እንሾሽላ/Enshoshila Guragegna/ቅኔ/Qine Production/best ethiopian wedding/abesha wedding With Girmamoges

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • ቅኔ/Qine production
    Come Book An Appointment For Your Special Wedding Day
    Bole Medihanialem, Selam City Mall, 3rd Floor.
    For wedding packages and reservations,
    info call us
    +251 911259372
    it's our pleasure to capture your best moment in your life.

ความคิดเห็น • 116

  • @user-fg4tb3cn7t
    @user-fg4tb3cn7t 4 ปีที่แล้ว +7

    አማራ ነኝ ጉራጌዎች ስወዳችሁ ከልቤ ነው 💚💛❤

  • @belihutekle1279
    @belihutekle1279 3 ปีที่แล้ว +6

    በእናቴ ጉራጌ፣በአባቴ ኦሮሞ፣በአያቴ ኤሪትሪያ ነኝ። ኩሩ ኢትዮጵያዊ!

    • @user-zz2tj8zi3z
      @user-zz2tj8zi3z 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🇪🇹🥰🥰

  • @user-fe5tl4tq7j
    @user-fe5tl4tq7j 4 ปีที่แล้ว +9

    ዋውው ዳኮዲ በጣም ነበር የናፈቀኝ አገሬ ዛላለም ኑሪልን ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️

  • @user-jp6uh6xt3n
    @user-jp6uh6xt3n 4 ปีที่แล้ว +3

    እሰይ በጣም ከሚያስደስተኝ ነገር አንዱ ባህልን አክብሮ መያዝ ነዉ እንጂ የሰዉ ወርቅ አያደንቅ እሂን የመስል ባህል ትተን የሌሎች ማድነቅ ሞኝነት ነዉ አነ ዝፈቱ ባህሉ ዝፈቱ የሚባል ዘፈን አለን እኛ ኤርትራዊያን በጣም የምወደዉ ዘፈን በሉ ሙሽሮች እንደ አብራሃም እና የሳራ ያርግላችሁ አሜን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️

  • @user-ef8lc7rr9d
    @user-ef8lc7rr9d 4 ปีที่แล้ว +21

    ባህላችን እኮ እንዴት ደስ ይላል

  • @user-xx9eo1cn3m
    @user-xx9eo1cn3m 4 ปีที่แล้ว +19

    ይገርማል ስንት አይነት አኩሪ ባህል ነው ያለን።

  • @rozitube2150
    @rozitube2150 4 ปีที่แล้ว +28

    በናቴ ጉራጌ ባባቴ ኦሮሞ 💚💛❤

  • @s1abrham703
    @s1abrham703 4 ปีที่แล้ว +34

    ኢትዮጵያውያን ብዙ አኩሪ ባህሎች አሉን የሚያስፈልገን ተከባብረን በፍቅር መኖር

    • @mebrtelemma8716
      @mebrtelemma8716 4 ปีที่แล้ว +1

      ሳእህቴ ባሳድግ መክባብር ቤስጥን ስት አይነት ለቱርዝም የሜሁን ባህል አለን ብቻ አግራችን ስላሙን አጣች

    • @user-tr7pe2ig5b
      @user-tr7pe2ig5b 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ቃላት የለኝም ስለ ሀገሬ እና ህዝቦቸዋ ስለ ውብ ባህሎችዋ ምናገርበት ብቻ ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን 🙏

  • @abayabay2435
    @abayabay2435 4 ปีที่แล้ว +13

    ዬሶዶ ባህላችን ሥወዳቹ

  • @mahletlovenigussie3313
    @mahletlovenigussie3313 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚያብኤር ፀዳ አርጎ የፈጠራቸው ጉራጌ የዘር ማኛሀ የስራ ሰዎች ኡፋ ውድድድ ነው ማረጋቹ

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e 4 ปีที่แล้ว +9

    ጉራጌ ኑ ጓደኛ ሁኑኝ እስኪ ደስ ይለኝ ነበር

  • @oneafrica6719
    @oneafrica6719 4 ปีที่แล้ว +13

    ጎራግ ጉራ ከሚባል የኤርትራ ስፍራ ወደ ኢትዮጵያ የፈለሱ ህዝቦች ናቸዉ።ከኤርትራ የሠርግ ባህል ጋር ተመሳሳይ ባህል አላቸዉ።ፍቅር የሆኑ ህዝቦች ለሥራ እንጂ ለወሬ ለክፋት ለዘረኝነት ለፖለቲካ ቦታም ጊዜም የላቸዉም።

  • @user-mc1ib8iv3b
    @user-mc1ib8iv3b 4 ปีที่แล้ว +4

    ምንኮም ኢደንቁ እዲም ክስታኔ ነሁ ያገር ባዬችዲ በማለቅ ኢደንቁ

  • @fouzaahmed9905
    @fouzaahmed9905 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይብሎ አስበሪትም ዚሆም ቢዝጋጅ ፈያን

  • @user-tr7pe2ig5b
    @user-tr7pe2ig5b 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ስታምሩ መልካም ጋብቻ ያው የእንሶስላ ከሰርግ ቀደም ተብሎ የሚደረግ የጉራጌ ማህበረሰብ ውቡ ባህል ስለሆነ 😍 እስቲ ከመካከላችሁ ያላገባ ካለ ባል ፈልጉልኝ 😃

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 4 ปีที่แล้ว +3

    ጉራጌ ፍቅር ናቸው አኔም መጣው ❤️❤️💞💞🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ewekassa4469
    @ewekassa4469 4 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም ታምራላቹ የሶዶ ጉራጌ በህል ነው

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ድንቅ በአል በማየቴ አቦ ሶዶ ሁልዜ ማይት የምፈልገው ነገር ከሀገሬ በመሰደዴ እድል አላገኘሁም

  • @ehgssh6052
    @ehgssh6052 4 ปีที่แล้ว +6

    ውራጌ እውስጤ ናችሁ ስወዳችሁ ከወሎ

    • @matchi3336
      @matchi3336 4 ปีที่แล้ว

      እኛም፡ውድድ፡ነው፡ምናረጋቹ፡በቅር

    • @h..j.1075
      @h..j.1075 4 ปีที่แล้ว

      እኛም ውድድ

  • @fikrlove8706
    @fikrlove8706 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኮም ትደንቅሙን ጉራጊ በልኩን በጣም ነበር እቀና የትባረከ ትዳር የኩን ሞላም አልሞላ እልልልልልል

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 4 ปีที่แล้ว +5

    ያገባውት። ጉራጊ እኔ አማራ

  • @fetuerwosha5298
    @fetuerwosha5298 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የሚለው እስቲ ማነው ከጅም እስከ መጨረሻ የሚባለውን ፅፎ የሚልክሊኝ በጣም ነው የምወደው እስቲ ተባበሩኝ

  • @user-ci6zk4oe4z
    @user-ci6zk4oe4z 4 ปีที่แล้ว +14

    የጊራጌ በህል ነው አይድ ጉርጌ ፍቅር ስው

  • @rimnasir8709
    @rimnasir8709 4 ปีที่แล้ว +9

    የታደልሽ ያለም ይድርግልሽ እህት

    • @kamilaaman5348
      @kamilaaman5348 4 ปีที่แล้ว

      አድናቂውናኝ ለጉረጌዎች ሢልጤ ናኝ ግን

  • @meklitm2033
    @meklitm2033 4 ปีที่แล้ว +7

    በአባቴ አማራ በእናቴ ጉራጌ

  • @makfiramuhammd9607
    @makfiramuhammd9607 4 ปีที่แล้ว +2

    በአሁን ጊዜ ባኽሉን እንደዚ የሚጠቡቅ አለ?በጣም ደስ ይላል ወድጄዋለሁ።

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 ปีที่แล้ว

      Ale hulgzem gin anidandu sew bezelmad serglay qertso yemiasqemtew ehud qen yemideregewn ye serg snesrat bicha nuw. Yihe Arib qen yemikeber nuw andande sayqertsut akbrewt yalfalu enji hulgzem ale. Hamus qen demo lemushra enat qibe yemtqebabet qen nuw esum bedmqet ykeberal ayqertsutm enji. Gin mehon yalebet hulum endezi meqrets alebet ke Hamus eske ehud yalewn.

  • @user-hb1wl4kx1d
    @user-hb1wl4kx1d 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @MmMm-zq4cc
    @MmMm-zq4cc 4 ปีที่แล้ว

    Zit new kistane abo sodo zi zizi yidenqu bahiligna❤️😍❤️😍

  • @abayabay2435
    @abayabay2435 4 ปีที่แล้ว +5

    ሥወዳቹ እኔም ዬወደፊት እልሜ ነው አድ ቀን ይሣካልኛል ውድድድድ

  • @azizaabubeker4858
    @azizaabubeker4858 4 ปีที่แล้ว +1

    I like the vase

  • @aboneshdilense4726
    @aboneshdilense4726 4 ปีที่แล้ว +5

    አቦ ክስታኔ ምንኮም ትደምቅሙን

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 ปีที่แล้ว

      Abo gurage enshoshla elilil...

  • @senims5853
    @senims5853 4 ปีที่แล้ว +1

    I really love this celebration and gurage people

  • @menberekidane9529
    @menberekidane9529 4 ปีที่แล้ว +1

    Abo Kistena

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 3 ปีที่แล้ว +1

    Enshoshla malet pre wedding ceremony malet nuw, ke sergu 2 qen befit yemidereg program nuw. Yihe serg sayihon pre wedding nuw. Enshoshla nuw.

  • @user-mc1ib8iv3b
    @user-mc1ib8iv3b 4 ปีที่แล้ว +2

    ሙሽሪት ቢቲ ዘባ ና አለዥሁና

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e 4 ปีที่แล้ว +2

    ኸረ ውበት ስታምሩ

  • @GeniTube
    @GeniTube 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውብ ባህል

  • @zharashemsudin4086
    @zharashemsudin4086 4 ปีที่แล้ว +2

    Setmro meert ye gurage lijoch siwdach ❤❤❤

  • @emwfkrmarape8754
    @emwfkrmarape8754 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ጉራጌ ስወድ ባገባ ደስይለኛል

  • @jdggxggh864
    @jdggxggh864 4 ปีที่แล้ว

    Wawe Setameru ILove All Ethiopian People 😍😍😍😘😘😘😘

  • @endashawbekele6271
    @endashawbekele6271 4 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful gurage

  • @w.mariamtsega3459
    @w.mariamtsega3459 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል💙

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 4 ปีที่แล้ว +1

    ሞላ ጉራጌ ወች የፍቅርሰወች

  • @kedus2010
    @kedus2010 4 ปีที่แล้ว

    Wwww Yekistane bayoch

  • @fetikedir3383
    @fetikedir3383 4 ปีที่แล้ว +1

    የ 1ኞችየነንቢ.♥♥♥♥♥

  • @betybety660
    @betybety660 4 ปีที่แล้ว +1

    Sitameru fikir andenetin yabezalen

  • @tmiaywtmiayw3098
    @tmiaywtmiayw3098 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰሀምሪ በጣምምምምምምምምምwooooooow

  • @geremew8763
    @geremew8763 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሰርጌ ትዝ አለኝ

  • @SaraSara-rq4kp
    @SaraSara-rq4kp 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow denq bahel

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 4 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ጉራጌ

  • @kbrensh6800
    @kbrensh6800 4 ปีที่แล้ว +2

    አጉራጌ እናቱ የትነሽ። ጉራጌ ፍቅር ናቸው

  • @bezalove5936
    @bezalove5936 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam yamiral

  • @user-id5qw1cl3r
    @user-id5qw1cl3r 4 ปีที่แล้ว +1

    ስወደቹ ለምን እንደሆነ አለቅም

  • @user-tc3iu2be8i
    @user-tc3iu2be8i 4 ปีที่แล้ว

    ማዘርዬ አንደኛ 👌 ደማቅ ወይን ጠጅ የለበሱት 😘

  • @menberekidane9529
    @menberekidane9529 4 ปีที่แล้ว

    Belatedenta zemdochiy enqwan aywchu

  • @metkelsewra2252
    @metkelsewra2252 4 ปีที่แล้ว +5

    This proves that Gurage are originally from Eritrea, as there is a lot of similarity with the Eritrean wedding.

    • @badhasa431
      @badhasa431 4 ปีที่แล้ว

      Stop lying, there is no similarity between gurage and Eritrea in terms of culture but they are semetic family just like Amhara, tigray and most of Eritreans

    • @ethiopia2206
      @ethiopia2206 3 ปีที่แล้ว

      @@badhasa431
      Gurague and Eri very similar
      especially langugue
      Guragna earitra
      የቀናንለ የቀንለይ
      ውሽጣ ውሽጣ
      ኩልም ኩልም
      ያበነ ያበነ
      ደስ ይብሉ ደስ ይብሉ
      አገረ አገረ
      ተወለደ ተወለዲ
      ይመጢ ይመፂ
      ሳምተ ሳምተ etc

  • @user-gs5et7wc6f
    @user-gs5et7wc6f 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ

  • @reahaldemble2659
    @reahaldemble2659 4 ปีที่แล้ว

    Abo kistane!!❤❤❤

  • @cheesy3771
    @cheesy3771 4 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ሲል ግን መቼ ነው ሙሽሪት የምትታየው

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 ปีที่แล้ว

      Mechereshalay programu lyalq sil tenesta tchefralech.

  • @michaelcorleone1861
    @michaelcorleone1861 4 ปีที่แล้ว +1

    Minale guraghe baderegegn noro

  • @user-bv3xj3pw4o
    @user-bv3xj3pw4o 4 ปีที่แล้ว

    Eshoshila yagdluch goy yabo yayo bela

  • @melodygebrhewet8930
    @melodygebrhewet8930 4 ปีที่แล้ว +2

    is it celebration wedding it looks really perfect wow

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 ปีที่แล้ว +2

      Yes it is called "enshoshla" ceremony. This is usually performed on Friday two days before the wedding day. By saying enshoshla they would remembering all family members/relatives including the lost one.

  • @user-mt6zh1bl3t
    @user-mt6zh1bl3t 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwweee

  • @HanaHana-md2ph
    @HanaHana-md2ph 4 ปีที่แล้ว

    Bexame yamerle

  • @user-ci6zk4oe4z
    @user-ci6zk4oe4z 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ሳይል

  • @maryena7808
    @maryena7808 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @sanizuzutube2692
    @sanizuzutube2692 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ሀገሬ ስታምሪ እኮ

  • @user-mt6zh1bl3t
    @user-mt6zh1bl3t 4 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ln5cc5yp3g
    @user-ln5cc5yp3g 4 ปีที่แล้ว

    ዝ ሰለለለ ደስትብልምጎይ

  • @user-xr7fn7nu1u
    @user-xr7fn7nu1u 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @mominasadik6306
    @mominasadik6306 4 ปีที่แล้ว +1

    💞💞💞💞💞♥️💞💋💋💋💋

  • @geremew8763
    @geremew8763 4 ปีที่แล้ว +1

    ቲሞላ

  • @zinukemal7654
    @zinukemal7654 4 ปีที่แล้ว

    ከመውደው ባህል እንሾሽላ

  • @danadana2888
    @danadana2888 4 ปีที่แล้ว

    Wawwwwww

  • @geremew8763
    @geremew8763 4 ปีที่แล้ว +1

    ሞላም

  • @user-hv6oh5ty8n
    @user-hv6oh5ty8n 4 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ባሌ ዋውውው😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @metkelsewra2252
      @metkelsewra2252 4 ปีที่แล้ว

      Change the map you are using for your icon, You stupid donkey.

    • @yweyinharg8729
      @yweyinharg8729 4 ปีที่แล้ว

      @@metkelsewra2252 ለምን ትቀይረዋለች ግን ምን ጉድ ናችሁ ሀገራችሁን ያስጠላችሁ

    • @metkelsewra2252
      @metkelsewra2252 4 ปีที่แล้ว

      @@yweyinharg8729 because Eritrea is an independent country, ante ahiya.

    • @menberekidane9529
      @menberekidane9529 4 ปีที่แล้ว

      Belatedenta

    • @menberekidane9529
      @menberekidane9529 4 ปีที่แล้ว

      Zemdochiy Abo Kistena belatedenta.

  • @user-mt6zh1bl3t
    @user-mt6zh1bl3t 4 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 4 ปีที่แล้ว

    gurage fekere newi ye gurage heberetesebe balebete akababi seleteweledeku betame desetegnane yetenbi

  • @jdggxggh864
    @jdggxggh864 4 ปีที่แล้ว

    Berum Tedekemun

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 4 ปีที่แล้ว +1

    እንሾሽላ ደስ እሚል ባህል ነዉ ወደ ቻናሌ ጎራ ይበሉ ሰብስክራይብ እንድታረጉ በትህትና እጠይቃለዉ

  • @geremew8763
    @geremew8763 4 ปีที่แล้ว

    አቦ ጠላ

  • @Filseta
    @Filseta 4 ปีที่แล้ว

    ኤጪ

  • @nanati5922
    @nanati5922 4 ปีที่แล้ว

    Diverse Ethiopia

  • @geremew8763
    @geremew8763 4 ปีที่แล้ว

    እረ ግለጧት

  • @emuyasmin1175
    @emuyasmin1175 4 ปีที่แล้ว

    እንስራዋ ከታች ታፈሳለች መሰለኝ

  • @geremew8763
    @geremew8763 4 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ጉራጌ