የደመራ በዓል በመስቀል አደባባይ- Demera Celebration On Meskel Square

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 67

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 ปีที่แล้ว +4

    Wawww betam des ylal ⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hiwot95
    @Hiwot95 4 ปีที่แล้ว +8

    GOD Bless ETHIOPIA. . .! Happy Meskel Holiday to All ETHIOPIANS. From far faraway. . . Miss ETHIOPIA 🤩

  • @Shewaentertainment
    @Shewaentertainment 4 ปีที่แล้ว +14

    🇪🇹👉ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ።
    👉❤ በእግዚአብሔር ሁሌየም ደስ ይበላችሁ
    👉❤ እኛ እየሞትንም እንበዛለን
    👉❤ እኛ ብንኖርም የሡ ነን
    👉❤ ብንሞትም የሡ ነን ደስስ ይበላችሁ
    መልካም የመስቀል በአል💚💛💜ለፈጣሪ ተመስገን በቻ ነው ሌላ
    ምን ይከፈላል 🙏
    👉❤ ፈጣሪ በያለችሁበት ቦታ ሁሉ ከናተጋ ይሁን
    አሜን አሜን አሜን

    • @Fanoleandenet82525
      @Fanoleandenet82525 4 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

    • @helentesfay1010
      @helentesfay1010 4 ปีที่แล้ว

      🙏🏿

  • @enataneureliyzelalimcell6786
    @enataneureliyzelalimcell6786 4 ปีที่แล้ว +12

    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ክፉሽን ያርቅልሽ እናቴ ዞሮ መግቢያዬ

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ, እንዲሁ እንዳላችሁ ከቁጥር ሳትጎድሉ ለክርሞ በሰላም በጤና ያድርሳችሁ!!!
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ 4 ปีที่แล้ว +1

    እርቀት ብዙም አልተጠበቀም ግን እንኳን በሰላም አለፈ የነገውን ደሞ እግዚአብሔር ያውቃል ።

  • @gbesvk.
    @gbesvk. 4 ปีที่แล้ว +2

    የሁሉ ባለቤት የነገስታት ንጉስ መድሃኒዓለም እየሱስ ክርስቶስ ተመሥገን ። ይህንን ሳያዩ ከዓመት ዓመት መሻገር ያልቻሉ ወገኖችህን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት አኑርልን።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እዴት ደስይላል የተዋህዶ ልጆች መሆን በረከታችሁ ይድረሰን አሜንንን

  • @yahoalfalah8688
    @yahoalfalah8688 4 ปีที่แล้ว +11

    ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደልነው

  • @bailub795
    @bailub795 4 ปีที่แล้ว +13

    እምይ ኢትዮጵያ ጠላትሽ ምቀኛሽ ኮሮናን ጨመሮ እርር ቅጥል ይበልልሽ

    • @eleenamesfen2213
      @eleenamesfen2213 4 ปีที่แล้ว

      አገሬየ ኢትዮጵያ ሰላአምሽ ይብዛ ይህን በረከት ለሳአተፍ ያአብቃአን

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 ปีที่แล้ว

    😍💚💛❤ ✞✞✞ አሜን ! እንኳን አብሮ አደረሰን !!! ✞✞✞ ........ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !! በጣም ያምራል !!!❤💛💚😍

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲

  • @enataneureliyzelalimcell6786
    @enataneureliyzelalimcell6786 4 ปีที่แล้ว +6

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሴጣን ይፈር ጠላት ይደንግጥ
    እሰይ እልልልልልልልል

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን እንኳን አደረሳችሁ⛪️

  • @zizigebeyehu555
    @zizigebeyehu555 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless Ethiopia and Ethiopians people 💚💛❤️🙏

  • @tigisthaylu7809
    @tigisthaylu7809 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልል
    ተመሰገን
    ተመሰገን
    ተመሰገን

  • @hamh3998
    @hamh3998 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን። ቦታው ግን ይበልጥ አምሮበታል ማለት ይቻላል

  • @solomonteshom8705
    @solomonteshom8705 4 ปีที่แล้ว

    ውድድድድድድድድ ነው የማረጋችሑ የአገሬ ልጆች አግዝያአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሑ

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @meazatefara3289
    @meazatefara3289 4 ปีที่แล้ว +3

    እንግዲህ ሰላም ብልፅግና ዘመን ይሁንልን

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለ ብርሀነ ትንሳኤ በሰለም አደረሳቹ💚💛❤

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 4 ปีที่แล้ว

      ስምህና ሐሳብህ አብሮ አልሄደም ስሙን ተውሰህ ነው ?ኢዮኤል ብሎ መስቀልና ትንሳኤ ሲደባለቅበት ትንሳኤ ለፋሲካ ነው ።

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 4 ปีที่แล้ว

    እግዚሀብሄር ይመስገን

  • @eyerusa7756
    @eyerusa7756 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አብሮ አደረሰን ተዋህዶ ትለምልም

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 4 ปีที่แล้ว +4

    ለፓሊስ ለምድር ጦር ለአዲስ አበባ ወጣቶች በመላው ኢትዮጵያ ወጣት ማህበሮች በአሉ በሠላም እንዲከበር ለደከማችሁ እናመሰግናለን ቁጥጥር መብዛቱን ከማጋነን ለኛው ነው ብሎ በጥሩ ጎኑ ማየት ይበጃል፨

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 4 ปีที่แล้ว +4

    ስንደቅ :ዓላማ :የነጻነት :ምልክት
    የአንድ: ህዝብ: ማተብ :የህብረት
    ማስሪያ: ጥብቅ :ሐረግ: ነው ::
    ስንደቅ: ዓላማ :ትእምርተ: ኀይል
    ትእምርተ :መዊዕ: ነው::

  • @AN-oo5hg
    @AN-oo5hg 4 ปีที่แล้ว +1

    ENKUN ADERESEN LEMESKELU🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳

    • @AN-oo5hg
      @AN-oo5hg 4 ปีที่แล้ว

      I just I am wishing our country to be green and Enkuan Aderesen

    • @AN-oo5hg
      @AN-oo5hg 4 ปีที่แล้ว

      La La
      Take easy... ⛪️

  • @dineshadinesh2434
    @dineshadinesh2434 4 ปีที่แล้ว +1

    Elllllllll elllllllll ellllllll enqane adersachu wede yetewahedo lejoche selame le Ethiopia amene

  • @ህሊናወለተአረጋዊ
    @ህሊናወለተአረጋዊ 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልል

  • @Love_Ethiopia1
    @Love_Ethiopia1 4 ปีที่แล้ว

    Beautiful god blues Ethiopia

  • @sofiafaris9080
    @sofiafaris9080 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 👏👏👏🙏🙏🙏💒💒💒

  • @zizigebeyehu555
    @zizigebeyehu555 4 ปีที่แล้ว +1

    They're so beautiful ➕➕➕➕🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezziyemaryamlij5128
    @bezziyemaryamlij5128 4 ปีที่แล้ว

    Enkuan Aderesachu Ortodokisawyan Bemulu Kezi Befitochu bealat yekezekeze bihonm ....Gn Yihun Egziabher Yetemesegene YIhun
    Le ametu Beselam Yadrisen

  • @caterinabettioni9667
    @caterinabettioni9667 4 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful 👍🏽💖💗

  • @Sewi-q7m
    @Sewi-q7m 4 ปีที่แล้ว

    Beautiful 🙏🏽

  • @ቃልነኝስደተኛዋ
    @ቃልነኝስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💕💕💕💕💕💕💕💜💜💜💜💛💛💛💛💛💛🙏🙏🙏🙏

  • @nahommiku4038
    @nahommiku4038 4 ปีที่แล้ว

    Elelele

  • @rahuassaye6158
    @rahuassaye6158 4 ปีที่แล้ว

    Wow🎉🎊🎈🧨

  • @hailedes6699
    @hailedes6699 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @lawganedrashyoutb6169
    @lawganedrashyoutb6169 4 ปีที่แล้ว +1

    እእእእእእልልልልልልልልልል

  • @DISCOVER_ETHIOPIA-et
    @DISCOVER_ETHIOPIA-et 4 ปีที่แล้ว

    Enkuan Aderesachihu

  • @gabrielag9538
    @gabrielag9538 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል

  • @lawganedrashyoutb6169
    @lawganedrashyoutb6169 4 ปีที่แล้ว

    yatawaedo ljoch edate edametamru sreatu machme ayetafame

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 4 ปีที่แล้ว

    Emiye ethiopia telatochsh ywdemu. Emiye ethiopia hulum ethiopian en deur eminetu, endeyebheru tedestobish tesasben tewaden, leagerachin biltsgina kefta yemnsera yemntega endiadergen egzyabher amlak bemekakelachin ygegn, yafaqren yawaden.

  • @hamh3998
    @hamh3998 4 ปีที่แล้ว

    እርችቱ ለምንድነው??

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 4 ปีที่แล้ว +1

      what is your problem is not your busines!!!!!!!

    • @hamh3998
      @hamh3998 4 ปีที่แล้ว

      @@radicalv2720 ችግር ቢፈጠር ግን ለመቀባጠር አንደኛ ነህ

    • @dawitasnake661
      @dawitasnake661 4 ปีที่แล้ว

      Amen Armah
      rchet yedesta meglecha enje yehazen aydelem

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 4 ปีที่แล้ว

    ኮሮናም አይፈሩም

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 4 ปีที่แล้ว +3

      ከኮረና የሚበልጠው እግዚአብሔር ከእነሱጋር እያለ ምኑ ያስፈራል ኮረና??????? ዋናውነገር ማመን ብቻነው ቅዱስ መስቀሉ እየተከበረ ስለኮረና ማሰብ እምነትን አለማወቅነው ለኛ መስቀል ሀይላችን መዳኛችን መድሀኒታችን ነውና አንፈራም።።።።።።።።።።

    • @amorawweloyew6089
      @amorawweloyew6089 4 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እረዳቴ ነው ለኔ Habshi ጎሽ ይሁን ብለናል ::

  • @dkm1666
    @dkm1666 4 ปีที่แล้ว +1

    PLEAS REMOVE ANY PERSON PICTUR ON THE WALL EXCEPT YOUR GOD

  • @samiradaoudshifa5692
    @samiradaoudshifa5692 4 ปีที่แล้ว +1

    በኦርተዶክስ አሳባችሁ የማንን ሀይማኖት የምታክብሩት ኦርተዶክስ የራሷን ባህል በገዘብ የማትገዛ በባዳ ባህል የማትለወጥ ናት በእየ ቤት እየገባችሁ መጽሀፍ ቅዱስን መቀየር መቅስፍትን እራሳችሁ እየጠራችሁ ነው የሂትለርን ሃይማኖት በኦርቶዶክስ ተጠቅልሎ ገብቷል

  • @nine_digit
    @nine_digit 4 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ ለምንድን ነው የእኔ ዩቲዩብ ቻናል የማያድገው እላለሁ ለካ እናንተ subscribe አላደርግም ብላችሁ ነው። በሉ አሁን አድርጉልኝ

  • @saraq4931
    @saraq4931 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል

  • @جميلهالجمال-ج6ص
    @جميلهالجمال-ج6ص 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sashaznash7427
    @sashaznash7427 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂