስደት ላይ ተጨምሮ እንዲህ አርጎኛል!
    እጂግ ውብ ስራ ነው!
    ፍቅርንም አሜን ብየ ተቀብየዋለሁ!
    ይድረስ ለ H .M ❤

  • @deruyefesha5795
    @deruyefesha5795 5 ปีที่แล้ว +24

    🗣እኛ ሀበሾች ማለት እኮ ለቅሶ ቤት ሔደን እያለቀስን😢😥 በዛው አይናችን 👁ማን ብዙ ንፍሮ እንደ ዘገነ😱 የምንታዘብ ልዩ ፍጥረቶች ነን🤭

  • @HajiHeji-s5f
    @HajiHeji-s5f 5 หลายเดือนก่อน +1

    አዉነት ነው ፍቅር ዘር ቀለም አይለይም 🥰🥰

  • @meronsamson5397
    @meronsamson5397 5 ปีที่แล้ว +13

    This beautiful music deserves more views ❤️

  • @surafeladela
    @surafeladela ปีที่แล้ว +2

    Andigna zafen new bravo ....ahun ko joro mud meyaza hona😶

  • @AN-oo5hg
    @AN-oo5hg 5 ปีที่แล้ว +5

    It’s a lovely songs 😊 please keep it up the good work👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tesfshkingdom914
    @tesfshkingdom914 3 ปีที่แล้ว +2

    ስራወችህ በሙሉ እውነተኛ የጥበብ ሰው እንደሆንክ ይመሰክራሉ👃
    ይመችህ ያራዳ ልጅ✌️

  • @tizita9629
    @tizita9629 ปีที่แล้ว

    My favourite music after it got released 4 yes ago.keep up

  • @zemedkunniguse5964
    @zemedkunniguse5964 5 ปีที่แล้ว +3

    ንገሩኝ ፍቅር እንዲህ ነው ወይ እራስ ያስታል ወይ! ዋው የሚያምር ሙዚቃ ነው በፊ

  • @seblewengelteklu5530
    @seblewengelteklu5530 5 ปีที่แล้ว

    Liyu, Astemari, tedemach, Wub Zefen Be merewa dimts yilihal endih nw 😇💕💚💛❤️💕 LOVEEEEE ITTTTT👏👏👍

  • @tesfayechala6373
    @tesfayechala6373 3 ปีที่แล้ว

    Beka andegna nek tichilaleh hulum ngr yetewatalet bisemut mayiselech musica thanks

  • @tensaytamire4865
    @tensaytamire4865 5 หลายเดือนก่อน +40

    እንደኔ በ 2016 የምታደምጡት✋

  • @senbatashiferaw
    @senbatashiferaw 5 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል ኢትዮጵያነት ውስጥ ነው

  • @yordanostiruneh3001
    @yordanostiruneh3001 5 หลายเดือนก่อน

    This man makes masterpieces. Check other songs of him also.

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 ปีที่แล้ว +1

    ምንም የማይወጣለት ቆንጆ ሥራ ዋው ክሊፕ ግጥሙ ዜማው ዋው ነው በርታ

  • @oromobiheresebzonessi8367
    @oromobiheresebzonessi8367 5 ปีที่แล้ว

    Befikadiye berta meserat kehulum belay yasmeseginal! Ye Abbaa Gadaa, ye ethiopia lij nurilign!

  • @SUGAMDRO
    @SUGAMDRO 4 ปีที่แล้ว +3

    nw omignaw ina tigrignaw gerami nw ብቻ ሁሉም ደስ ሲል💜

    • @yas2739
      @yas2739 3 ปีที่แล้ว

      Liju amhara new eski tekatel

    • @SUGAMDRO
      @SUGAMDRO 2 ปีที่แล้ว

      @@yas2739 አረ ልጁ ኢትዮጵያዊ ነው!🤔

  • @bettyhabesha2071
    @bettyhabesha2071 5 ปีที่แล้ว +45

    አሁን እማ እኮ ሙዚቃ ስከፍት እየተሳቀኩ ሆነ ምን እሰማ ይሆን እያልኩ
    ግን የዛሬው ይፀዳል ብቻ አይገልፀውም

    • @ftubb3573
      @ftubb3573 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ እውነት ነው እኔም ነኝ ከምር ተበጠረቁብን እኮ ይሄ ግን ደህናነው ይሻላል

  • @Olivia-g99
    @Olivia-g99 2 หลายเดือนก่อน

    በ2017 እያደመጥኩት ነው ገራሚ ሙዚቃ

  • @feefee3959
    @feefee3959 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ነው ድምጽህ

  • @youarealiaryouarealiar8497
    @youarealiaryouarealiar8497 5 ปีที่แล้ว

    Andegna nw wedddd nw yarekut 😍😍😍demex👌👌👌👌web kelip. Berta

  • @ayeleabinetworku854
    @ayeleabinetworku854 5 ปีที่แล้ว +1

    Chiku wow 1# necha musicawum arifa nw

  • @belayabelay6097
    @belayabelay6097 4 ปีที่แล้ว +2

    ZIS SONG DESERVES MORE VIEWS .

  • @ፈቲያአባቷልጅ
    @ፈቲያአባቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እሲኪ ማነው እንደኔ የተመቸው ላይክ በሉኝ የለለ ፀደ ነው በርታ

  • @Kedusraguel
    @Kedusraguel 5 ปีที่แล้ว +6

    No complain 100%👌👌👌👌👌😘😘😘❤❤❤ you are number 111111111for me thanks and god bless you bro 🙏😘😘😘😘💚💛❤

  • @felawemusic8697
    @felawemusic8697 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጊዜ መች ነው ኢትዮጵያን ጥበብ የሚጠራት

  • @እሙነኝየተዋህዶልጅ-አ7ረ
    @እሙነኝየተዋህዶልጅ-አ7ረ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ሙዚቃ ዋው ነው በርታ

  • @samuelabrham4315
    @samuelabrham4315 3 ปีที่แล้ว +1

    Man great job but i even litsen it many times and still 1.4 m views :( ... really youtube...???? orrrr hv u got counting problem

  • @ዮናታንየሚካኤልልጅ-አ5ጸ
    @ዮናታንየሚካኤልልጅ-አ5ጸ 5 ปีที่แล้ว +20

    ጥሩ ስራ ነው በርታ የሚሰራን ማበራታት ጠቃሚ ነው

  • @temesgenlake3450
    @temesgenlake3450 5 ปีที่แล้ว

    good luck tiru sira nw berta

  • @ferahewotetedasse9165
    @ferahewotetedasse9165 5 ปีที่แล้ว

    Wow merete geteme ka matake demesana kawebe kenebere gare adaga nawe👌👌👌👌👌

  • @beniyhayilu6889
    @beniyhayilu6889 2 ปีที่แล้ว +1

    በውነት ምርጥ ሙዚቃ ዋው👍👌🇪🇹💪😍

  • @natanimyamariyam4006
    @natanimyamariyam4006 5 ปีที่แล้ว +1

    የምትሰራው ስራ ሁሉ ለዛ ያለው ነው በርታልን 👌👍👍👍😍😍😍ግን ካሁን በኃላ አልበም ነው የምንጠብቀው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @semiramuhamed2392
    @semiramuhamed2392 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤. የሙናየማስተዋሻ😥😥😥

  • @ambesawify
    @ambesawify 5 ปีที่แล้ว +3

    እሄ ልጅ ጎበዝ ነው። ገብቶታል። :-)

  • @rediatabera1310
    @rediatabera1310 5 ปีที่แล้ว

    ንገሩኝ ፍቅር እንዲ ነው ወይ.... ተመችቶኛል በርታልን

  • @AmareWube
    @AmareWube 5 หลายเดือนก่อน

    ስወደው ቃላት የለኝም ወረዋ ኳየር ሚሰራ ሙዚቃ አዋቂ ነው