ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መሪጌታ መዳን በእየሱስ ብቻ ነው ዘመንህ ይባረክ መሪጌታ
በእውነት አንተ የክርስቶስ ድንቅ እውነተኛ አገልጋይ ነህ እናቴ የካንሰር ታማሚ ነበረች በህክምና ስትረዳ ቆይታ ተስፋ እንደሌላት ተነግሮን ሞቷን ስትጠባበቅ ከሦስት አመት በፊት በዓለም ገና ኤቨረስት ትምህርት ቤት በነበረው ኮንፈረንስ በውኃ ተጸልዮላት ተፈውሳለች እሄው እስካሁን በጥሩ ጤንነት ትገኛለች አንተ የጌታ ባርያ ብርክ በል ያልተረዳ ሰው ብዙ ያወራል አንተ ግን በያዝከው እውነት ጸንተህ ቀጥል
ትክክል ነው እግዚአብሔር ይባርኮት ወንጌል የክርስቶስ ለመስበክ ከዝያ ክስይጣን አስራር ወጡ እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውስድ እግዚአብሔር ይቻላል
እግዚአብሔር ግርርርርም ይለኛል።እኚህን ሰውና ሌሎቹን ሁሉን እንዲያዩና እንዲያውቁ ከአደረገ በኋላ ለራሱ የክብሩ መገለጫ አድርጓቸዋል!!!!!....ሀሌሉያ ኢየሱስ የዘላለም ጌታ ነው።
አባቴ እግዚአብሔር ይባርከዎት ካለ ጌታ እርዳታ እዉነትን መግለጽ አይቻልም ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛላችሁ ሁለታችሁም ዘመናችሁ ይባረክ
th-cam.com/video/dqIPMtG3jkU/w-d-xo.html
መሪጌታ ፍሬ ያለው ዛፍ ያጎነብሳል የሚለውን አባባል ነው ያስታወሰኝ ትህትናዎ !!ቀሪ ዘመንዎ ይባረክ ፀጋ ይብዛልዎ።❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውውውውውውውውው ነፍ አልቀረልኝም ብርክ በል መሪጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእየስሱስ ስም ከምድርስችን ለይ ይጥፋ አሜን አሜን
መሪ ጌታ እድለኛ ነህ!ጌታ ይባርክህ፡ በርታና አገልግል ብዙዎችን ትታደጋለህ!!
ኢትዮጵያ ውሰጥ ካሉ አገልጋዮች በእውቀት ከታጠቁ አንዱ አንተ ነህ በርታ በማር የተለወሰ የሚለውን መፅሐፍ በሁለት ቀን በጉጉት አንብቤው ነው የጨረስኩት በጣም ተጠቅሜበታለሁ ብዙዎች ቢያነቡት ይጠቀሙበታል ጌታንም ያገኙበታል
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
ፓስተር ካስሽ በግዴታ ይቅርታ ጠይቅ አይባልም በእውነት አፍሬብሃለሁ ነቢይ ምሥጢሩን እኔ በቅርብ አውቀዋለሁ ትንቢት እንኳን ሲናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚናገር በድንቅና በተአምራት ቃሉን እግዚአብሔር የሚያጸናለት በትህትና የተካነ ለእውነት የጀገነ የጌታ ልብ ያለው አገልጋይ ነው።
E/g yebarkuwot ewenetun awekew selasawekun kantu bezu sew memar alebet telek ewenet new yenegerun zemenot yebarek pasterye tebarek 🙏❤
ተባረክ ድንቅ ነብይ የወንጌል አርበኛ እግዚአብሔር በሁሉ ነገር አስታጥቆ ያስነሳ እንዳንተ አይነቱ ይብዙልን
እግዚአብሔር አሁንም ተአምራቶችን በአንተ ይቀጥላል ተባረክ
ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ክብሩ ጌታ ይውሰድ
የመሰከሩት አባት ጌታ ይባርኮት እግዚሐብሔር ከእርሶጋር አለ በርቱ ፓስተር ትልቅ ሰዉ ሆነህ ከደሙ ንጹህ ነኝ ባንተ አባባል ለማመን ቢቸገሩ ደሙ በእጅህ አለ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ እንዲፈሩም አድርገሀል ::
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን እንኳን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ታላቁ ብርሀን መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይ እናንተ ማውራት አይሰለቻችሁም። ይሄ አጭበርባሪ በኦርቶዶክስ ዕምነት የሚያላግጥ ገና ከጥንቆላው መንፈስ ያልተላቀቀ ሴይጣን በደንብ የሚጫወትበት እርኩስ ነው። ለዚህ ምንም አልጠራጠርም
Waw Gata zemnoten yebarkkk aunem egzabhar ba Sera lay new Paster kasun tsgaw yebzalk
❤❤❤❤❤❤❤❤ እየሱስ ጌታ ነው
God blessed you 🙏 we need those kind of people who tell the truth to the world
Meri geta Geta yibarikwot. Awan mugut aydelem uwnet inji.
❤❤❤❤አባቶችን ተባረኩ❤❤❤እንወድታለን
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ተገለጠ ። 1ኛ ዮሐንስ ም/ፍ 3:9
ኢየሱስን ኦርቶዶክስ ብትሸፈንብንም ጌታ ግን ወደ ዘላለም እረፈት አስገብቶናል ክብር ለኔታችን ብቻ እንሰጣለን። ለማንም ቅዘናም የኦረቶዶክስ ጣፆታት አልሰግድም ትዉልድ ኦይ መፃፈ ቅዱስን አብብ
this is wrong to insult others
Yesuus getaa yee barkaachuu❤❤❤❤ yee methaaaf bee hulum qowenqaa bee torogom beeyaa qonqaww heezebuu anbeboo indee reddaa!!!❤❤❤❤teebarekuu!!!
መቼም ይህን interview ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ምን ያህል የሰይጣን ዘሮች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አማኙን ሲያወዛግቡ እንደኖሩ ነው ።የሐይማኖት ትምርትን ለመማል የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር ለመሆን የመጡትን የተሳሳተ ትምርትን መስጠት ለኦርቶዶክስ አማኞች ኑሮ የእርግማን የማሰናከያ ምክንያት ማድረግ ከባድ ሐጢያት ወንጀል ነው።ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ይሄን ትምህርት ውስጥ ውስጡን ከፈቀዱ ከባድ ጥፋት ውስጥ ናቸው!
ካስሽ ተባረክ የጌታ ተአምራት የገለጠባቸውን አገልጋይ ስለ ምታቀርብ እናመሰግናለን።ከጭለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ስለተመለሱ ክብሩ ለጌታ ምስክርነት ለትምህርታችን ። ያልሰማ ስማ መንገድ ህይወት እየሱስ❤❤❤❤❤
God bless you too ❤❤❤❤
መሪጌታ አንተን እኛ እናውቅሃለን በርታ ጌታ በአንተ እየሠራ ያለውን ጸጋ እናከብራለን አንተ ቅን የእግዚአብሔር ሰው ነህ ገና የአገልግሎት ዳርቻህ ይሠፋል
አንተን እንዲሉ አሰደርግ።
ዋውውውው ትህትናህ ደስ ይላል ወንድማችን ሚስጥሩ
Egzabher Yebarkachew Tebarku
Kezhh belyee. Mesemate Alecheleme. Hune. Seweywe. Wedezehh yemetawe. AGanete. IemeGotete. Yemechale belewo newee Maferyyyyyyyyyyy
Geta kantega new merigeta tebarke
Egezabher lebonea yesetewote Betame yaszenale
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ተዋህዶ እንወድሻለን አሟሏጃችን 😂😂😂😂
የትኛዋ ማርያም ? 8 ተኛዋን ማርያም ነው , ፈጠራ ከደግምት ነፃ ያውጣቹ
Thank you Jesus Christus amen
🙌🙌🙌 Praise God 🙏🏾💜
ዋው ድንቅ ነገር ነው ፖስተር ተባረክ ተመስጨ ነው የሰማሁት የገርመኝ ሽኽዋች ከዻዻሶች ጋር የሚሰሩት የጥንቆላ ስራ ነው ማለት ቁረአን ብዙ ግዜ ክርስቲያኖች ፣የእስልምና ጥላቶች ናቸው ብሎ ስለሚስያተምር ፣ግን ለጥንቆላ ግዜ ሲተባበሩ ይገርማል ህይወት የሆነው ኢየሱስ ሰው ነው ብለው ካፊር እያለ ከእስልምና ወጥተን ወደጌታ ስንመጣ ሲያሳዱን ግን ለስልጣን ስራ ግዜ ህብርት ሲያረጉ ይገርማል ፣። ኢየሱስ እውነት ነው ተባረክ ፖስተር
እግዚአብሔር በዘመኑ ያስነሳዎት ታላቅ የክርስቶስ ወታደር ጌታ ዘመንዎትን ይባርክ
ጥሩ ፖሮግሪም
መሪጌታ በነፍሱ ተወራርዶ ነው፣ አንተ ለሚዲያህ ጎመን በጤና ዓይነት አቀራረብ ሆነብኝ።
አኔ እግዚአብሔርን ክደው ለክፋ መንፈስ የሚያገለግሉትን እግዚአብሔርን ከሚያምን ጋር አንድ ማድረግ ትክክል ያልሆነ አስተሳስብ ነው እኛ ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብተን የሚፀለየው እግዚአብሔርን ማመስገንና መለመን እንጂ እርግማን ሲያደርጉም ሆነ እርገሙ ብለው አላስተማሩንም ማንም የፈለገውን እምነት የማመን መብት አለው ግን ከእምነቱ ወጣሁ ብሎ በግል የፈለጋቸውን የፃፋ ሠዎች አሉ ሰለሱ አያገባንም እኛ ግን የምናምነውን እናውቃለን።
ጌታ የምሕረት አምላክ ነው ምሕረት ያብዛልህ እኔ በደንብ አክአሌዉ በቆሎ በውሃ በዘይት ድራማ ስትሰራ እዉነት ከልብ ከሆነ መመለስህ መልካም ነው ጌታ ትውልድን ይርዳው
ጠያቂው ፓስተር መባሉ ነው ሚገርመኝ።
Thank you Jesus!!!
እኔ ለኦርቶዶክስ እና ለምመናነኑ ጎዲ ነብርኩ አትልም የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር ቢልህ ቢምርህ
የፓስተሩ ቀለበት ራሱ አጠያያቂ ነው
Amen !!!
Merigeta, God bless you! Praise be to God the father of the Lord and only saviour Jesus Christ now and forever,My prayer is may God assign one of his angles to guard you till the end of your days. Amen!!!
ሚሰጥረ ወንድማችን አንተን ወደ ወንጌል እውነት ያመጣህ ጌታ ይባረክ በድሮ ቤታችንም ያለውን ሚሰጥር እያሉ የህዝባችን ሰላምና በረከት እዬበላ ያለውን ድግምትና ጥንቆላ ሰላጋለጥክ ጌታ ይባርክህ ለኦርቶዶክሶች ውሀና እሳት አለ መምረጥ የነሱ ነው ጆሮ ያለው ይሰማ ልብ ያለው ልብ ይበል ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ሀሌሉያ አሜን 🙏
Tebareku Tekenawenu
ፓስተር ካሳሁን እጅግ አከብርሀለሁ:: ስትጠይቅ እንደመንፈሳዊ ሰው ትሁት ሁን:: የጋዜጠኛ ስነምግባር መጠቀም ተናጋሪዎች ብዙ እንዲናገር ይረዳዋል
Geta ybarkot ❤❤❤
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ሁለታችሁም የአጋንንት አምላኪዎች
ተሳስተሃል እንሱ ከሁኖ አንተ ውይም አንቼ ምንድናሽ የስድብ ዴግሬ የ ያያዛቹ 👹
እንደእርስዎ ያሉትን የዲያብሎስን ሥራ ለማፍረስ የተቀቡ አገልጋዮችን ጌታ አብዝቶ ያስነሳልን!!አሜን!!
God bless you 🥰😍🥰
Tabaraku
Egizabeher melkam new 🙏
😮😮😮😮😮😮😮 GATAne endezi asegerami seletgeletelte ewente halafinet wesdo yemiyawera ye zemenachen pawelose 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ኢየሱስ ከሌለበት ከመተት ቤት ይልቅ የኢየሱስን ስም እየጠሩ መተት የሚሰሩ ወንጌል እንሰብካለን እያሉ አጋንትን ለሚያገለግሉ ሰዎች መጨረሻቸውን ሳስብ ይጨንቀኛል
እየሱስ እንሰዉ አይደለም መንፈስ ቅዱስን ዘይቱን የሚያፈስል ስተትን ሀጢያትን ከልብ ስትናዘዝ በምህረቱ ባለ ፀጋ ስለሆነ ሰማይ ይከፈትልሀል ተባረኩ ሁለታችሁም !!!!!
God bless you too ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Enwedotalen betaaaam erso ye wengale jegena note
እ/ግሄር ይባርክህ ወንድሜ ምስጢሩ
ወይኔ ፈጣር የእጅህ ይስጥህ አንተ ደፋተራ ተጫወትክብኝ።ጌታሆይ ይቅሪ በለኝ😮😮😮😮
ሐዋርያ ሥራ 4v10-12 መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና (መዳን በኢየሱስ ነው)
ይሄ ሰውዬ በጣም ነው የማዝነው ሳየው ግራ የተጋባ ነው። ዓለም ላይ ያለውን ሁሉ ሞክሮ እራሱንም ሰዎችንም ያጠፋ ብለው ይቀለኛል። እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ በእውነት። የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በመራቅህ ደስ ከሚላቸው ሰዎች አንዷ ነኝ።ድሮም ጠንቋይ ነበርክ አሁንም ወደጥንቆላህ ነው የገባሃው። እግዜር ይገስፅህ
ፓስተር በእውነት በዚህ ውይይት ላይ ልክ አልሰራህም አይደለህምም።ልክ ሆን ብለህ ነገር ለማያያዝ አይነት እሳት የመጫር ሂደት ነው ያደርግኽው። የማይገባ ርእስ አንስተህ ደህሞ ከደሙ ንፁህ ነኝ!😢ምን ማለት ነው? ከደሙ ንፁህ ለመሆን ከሆነ ለማስመታት ነው እርሳቸው ለምን ኢንተርቪው ማድርግ ያስፈለገህ? እኝህ ሰው አንዴ ጨክነዋል ምንም ቢመጣ። ጌታ ለስራ ሲል ይጠብቃቸዋል እንጅ። እንደ አካል መደገፍ አብሮ መቆም ሲገባህ?። ወይም ጥበብ ባለው ሁኔታ እንዲያስረዱ መርዳት መስመር ማስያዝ ሲገባህ አሳልፈህ ትሰጣቸዋለህ? ያደረግኽው ስራ ፈፅሞ ተገቢ አይደለም። ካንተ አልጣብቅም።ያሳዝናል። አንተም?
አርሱ ጨላ ካገኘበት ምን ገዶት...ካሳውን ብልጣብልጥ እና ነጋዴ ጰንጤ ነው እንጂ ዋጋውን ተምኖ የወጣ ወንጌላውያን አይደለም
@@habtishjenbola367 የሚያሳዝነው ከደሙ ነፃ ነኝ እያለ ደግሞ ለሌላ ሙግትና ዩቲዩብ ማሞቂያ ያዘጋጀቸዋል ። ይህንን ምን ይሉታል? እባካችሁ ከዚህ በሁዋላ የማንም ዩቱዩብ ማሞቂያ እንዳይሆኑ፣የተሸኩሙትን የጌትን አደራ ብቻ ለመስራት እንዲተጉ ንገሩልኝ። እኔ እትሳቸውን ማግኘት አልችልም።
የማያመልኩት እና የሚያገለግሉት ጌታ ይጠብቃቸዋል
Pastor Kassahun, Abatih gehanem endegebu nw yemtamnew?
ድግምት
Pastor demo betaaaaaaaaaam yeferake temeselalek men yaseferakale ewente arente yawetale beka esachew aune bekersetose nesa wetewale anet demo nesa yewetake atemeseleme liyameke nwe enda hohohohoh GATA hoy tegest Setgni
ጠያቂው ግን ልመና አስመሰልከው
Awww kantega esmamalehu paster eyale yefera ymeslal.
በማር የተለወሰ መርዝ የሚለውን መጽሐፍ መግዛት የምትፈልጉመገናኛ ግሬት ኮሚሽን ቤተ መጻህፍትቦሌ ቲኬ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ሳሚ እና እሙ መንፈሳዊ መዝሙር ቤትፒያሳ ደራሲው መጽሐፍ መደብርለገሃር ጃፋር ቤተ መጻሕፍት ሜክሲኮ ኮመርስ ቤተ መጻሕፍት
Eslmnam teamrat haymanot linon edemaychil yastemral
ጌታ ደሞ በሀይል አስነስቶሀል ወንድማችን ሚስጥሩ በርታ❤❤❤❤❤
ፓስተር ስዎድህ በጣም ኖው ዳስ የምትላኝ ♥️ ጌታ ይባረክ ዎድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አጠገብህ ነን
ፓስተር ካሳሁን እኚህን የተባረኩ ሰው ስላቀረብክልን ጌታ ይባርክህ ። አንድ የምነቅፍብህ ነገር የሰጠኸው ርዕስ ወይም ማሣሠቢያ አልተመቸኝም መሪጌታው በሚናገሩትን አታምንም ማለት ነው ወይስ ፍርሀት ነው? ከእውነት ጋር መስማማት ያለብህ ይመስለኛል ።
በዚህ ድጋም እና ሰውን ማበላሽት እምነት ኣርጋችሁ ሃገሩን ያበላሻችሁ ደብተራዎች እግዚኣብሄር ይፋረዳችኋል።
🤝🙏🙏🙏
ዝግጅታችሁ ቄስ በሊና የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዳግማዊ ትንሳኤን አስመልክቶ የተናገሩትን እንዳስብ አድርጎኛል እና በርቱ ፡፡
ወንድሜ. እንግሊዘኛ ቃላት ሰለምትናገር ነዉ መሰለኝ. ልትላቸዉ ያሰብከዉን መለስ ያቃታቸዉ ሰዉየዉ.
ወንጌል ይለውጣል ሟርተኞች ይዋረዳሉ ገና ብዙ ደጋሚዎች ወደጌታ ይመጣሉ
Ke eslam anat wered endt, mlash yemtsetut agignut
የመሪጌታ ሚስጢሩን መጽሐፍ ማግኘት እንዴት እችላለሁ?
Thank you so much 🎉❤ what a wonderful interview and explanation wow….hopefully this book is available in Amazon or how can we get it in America? .
ሰንቱን ካጠፋሕ በኋላ ባለጌ
DENZ MEZMURE DAWITSE YERAGEM YELE
ይህ ብተራ በኦርቶዶክስሐይማኖት ሽፋን የሚደረጉ አጋንታዊ ድግምቶች ማጋለጡ ባልከፋ ውሃ ወደ ደም እቀይራለሁ እያለ አሁንስ ይህን መተትና ድግምት ለመተው ምን ማስረጃ አለ
How Can we get the deliverance we’re suffering me and my family
እውነተኛ ምስክር
Inez sewochin megidel inj, yemin ishikoko nw, ahunim yewishet nw yegeta nen yemilut sirachwun yikexilalu, lale meqxelachw mn masireja aleh, prophet kasish?
Tyekiwe gen men hono nwe
Seytan asereto asereto mechereshaw gebi madreg new wede betu.
Geta bzemnat hulu sew edalw ayehugh bzih wdim bkule Geta yimsegen wengel ayimotim::
Mary is conceived without original Sin.
Mary was born in sin just like all humans. Only Jesus Christ was born without sin. He has no human father.
Where can we get this Book ?
አጥፊቼ ከሆነ ማለት ምንድነዉ? ኸላፍነትን የማይወስድ አጥፊ ያስመስላልና ያጠፉትን ጥፋት ፍንትዉ አርገዉ ይቅርታ ቢይጠይቁ ጥሩ ነበር
እዴ ምን ማለትህ ነው ከተጻፈው ውጭ ተአምራቱ አይገደኝም ይባላል እንዴ ? አንተ ፓስተር ነኝ የምትለው የምትናገርበት መንፈስ ሚዛናዊ ለማድረግ በሰው ጥበብ እውነትን ሸፍነህ መሃከለኛ ለመሆን በዚህ አለም ጥበብ በእርግጥ እንደ ቃልህ የጺላጦስን ገጸ ባህሪ ጥሩ አድርገህ ነው የተወንከው ምንም እንከን በሌለበት ጌታና አዳኝ እውነት ንጹህ መሆኑ ቢገባውም አሳልፎ ሰቷል ጌታ ይርዳችሁ በዚህ ዘመን ያላችሁ የ media ባላባቶች !!!! እነ ነዋይ ሰብሳቢዋች ምህረት ይብዛላችሁ !!! ወንድማችን መሪ ጌታ በእውነትና በፈርሃ እግዚህአብሄር ስላስተላለፍከው የህይወት ማዳን እና መናጠቅ አገልግሎትህ በሰዋችን ፊት አይተህ እውነትን እውነት በማለት ግብዝነት በሌለበት ፍቅር ያዳነህን ጌታ አክብረሃልና የዘላለም እምላክ እጅግ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ የዘላለሙ ጌታ ይባርክህ 🙏 በርታ ወንድሜ !
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መሪጌታ መዳን በእየሱስ ብቻ ነው ዘመንህ ይባረክ መሪጌታ
በእውነት አንተ የክርስቶስ ድንቅ እውነተኛ አገልጋይ ነህ እናቴ የካንሰር ታማሚ ነበረች በህክምና ስትረዳ ቆይታ ተስፋ እንደሌላት ተነግሮን ሞቷን ስትጠባበቅ ከሦስት አመት በፊት በዓለም ገና ኤቨረስት ትምህርት ቤት በነበረው ኮንፈረንስ በውኃ ተጸልዮላት ተፈውሳለች እሄው እስካሁን በጥሩ ጤንነት ትገኛለች አንተ የጌታ ባርያ ብርክ በል ያልተረዳ ሰው ብዙ ያወራል አንተ ግን በያዝከው እውነት ጸንተህ ቀጥል
ትክክል ነው እግዚአብሔር ይባርኮት ወንጌል የክርስቶስ ለመስበክ ከዝያ ክስይጣን አስራር ወጡ እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውስድ እግዚአብሔር ይቻላል
እግዚአብሔር ግርርርርም ይለኛል።እኚህን ሰውና ሌሎቹን ሁሉን እንዲያዩና እንዲያውቁ ከአደረገ በኋላ ለራሱ የክብሩ መገለጫ አድርጓቸዋል!!!!!....ሀሌሉያ ኢየሱስ የዘላለም ጌታ ነው።
አባቴ እግዚአብሔር ይባርከዎት ካለ ጌታ እርዳታ እዉነትን መግለጽ አይቻልም ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛላችሁ ሁለታችሁም ዘመናችሁ ይባረክ
th-cam.com/video/dqIPMtG3jkU/w-d-xo.html
መሪጌታ ፍሬ ያለው ዛፍ ያጎነብሳል የሚለውን አባባል ነው ያስታወሰኝ ትህትናዎ !!ቀሪ ዘመንዎ ይባረክ ፀጋ ይብዛልዎ።❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውውውውውውውውው ነፍ አልቀረልኝም ብርክ በል መሪጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በእየስሱስ ስም ከምድርስችን ለይ ይጥፋ አሜን አሜን
መሪ ጌታ እድለኛ ነህ!
ጌታ ይባርክህ፡ በርታና አገልግል ብዙዎችን ትታደጋለህ!!
th-cam.com/video/dqIPMtG3jkU/w-d-xo.html
ኢትዮጵያ ውሰጥ ካሉ አገልጋዮች በእውቀት ከታጠቁ አንዱ አንተ ነህ በርታ በማር የተለወሰ የሚለውን መፅሐፍ በሁለት ቀን በጉጉት አንብቤው ነው የጨረስኩት በጣም ተጠቅሜበታለሁ ብዙዎች ቢያነቡት ይጠቀሙበታል ጌታንም ያገኙበታል
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
ፓስተር ካስሽ በግዴታ ይቅርታ ጠይቅ አይባልም በእውነት አፍሬብሃለሁ ነቢይ ምሥጢሩን እኔ በቅርብ አውቀዋለሁ ትንቢት እንኳን ሲናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚናገር በድንቅና በተአምራት ቃሉን እግዚአብሔር የሚያጸናለት በትህትና የተካነ ለእውነት የጀገነ የጌታ ልብ ያለው አገልጋይ ነው።
E/g yebarkuwot ewenetun awekew selasawekun kantu bezu sew memar alebet telek ewenet new yenegerun zemenot yebarek pasterye tebarek 🙏❤
ተባረክ ድንቅ ነብይ የወንጌል አርበኛ እግዚአብሔር በሁሉ ነገር አስታጥቆ ያስነሳ እንዳንተ አይነቱ ይብዙልን
እግዚአብሔር አሁንም ተአምራቶችን በአንተ ይቀጥላል ተባረክ
ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ክብሩ ጌታ ይውሰድ
th-cam.com/video/dqIPMtG3jkU/w-d-xo.html
የመሰከሩት አባት ጌታ ይባርኮት እግዚሐብሔር ከእርሶጋር አለ በርቱ ፓስተር ትልቅ ሰዉ ሆነህ ከደሙ ንጹህ ነኝ ባንተ አባባል ለማመን ቢቸገሩ ደሙ በእጅህ አለ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ እንዲፈሩም አድርገሀል ::
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን እንኳን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ታላቁ ብርሀን መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤
th-cam.com/video/dqIPMtG3jkU/w-d-xo.html
ሀይ እናንተ ማውራት አይሰለቻችሁም። ይሄ አጭበርባሪ በኦርቶዶክስ ዕምነት የሚያላግጥ ገና ከጥንቆላው መንፈስ ያልተላቀቀ ሴይጣን በደንብ የሚጫወትበት እርኩስ ነው። ለዚህ ምንም አልጠራጠርም
Waw Gata zemnoten yebarkkk aunem egzabhar ba Sera lay new Paster kasun tsgaw yebzalk
❤❤❤❤❤❤❤❤ እየሱስ ጌታ ነው
God blessed you 🙏 we need those kind of people who tell the truth to the world
Meri geta Geta yibarikwot. Awan mugut aydelem uwnet inji.
❤❤❤❤አባቶችን ተባረኩ❤❤❤እንወድታለን
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ተገለጠ ።
1ኛ ዮሐንስ ም/ፍ 3:9
ኢየሱስን ኦርቶዶክስ ብትሸፈንብንም ጌታ ግን ወደ ዘላለም እረፈት አስገብቶናል ክብር ለኔታችን ብቻ እንሰጣለን። ለማንም ቅዘናም የኦረቶዶክስ ጣፆታት አልሰግድም ትዉልድ ኦይ መፃፈ ቅዱስን አብብ
this is wrong to insult others
Yesuus getaa yee barkaachuu❤❤❤❤ yee methaaaf bee hulum qowenqaa bee torogom beeyaa qonqaww heezebuu anbeboo indee reddaa!!!❤❤❤❤teebarekuu!!!
መቼም ይህን interview ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ምን ያህል የሰይጣን ዘሮች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አማኙን ሲያወዛግቡ እንደኖሩ ነው ።
የሐይማኖት ትምርትን ለመማል የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር ለመሆን የመጡትን የተሳሳተ ትምርትን መስጠት ለኦርቶዶክስ አማኞች ኑሮ የእርግማን የማሰናከያ ምክንያት ማድረግ ከባድ ሐጢያት ወንጀል ነው።
ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ይሄን ትምህርት ውስጥ ውስጡን ከፈቀዱ ከባድ ጥፋት ውስጥ ናቸው!
ካስሽ ተባረክ የጌታ ተአምራት የገለጠባቸውን አገልጋይ ስለ ምታቀርብ እናመሰግናለን።ከጭለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ስለተመለሱ ክብሩ ለጌታ ምስክርነት ለትምህርታችን ። ያልሰማ ስማ መንገድ ህይወት እየሱስ❤❤❤❤❤
th-cam.com/video/dqIPMtG3jkU/w-d-xo.html
God bless you too ❤❤❤❤
መሪጌታ አንተን እኛ እናውቅሃለን በርታ ጌታ በአንተ እየሠራ ያለውን ጸጋ እናከብራለን አንተ ቅን የእግዚአብሔር ሰው ነህ ገና የአገልግሎት ዳርቻህ ይሠፋል
አንተን እንዲሉ አሰደርግ።
ዋውውውው ትህትናህ ደስ ይላል ወንድማችን ሚስጥሩ
Egzabher Yebarkachew Tebarku
Kezhh belyee. Mesemate Alecheleme. Hune. Seweywe. Wedezehh yemetawe. AGanete. IemeGotete. Yemechale belewo newee Maferyyyyyyyyyyy
Geta kantega new merigeta tebarke
Egezabher lebonea yesetewote Betame yaszenale
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ተዋህዶ እንወድሻለን አሟሏጃችን 😂😂😂😂
የትኛዋ ማርያም ? 8 ተኛዋን ማርያም ነው , ፈጠራ ከደግምት ነፃ ያውጣቹ
Thank you Jesus Christus amen
🙌🙌🙌 Praise God 🙏🏾💜
ዋው ድንቅ ነገር ነው ፖስተር ተባረክ ተመስጨ ነው የሰማሁት የገርመኝ ሽኽዋች ከዻዻሶች ጋር የሚሰሩት የጥንቆላ ስራ ነው ማለት ቁረአን ብዙ ግዜ ክርስቲያኖች ፣የእስልምና ጥላቶች ናቸው ብሎ ስለሚስያተምር ፣ግን ለጥንቆላ ግዜ ሲተባበሩ ይገርማል ህይወት የሆነው ኢየሱስ ሰው ነው ብለው ካፊር እያለ ከእስልምና ወጥተን ወደጌታ ስንመጣ ሲያሳዱን ግን ለስልጣን ስራ ግዜ ህብርት ሲያረጉ ይገርማል ፣። ኢየሱስ እውነት ነው ተባረክ ፖስተር
እግዚአብሔር በዘመኑ ያስነሳዎት ታላቅ የክርስቶስ ወታደር ጌታ ዘመንዎትን ይባርክ
th-cam.com/video/dqIPMtG3jkU/w-d-xo.html
ጥሩ ፖሮግሪም
መሪጌታ በነፍሱ ተወራርዶ ነው፣ አንተ ለሚዲያህ ጎመን በጤና ዓይነት አቀራረብ ሆነብኝ።
አኔ እግዚአብሔርን ክደው ለክፋ መንፈስ የሚያገለግሉትን እግዚአብሔርን ከሚያምን ጋር አንድ ማድረግ ትክክል ያልሆነ አስተሳስብ ነው እኛ ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብተን የሚፀለየው እግዚአብሔርን ማመስገንና መለመን እንጂ እርግማን ሲያደርጉም ሆነ እርገሙ ብለው አላስተማሩንም ማንም የፈለገውን እምነት የማመን መብት አለው ግን ከእምነቱ ወጣሁ ብሎ በግል የፈለጋቸውን የፃፋ ሠዎች አሉ ሰለሱ አያገባንም እኛ ግን የምናምነውን እናውቃለን።
ጌታ የምሕረት አምላክ ነው ምሕረት ያብዛልህ እኔ በደንብ አክአሌዉ በቆሎ በውሃ በዘይት ድራማ ስትሰራ እዉነት ከልብ ከሆነ መመለስህ መልካም ነው ጌታ ትውልድን ይርዳው
th-cam.com/video/dqIPMtG3jkU/w-d-xo.html
ጠያቂው ፓስተር መባሉ ነው ሚገርመኝ።
Thank you Jesus!!!
እኔ ለኦርቶዶክስ እና ለምመናነኑ ጎዲ ነብርኩ አትልም የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር ቢልህ ቢምርህ
የፓስተሩ ቀለበት ራሱ አጠያያቂ ነው
Amen !!!
Merigeta, God bless you! Praise be to God the father of the Lord and only saviour Jesus Christ now and forever,
My prayer is may God assign one of his angles to guard you till the end of your days. Amen!!!
th-cam.com/video/dqIPMtG3jkU/w-d-xo.html
ሚሰጥረ ወንድማችን አንተን ወደ ወንጌል እውነት ያመጣህ ጌታ ይባረክ በድሮ ቤታችንም ያለውን ሚሰጥር እያሉ የህዝባችን ሰላምና በረከት እዬበላ ያለውን ድግምትና ጥንቆላ ሰላጋለጥክ ጌታ ይባርክህ ለኦርቶዶክሶች ውሀና እሳት አለ መምረጥ የነሱ ነው ጆሮ ያለው ይሰማ ልብ ያለው ልብ ይበል ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ሀሌሉያ አሜን 🙏
Tebareku Tekenawenu
ፓስተር ካሳሁን እጅግ አከብርሀለሁ:: ስትጠይቅ እንደመንፈሳዊ ሰው ትሁት ሁን:: የጋዜጠኛ ስነምግባር መጠቀም ተናጋሪዎች ብዙ እንዲናገር ይረዳዋል
Geta ybarkot ❤❤❤
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ሁለታችሁም የአጋንንት አምላኪዎች
ተሳስተሃል እንሱ ከሁኖ አንተ ውይም አንቼ ምንድናሽ የስድብ ዴግሬ የ ያያዛቹ 👹
እንደእርስዎ ያሉትን የዲያብሎስን ሥራ ለማፍረስ የተቀቡ አገልጋዮችን ጌታ አብዝቶ ያስነሳልን!!አሜን!!
th-cam.com/video/dqIPMtG3jkU/w-d-xo.html
God bless you 🥰😍🥰
Tabaraku
Egizabeher melkam new 🙏
😮😮😮😮😮😮😮 GATAne endezi asegerami seletgeletelte ewente halafinet wesdo yemiyawera ye zemenachen pawelose 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
ኢየሱስ ከሌለበት ከመተት ቤት ይልቅ የኢየሱስን ስም እየጠሩ መተት የሚሰሩ ወንጌል እንሰብካለን እያሉ አጋንትን ለሚያገለግሉ ሰዎች መጨረሻቸውን ሳስብ ይጨንቀኛል
እየሱስ እንሰዉ አይደለም መንፈስ ቅዱስን ዘይቱን የሚያፈስል ስተትን ሀጢያትን ከልብ ስትናዘዝ በምህረቱ ባለ ፀጋ ስለሆነ ሰማይ ይከፈትልሀል ተባረኩ ሁለታችሁም !!!!!
God bless you too ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Enwedotalen betaaaam erso ye wengale jegena note
እ/ግሄር ይባርክህ ወንድሜ ምስጢሩ
ወይኔ ፈጣር የእጅህ ይስጥህ አንተ ደፋተራ ተጫወትክብኝ።ጌታሆይ ይቅሪ በለኝ😮😮😮😮
ሐዋርያ ሥራ 4v10-12 መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና (መዳን በኢየሱስ ነው)
ይሄ ሰውዬ በጣም ነው የማዝነው ሳየው ግራ የተጋባ ነው። ዓለም ላይ ያለውን ሁሉ ሞክሮ እራሱንም ሰዎችንም ያጠፋ ብለው ይቀለኛል። እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ በእውነት። የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በመራቅህ ደስ ከሚላቸው ሰዎች አንዷ ነኝ።ድሮም ጠንቋይ ነበርክ አሁንም ወደጥንቆላህ ነው የገባሃው። እግዜር ይገስፅህ
ፓስተር በእውነት በዚህ ውይይት ላይ ልክ አልሰራህም አይደለህምም።ልክ ሆን ብለህ ነገር ለማያያዝ አይነት እሳት የመጫር ሂደት ነው ያደርግኽው። የማይገባ ርእስ አንስተህ ደህሞ ከደሙ ንፁህ ነኝ!😢ምን ማለት ነው? ከደሙ ንፁህ ለመሆን ከሆነ ለማስመታት ነው እርሳቸው ለምን ኢንተርቪው ማድርግ ያስፈለገህ? እኝህ ሰው አንዴ ጨክነዋል ምንም ቢመጣ። ጌታ ለስራ ሲል ይጠብቃቸዋል እንጅ። እንደ አካል መደገፍ አብሮ መቆም ሲገባህ?። ወይም ጥበብ ባለው ሁኔታ እንዲያስረዱ መርዳት መስመር ማስያዝ ሲገባህ አሳልፈህ ትሰጣቸዋለህ? ያደረግኽው ስራ ፈፅሞ ተገቢ አይደለም። ካንተ አልጣብቅም።ያሳዝናል። አንተም?
አርሱ ጨላ ካገኘበት ምን ገዶት...ካሳውን ብልጣብልጥ እና ነጋዴ ጰንጤ ነው እንጂ ዋጋውን ተምኖ የወጣ ወንጌላውያን አይደለም
@@habtishjenbola367 የሚያሳዝነው ከደሙ ነፃ ነኝ እያለ ደግሞ ለሌላ ሙግትና ዩቲዩብ ማሞቂያ ያዘጋጀቸዋል ። ይህንን ምን ይሉታል? እባካችሁ ከዚህ በሁዋላ የማንም ዩቱዩብ ማሞቂያ እንዳይሆኑ፣የተሸኩሙትን የጌትን አደራ ብቻ ለመስራት እንዲተጉ ንገሩልኝ። እኔ እትሳቸውን ማግኘት አልችልም።
የማያመልኩት እና የሚያገለግሉት ጌታ ይጠብቃቸዋል
Pastor Kassahun, Abatih gehanem endegebu nw yemtamnew?
ድግምት
Pastor demo betaaaaaaaaaam yeferake temeselalek men yaseferakale ewente arente yawetale beka esachew aune bekersetose nesa wetewale anet demo nesa yewetake atemeseleme liyameke nwe enda hohohohoh GATA hoy tegest Setgni
ጠያቂው ግን ልመና አስመሰልከው
Awww kantega esmamalehu paster eyale yefera ymeslal.
በማር የተለወሰ መርዝ የሚለውን መጽሐፍ መግዛት የምትፈልጉ
መገናኛ ግሬት ኮሚሽን ቤተ መጻህፍት
ቦሌ ቲኬ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ሳሚ እና እሙ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት
ፒያሳ ደራሲው መጽሐፍ መደብር
ለገሃር ጃፋር ቤተ መጻሕፍት
ሜክሲኮ ኮመርስ ቤተ መጻሕፍት
Eslmnam teamrat haymanot linon edemaychil yastemral
ጌታ ደሞ በሀይል አስነስቶሀል ወንድማችን ሚስጥሩ በርታ❤❤❤❤❤
ፓስተር ስዎድህ በጣም ኖው ዳስ የምትላኝ ♥️ ጌታ ይባረክ ዎድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አጠገብህ ነን
ፓስተር ካሳሁን እኚህን የተባረኩ ሰው ስላቀረብክልን ጌታ ይባርክህ ። አንድ የምነቅፍብህ ነገር የሰጠኸው ርዕስ ወይም ማሣሠቢያ አልተመቸኝም መሪጌታው በሚናገሩትን አታምንም ማለት ነው ወይስ ፍርሀት ነው? ከእውነት ጋር መስማማት ያለብህ ይመስለኛል ።
በዚህ ድጋም እና ሰውን ማበላሽት እምነት ኣርጋችሁ ሃገሩን ያበላሻችሁ ደብተራዎች እግዚኣብሄር ይፋረዳችኋል።
🤝🙏🙏🙏
ዝግጅታችሁ ቄስ በሊና የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዳግማዊ ትንሳኤን አስመልክቶ የተናገሩትን እንዳስብ አድርጎኛል እና በርቱ ፡፡
ወንድሜ. እንግሊዘኛ ቃላት ሰለምትናገር ነዉ መሰለኝ. ልትላቸዉ ያሰብከዉን መለስ ያቃታቸዉ ሰዉየዉ.
ወንጌል ይለውጣል ሟርተኞች ይዋረዳሉ ገና ብዙ ደጋሚዎች ወደጌታ ይመጣሉ
th-cam.com/video/dqIPMtG3jkU/w-d-xo.html
Ke eslam anat wered endt, mlash yemtsetut agignut
የመሪጌታ ሚስጢሩን መጽሐፍ ማግኘት እንዴት እችላለሁ?
Thank you so much 🎉❤ what a wonderful interview and explanation wow….hopefully this book is available in Amazon or how can we get it in America? .
th-cam.com/video/dqIPMtG3jkU/w-d-xo.html
ሰንቱን ካጠፋሕ በኋላ ባለጌ
DENZ MEZMURE DAWITSE YERAGEM YELE
ይህ ብተራ በኦርቶዶክስሐይማኖት ሽፋን የሚደረጉ አጋንታዊ ድግምቶች ማጋለጡ ባልከፋ ውሃ ወደ ደም እቀይራለሁ እያለ አሁንስ ይህን መተትና ድግምት ለመተው ምን ማስረጃ አለ
How Can we get the deliverance we’re suffering me and my family
እውነተኛ ምስክር
Inez sewochin megidel inj, yemin ishikoko nw, ahunim yewishet nw yegeta nen yemilut sirachwun yikexilalu, lale meqxelachw mn masireja aleh, prophet kasish?
Tyekiwe gen men hono nwe
Seytan asereto asereto mechereshaw gebi madreg new wede betu.
Geta bzemnat hulu sew edalw ayehugh bzih wdim bkule
Geta yimsegen wengel ayimotim::
Mary is conceived without original Sin.
Mary was born in sin just like all humans. Only Jesus Christ was born without sin. He has no human father.
Where can we get this Book ?
አጥፊቼ ከሆነ ማለት ምንድነዉ? ኸላፍነትን የማይወስድ አጥፊ ያስመስላልና ያጠፉትን ጥፋት ፍንትዉ አርገዉ ይቅርታ ቢይጠይቁ ጥሩ ነበር
እዴ ምን ማለትህ ነው ከተጻፈው ውጭ ተአምራቱ አይገደኝም ይባላል እንዴ ? አንተ ፓስተር ነኝ የምትለው የምትናገርበት መንፈስ ሚዛናዊ ለማድረግ በሰው ጥበብ እውነትን ሸፍነህ መሃከለኛ ለመሆን በዚህ አለም ጥበብ በእርግጥ እንደ ቃልህ የጺላጦስን ገጸ ባህሪ ጥሩ አድርገህ ነው የተወንከው ምንም እንከን በሌለበት ጌታና አዳኝ እውነት ንጹህ መሆኑ ቢገባውም አሳልፎ ሰቷል ጌታ ይርዳችሁ በዚህ ዘመን ያላችሁ የ media ባላባቶች !!!! እነ ነዋይ ሰብሳቢዋች ምህረት ይብዛላችሁ !!!
ወንድማችን መሪ ጌታ በእውነትና በፈርሃ እግዚህአብሄር ስላስተላለፍከው የህይወት ማዳን እና መናጠቅ አገልግሎትህ በሰዋችን ፊት አይተህ እውነትን እውነት በማለት ግብዝነት በሌለበት ፍቅር ያዳነህን ጌታ አክብረሃልና የዘላለም እምላክ እጅግ አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ የዘላለሙ ጌታ ይባርክህ 🙏 በርታ ወንድሜ !