📢 አረብኛ ብቻ ነዉ መናገር ምችለዉ ዊና ተናደደ🙆🏼‍♂️😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬

ความคิดเห็น • 4.3K

  • @MerdiaHasan
    @MerdiaHasan 2 หลายเดือนก่อน +560

    እዚህ ሰፈር ፈታ ብቻ ነው ያለው ማነው የሚዝናና እንደኔ እዚህ ቤት በ👍 አሳዩኝ

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 2 หลายเดือนก่อน +334

    ኡፍ ልጅቱ ግን አደኛ ናት አለማድነቅ አይቻልም የዊና ንደት😂😂😂😂

    • @Mantgelan
      @Mantgelan 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @saaySalaoo
      @saaySalaoo 2 หลายเดือนก่อน

      Betam😂😂😂😂😂

    • @saaySalaoo
      @saaySalaoo 2 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም😂😂😂😂😂

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x 2 หลายเดือนก่อน +223

    ኤፍ እና ዊና ለሴት ልጅ ክብር አላችሁ የምትሉ ❤❤❤❤❤

    • @ዜድ-ሸ3ዠ
      @ዜድ-ሸ3ዠ 2 หลายเดือนก่อน

      @@Kidsttesfay-m7x እውነት ለመናገር ኤፍ ይለያል ለማንኛውም ሰው ክብር አለው እደኔ ይታ

    • @genetiyegeta2444
      @genetiyegeta2444 2 หลายเดือนก่อน

      Wina ❤️Efa wdd 😂😂😂Kibirachu liyu Demo Efa Mcrsha syaqitawu Guncwan l🍇samat inde 🤦‍♀️😄😂😂😂😂😂

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @HayatMagistu
      @HayatMagistu 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 2 หลายเดือนก่อน +42

    ወይኔ በሳቅ የለሁም kkkkkkk
    ዊና ኤፋ ሚስኪን አይ አረብኛ ይህ ነገር ይቀጥል,,,እዳልስምሽ ኤፋ ኤብ kkk

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg 2 หลายเดือนก่อน +194

    ልጂቷን ግን አለማድነቅ አይቻልም❤አወዛገበቻቸውኮ😮😂😂😂😂

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም እኔ ያሳቀኝ የስዋ እንዴት ኣወዛገባቸው

  • @TigistBirhanu-y3b
    @TigistBirhanu-y3b 2 หลายเดือนก่อน +89

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሪቾ ግን ነብስሽ አይማርም ተጫወትሽባቸው እኮ ልጅቷ ግን ጀግና ናት ትንሽ እንኳን ለመሳቅ አልሞከረችም ይመቻቹ አቦ ፈታ ነው ያረጋቹን

  • @lielnalilu3281
    @lielnalilu3281 2 หลายเดือนก่อน +14

    አረ በፈጣሪ እንደዚህ የሚያስቅ video አይቼ አላውቅም እረ እስቲ 👍ላይክ

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 2 หลายเดือนก่อน +61

    ልጅቷ ግን ይመቻት ትችላለች ❤❤ኤፋና ዊና 😂😂😂ፈታ ነው የሚያረጉት😂😂😂ትንሹና ሪቾ ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 2 หลายเดือนก่อน +60

    ዋውውው ልጅቹ ግን አለማድነቅ አይቻልም ትንሸ እና ሪቺ በጣም ነው ሙዲ የሚይዙት አይ ዊና አጨለሉህ ኤፋ ትግሰታቹህ ግን በጣም ነው ደስ የሚለው 😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @shetaantoun1392
    @shetaantoun1392 2 หลายเดือนก่อน +92

    ፈጣሪ አለ ዛሬ ስኬል ሊሞት ነው ወይኔ ክፍል 3 እጠብቃለን ልጅቷ በጣም ነው የተመቸች ጀግና ነች 😂😂😂😂😂😂

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w 2 หลายเดือนก่อน +1

      🤭🤭🤭🤭🤭🤭

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 2 หลายเดือนก่อน

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 3:24

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 2 หลายเดือนก่อน +11

    😂😂😂😂ጀግናናት ልጅቱ ማሻኣላህ ብያለሁ አሰጭለለቻቼዉ ዊና ምን ሊሆነዉ

  • @nwesencellmen5322
    @nwesencellmen5322 2 หลายเดือนก่อน +82

    የሳቅ ምንጭ የሆናችሁ የቡታጅራ ልጆች አቦ ይመቻችሁ ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 หลายเดือนก่อน

      ይደገምየምትሉ😂😂😂

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 2 หลายเดือนก่อน +45

    የዚህ ሚድያ የሳቅ ምንጭ ነው አይ ስራ ዉይ ስመጣ በይህ ሚድያ ነው የምዝናናዋ❤❤❤❤😂😂

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 หลายเดือนก่อน +36

    ወይኔ ሆዴን አመመኝ በሳቅ funny video ነው ይመቻችሁ ሪቾ በጣም አሪፍ ይሚያዝናና ቭዲዬ ነው ያሰራሽው 👍👍 ሪቾ እባክሽ ቪዲዬ ስሪ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 หลายเดือนก่อน +16

    ወይኔ እናቴ 😂😂😂😂😂😂 አጠጋጋው አላለችም ማትስ አደረገቸው እኮ ወይኔ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol 2 หลายเดือนก่อน +663

    ትላት እደኔ ማነዉ ሲሰቅ ሆድን የመመዉ ላይክ ያርገኝ😀

    • @ተመስገንአምላኪ
      @ተመስገንአምላኪ 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ😂😂😂😂😂

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ😅😅😅

    • @zzzzzzzz-c1u
      @zzzzzzzz-c1u 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ😂😂😂😂😂

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ena

  • @ኩሉድሕሪኣደዋይይፈትወኪእ
    @ኩሉድሕሪኣደዋይይፈትወኪእ 2 หลายเดือนก่อน +77

    እኔ የገረመኝ የትንሹ ና የሩቻ ማሽቀበጭ ነው ወይኔ😮😆😆😆😆

    • @kere6628
      @kere6628 2 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔየገረመኝ ኤፋ ሲናዴድ ጉጫንልሳማትእዴአለ😂😂

    • @ሰብእንታይዘይበለ
      @ሰብእንታይዘይበለ 2 หลายเดือนก่อน +2

      Me to😂😂😂😂😂😂😂

    • @MiliLove-y4x
      @MiliLove-y4x 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 2 หลายเดือนก่อน +127

    ዛሬ ደሞ ከዊናጋ ፍጥጫ አለ ኑ የኔ ሚስኪኖች ፈታ በሉ👍👍👍🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan 2 หลายเดือนก่อน +6

      😂😂😂😂ወላሂ በጉጉት ስጠብቃቸውነበር😂😂😂

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 2 หลายเดือนก่อน +3

      😂ፈታ፡አይገልፀውም😂😂ልጆቹንአሳበደቻቸው😂❤❤

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 2 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ በሳቅ ሞትሁኝ የሳ ወይስ የዊና ግትርነት የኤፍ ፍጥጥ አልቻልሁም🤣🤣🤣🤣

    • @طيبه-ح5ن
      @طيبه-ح5ن 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ZuzuHusanክክክደምሪኚ

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም አንደኛ ነች በእውነት ሆዴን ነዉ እያመመኝ ጥሩ ተዋናይ ናት😅😅😅

  • @ራህሚነኝወሎየዋ
    @ራህሚነኝወሎየዋ 2 หลายเดือนก่อน +31

    እረ ወይኔ እደት እዳሳቁኝ😂😂😂😂 ትናትም ዛሬም. ውይይይ ልጅቷ አደናገርቻቸው. ደሞኮ ሳቋ አለመምጣቱ

  • @QaYu-x5m
    @QaYu-x5m 2 หลายเดือนก่อน +63

    በየት በኩል ነው አረበኛና እግሊዘኛ የሚጠጋጋው አላለም አይ ዊናዬ 😂😂😂😂😂

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @MadinhRr
      @MadinhRr 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @tube8181
      @tube8181 2 หลายเดือนก่อน

      ወይኔየዛሪውይለያልክክክክክ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 2 หลายเดือนก่อน +18

    ዊና ግን ጀግና ነዉ💪💪💪💪 ሌላ ቦታ ሄደ ከማላዘን ከኤፊ ቤት በሳቅ😂😂 ልጂቷ ተመችታናለች ድይቡሸዋ

  • @Mahi-u2h
    @Mahi-u2h 2 หลายเดือนก่อน +8

    ቱ😂😂😂ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ያሳቀኝ ፖራክ ልጅቷን አለማድነቅ ከባድ ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 2 หลายเดือนก่อน +73

    ,አንደኛ ክሀስን ቤት እየሮጠ የመጣ የ መዳም ታክሲ ቀስ ብላቹ እለፉ እወዳችዋሎ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @aass5403
      @aass5403 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 2 หลายเดือนก่อน

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 4:54

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 2 หลายเดือนก่อน +21

    አረ ይመቻቹ ፍቅር የሆናቹ ልጆች እንኔ ግን የዊና ሪአክሽን ስጠብቅ ነበር ዊናየ አቃጠለቻቸው እኮ ኤፋ ልሳምሽ አላለም😅 ልጅትዋና ርችዬ ትንሹ አለማድነቅ ንፍገት ነው❤🎉

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 2 หลายเดือนก่อน +22

    ማርያምን በሳቅ ፍንድት ውይ ዊና😂❤ ልጅትዋ ግን ሳላደንቅ አላልፍም ጥሩ ትውና ሳቅ የለ

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 2 หลายเดือนก่อน +9

    ውይኔ 😂😂😂😂😂😂እንደዛሬ ስቂም አላውቅም ውንድሞቼ ቋንቋ እንደቁምጣ አጠራችሁ ቋንቋ ተማሩ

  • @EeEe-x8q
    @EeEe-x8q 2 หลายเดือนก่อน +20

    ኧረ መጨረሻው ወይኔ ጉጯን ልሣማትደ አላለም አይ ኤፋ ትላትና ዛሬ ቀኔ ፍክት ብሏን በናተ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 หลายเดือนก่อน +19

    አይንህን ነዉ የምልህ አላለም ዊና 😂😂😂ደግሞኮ የ3ቱ ልጆች ሙዳቸዉጅ በፊት በግሊዘኛ ሲያሶሯት አቆዩና ቦሀላ ወደ አረበኛ ቀይሪዉ አላሏትም የልጅቱ አረበኛ መቻል ሲቀግል ፀባዋ ምቹ ይመስለኛል 😂😂😂😂😂

  • @nomo6793
    @nomo6793 2 หลายเดือนก่อน +51

    ወይኔ እሪቾ ገደልሽኝ በሳቅ😂😂😂 ዩትብ ክፈትላት ኤፋየ❤❤❤

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene 2 หลายเดือนก่อน

      አዎን የኔም ሀሳብ ነበር

  • @KalkidanShibru-cv9pu
    @KalkidanShibru-cv9pu 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ የኔ ውድ ዊናዬ ኤፍሬም
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dubai123mimiyaenatewaleje4
    @dubai123mimiyaenatewaleje4 2 หลายเดือนก่อน +73

    ይህን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ እረፍት ያለው የማታ እንጀራ ይስጠን👏❤ ሰላም ለሀገራችን ይላክልን አሜላክ😌😥😥😥

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን(3)❤❤❤❤

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad 2 หลายเดือนก่อน +24

    እኔኮ የገረመኝ የሪችና የኮፓ አቃጣሪነት ወይኔበሣቅ😂😂😂

  • @AdenaAladena
    @AdenaAladena 2 หลายเดือนก่อน +22

    ወይኔ ትናነት በሳቅ ሞትኩ የዛሬዉ ይለያል አርበኛም ተጨመረ ዊና ሲመጣ😂😂😂😂😂😂

  • @ጌታዬ
    @ጌታዬ 2 หลายเดือนก่อน +9

    ኢሳይ ደግ አረገች 🤣🤣🤣እኛም አረብ ሀገር ስንመጣ አረቦቹ እንድህ ነበር ምያወዛግቡም 🤣🤣

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 2 หลายเดือนก่อน

      እኮ አልችልም አይሰራም😂😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 หลายเดือนก่อน +220

    መነው እዳኔ የዊናን ርያክሽን ለማያት በጉጉት ሲጣብቅ ያቆያቹ ብቻ ለይክ 😊😂😂😂😂❤🎉

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 2 หลายเดือนก่อน

      😂ቀወሰ😢😂አይገልፀውም

    • @LailaMuhammad-dg6rr
      @LailaMuhammad-dg6rr 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @HossamAhmed-nw4vc
      @HossamAhmed-nw4vc 2 หลายเดือนก่อน

      አየ መከራየ ደግሞ በየት ሠጣሽ😅😅😅😅ሲኦልም ብገቢ እከተልሻለሁ😮😮

    • @zemzemjemil3072
      @zemzemjemil3072 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @NefisaKedir-uc9zm
      @NefisaKedir-uc9zm 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ 😂😂😂

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare 2 หลายเดือนก่อน +43

    የትናትናዉን ሰቀን ሳጨረስ ዛሬም ተጨመረልን😅😅😅😅😅😅 እሲኪ በኸደዉ ዛና ያለ በላክ👍👍

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 2 หลายเดือนก่อน +47

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እደኔ በጉጉት ሲጠብቃቸው የነበረ ይደምረኝ😂😂😂😂

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 2 หลายเดือนก่อน +3

    የዊና ትእግስቱ አለቀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኡፍፍ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wina-663
    @wina-663 2 หลายเดือนก่อน +37

    በማርያም ይህ በሌላም ይቀጥል 😅😅😅ግን ዊና እና ኤፊ አልተማራቹሁም እዴ 😂ይህንን እማማ ዝናሸ ብሰማ አልተማሩም ነበር የምትለው 😂😂😂😂😂

    • @Wish-h2c
      @Wish-h2c 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

    • @Naima-xb9fr
      @Naima-xb9fr 2 หลายเดือนก่อน

      የተማሩ ይመስለኝነበር ክክክክ😂

    • @zanb6852
      @zanb6852 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ኤፍሬም ቲክቶክ ላይ አይላቭዩ ምናምን ሲል እሚችሉ ይመሥለኝ ነበር ውይናየ ያለኝን አራገፍኩ😂😂😂😂😂

    • @Bety2026
      @Bety2026 2 หลายเดือนก่อน

      ዊና እኮ በእንግልዘኝ አዉርቶታል አረበኝዉን ነዉ አልችልም ያላት

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @chaltu513
    @chaltu513 2 หลายเดือนก่อน +48

    Wayoo garaa koo itiin taphatee dhugaa namani akkaa koo kolfatani jirtuu❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @asayechgetachww
      @asayechgetachww 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @BurteeTube-hu3tu
      @BurteeTube-hu3tu 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤anilee bayyee tokkoo kolfee kkk

    • @masarat1752
      @masarat1752 2 หลายเดือนก่อน

      😁😁😁😜ulfudhee kolfee

    • @Susiiyee
      @Susiiyee 2 หลายเดือนก่อน

      😁😁😁😁

    • @monahamida7201
      @monahamida7201 2 หลายเดือนก่อน

      Walhi anile garatu na dhukube kolfana 😂😂😂😂😂

  • @Ikram-ry3gj
    @Ikram-ry3gj 2 หลายเดือนก่อน +20

    ወላሂዛሬአደኛነኝላይክ😂😂😂😂ውይናየየኔወድም❤❤❤😂ወላሂየስራችሁይስጣችሁኮቢተር😢😂😂😂😂😂ሆደቆሰለ..አይእሪች😂😂😂

  • @mastaweshabirhanu
    @mastaweshabirhanu 2 หลายเดือนก่อน +46

    በሳቅ ገደሉኝ እኮ የመጨረሻው ክፍል ይለቀቅልን የምትሉ ልጅቷን ግን አለማድነቅ ከባድ ነው 👏👏🤣🤣👍👍 ❤❤

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 หลายเดือนก่อน

      ፈተብቸ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 2 หลายเดือนก่อน +15

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ክክክክክክክክክክክክክክ ይመቻችሁ የምር ዘና ነው ያደረጋችሁን እደዚህ ዘና የሚደረግ ነው የምንፈልገው 👌👌👌👍

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 2 หลายเดือนก่อน +19

    በእግዚአብሔር በሳቅ ልሞትነዉ አረ ጉድ ፈላ ኢትዮጵያ ማፊ አረቢክ ማፊ እንግሊዝ ሁሊም ኑልን በናታችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Vkvix-ym9ou
    @Vkvix-ym9ou 2 หลายเดือนก่อน +23

    ወይኔ በሳቅ ሞትኮ😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዊናዬ ና ላለማምድህ ኤፋዬ 😂😂❤❤❤

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 2 หลายเดือนก่อน +3

    ልጂቱ ሳቆ አለማሺነፉ. ጎበዝ ናት የውይና መወራጨት ያሳቀው😂😂😂😂

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 2 หลายเดือนก่อน +20

    😀😀😀😀በሳቅ ሞትኩ ዛሬ ዊናዬ እና ኤፋ አይ እግሊዘኛ አወራች አላለም😂😂አይ ዊናዬ

  • @MeseretZeleke-d5d
    @MeseretZeleke-d5d 2 หลายเดือนก่อน +18

    እውነት ነው ድብርት የሌላባት ቤት ኤፌዬ ነው😂😂😂😂ልቤ ቆሳለ በሳቅ😂😂😂😂

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 2 หลายเดือนก่อน +80

    እዚህ ቤት ብቻ ነው በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ የማልቀው አቦ ይመችቹ እንድ ነው ለየት ያለ prank 😂😂

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 2 หลายเดือนก่อน

      ሳህ😂😂😂

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 2 หลายเดือนก่อน

      😮😂😂😂😂😂😂

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 2 หลายเดือนก่อน

      የሁነት😂😂😂

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም😂😂😂😂

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወይኔ ወይኔ ኢንጊሊዘኛ ትጠላለህ አባቴ ወዮ ወዮ አልሽሹ ዞር ዊና ትንሽ ይሞክራል አልፈርድባችሁም ሁለት ሶስት ዲግሪ ያለዉም ኢኒግሊዘኛ አይችሉም ወይ ነዶ አለ 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 2 หลายเดือนก่อน

      እኔጭራሹንአልችልም😅

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 2 หลายเดือนก่อน +23

    የትሹና የሪች ማሽቃበጥ. የዊና ግራ መጋባት. ወይኔ ደከምኩኝ😂😂😂😂❤❤❤ልጅቱ ደግና ናትኝ

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 2 หลายเดือนก่อน +17

    ዊናዪ የኔጌታ ተረጋጋ ሄፋን አረጋጋው አትቸኩሉ በደንብ አስተናግዷት ወይኔ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😂😂😅😅

    • @MunajaaMunajaa
      @MunajaaMunajaa 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @mftube5344
    @mftube5344 2 หลายเดือนก่อน +23

    እኔኮ የዊና ብስጭት ያዝናናኛል የኔ ወንድም ሆደ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Yusratube-x1o
    @Yusratube-x1o 2 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😁😁ጉጮን ልሳማት እንደ አላለም ኤፍሬም 😂

  • @lulubintendris
    @lulubintendris 2 หลายเดือนก่อน +47

    የሳቄ ምንጮች በሳቅ ሞትኩ😂😂😂ሹ ሀዳ ዊናዬ ተበሳጨ የኤፋ ሲገርመን😂

    • @ghhjjgghhu370
      @ghhjjgghhu370 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ከምር😂😂

  • @MimiMimi-c1t
    @MimiMimi-c1t 2 หลายเดือนก่อน +11

    ወይኔ ሆዴን አመመኝ ወይኔ ጉራገኛ መሰለሽ አላለም እረ ኡኡኡ😂😂😂😂😂

  • @በእምነት
    @በእምነት 2 หลายเดือนก่อน +10

    እረ ወይኔ በሳቅ ሞት😂ዊናዬ አማሪኛ አልሰማም አለ😂😂ኤፋዬ ትግስቱን ሳላደን አላልፍም ጉንጯን ልሳማት እንዲ አላለም😅😅😂😂😂ደምሩኝ
    ውደችዬ😅😅

  • @zhararashad3159
    @zhararashad3159 2 หลายเดือนก่อน +2

    በሳቅሞትኩኝ ወላሂ 😂😂😂😂😂😂😂አይ ዊናየ❤❤❤የኔ አባት ቻለው 😂😂😂

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 หลายเดือนก่อน +35

    ወይኔ እደዛሬ ሥቄ አላቅም ልጅቱ ግን ጀግናናት ትችላለች
    ዊና እደት እዳሣቀኝ በጣም ተናዷል
    ኤፍሬም ይኔ ሪቹ እና ትንሹ ምድ አያያዛችሁ ብቻ ቀጥሉ 😂😂😂

  • @honey_h7y
    @honey_h7y 2 หลายเดือนก่อน +26

    እፍ 😂😂😂😂መዳም ተጨቃጨቀች አልጨቀጨከት እናንተ ኑሩልን😂😂😂😂

    • @honey_h7y
      @honey_h7y 2 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ስንቴ እንዳየውት ይቀጥል😂😂😂

  • @tigistensermu99
    @tigistensermu99 2 หลายเดือนก่อน +12

    😅😅😅😅😅😅😂😂😂ልጂቱ ግን ዋው ናት ኢትሳም❤❤❤

  • @ያፄወቹልጁ
    @ያፄወቹልጁ 2 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ሆዴ ቆሰለ እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Fatiha-x9f
    @Fatiha-x9f 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ አጠጋጋዉ አላለችም ሪች ወላሂ ገና ሳልጀምረዉ በሳቅ ማነዉ መጨረሻዉ ለማየት የጨነቀዉ እደኔ በላክ የመዳም ቅመሞቼ😂😂😂😂

  • @ሀዩሀበሻዊት
    @ሀዩሀበሻዊት 2 หลายเดือนก่อน +15

    ኤፊየ እኛን የሚያዝናና ፈታ የሚያደርጉ አይዳወች ናቸውና ቀጥልበት በርታ💪💪❤❤❤❤❤🌹🌹የወደፊት እትኔ😏😂😂😂

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂የዊና ሁኔታ ሲያስቅ ጉጯን ልሳማትደ አላለም ኤፋ 😂😂😂

  • @حياهحببشي
    @حياهحببشي 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😂😂😂 የወጀመሪያየ ስኮምት❤

  • @Melat-nq7ly
    @Melat-nq7ly 2 หลายเดือนก่อน +11

    ወይ ኤፋ መጨረሻውን ልሳማት አላለም 😂🤣🤣🤣🤣😂😂😂

  • @Seadademessis
    @Seadademessis 2 หลายเดือนก่อน +8

    ዊናዬ አይዞህ እኔ እተረጉምልሀለሁ ሆደ ቆሠለ በሣቅ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሪችየ ይመችሽ😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ልጅቷ ንግ ጎበዝ ተዋናይ ነች😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሰኒተዋህዶ
    @አሰኒተዋህዶ 2 หลายเดือนก่อน +3

    😮ልጂቷ ጀግና ናት የምር አወዛገበቻቸዉ😅😅

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወላሂ ዊና ፈታ ነው ያረከኝ እደት ነው የማጠጋጋው ጓደኛ መሰለሽ አላለም ክክክክክክ

  • @MeseretGenene-c2b
    @MeseretGenene-c2b 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣 ልጅቷ አንደኛ ጎበዝ 👍👍

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 2 หลายเดือนก่อน +15

    ወይኔ ትናነት በሳቄ ሞቱኩ የዛሬው ይለያል አርብኛም ተጨመረ ዊና ሲመጣ 😂😂😂😂😂

    • @AliAli-yt1hy
      @AliAli-yt1hy 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂💔

  • @Sagga-fn6jp
    @Sagga-fn6jp 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዊናዬ ይመችህ😂😂😂😂😂😂አትናድ ያጋጥማል😂😂😂😂😂

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 2 หลายเดือนก่อน +23

    ማነው እደኔ በነዚህ ልጆች ፈታ ያለው👍ላይክ

    • @genat8844
      @genat8844 2 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️🙄🙄🤣🤣🤣

    • @nmlkklkk
      @nmlkklkk 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 2 หลายเดือนก่อน +33

    ማነው እንደኔ ትላት ሲስቅ ውሎ ዛሬ በጉጉት ሲጠብቅ የዋለ😊😂😂❤

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah 2 หลายเดือนก่อน

      ደሞኮየትንሹና የሪችማሽቃበጥ😂😂

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 2 หลายเดือนก่อน +7

    ልሳማት ዎይ አላለም አፋ የተመታ 😂😂😂
    አራ በ ጌታ ሆዴ ኮሰለቆ 🤣🤣🤣🤣🤣
    ትቺላልች ልጅቷ ዎዮ 🤣🤣🤣ዉና አይዞ አራ ሁሌ እደዝ አነት ፕራክ ሰሪ 😂😂

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሚስኪን ውይና😂😂😂የኛ ቦርድ ጋር አላለም😂😂

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 2 หลายเดือนก่อน +24

    😂እስኬ😂እደኔ፡በጉጉት፡ሴጠባበቅ፡የዋለደረ❤❤

  • @BananaKola
    @BananaKola 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወይ ጉድ እረ ኤፋሬም በጣም ነው ያዝናናቹን😅😅

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሪች እዴት እዳሳችኝ አጠጋጋው አለይ😂😂😂😂😂

  • @AstreAsfa
    @AstreAsfa 2 หลายเดือนก่อน +3

    እር ተመቹኝ ዘ መጨለል ማለት የህ ነው ቤተሰብ እ 😃😃😃😃😃😋😋😋

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 2 หลายเดือนก่อน +12

    የሳቅ ምንጭ የሆናችሁ የቡታጅራ ልጆች አቦ ይማቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alem-c3z
    @Alem-c3z 2 หลายเดือนก่อน +8

    የመዳም ቅሞሞች ዋው አደኛ ትችያለሽ ❤❤❤❤

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 2 หลายเดือนก่อน +18

    ዊዊዊ አረበኛ በግሯ ሄደች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እስኪ በኤፋ ቪደወ ፈታ የሚለው ማነው ❤❤❤❤❤✋

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @rahima1683
      @rahima1683 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂እኔ😂😂😂

  • @Ggg-gs3rs
    @Ggg-gs3rs 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅቱን አለማድነቅ አይቻለም በጣም ጎበዝነች 😅😅

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 2 หลายเดือนก่อน +12

    አማርኛ አልችልም ሲል እንደኔየሰማዉ ላይክ😂😂😂

    • @user-dt6hy9x4
      @user-dt6hy9x4 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔነኛ ወላ በሳቅ

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-dt6hy9x4 😂

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ ትንሱ ልጅ ደስ ሲል ያገሬ ልጆች ፍቅር ብቻ ሳቅ ብቻ

  • @Channeln-q4k
    @Channeln-q4k 2 หลายเดือนก่อน +17

    አቦ ይመችሽ አወዛገብሽልኝ 😂አረበኛ እንግሊዘኛ

  • @meryemAli-k8e
    @meryemAli-k8e 2 หลายเดือนก่อน +2

    😅😅😅እንዳልስምሽ አላለም እር ወይኔ በሳቅ

  • @LikeLike-k3g
    @LikeLike-k3g 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኡፍፍ በሳቅ ቀናችሁ ይባረክ ደብሮኝ ነበር😢😂😂😂😂😊

  • @MakiaAbdu
    @MakiaAbdu 2 หลายเดือนก่อน +15

    Wayoo gara koo kolfani du,ee wian❤ efrem 😂😂😂😂😂😂😂😂dhugaa rabbii Edda affaan hundaa barachun yeroo akkanaf nama fayyadaa 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @netsanettube9580
      @netsanettube9580 2 หลายเดือนก่อน +1

      dhugaa ketii😂🤣🤣🤣

    • @wssezsa1635
      @wssezsa1635 2 หลายเดือนก่อน +1

      Eeee wlyhii gara na bilachatee😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @chialidagafa9414
      @chialidagafa9414 2 หลายเดือนก่อน +1

      Eyyen kaa 😂😂😂😂😂

    • @chaltu513
      @chaltu513 2 หลายเดือนก่อน +1

      Anii akkaa gowaa irraa dedebiyee ilalee kolfaa garaan naa dhukubee

  • @ጹጌሬዳአዘገረጊሰ
    @ጹጌሬዳአዘገረጊሰ 2 หลายเดือนก่อน +8

    አቦ ይመቻአቹ ገን ትንሽ አያአመልጥሕም እጊሊዘኛ ኖርማአል ነበር ኤፍሬም ለማንኛአውም ሪቾኦ እና ጩጫው አዝናአኙኝ❤❤❤

  • @ameletekele1665
    @ameletekele1665 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ዊና ሀሀሀሀሀ
    ኤፋ 😂😂😂😂😂 ፈታሾ ነው እዚ ሰፈር ይመቻቹ አቦ

  • @33-ስአዳይቱብ
    @33-ስአዳይቱብ 2 หลายเดือนก่อน +5

    አረበሳቅ።ዊናዬ።የኔጌታማነውእደኔፈታያረጎችሁ😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @FhQs
    @FhQs 2 หลายเดือนก่อน +11

    የጨነቀው ኡሩጉዝ ያገባል ኤፊየ ሊሳማት ኣላለም ወይኔ😂😂😂😂😂

    • @SelakemermBest-nv7vt
      @SelakemermBest-nv7vt 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂እኔ መሞቴ ነው በሰቅ😢😢

    • @እክራም
      @እክራም 2 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q 2 หลายเดือนก่อน +22

    ማፊይ ማሉም አረበኛ ኤፋ😂😂😂😂😂

  • @SerkalemSerkalem-jw5pc
    @SerkalemSerkalem-jw5pc 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅቷ ጀግናነች ማርያምን

  • @ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ
    @ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ 2 หลายเดือนก่อน +5

    መጨረሻዉ ናፈቀኝ ቀጣይ😅😅
    ኤፍሬም ልሳማትደ አላለም😅😅😅