ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኦ ገብርኤል መልአከ ልዑል(2×) በሀዘኔ አለ ከጎኔ(2×)ተልከሕ ከላይ ከሰማይ በእሳቱ መሀል ብትታይዘመርኩኝ በአዲሱ ቅኔበምልጃህ ሆኖ መዳኔ አዝ.....ነበልባል ፍሙ ምኔነውከአንተ ጋር እሳት በረድ ነውበጭንቅ ውስጥ ቅኔ አስተማርከኝየላከህ እጅግ ባረከኝአዝ........ለዓመታት ሰላም ናፍቄከመርገም ተቆጥሮ ጽድቄብስራትህ ዕረፍት ሆኖኛልከቤቴል መድኅኔ ወቷልአዝ......ከጥልቁ ጠላት ሲያዛጋካደባው ከሞት መንጋጋተተፋዉ ባምላክህ ፈቃድገብርኤል አንተ ስትወርድአዝ......
"ገብርኤል መልአክ እምመላእክት ንጹሐን ዘአልቦ መስና እምመላእክት ቀደምት ዘይቀውም ቅድመ እግዚአ ኵሉ" ዝማሬ መላክእት ያሰማልን።
ግሩም ግጥም ጥዑም ዝማሬ ነው!!! ድካማችሁን እግዚአብሔር ይቀበልላችሁ!!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን..... ግሩም ነው 🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እንኳን አደረሳችሁ። ያኔ ልጅ ሆነሽ(I am not sure the year) ጅማ ሀገረ ስብከት ሰደቻ ገብርኤል የሚባል ቦታ መጥታችሁ ነበር ለአገልግሎት(ሕጻናት ክፍል መዘምራን ነበርን☺)። እናም ካሴትሽ ስለነበር እቤት ብዙ ጊዜ እንሰማው ነበር😊። የሆነ ቀን አድገሽ ዐውደ ምሕረት ላይ ስትዘምሪ ሳይ በጣም ገረመኝ የጊዜው መሄድ እናም ደስ አለኝ። በቅድስት ቤ/ክ እንድትጸኚ ፍጻሜሽን እንዲያሳምርልሽ እመኛለሁ።መልካም በዓል!
አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እልልልልልልልልልል❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማል❤
የኔ ቆንጆ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ እግዛብሔር ይጠብቅሽ
በርቺ እህታችን ሊቀ መላዕአኲ ቅዱስ ገብርኤል በቤቱ ያፅናሽ❤
ኦ ገብርኤል መላከ ልኡል ምርጥ መዝሙር
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ሁላችንም ይጠብቀን አሜን ፫❤❤❤🥰🥰🥰
እንቁ ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አምላከ እስራኤል በቤቱ ያፅናሸ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ያብዛልሽ ❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እንቁዬ መለአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ ❤❤❤የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤እንኳን አደረሳችው ዉድ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እንቁዬ ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታቺን እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏
Zimare mala'ikitin yasamalin yagaligilot zemanish yibarak babetu yatsinah idimena xena tsagawun yabizalish ihite qidus gabriel agarachin Ethiopian salam yadirigilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ! እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሰን! አንዱ እጅግ ምወደው መዝሙርሽ ነው። ደግመሽ እንደሁሌው ውብ አርገሽ ዘምረሽዋል። እግዚአብሔር ይመስገን። ቀጥሎ ሌሎቹንም እንጠብቃለን😊 በቤቱ ያፅናሽ!🙏🏾
አሜን
❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ይጠብቅሽ❤❤❤ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃው ከሁላችን ጋር ይሁን!!!❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልሽ የእኔ እናት 🙏🙏🥰🥰🥰🥰 እንኳን አደረሳቹ ቤተሰብ
Amen zemare melaikte yasemallen enkwane adersachu Orthodox teketaye Le honachu
❤ ዝሚሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
እንቁየ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ🥰🥰🥰እንኳን ለታላቁ መልአክ አመታዊ ክብረ በአል አደረሰሽ አደረሳችሁ🌹🌹🌹
ዝማሪ መላዕክ ያሰማልን እንቁየ ከልጅነትሽ ጀምሮ የመዘመር ፀጋ አለሽ ❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እቁዬ እግዚብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ❤❤❤❤
Aemne.aemne.aemne❤❤❤
አሜንአሜንአሜን,ዝማሬ,መላእክትያሰማልንላይክአርጉኝ,ፈልጌውነው❤አሜንአሜንአሜን
እንቁዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በአገልግሎት በቤቱ ያፅናልን❤️
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን❤ first comment
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ
ዝማሬ መላእከት ያስማልን ተወዳጅ እህታችን❤🎉
እንቁዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ😢🙏19🕯
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንቁዬ ❤❤❤❤❤❤
እኔን አሜን❤❤
እንቁዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማል🙏tiktok ጋር ፕሮሞት ብታደርጊው ይበልጥ ተሰሚ ይሆናል 🥰🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ እንቁ በርቺልን ግሩም ነው
እንቁዬ❤ ተባረኪ
አሜን ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ልጅነት❤❤❤❤በወጣትነት
ዝምር ምልክት ይስመልን እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ እህቴ
Amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Zemare melaektn yasemalen enku 🙏
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Zmare Melaikt Yasemaln Ehtachn Kidus Gebrel Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj Ytebkln 🥹😇🙏🏾🥰😍💕✝️✝️✝️
የኦርቶዶክስ እንቁ ❤❤❤
❤❤❤❤❤
Zmare melaekt yasemaln enku
❤❤❤
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልል
ምንድ ነዉ የምሰማዉ ኢየሱስ የት ሄዶ ነዉ ስለ ሰዋች ልጆች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ወዶን አበሳችንን እና አጥያታችንን በደሙ መፍሰስ ላዳነን
የትም! የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን የደም ስርየት ከምንም ጋር አታወዳደር ለእርሱ ለጌታ ብቻ ነው አምልኮ የሚገባው አራት ነጥብ። ይሄ በጌታ በአምላካችንን በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት የሚቆመው ቅዱስ ገብርኤል ነው። ክብርና ምስጋና እንጂ አምልኮ አይደለም የተሰዋው።
😍😍😍
❤🙏
🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😢
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤amen amen amen
ኦ ገብርኤል መልአከ ልዑል(2×)
በሀዘኔ አለ ከጎኔ(2×)
ተልከሕ ከላይ ከሰማይ
በእሳቱ መሀል ብትታይ
ዘመርኩኝ በአዲሱ ቅኔ
በምልጃህ ሆኖ መዳኔ
አዝ.....
ነበልባል ፍሙ ምኔነው
ከአንተ ጋር እሳት በረድ ነው
በጭንቅ ውስጥ ቅኔ አስተማርከኝ
የላከህ እጅግ ባረከኝ
አዝ........
ለዓመታት ሰላም ናፍቄ
ከመርገም ተቆጥሮ ጽድቄ
ብስራትህ ዕረፍት ሆኖኛል
ከቤቴል መድኅኔ ወቷል
አዝ......
ከጥልቁ ጠላት ሲያዛጋ
ካደባው ከሞት መንጋጋ
ተተፋዉ ባምላክህ ፈቃድ
ገብርኤል አንተ ስትወርድ
አዝ......
"ገብርኤል መልአክ እምመላእክት ንጹሐን ዘአልቦ መስና እምመላእክት ቀደምት ዘይቀውም ቅድመ እግዚአ ኵሉ" ዝማሬ መላክእት ያሰማልን።
ግሩም ግጥም ጥዑም ዝማሬ ነው!!! ድካማችሁን እግዚአብሔር ይቀበልላችሁ!!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን..... ግሩም ነው 🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እንኳን አደረሳችሁ። ያኔ ልጅ ሆነሽ(I am not sure the year) ጅማ ሀገረ ስብከት ሰደቻ ገብርኤል የሚባል ቦታ መጥታችሁ ነበር ለአገልግሎት(ሕጻናት ክፍል መዘምራን ነበርን☺)። እናም ካሴትሽ ስለነበር እቤት ብዙ ጊዜ እንሰማው ነበር😊። የሆነ ቀን አድገሽ ዐውደ ምሕረት ላይ ስትዘምሪ ሳይ በጣም ገረመኝ የጊዜው መሄድ እናም ደስ አለኝ። በቅድስት ቤ/ክ እንድትጸኚ ፍጻሜሽን እንዲያሳምርልሽ እመኛለሁ።
መልካም በዓል!
አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እልልልልልልልልልል❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማል❤
የኔ ቆንጆ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ እግዛብሔር ይጠብቅሽ
በርቺ እህታችን ሊቀ መላዕአኲ ቅዱስ ገብርኤል በቤቱ ያፅናሽ❤
ኦ ገብርኤል መላከ ልኡል ምርጥ መዝሙር
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ሁላችንም ይጠብቀን አሜን ፫❤❤❤🥰🥰🥰
እንቁ ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አምላከ እስራኤል በቤቱ ያፅናሸ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ያብዛልሽ ❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እንቁዬ መለአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ ❤❤❤የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤እንኳን አደረሳችው ዉድ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እንቁዬ ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታቺን እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏
Zimare mala'ikitin yasamalin yagaligilot zemanish yibarak babetu yatsinah idimena xena tsagawun yabizalish ihite qidus gabriel agarachin Ethiopian salam yadirigilin amen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ! እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሰን!
አንዱ እጅግ ምወደው መዝሙርሽ ነው። ደግመሽ እንደሁሌው ውብ አርገሽ ዘምረሽዋል። እግዚአብሔር ይመስገን። ቀጥሎ ሌሎቹንም እንጠብቃለን😊 በቤቱ ያፅናሽ!🙏🏾
አሜን
❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ይጠብቅሽ❤❤❤ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃው ከሁላችን ጋር ይሁን!!!❤❤❤
አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልሽ የእኔ እናት 🙏🙏🥰🥰🥰🥰 እንኳን አደረሳቹ ቤተሰብ
Amen zemare melaikte yasemallen enkwane adersachu Orthodox teketaye Le honachu
❤ ዝሚሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
እንቁየ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ🥰🥰🥰
እንኳን ለታላቁ መልአክ አመታዊ ክብረ በአል አደረሰሽ አደረሳችሁ🌹🌹🌹
አሜን
ዝማሪ መላዕክ ያሰማልን እንቁየ ከልጅነትሽ ጀምሮ የመዘመር ፀጋ አለሽ ❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እቁዬ እግዚብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ❤❤❤❤
Aemne.aemne.aemne❤❤❤
አሜንአሜንአሜን,ዝማሬ,መላእክትያሰማልን
ላይክአርጉኝ,ፈልጌውነው❤አሜንአሜንአሜን