ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዳጌ አዳምጥና ተማር ጴንጤእዶሆን ጫፍ ብቻነው ይዘው የሜሮጡ ኦርቶዶክስ መስረት አላት
ቃል ሕይወት ያስማልን አግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ
እኔ ደሞ ትንሽ ልጨምር የጌታ ወንድም ያዕቆብ የተባለው ሐዋርያው ያዕቆብ ነው በገላትያ 1:19 ላይ ከጌታ ወንድም ያዕቆብ በቀር ከሐዋርያ ሌላ አላየውም ይላል ከሐዋርያቶች ደሞ ሁለት ያዕቆቦች ስላሉ ታላቁ ያዕቆብና ታናሹ ያዕቆብ ተብለው ነው የሚለዩት ዊኪፒዲያ ቼክ ማድረግ ትችላላችሁ የዚህ የታናሹ ያዕቆብ እናት ደሞ ማርያም ማርቆስ 15:41 ላይ ጌታ ሲሰቀል በሩቅ ከነበሩ ሴቶች ሲጠቅስ የታናሹ ያዕቆብና የዮሳ እናት ማርያት ብሎ ጠቅሷታል ይቺ ማርያም የሐዋርያው እናት ከተባለች ደሞ ሐዋርያው ያዕቆብ አባቱ እልፍዮስ እንደሆነ በማቴዎስ 10:3 ላይ ተነግሯል ስለዚህ መቼም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእልፍዮስ ወለደች እንደማትሉ አምናለው ስለዚህ እነዚህ ያዕቆብ ዮሳ የተባሉት የጌታ የስጋ ወንድሞች አይደሉም ይልቁኑም እልፍዮስ የቀለዮጳ ሌላ ስሙ እንደሆነና ይህም ቀለዮጳ የዮሴፍ ወንድም እንደሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ አጥኚዎች ይናገራሉ እናም በአረማይክ ቋንቋ የአጎት ልጅ እና የቅርብ ቤተሰብ ወንድም እህት ይባላል ዞሮ ዞሮ እመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልና አላት አእምሮአቹን አሰሩት በቤተመቅደስ ጸያፍ ነገር የማይሰራው የጌታ ማደሪያ ስለሆነ ነው እንዴት ነው እየሱስ በአካል ተገኝቶ ከሚያድርበት ቤት ግንኙነት ይፈፀማል ብላችሁ በቀላሉ የምታምኑት መጽሐፍ ቅዱስ ቀጥታ ባልተናገረው ጉዳይ ስለምን ሽንጣችሁን ገትራችሁ ትከራከራላችሁ???
እግዚአብሔር ያክብርልን
ዳጊ ዳጊ ጎበዝ ጥሩ መረዳት አለው መፅሐፍ ቅዱስ በደንብ ካነበበና አባቶችን ጠይቆ ቢረዳ ቀጥተኛዎን ዕምነት ኦርቶዶክስን ይከተላል፡፡
ወንጌል እየተሰበከ ቃለ እግዚአብሔር እየተነገረ በመሐል የሚታደርጉዋቸው ቀልድ መሰል ሳቅ አጉዋጉል ነገሮች በተለይ የኘሮቴስታንት ወንድሞች ገብተው እንዲወጡ ትኩረት እንዳይሰጣችሁ ያደርጋል የብሽሽቅም አታስመስሉት ወንድሞቼ ዘማርያምን ካያችሁት በቃ ሳቅ ስላቅ የለውም ትኩረቱን ቃለ እግዚአብሔር ላይ ነው የሚያተኩረው እናንተም ነብስ ማዳን ላይ ትኩረት አድርጉ በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
በዚ ሀሣብ እስማማለው ወንድሞቼ
ትክክል
በተለይ አኬ በጣም ትኩረት አድርገህ ነበር ምታስተምረው አሁን አሁን ትኩረትህን እያጣህ ፌዝ ነገር እያበዛህ ይመስለኛል ብታስተካክለው እላለው
መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት የዕብራውያንን ባህል መረዳት የሚያስፈልግ ይመስለኛል።
ግዴታም ነው እንጂ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መጽሐፍ ለምን አትገዙም? የኦርቶዶክስን
ዳግም ባጠቃላይ መፅሐፍ ቅዱስን ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ኦርቶዶክስ ነው ፔንጤዎች ቆራርጠው የራሳቸውን መፅሐፍ ለማደናገር ይጠቀሙበታል ለክህደት ጴንጤ ይመቻል፡፡ መፅሐፍ ቅዱስን መበረዝም መደለዝም አይቻልም፡፡
ክርስቶስን የዮሴፍ ልጅ ነው ማለቱ የሥጋ ልጁ ያለመሆኑ ከታመነ ወንድሞቹ ሲልም የሥጋ ወንድሞቹ እንዳልሆኑ ለማመን አያስቸግርም።
Ewnet new
እኔ የተዋህዶ አማኝ ነኝ። የምትሰሩት ስለእውነት በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ በረከትና ዋጋ ያለው ነው። መናፍቃን ቲክቶክ የፈጠረውን ሰው በልባቸው እንደሚረግሙ እርግጠኛ ነኝ። እንደዘንድሮ እርቃናቸውን የወጡበት ጊዜ የለም። ነገር ግን ከታላቅ ይቅርታ ጋር ይህ የእግዚአብሔር መልእክት የሚተላለፍበት ስለሆነ በመሃል ለሜዲያ የማይመጥኑ ቀልዶችና ሳቆች ፣ የማያስፈልጉ የስም ማቆላመጦች ፣ የግድ በማያስፈልጉ ቦታዎች ላይ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መደባለቅ ፣ ... ወዘተ ብታቆሙ መልካም ነው። ለምሳሌ ቄሱን ቄስዬ ፣ ዲያቆኑን ዲያቆንዬ ፣ ሰፈር ውስጥ ከጓደኞቻችን ጋር ስንጨዋወት የምንጠቀምባቸውን ቃላት ብታቆሙ መልካም ነው ዲያቆንዬ
Beritu tibariku
Selam lenante yihun wondmoch ❤❤❤
❤❤❤
God blessed you with all your life 🙏
ወንድሞቹ ብሎ ተሰናከሉበት የሚለው መፀሐፉ
በርቱልን ወንድሞቻችን❤❤❤❤
ዳጊ ዳጊ በጣም ጥሩ መረዳት ስላለው ወደ እውነተኛዎ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ይመለሳል፡፡ ምክንያቱም ፔንጤዎች በድርቅና በውሸት በክህደት ስለነገሩት ያምታቱበታል፡፡
አኪ ተሰናከሉበት ይላል ።
ፕሮቴስታንቶች እራሳቸው ሌላውን አግለው እርስ በርሳቸውም ወንድም እከሌ እህት እከሊት አይደልንዴ የሚባባሉት? ስለዚህ እነሱ በስጋ ከአንድ አባት ከአንድ እናት የተወለዱ ናቸዉ ማለት ነው ?
ምንም እሩቅ መሄድ አያስፈልግም እኮ ልቋስ 1=34 ላይ አልቋል ነገሩ ማርያምም አለች ወንድ ስለማለወቅ እንዴት ይሆናል ብላ ዘግታለች እሷ እኛን ምን አከራከረን ድንግል በድንግልና ትዎልዳለች
Awo pentewoch keand abat seleteweledu ehtna wendem nachew begziabher menfes and nachew Orton lemasamen egziabher kalreda kebad new bzu emnet lebzu negsna selemisetu yochegeralu
እንዴት እሳተ መለኮትን የተሸከመ ማህፀን ሌላ ሰው ይሸከማል ብለ ታስባለህ ሌላው ደግሞ እየሱስ በማርያም በኩል በደም የሚገናኙ ወንድሞች አሉት ማለት ነው ስለዚህ ብዙ አምላክ አለን ማለት ነው? እናስተውል እባካቹ
And bota kidus Joseph balebete sil aytaym, Lijun enatun, why not misters???
Yekeser gurage endese new
ምወዳችኹ❤❤❤ጋዲሳስ?የት ሄደ?😢😢😢
በጌታ ሆኖአል
I would appreciate it if you didn't interrupt the conversation since its vere sensitive topic
አይሁድ ዘርን በወንድ በኩል አይቆጥሩምና በድንግል ማርያም በኩል ቆጥረዋል በሚለው ይስተካከል ።
ትምህርታችሁ አሪፍ ነው። ነገር ግን ሥርዓትን ከዘማሪያም ተማሩ። የማይገባ ፌዝ ይደብራል።
Wendmochu teblo tesefal wendmachin alalem wendmochu new yalew wendmochu kemaruamna keyosef yeteweledutn new wendmochu yalew!!
አይ እውቀት!!!!!!!!😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጥቅስ ስጠኝ ማስረጃ?????
bini enewedehalen
Lalemamen kemeta tewut
የማርያምና የዮሴፍ ዝምድና፦ አልአዛር ማታንና ቅስራን ወለደ ። ማታን ደግሞ ያዕቆብን ወለደ ያዕቆብ ደግሞ ዮሴፍን ወለደ ይህ በእንዲህ እንዳለ ቅስራ ደግሞ እያቄምን ወለደ። እያቄም ማርያምን ወለደ። እናም ወንጌላዉያን የአላዛር ልጆች ማታንና ቅስራ ሲሆኑ ትክክለኛዉን የክርስቶስን ትዉልድ ለመግለጽ በቅስራ በኩል አልፈዉ እመቤታችን ላይ አርፈዉ ጌታ ከእርሱዋ እንደተወለደ መጻፍ ሲኖርባቸዉ በማታን በኩል የቆጠሩት ለዕብራዉያን ሴትን በትዉልድ ቁጥር አስገብተዉ ስለማይቆጥሩ ነዉ። ደግሞ የፈጣሪ ዙፋኑ ናት እንዴት በዚህ ዙፋን ሌላ ሰዉ ይጸነሳል፣ ይወለዳል?
ጌታችንም በዚያ ቦታ ምንም አይነት ታምር ሣያደርግ ሄደ ይላል ለምን?
Ist ye telegram channel lkulgn
ምን የመሰለ ቁምነገር ላይ ተገቢ ያልሆነ ቀልድ በጣም ይረብሻል።ከእናንተ አይጠበቅም ቀልድም የሚያምረው ከአውዱ ጋር ሲሆን ከስፈለገ
አይ መናፍቅ ምንም ቢሆን አያምንም
በሰገሌ ጊዜ የደነቆረ........ የመከራከር መንፈስ እንጂ የማወቅ መንፈስ ይዞ ስላልመጣ አያምንም። አኬ ዝምብለህ አትድከም
Wow he tried to block you not to explain because he is in denial. He does not want to believe the truth.
Yekeser gurage endant new malet new,,,,,, amara neh enda
አኬ ግሩም መልስ ነው የሰጠኸው::
ቀለሜ እስታይል ተመችታኛለች ሁላቸውም እችን አክሽን በናታችሁ አንድ ቪዲዬ ስሩበት ለምን አኬ ና ቀለሜ ብቻ
ቀልዱን ተዉትና ቃሉን አክብሩ
1ኛ ቆሮንጦስ ምእራፍ 1 ቁጥር 17። ጳውሎስ አያጠምቅም ነበር እያሉ ነው። ጥምቀት በስሜ ጳውሎስ አላጠምቅም ነበር ያለውን አጣመው በክርስቶስ ስም አላጠምቅም ጳውሎስ ብሏል እያሉ እያጭበረበሩ ነው።
እና ማርያም ልጅ ካላት ኢየሱስ ዮሴፍ አባቱነዉ ልትሉነዉ ጉድ ፈላ 😂😂😂
ዳግም ዝም ብለሕ ተማር
የፁሁፍ ሳይሆን የክህደት ነው ችግሩ ይቅር ይበላቹ እንዴት ያለ ከድህነት መሸሽ ነው????
አይ መምህር አቦካከው
አረ እነዚህ ጴንጤዎች ምን ተምረው ነው ከቸርች መጣን የሚሉት ።
ድንጋይ ራስ ፓስተር ድንጋይ አደረጋቸው::
አሁን እንዲያው ይህ ኃይሌ ብሎ የገባው ኦርቶዶክስ ነው። እውነት እንዳይገለጠ በያንዳንዱ እርምጃ እና ስንዝር ፣ መንገዱን አጥሮ እና ገድግዶ የሚዘጋ አጋንንት የተጠናወተው መናፍቅ።እውነትን ወደ ምዕመኑ እንዳይገባ ፣ የእውቀት ብርሀንን በአመፅ ጨለማ ጀቡና የዘጋ ፣ አይምሮውን ለልማትና ለትምህርት እንዴትሊጠቀም ይችላል። ይሄኮ ሳይንስም ቢዝነስም አርትም ሊገባው የማይችል። በዳቢሎስ ምርኮ ወድቆ የወደቀ ፣ የዳቢሎስ ቅኚ ነው
ኦርቶዶክሳውያን ለምንድ ነው በነሰ አጀንዳ የምትጠመዱት ።ለብዙ ግዜ በዝህ ጉዳይ መልሰ ተሰቶአል።ግዜአችሁን አታባክኑ የራሳችሁን ትምህርት አሰተምሩን
አላማ ይኖራቸዋል እንጂ ለኦሮቶዶክስ ጥቅም የለውም
አቤት የወሬ ብዛት ወንገል የምታውቅ ይመስላል
ማቴ.1፡-25 የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አለወቃትም ስሙንም ኢየሱስ አለዉ፡፡ ይላል አሁን ጎበዝ እጮኛዉ ከሆነች መላአኩም ዉሰድ ከለዉ የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አለወቃትም ብሎ ካለ እስከ ደግሞ ገደብ አለዉ በእኛ ሀገር መጽሓፍ ቅዱስ የነገረነን እስከዚህ ከሆነ መጀመሪያወኑ እጮኛ ብሎ ዘመድ ናቸዉ ማለትስ አኬ እንዴት ያስከዳል? እኔ ልጅ አለት ከምሉት ነኝ ልጅ ስላላት ምንም ያህል ክብሯዋን አይቀንስም!! እግዚአብሔር በእርሷዋ በኩል ልፈጽም የሰበዉን አሳቡን ፈጽመዋል እና!!!
Ye pro felsefna eko ayetal new🫢bemeselign & bedesalign mendedat new lezam new per each pro it’s own bible tereguama🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አይ ከንቱነት በጣም ያሳዝናል እንዲያው መፅሐፍ ቅዱስን ሳታውቅ እንዲሁ ዘንጥሎ ማንበብ? እሽ ወንድሞች እህቶች አለው ስላሉ ተሰነካከሉበት ይላል ታዲያ እኛም እንደነሱ ብለን እንሰነካከል?እስኪ መለኮት ባደረበት ማህፀን የትኛው ደፋር ነው የሚያድረው ? ኪሩቤል ሱራፌል ክንፋቸውን ዘርግተው ሸፍነው የሚያመልኩትን ጌታ ያደረበትን ማህፀን ሌላ ሰው አደረበት ስትል አይከብድህም አያምህም? እስኪ ከወለደች በኋላ የት ቦታ ነው እጮኛህን ማርያምንና ህፃኑን ውሰድ ተብሎ የታዘዘው? አለማንበብህ ነው እንጂ ከወለደች በኋላ ህፃኑንና እናቱን ውሰድ ተብሎ ይታዘዛል እንጂ አንድም ቦታ ከወለደች በኋላ እጮኛህን አይልም። በሌላ በኩል “እስከ”የሚለው ቃል መጨረሻ እንደሌለውም እንደሚፈታ አታውቅም? 1/ለምሳሌ ኖህ ቁራን ሲልከው ውሃው እስኪጎድል ድረስ አልተመለሰም ይላል ታዲያ ውሃው ሲጎድል ተመለሰ እንበል?2/ ሚልኮል በዳዊት ስለቀለደች እግዚአብሔር ማህፀኗን ስለዘጋ እስከ ምትሞት ድረስ አልወለደችም ይላል ታዲያ ከሞተች በኋላ ወለደች እንበል? የግዳ ለምን እጮኛ እንድትሆን አደረጋት ይሄ የእግዚአብሔር አላማ ስለሆነ ነው። ለምሳሌ እንውሰድና እጮኛ ሳይኖራት ብታረግዝ ኑሮ ተወግራ ትገደል ይባል ነበር ግን እግዚአብሔር በሚያውቀው ከዚህ ችግር እንዳትገባ ይሄን አደረገ። ሌላም በአይሁድ ልማድ መሰረት ዘር የሚቆጠረው በወንድ በኩል ነውና ተመሳሳይ ዘር ስላላቸው ይሄን አደረገ።ከዚህ ውጭ የትም ቦታ የእመብርሃን ልጅ ተብሎ የተገለፀ ልጅ የለም። እርግጥ ነው በመስቀሉ ላይ በዮሐንስ አማካኝነት እነሆ እናትህ እንሆ ልጅሽ ተብሏልና እኛ የርሷን እናትነት የምንናፍቅ ልጆች አለንና የጌታየን እናት እናቴ እመቤቴ ማለት ኩራቴ ብርቄ መታደልም ህልምም እኔ እንጃ ምን ብየ ልንገር እንዴት እንደምወዳት ቃልላት የለኝም ። እኛ ልጆቿ ምልጃዋን ልመናዋን ጥበቃዋን ከፀጋ ሁሉንም አንድም ሳያስቀር ሰጥቷታል በተሰጣት ፀጋ እንድትባርከን ዘወትር እንለምናታለን። ምክንያቱም ያዕቆብ ከልጅነቴ ጀምሮ የጠበቀኝ መላዕክ ልጆቼን ይባርክ ይላልና እናታችን እንድትባርከን እንማፀናታለን።
Ke weldech bewala ye Yosef echonga tebila teterta atawikim ye eysus enat bicha new milat .....
ይህ ሕዝብ አያውቅም ብለ የማይገናኝ ጥቅስ ታወራለህ ሕዝቡ ስነቃ ግን ካንተ ጀምሮ ነው የምፈጁህ
እጮኛ ማለት ከለላ የሚሆን ዘመድ ወይም የጎሳ አባል የሆነ ወንድ ነው ። ሴቷን ግን ማግባት አይችልም ። ቦረናዎችን ጠይቁ !!!
አኬ ለፔንጤዎች ለምን በቴሌ ግራም እየከፈሉክ ለምን አታስተምራቸውም ከእነሱ ጋር የምታርገው ክርክር ለኦሮቶዶክሶች አሰልች ነው እዮብ ነው ለእነሱ እሚመጥን እሱ ብቻ ከእነሱ ጋር ይወያይ
So poor argument making from Ake, you could have easily shut him up by shwing the verse it self........ተሰናከሉበትም እያለ የነሱን ሃሳብ ማጣቀሻ አርጎ ለመሞገት መሞከር ምን ማለት ነው? እጮኛ ጠባቂ ነው ማለት ነው።
ዳግም ከንዴ ስለተሞላ አያምንም።ገና ምንም አያቅም
ዓይ ቆሻሻው ጴንንንንንንንጤ!!!
እብድ ውሾች
ዳጌ አዳምጥና ተማር ጴንጤእዶሆን ጫፍ ብቻነው ይዘው የሜሮጡ ኦርቶዶክስ መስረት አላት
ቃል ሕይወት ያስማልን አግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ
እኔ ደሞ ትንሽ ልጨምር የጌታ ወንድም ያዕቆብ የተባለው ሐዋርያው ያዕቆብ ነው በገላትያ 1:19 ላይ ከጌታ ወንድም ያዕቆብ በቀር ከሐዋርያ ሌላ አላየውም ይላል ከሐዋርያቶች ደሞ ሁለት ያዕቆቦች ስላሉ ታላቁ ያዕቆብና ታናሹ ያዕቆብ ተብለው ነው የሚለዩት ዊኪፒዲያ ቼክ ማድረግ ትችላላችሁ የዚህ የታናሹ ያዕቆብ እናት ደሞ ማርያም ማርቆስ 15:41 ላይ ጌታ ሲሰቀል በሩቅ ከነበሩ ሴቶች ሲጠቅስ የታናሹ ያዕቆብና የዮሳ እናት ማርያት ብሎ ጠቅሷታል ይቺ ማርያም የሐዋርያው እናት ከተባለች ደሞ ሐዋርያው ያዕቆብ አባቱ እልፍዮስ እንደሆነ በማቴዎስ 10:3 ላይ ተነግሯል ስለዚህ መቼም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእልፍዮስ ወለደች እንደማትሉ አምናለው ስለዚህ እነዚህ ያዕቆብ ዮሳ የተባሉት የጌታ የስጋ ወንድሞች አይደሉም ይልቁኑም እልፍዮስ የቀለዮጳ ሌላ ስሙ እንደሆነና ይህም ቀለዮጳ የዮሴፍ ወንድም እንደሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ አጥኚዎች ይናገራሉ እናም በአረማይክ ቋንቋ የአጎት ልጅ እና የቅርብ ቤተሰብ ወንድም እህት ይባላል ዞሮ ዞሮ እመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልና አላት አእምሮአቹን አሰሩት በቤተመቅደስ ጸያፍ ነገር የማይሰራው የጌታ ማደሪያ ስለሆነ ነው እንዴት ነው እየሱስ በአካል ተገኝቶ ከሚያድርበት ቤት ግንኙነት ይፈፀማል ብላችሁ በቀላሉ የምታምኑት መጽሐፍ ቅዱስ ቀጥታ ባልተናገረው ጉዳይ ስለምን ሽንጣችሁን ገትራችሁ ትከራከራላችሁ???
እግዚአብሔር ያክብርልን
ዳጊ ዳጊ ጎበዝ ጥሩ መረዳት አለው መፅሐፍ ቅዱስ በደንብ ካነበበና አባቶችን ጠይቆ ቢረዳ ቀጥተኛዎን ዕምነት ኦርቶዶክስን ይከተላል፡፡
ወንጌል እየተሰበከ ቃለ እግዚአብሔር እየተነገረ በመሐል የሚታደርጉዋቸው ቀልድ መሰል ሳቅ አጉዋጉል ነገሮች በተለይ የኘሮቴስታንት ወንድሞች ገብተው እንዲወጡ ትኩረት እንዳይሰጣችሁ ያደርጋል የብሽሽቅም አታስመስሉት ወንድሞቼ ዘማርያምን ካያችሁት በቃ ሳቅ ስላቅ የለውም ትኩረቱን ቃለ እግዚአብሔር ላይ ነው የሚያተኩረው እናንተም ነብስ ማዳን ላይ ትኩረት አድርጉ በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
በዚ ሀሣብ እስማማለው ወንድሞቼ
ትክክል
በተለይ አኬ በጣም ትኩረት አድርገህ ነበር ምታስተምረው አሁን አሁን ትኩረትህን እያጣህ ፌዝ ነገር እያበዛህ ይመስለኛል ብታስተካክለው እላለው
መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት የዕብራውያንን ባህል መረዳት የሚያስፈልግ ይመስለኛል።
ግዴታም ነው እንጂ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መጽሐፍ ለምን አትገዙም? የኦርቶዶክስን
ዳግም ባጠቃላይ መፅሐፍ ቅዱስን ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ኦርቶዶክስ ነው ፔንጤዎች ቆራርጠው የራሳቸውን መፅሐፍ ለማደናገር ይጠቀሙበታል ለክህደት ጴንጤ ይመቻል፡፡ መፅሐፍ ቅዱስን መበረዝም መደለዝም አይቻልም፡፡
ክርስቶስን የዮሴፍ ልጅ ነው ማለቱ የሥጋ ልጁ ያለመሆኑ ከታመነ ወንድሞቹ ሲልም የሥጋ ወንድሞቹ እንዳልሆኑ ለማመን አያስቸግርም።
Ewnet new
እኔ የተዋህዶ አማኝ ነኝ። የምትሰሩት ስለእውነት በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ በረከትና ዋጋ ያለው ነው። መናፍቃን ቲክቶክ የፈጠረውን ሰው በልባቸው እንደሚረግሙ እርግጠኛ ነኝ። እንደዘንድሮ እርቃናቸውን የወጡበት ጊዜ የለም።
ነገር ግን ከታላቅ ይቅርታ ጋር ይህ የእግዚአብሔር መልእክት የሚተላለፍበት ስለሆነ በመሃል ለሜዲያ የማይመጥኑ ቀልዶችና ሳቆች ፣ የማያስፈልጉ የስም ማቆላመጦች ፣ የግድ በማያስፈልጉ ቦታዎች ላይ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መደባለቅ ፣ ... ወዘተ ብታቆሙ መልካም ነው። ለምሳሌ ቄሱን ቄስዬ ፣ ዲያቆኑን ዲያቆንዬ ፣ ሰፈር ውስጥ ከጓደኞቻችን ጋር ስንጨዋወት የምንጠቀምባቸውን ቃላት ብታቆሙ መልካም ነው
ዲያቆንዬ
Beritu tibariku
Selam lenante yihun wondmoch ❤❤❤
❤❤❤
God blessed you with all your life 🙏
ወንድሞቹ ብሎ ተሰናከሉበት የሚለው መፀሐፉ
በርቱልን ወንድሞቻችን❤❤❤❤
ዳጊ ዳጊ በጣም ጥሩ መረዳት ስላለው ወደ እውነተኛዎ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ይመለሳል፡፡ ምክንያቱም ፔንጤዎች በድርቅና በውሸት በክህደት ስለነገሩት ያምታቱበታል፡፡
አኪ ተሰናከሉበት ይላል ።
ፕሮቴስታንቶች እራሳቸው ሌላውን አግለው እርስ በርሳቸውም ወንድም እከሌ እህት እከሊት አይደልንዴ የሚባባሉት? ስለዚህ እነሱ በስጋ ከአንድ አባት ከአንድ እናት የተወለዱ ናቸዉ ማለት ነው ?
ምንም እሩቅ መሄድ አያስፈልግም እኮ ልቋስ 1=34 ላይ አልቋል ነገሩ ማርያምም አለች ወንድ ስለማለወቅ እንዴት ይሆናል ብላ ዘግታለች እሷ እኛን ምን አከራከረን ድንግል በድንግልና ትዎልዳለች
Awo pentewoch keand abat seleteweledu ehtna wendem nachew begziabher menfes and nachew Orton lemasamen egziabher kalreda kebad new bzu emnet lebzu negsna selemisetu yochegeralu
እንዴት እሳተ መለኮትን የተሸከመ ማህፀን ሌላ ሰው ይሸከማል ብለ ታስባለህ ሌላው ደግሞ እየሱስ በማርያም በኩል በደም የሚገናኙ ወንድሞች አሉት ማለት ነው ስለዚህ ብዙ አምላክ አለን ማለት ነው? እናስተውል እባካቹ
And bota kidus Joseph balebete sil aytaym, Lijun enatun, why not misters???
Yekeser gurage endese new
ምወዳችኹ❤❤❤
ጋዲሳስ?የት ሄደ?😢😢😢
በጌታ ሆኖአል
I would appreciate it if you didn't interrupt the conversation since its vere sensitive topic
አይሁድ ዘርን በወንድ በኩል አይቆጥሩምና በድንግል ማርያም በኩል ቆጥረዋል በሚለው ይስተካከል ።
ትምህርታችሁ አሪፍ ነው። ነገር ግን ሥርዓትን ከዘማሪያም ተማሩ። የማይገባ ፌዝ ይደብራል።
Wendmochu teblo tesefal wendmachin alalem wendmochu new yalew wendmochu kemaruamna keyosef yeteweledutn new wendmochu yalew!!
አይ እውቀት!!!!!!!!😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጥቅስ ስጠኝ ማስረጃ?????
bini enewedehalen
Lalemamen kemeta tewut
የማርያምና የዮሴፍ ዝምድና፦ አልአዛር ማታንና ቅስራን ወለደ ። ማታን ደግሞ ያዕቆብን ወለደ ያዕቆብ ደግሞ ዮሴፍን ወለደ ይህ በእንዲህ እንዳለ ቅስራ ደግሞ እያቄምን ወለደ። እያቄም ማርያምን ወለደ። እናም ወንጌላዉያን የአላዛር ልጆች ማታንና ቅስራ ሲሆኑ ትክክለኛዉን የክርስቶስን ትዉልድ ለመግለጽ በቅስራ በኩል አልፈዉ እመቤታችን ላይ አርፈዉ ጌታ ከእርሱዋ እንደተወለደ መጻፍ ሲኖርባቸዉ በማታን በኩል የቆጠሩት ለዕብራዉያን ሴትን በትዉልድ ቁጥር አስገብተዉ ስለማይቆጥሩ ነዉ። ደግሞ የፈጣሪ ዙፋኑ ናት እንዴት በዚህ ዙፋን ሌላ ሰዉ ይጸነሳል፣ ይወለዳል?
ጌታችንም በዚያ ቦታ ምንም አይነት ታምር ሣያደርግ ሄደ ይላል ለምን?
Ist ye telegram channel lkulgn
ምን የመሰለ ቁምነገር ላይ ተገቢ ያልሆነ ቀልድ በጣም ይረብሻል።ከእናንተ አይጠበቅም ቀልድም የሚያምረው ከአውዱ ጋር ሲሆን ከስፈለገ
አይ መናፍቅ ምንም ቢሆን አያምንም
በሰገሌ ጊዜ የደነቆረ........ የመከራከር መንፈስ እንጂ የማወቅ መንፈስ ይዞ ስላልመጣ አያምንም። አኬ ዝምብለህ አትድከም
Wow he tried to block you not to explain because he is in denial. He does not want to believe the truth.
Yekeser gurage endant new malet new,,,,,, amara neh enda
አኬ ግሩም መልስ ነው የሰጠኸው::
ቀለሜ እስታይል ተመችታኛለች ሁላቸውም እችን አክሽን በናታችሁ አንድ ቪዲዬ ስሩበት ለምን አኬ ና ቀለሜ ብቻ
ቀልዱን ተዉትና ቃሉን አክብሩ
1ኛ ቆሮንጦስ ምእራፍ 1 ቁጥር 17። ጳውሎስ አያጠምቅም ነበር እያሉ ነው። ጥምቀት በስሜ ጳውሎስ አላጠምቅም ነበር ያለውን አጣመው በክርስቶስ ስም አላጠምቅም ጳውሎስ ብሏል እያሉ እያጭበረበሩ ነው።
እና ማርያም ልጅ ካላት ኢየሱስ ዮሴፍ አባቱነዉ ልትሉነዉ ጉድ ፈላ 😂😂😂
ዳግም ዝም ብለሕ ተማር
የፁሁፍ ሳይሆን የክህደት ነው ችግሩ ይቅር ይበላቹ እንዴት ያለ ከድህነት መሸሽ ነው????
አይ መምህር አቦካከው
አረ እነዚህ ጴንጤዎች ምን ተምረው ነው ከቸርች መጣን የሚሉት ።
ድንጋይ ራስ ፓስተር ድንጋይ አደረጋቸው::
አሁን እንዲያው ይህ ኃይሌ ብሎ የገባው ኦርቶዶክስ ነው።
እውነት እንዳይገለጠ በያንዳንዱ እርምጃ እና ስንዝር ፣ መንገዱን አጥሮ እና ገድግዶ የሚዘጋ አጋንንት የተጠናወተው መናፍቅ።
እውነትን ወደ ምዕመኑ እንዳይገባ ፣ የእውቀት ብርሀንን በአመፅ ጨለማ ጀቡና የዘጋ ፣ አይምሮውን ለልማትና ለትምህርት እንዴትሊጠቀም ይችላል።
ይሄኮ ሳይንስም ቢዝነስም አርትም ሊገባው የማይችል። በዳቢሎስ ምርኮ ወድቆ የወደቀ ፣ የዳቢሎስ ቅኚ ነው
ኦርቶዶክሳውያን ለምንድ ነው በነሰ አጀንዳ የምትጠመዱት ።ለብዙ ግዜ በዝህ ጉዳይ መልሰ ተሰቶአል።ግዜአችሁን አታባክኑ የራሳችሁን ትምህርት አሰተምሩን
አላማ ይኖራቸዋል እንጂ ለኦሮቶዶክስ ጥቅም የለውም
አቤት የወሬ ብዛት ወንገል የምታውቅ ይመስላል
ማቴ.1፡-25 የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አለወቃትም ስሙንም ኢየሱስ አለዉ፡፡ ይላል አሁን ጎበዝ እጮኛዉ ከሆነች መላአኩም ዉሰድ ከለዉ የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አለወቃትም ብሎ ካለ እስከ ደግሞ ገደብ አለዉ በእኛ ሀገር መጽሓፍ ቅዱስ የነገረነን እስከዚህ ከሆነ መጀመሪያወኑ እጮኛ ብሎ ዘመድ ናቸዉ ማለትስ አኬ እንዴት ያስከዳል? እኔ ልጅ አለት ከምሉት ነኝ ልጅ ስላላት ምንም ያህል ክብሯዋን አይቀንስም!! እግዚአብሔር በእርሷዋ በኩል ልፈጽም የሰበዉን አሳቡን ፈጽመዋል እና!!!
Ye pro felsefna eko ayetal new🫢bemeselign & bedesalign mendedat new lezam new per each pro it’s own bible tereguama🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አይ ከንቱነት በጣም ያሳዝናል እንዲያው መፅሐፍ ቅዱስን ሳታውቅ እንዲሁ ዘንጥሎ ማንበብ? እሽ ወንድሞች እህቶች አለው ስላሉ ተሰነካከሉበት ይላል ታዲያ እኛም እንደነሱ ብለን እንሰነካከል?እስኪ መለኮት ባደረበት ማህፀን የትኛው ደፋር ነው የሚያድረው ? ኪሩቤል ሱራፌል ክንፋቸውን ዘርግተው ሸፍነው የሚያመልኩትን ጌታ ያደረበትን ማህፀን ሌላ ሰው አደረበት ስትል አይከብድህም አያምህም? እስኪ ከወለደች በኋላ የት ቦታ ነው እጮኛህን ማርያምንና ህፃኑን ውሰድ ተብሎ የታዘዘው? አለማንበብህ ነው እንጂ ከወለደች በኋላ ህፃኑንና እናቱን ውሰድ ተብሎ ይታዘዛል እንጂ አንድም ቦታ ከወለደች በኋላ እጮኛህን አይልም። በሌላ በኩል “እስከ”የሚለው ቃል መጨረሻ እንደሌለውም እንደሚፈታ አታውቅም? 1/ለምሳሌ ኖህ ቁራን ሲልከው ውሃው እስኪጎድል ድረስ አልተመለሰም ይላል ታዲያ ውሃው ሲጎድል ተመለሰ እንበል?2/ ሚልኮል በዳዊት ስለቀለደች እግዚአብሔር ማህፀኗን ስለዘጋ እስከ ምትሞት ድረስ አልወለደችም ይላል ታዲያ ከሞተች በኋላ ወለደች እንበል?
የግዳ ለምን እጮኛ እንድትሆን አደረጋት ይሄ የእግዚአብሔር አላማ ስለሆነ ነው። ለምሳሌ እንውሰድና እጮኛ ሳይኖራት ብታረግዝ ኑሮ ተወግራ ትገደል ይባል ነበር ግን እግዚአብሔር በሚያውቀው ከዚህ ችግር እንዳትገባ ይሄን አደረገ። ሌላም በአይሁድ ልማድ መሰረት ዘር የሚቆጠረው በወንድ በኩል ነውና ተመሳሳይ ዘር ስላላቸው ይሄን አደረገ።ከዚህ ውጭ የትም ቦታ የእመብርሃን ልጅ ተብሎ የተገለፀ ልጅ የለም። እርግጥ ነው በመስቀሉ ላይ በዮሐንስ አማካኝነት እነሆ እናትህ እንሆ ልጅሽ ተብሏልና እኛ የርሷን እናትነት የምንናፍቅ ልጆች አለንና የጌታየን እናት እናቴ እመቤቴ ማለት ኩራቴ ብርቄ መታደልም ህልምም እኔ እንጃ ምን ብየ ልንገር እንዴት እንደምወዳት ቃልላት የለኝም ። እኛ ልጆቿ ምልጃዋን ልመናዋን ጥበቃዋን ከፀጋ ሁሉንም አንድም ሳያስቀር ሰጥቷታል በተሰጣት ፀጋ እንድትባርከን ዘወትር እንለምናታለን። ምክንያቱም ያዕቆብ ከልጅነቴ ጀምሮ የጠበቀኝ መላዕክ ልጆቼን ይባርክ ይላልና እናታችን እንድትባርከን እንማፀናታለን።