ความคิดเห็น •

  • @feraihewetkebede3942
    @feraihewetkebede3942 9 หลายเดือนก่อน +10

    በዚህ ነሸዳ መቼም የማረሳው ትዝታ አለብኝ ባልሳሳት 2008 ይመሰለኛል እረመዳን ላይ ከቤተሰብ ጋ ያሳለፈኩትን በሰማሁት ቁጥር ያሰታውሰኛል ከዛ በሗላ ግን ሁላችንም ተበታተንን አለህ ይሰብሰበን ያረብ

  • @umerFeyid
    @umerFeyid หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ መንዙማ ነው ጋበዝኮቹ

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim ปีที่แล้ว +4

    የምንግዜም መንዙማ እድሪስ ዛሬም ይደመጣል ማሻአላህ❤

  • @omeromer6603
    @omeromer6603 4 ปีที่แล้ว +35

    ማሽአላህ ሀድራውን ስሰማው ልጅነቴን ያስታውሰኝል በጣም ደስ ይላል

  • @makiaali2701
    @makiaali2701 4 ปีที่แล้ว +14

    መዙማ በጣም ነው ምወደው ይሄ ድብቅ ድብቅ ሲኖረው ግን ያመኛል ድቤው ማሌቴ

  • @TomTom-ob6dv
    @TomTom-ob6dv 3 ปีที่แล้ว +32

    አልሀም ዱሊላህ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ የውዱ ነብይ ኡመት ስላረገን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bookbook3118
    @bookbook3118 ปีที่แล้ว +7

    አለሁማ ሰሊ አለ ሙሀመድ ወአለ አሊሂ ሙሀመድ ❤🕋❤🕌❤

  • @mitatekle8484
    @mitatekle8484 4 ปีที่แล้ว +143

    እኔ ክርስቲያንይ ነኝ ግን ይህን መንዙማ ስወደው በጣም

  • @yusufbadube
    @yusufbadube 7 หลายเดือนก่อน +5

    S.A.W.what a powerful Menzuma.

  • @ሳራፍቅር-ዀ3ከ
    @ሳራፍቅር-ዀ3ከ 4 ปีที่แล้ว +18

    አባቴ ትዝ ይለኛል ይሄን መንዙማ ስሰማ ስደት ካባቴ ለየኝ

    • @mustafahussain7232
      @mustafahussain7232 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ኢንሻ ኣላህ

  • @awalomgebray1218
    @awalomgebray1218 4 ปีที่แล้ว +13

    ድንቅ መንዙማ ልቤ ነው ነብዩ መሃመድን ሠላም

  • @mohammedhussein4906
    @mohammedhussein4906 5 ปีที่แล้ว +17

    ማሻአላሕ።ያጀማል ጀማሉ፣ ሀቢቢ አንቱ የአላህ ነቢ፣አላሁመሶሌ አላ ሙሃመዴ ሙከረሙ አለይካሰላሙ።

  • @hudatade30
    @hudatade30 3 ปีที่แล้ว +3

    Masha ALLAH EDRISE BETAM NEW YHAIN MENZUMA SHUKREN ENAMESEGNALEN

    • @hudatade30
      @hudatade30 3 ปีที่แล้ว

      Enam began new mwedew hulme bichon ye megemerya mrchaye new jipas ashkbetallehugn siobhan Allah bezihu ketl

  • @mahamadomar4993
    @mahamadomar4993 ปีที่แล้ว +3

    May Allah bless you eternally ! I am not tired of listening again and again to your beautiful voice, Maasha Allaah ! I am lucky and very grateful for having the chance to hear this.

  • @ኢክሩyoutube
    @ኢክሩyoutube 6 ปีที่แล้ว +7

    ማሽአላህ እንሽአላህ አላህ ከሳቸው ጋር የድርገን

    • @Saad-jp5cl
      @Saad-jp5cl 5 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ያረብ

  • @betytade2907
    @betytade2907 4 ปีที่แล้ว +23

    ደስ ይለኛል ስሰማው የእምነቱ ተከታይ ባልሁንም በተለይ ከበሮና ጭብጨባው አደኛ

    • @saadaahmedhamzah2764
      @saadaahmedhamzah2764 4 ปีที่แล้ว +1

      እነመሥግንናለንውደ

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 4 ปีที่แล้ว +1

      እናመሠግናለን የኔ ማር

    • @zuzuzuzu1415
      @zuzuzuzu1415 4 ปีที่แล้ว

      💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤

    • @leenmka8830
      @leenmka8830 4 ปีที่แล้ว

      Tekewo

    • @TomTom-ob6dv
      @TomTom-ob6dv 2 ปีที่แล้ว

      እና መሰግናለን ማሬ

  • @seidmahamed9997
    @seidmahamed9997 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ በጣም የምወደው መንዙማ ነው ጀዛክ አላህ

  • @hydermohammed3187
    @hydermohammed3187 ปีที่แล้ว +1

    Masha allh 🕋❤❤❤❤ walh batem yem wodew manzuma nw

  • @ሲያምኑሪ
    @ሲያምኑሪ 5 ปีที่แล้ว +9

    እንዴት እንደምወድው ይህን ማንዙማ ውስጤ ነው

    • @adinatsehaye9282
      @adinatsehaye9282 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ያምራል

    • @hbshg2203
      @hbshg2203 4 ปีที่แล้ว

      💖💖💖💖💖💖💖💗💗💖💔💕💚💙💚💙💙💘💘💘💘💘💘💕💗

    • @hbshg2203
      @hbshg2203 4 ปีที่แล้ว

      💟💟💝💜💛💌💞💝💜💛🌷🌸💐🌼🌻🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵💟💟💟💞💝💜💜

  • @samri591
    @samri591 3 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ ምርጥ መዙማ ወላሂ በርታልን)👍👍👍

  • @fuadomer_l1430
    @fuadomer_l1430 2 ปีที่แล้ว +2

    Aswwwb very Excelent Sebah Ahmed from Eritrea

  • @ነጃትመሀመድ-ቨ6ጘ
    @ነጃትመሀመድ-ቨ6ጘ 7 ปีที่แล้ว +17

    ማሻአላህ በጣም የምወደው ነበር ጠፍቶብኝ በፍለጋ ደክሜ ነበር አልሀምዱድላ

    • @ስላምለሀገራችንዪሁኖ
      @ስላምለሀገራችንዪሁኖ 6 ปีที่แล้ว +1

      ነጃት መሀመድ ላኩለኚ

    • @امنتاثيوبيا
      @امنتاثيوبيا 5 ปีที่แล้ว +1

      ነጃት መሀመድتغصفءي🏗🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋⏰🌑🌑🌒🌒🌝🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕋🕋

    • @Saif-qj6yx
      @Saif-qj6yx 5 ปีที่แล้ว

      @@امنتاثيوبيا ማሻአላ የኔ ማረ

    • @semirmohammad1125
      @semirmohammad1125 5 ปีที่แล้ว

      Masha allh

    • @amnamnamnamn6039
      @amnamnamnamn6039 5 ปีที่แล้ว

      Dgtr6yurryzfstatiepyhuhhuhuuhu

  • @name-bj8zu
    @name-bj8zu 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ወላሂ ስወደው ነበር ፈልጌ አገኘውት ደስ ሢል አላህ ይጨምርልህ ወድም አልሀምዱሊላ ሽክር ይገባው ሙሥሊም ላረገኝ ጌታ መጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን

  • @mahamadomar4993
    @mahamadomar4993 ปีที่แล้ว +2

    Maasha Allaah ! Beautiful Menzuma/qasiida

  • @አሚነኝየነቢወዳጅ
    @አሚነኝየነቢወዳጅ 6 ปีที่แล้ว +7

    ማሽ አላህ
    ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @nanitade6642
    @nanitade6642 3 ปีที่แล้ว +1

    masha ALLAH KONGO NEW HULEM BEHON SALSEMAW ALWLEM SUBHAN ALLAK

  • @fatumamashalathebestneshed7612
    @fatumamashalathebestneshed7612 6 ปีที่แล้ว +2

    Subhanela Alahe hoyw yetbkachu mashala tebrekela enem enatem befekre new yendamtw👏👏👏👏👏☝️☝️☝️☝️

  • @stube1983
    @stube1983 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ በርቱ ደሥይላል በጣምነዉ የምወደዉ ጓደኞቼን ሥለያቸዉ በዚህ አሥታዉሽን ብለዉኝነበር ሥሠማዉ ልቤይረበሻል አለቅሳለሁ

  • @muhamednrr9201
    @muhamednrr9201 2 ปีที่แล้ว +1

    ajeb nwo wollahi yasjezemall mashallah ......haye haye haye

  • @ሶፊያሳልህ
    @ሶፊያሳልህ 5 ปีที่แล้ว +12

    ማሻአላህ #ሰለላሁ #አለይሂ #ወሰለም

  • @ahmedendris6143
    @ahmedendris6143 ปีที่แล้ว +2

    Best poem, best sound,best photos related to the poem

  • @Abenrizzla
    @Abenrizzla 5 ปีที่แล้ว +59

    ክርስቲያን ነኝዐጎን መንዙማ ይመቸኛል

    • @kedsttube4484
      @kedsttube4484 5 ปีที่แล้ว +7

      እኔም ምድነው ግን

    • @ይመቻችሁሸነው
      @ይመቻችሁሸነው 4 ปีที่แล้ว +4

      ይቅር ታ ና ብሰልሚ ሀሪፍ ነው እህቴ

    • @Tube-vz2pq
      @Tube-vz2pq 4 ปีที่แล้ว +3

      ይመችሽ

    • @lolawitehabtu8575
      @lolawitehabtu8575 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ይመቻችሁሸነው menzuma lemesmat meslem yasfelgal ende haymanot ye gil nw eshi

  • @toyibaadras7189
    @toyibaadras7189 4 ปีที่แล้ว +6

    አይዱኔያ አይሙት አባቲ በጣም የውድዋል ግን ይችን ዱኔያ ተሰናበታት ኡፍፍፍፍፍፍ አይሙት አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር

    • @stube1983
      @stube1983 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ማረፊያዉንጀነትያድርገዉ አንችንም አላህ ይሦብርሽ አይዞሽ ሁላችንም እንሄዳለን ተራችን ሢደርስ

  • @ademnurye4544
    @ademnurye4544 4 ปีที่แล้ว +8

    ሁሌ የምሰማው ነሽዳ ይህ ብቻ ነው

  • @madam8059
    @madam8059 4 ปีที่แล้ว +3

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለመ 💘💘💘💘💘💘💘💘💓💓💓💓💓💓💓💓💘💘💘💘💘💓💓💓💓

  • @TomTom-ob6dv
    @TomTom-ob6dv 3 ปีที่แล้ว +3

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ashrekamohamedebrahim892
    @ashrekamohamedebrahim892 6 ปีที่แล้ว +23

    ማሻአላህ እናቴን ያስታውሰኛል i miss you my heart

  • @etiopia9368
    @etiopia9368 2 ปีที่แล้ว +6

    ماشاء الله تبارك الله الله يعطيك العفية صوتك حلو وكلمات حلوة

  • @moreoptions1235
    @moreoptions1235 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ክርስቲያን እየሆንሽ ይሄንን መንዙማ ትወጂዋለሽ መቼም ይሄንን መንዙማ በጭራሽ አትወጅውም

  • @reinchristian9118
    @reinchristian9118 5 ปีที่แล้ว +7

    ማሸአላህ ረጅም እድሜና ጤና

  • @ሱሱነኝየሐይቋ
    @ሱሱነኝየሐይቋ 6 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ በጣም ያምራል አገሬን ዋሄሎን አስታውስበታለሁ በባስ ወደሀይቅ ስንሄድ በተደጋጋሚ ይሄን ነሽዳነበር ባስላይ ባጃጅላይ የሚለቁት

    • @jimmymeko1224
      @jimmymeko1224 4 ปีที่แล้ว

      Mashallah yewahelo leg nesh

  • @wasyehassen3495
    @wasyehassen3495 4 ปีที่แล้ว +4

    Allah hayat yestachehu!!

  • @maryamhosin8951
    @maryamhosin8951 7 ปีที่แล้ว +3

    ማሽአሏህ ማሽአሏህ ማሽአሏህ ወንድምየ አሏህ ይጨምርልህ የኔምርጥ ድምፅህ ሲያምር ቀጥልበትትትትትት

  • @ሰላምፍቅርነኝ
    @ሰላምፍቅርነኝ 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ማሻ አላህ ☝️🕋❤️💖💗💞👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 4 ปีที่แล้ว +2

    I like you continew more

  • @seidtube1123
    @seidtube1123 4 ปีที่แล้ว +5

    ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ። ሰብስክራይብ ብየ ቤተሰብ ሆኛለሁ እናንተም ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @ሱባህንአላህሱባህንአላህ
    @ሱባህንአላህሱባህንአላህ 6 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ይጨሚራላቹ💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💕💕💕💕💕💕💕

  • @fubai50
    @fubai50 6 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላ ሰሠማው በጣምደሥተኛ አርጎኛል

  • @SamiraMOHAMED-x8o
    @SamiraMOHAMED-x8o 9 หลายเดือนก่อน +2

    Allah Allah 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ahmedaman7568
    @ahmedaman7568 3 ปีที่แล้ว

    ya jemal.....mashalah be lela menzuma entebekhalen berta

  • @ashimuhammad674
    @ashimuhammad674 4 ปีที่แล้ว +4

    የወንድሜስምነውጀማል፡ደስይለኛል።

  • @km-ps5cl
    @km-ps5cl 3 ปีที่แล้ว +6

    MashAllah

  • @Omer-ym9dh
    @Omer-ym9dh 4 ปีที่แล้ว +3

    Masheallah fidak ya jemalu selallahu aleyweselam

  • @seidmohammed481
    @seidmohammed481 3 ปีที่แล้ว +4

    masha allah best neshida wow!!!

  • @mahmoudmohammed9405
    @mahmoudmohammed9405 4 ปีที่แล้ว +3

    saw saw saw
    mashaAllah batam mirt

  • @ዱንያነው
    @ዱንያነው 3 ปีที่แล้ว +1

    መገን ሀድራ ያረቢ ነጃ በለን ከስደት ስቃይ

    • @buchiemude5295
      @buchiemude5295 3 ปีที่แล้ว

      መገን ሃድራ ነጃ በለን አዎ የስደት ነገር ያየው ያውቃል

  • @ttaiba147
    @ttaiba147 4 ปีที่แล้ว +5

    መሸአላህደሥይላልእኛንም፡ከሥደትመልሥ፡እምናሥቀራ፡ያርገን

  • @fatmahsan7389
    @fatmahsan7389 4 ปีที่แล้ว +5

    Mashala.. Mashaala🤲🤲🌺🌹🌹🌹🌹

  • @ቀለጤዋነኝየፍቅርህአስጨራ
    @ቀለጤዋነኝየፍቅርህአስጨራ 6 ปีที่แล้ว +4

    መሸአላህህ።አልሀምዲሊላሙሥሊምየሆኩኩ።አልሀምዲሊላ

  • @jjjhjj7406
    @jjjhjj7406 4 ปีที่แล้ว +2

    ማአላህነው
    የወድሜስምነውጀማል
    እናበጣምነውየምወደው

  • @hananyoutube9084
    @hananyoutube9084 4 ปีที่แล้ว +4

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله 😘

  • @derejemesfin5418
    @derejemesfin5418 ปีที่แล้ว

    ውድ ሙሲሊሞች እህት ወንድሞቻችን፤ ረመዳን በመልካም ሁኔታ እያለፈ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ። ሀይማኖቱ ባይወክለኝም ይሄን መንዙማ ለምታዳምጡት ለሁላችሁም ጋብዣችሗለሁ። በደጉ ዘመን ምንም ልዩነት ሳይኖርብን ከሙስሊም ወዳጆቼ ጋር በዚህ ወቅት እንዳምጠው ነበር 😢😢😢

  • @leenmka8830
    @leenmka8830 4 ปีที่แล้ว +5

    Masha Allah

  • @MuhemedulseboAhemed
    @MuhemedulseboAhemed 10 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاءلله❤

  • @prettyzinu2320
    @prettyzinu2320 3 ปีที่แล้ว

    RAMADAN MUBARAK AHBABI ✨✨

  • @juubaybe6233
    @juubaybe6233 ปีที่แล้ว

    ኢንሻላህ መዲና እንመጣለን ❤❤❤

  • @ቀለጤዋነኝየፍቅርህአስጨራ
    @ቀለጤዋነኝየፍቅርህአስጨራ 5 ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዲሊላ ሥፈጠርም ሙሥሊም ነኝ ሥሞትም ሙሥሊም ነኝ ዉይ እንደት ደሥ የሚል ሽልማለት በህይወቴ ምን ነገር ቢከፋኝም ሙሥሊም መሆኔን ሣሥበዉ ባይገባኝ ነዉ ትልቅ ነገር በህይወቴ አንደተሠጠሁ ሢሠማኝ አልሀምዲሊላህ

    • @kedijamohammed6994
      @kedijamohammed6994 5 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላሂ ሙሥሊም ያረከኝ ምሠግና ይገበህ በጡትም በማታም አልሀምዱሊላሂ

  • @sirajalwialewi9221
    @sirajalwialewi9221 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ መንዙማ በጣም ይወዳለሁ

  • @ኡሚሺአመትኑሪልኝ
    @ኡሚሺአመትኑሪልኝ 5 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአሊል ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ወይ ድምፀክ አንባየን አፈሠሥከው ወንድሜ አላህ ይጨምርልክ

  • @ሀዩወለየዋ-ፈ2ቈ
    @ሀዩወለየዋ-ፈ2ቈ 4 ปีที่แล้ว +3

    🥰🥰🥰ማሸአላ

  • @mohammedhussein4906
    @mohammedhussein4906 5 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአላሕ።

  • @alisalat9115
    @alisalat9115 ปีที่แล้ว

    Asalamu halykum waratullah wabaralatuhu masha ALLAH Salalah wasalam. Ilove you ya Rassululah 😂😂😂❤❤❤.

    • @umuzekeriya3033
      @umuzekeriya3033 6 หลายเดือนก่อน

      ታድያ ሳቁ ምን አመጣው

  • @fhfgkhj4079
    @fhfgkhj4079 2 ปีที่แล้ว +3

    mash allah

  • @Star-wh9lc
    @Star-wh9lc 2 ปีที่แล้ว +4

    ما شاء الله صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤

    • @hggh2607
      @hggh2607 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነውየምወደው
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedhussein4906
    @mohammedhussein4906 5 ปีที่แล้ว

    ነቢ ሰላማእላ ረሱል ሰላማእላ፣ ሰላላሁ አላ ሙሃመድ ነቢዬ ሰላላሁ አላ።

    • @hayahussain6387
      @hayahussain6387 2 ปีที่แล้ว +1

      🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋

  • @abdulove9571
    @abdulove9571 4 ปีที่แล้ว +2

    Allah ychmrlh

  • @galq4273
    @galq4273 5 ปีที่แล้ว +2

    Swedk eko sflgew agegewt bakal hulu agnchew zm bye endjil kome nbr yayehut mashallah

  • @enasaeensaa4651
    @enasaeensaa4651 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበጣምእምወደውአላህይጨምርእልህ

  • @samiraahmad1808
    @samiraahmad1808 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ enda eslemena hewot yamiamir nagar yelam alah yecamirilih

  • @semiramossa2390
    @semiramossa2390 3 ปีที่แล้ว

    Betam tru eni kerstingi negi gen konjo nw betam

  • @zebibamohammed3593
    @zebibamohammed3593 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አለህይጨምርልህ።

  • @mohammedlumulo8784
    @mohammedlumulo8784 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወላሂ 🎉🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻✅✅✅✅✅✅

  • @kayrubargicho764
    @kayrubargicho764 ปีที่แล้ว

    ማሻ'አለህ'በጣም'ዳስ'ይለል

  • @hawa.6040
    @hawa.6040 6 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልክ

  • @ብትአብዱሠኢድነኝ
    @ብትአብዱሠኢድነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ላኢለሐኢለሏህ አሏህ ሒዲያ ይሥጥህ ወዲሜ ጨፍር ዝብ ለህ የሙሥሊሙን ሁሉ ቀልብ እያደረቃችሁ

  • @rania_j
    @rania_j 3 ปีที่แล้ว

    This neshida I loveit😍😄😃😀

  • @ኡሚሁሌምበልቤነሺኡሚሁሌም
    @ኡሚሁሌምበልቤነሺኡሚሁሌም 7 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ በጣም ደስየሚለው ድምጥህ ማሻአሏህ

    • @NnAlanziy
      @NnAlanziy 7 ปีที่แล้ว

      Hgg Gg

    • @zainabmohammed1786
      @zainabmohammed1786 6 ปีที่แล้ว

      ኡሚ ሁሌም በልቤነሺ ኡሚ ሁሌምበልቤነሺ and

    • @aishahmdan8696
      @aishahmdan8696 5 ปีที่แล้ว +1

      መሸአለህአለሀይጨምርልህ

    • @امنتاثيوبيا
      @امنتاثيوبيا 5 ปีที่แล้ว

      ኡሚ ሁሌም በልቤነሺ ኡሚ ሁሌምበልቤነሺ 👪🙋🕴🙅👬💏💏💏💏💑💏💏💑🗣💑💑🖕💏🖕💑🙋🖕💑🙅👆💏🗣🗣🖕👤👄❤❤❤❤✋

  • @abdelatabor4484
    @abdelatabor4484 3 ปีที่แล้ว

    Yehen menzuma betam new mewedew

  • @abdlfetashure5306
    @abdlfetashure5306 5 ปีที่แล้ว +10

    10:30
    Best part

  • @abdulfetademqe3408
    @abdulfetademqe3408 2 ปีที่แล้ว

    ስወደው ሰምቼ ኣልጠግበውም

  • @hawidegefa-j3h
    @hawidegefa-j3h 7 หลายเดือนก่อน

    Weslawoch tleyalachiw gebrealn

  • @rehimamohd8624
    @rehimamohd8624 7 ปีที่แล้ว +5

    masha allahe allahe yecemerelaceuo sewodewo

  • @abdurehimabafira7
    @abdurehimabafira7 3 ปีที่แล้ว

    Assalaamualaykumworahmatullaahi wobarakaatu

  • @safeh2633
    @safeh2633 4 ปีที่แล้ว +1

    ያሀቢቢ ያሙሀመዲ

  • @msaysha7729
    @msaysha7729 6 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክሏህ ኸይር

  • @Tube-vz2pq
    @Tube-vz2pq 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላ የድሬ ዉ ነኝ

  • @saadhabang7400
    @saadhabang7400 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላ🥁👏

  • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
    @hayatmekonenealhumeiniasal6655 7 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah allah yechemireleh jezakillah

  • @mariamabdulah6731
    @mariamabdulah6731 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah 😍♥️💓💓💓

  • @ባይተዋሯነኝአባቴንመሣይ
    @ባይተዋሯነኝአባቴንመሣይ 5 ปีที่แล้ว +3

    ምሻአላህ
    ማሻአላ