8 ከስኳር በሽታ ጋር ለሚከሰት ለnerve ጉዳትየሚሆኑ መፍትሄዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር እንኳን በሰላም መጣህ በቫይታሚኖች ዙሪያ አንድ ቪዲዮ ብትሰራልን በትህትና እጠይቅሃለሁ የስኳር ህሙማንን በተመለከተ

  • @መና
    @መና 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልኝ ወንድሜ አመሰግናለሁኝ።

  • @Tasta-o5o
    @Tasta-o5o 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በደህና ቆየ ዶክተር ለትምህርት እናመሰግናለን ተባረክ

  • @kidsambassador2492
    @kidsambassador2492 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል አረዳድ እናመሰግናለን

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 4 หลายเดือนก่อน

    እንዳልከዉ ስለስኳር በሽታ ብዙ እንድናዉቅ ስለሚያስፈል ገን እንድናዉቅም ስለረዳህን እናመሰግናለን። አተንም የምትፈልገዉን ነገር እንዲሁ እግዚሐባሔር ይርዳህ! 👏🙏

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much, Dr. I'm really appreciate no one explaining like this ❤❤❤best Dr ever 🎉🎉

  • @debebea7669
    @debebea7669 4 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው። እናመሰግናለን ዶክተር።

  • @Alem844
    @Alem844 4 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @TegistBayou-l9q
    @TegistBayou-l9q 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ጓልአክሱምሜሪአክሱም
    @ጓልአክሱምሜሪአክሱም 4 หลายเดือนก่อน +1

    የቐንየልና ዶክተር ❤

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የምንወደው ዶክተራችን ሰላምህ ይብዛ

  • @gorfnehtilahun4882
    @gorfnehtilahun4882 4 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ደስታ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @raheldaniel8522
    @raheldaniel8522 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr. GBU more 🙏🏽

  • @zemmasahle4067
    @zemmasahle4067 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much sharing information with us i have a question the medication is we have to take with food how can I do when I fast can I take without food?

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እናመስግናለን 🥰 የእግር ጥፋር ትልቅ አውራጣት በግራ በኩል ያለው በጣም ያመኛን ጥፍሬን ሕክምና ጋር አስውጣሑት መልስ ሲወጣም ያመኛን ስል ጥፍር አስተምረን ስኳር አለብኝ ❤

  • @meronbedada8924
    @meronbedada8924 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣህ ዶ/ር

  • @yimerfeleke9100
    @yimerfeleke9100 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you Dr

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 4 หลายเดือนก่อน

    Kubur doctor edmena tena yestachu xegawn yabzalachehu enamsgenalen

  • @rahilbahiru6894
    @rahilbahiru6894 4 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ዳክተር

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 4 หลายเดือนก่อน

    Very true 🤲👏🇺🇸♥️🔥🙏

  • @birukhonja
    @birukhonja 28 วันที่ผ่านมา

    Txs

  • @tibletskahsay5307
    @tibletskahsay5307 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BakeAsfew
    @BakeAsfew หลายเดือนก่อน

    Hi d/r Eger makatal kankskasa bezate ymatale waye?

  • @AmanuelDana-jy1fc
    @AmanuelDana-jy1fc 3 หลายเดือนก่อน

    መፍትሔዉንም በጎንዮሽ ብያብራሩ !

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተርእካንደህናመጣህ

  • @GeremayWeledegiworegise
    @GeremayWeledegiworegise 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እስፖርት ስሰራ ስኳሬ ከፍ ይላል ምንድ ነዉ?

  • @sabatekle3503
    @sabatekle3503 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ይቅርታ እኔ ሱካር ነበረኝ አንድ አመት አሑን ግን ያለፈው ወር ስካር የለሽም አሉኝ እና ዶክተር መድሐኒቱ ላቆመው ወይስ ምንትላለሕ