የነገረ ድኅነት ትምህርት ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 80

  • @metagesadu9368
    @metagesadu9368 2 ปีที่แล้ว +18

    መምህር የእውነት ነዉ ምልክ ማስያስ ቲዩብ ለይ ምትለቃቸው ትምህርቶች ጠነከር ያሉ ናቸው በተለይ ሚስጥረ ስላሴ በዚ ዘመን ለወጣቱ አስፈላጊ ናቸው ሀሰተኛ ነበያት እንደ ጫጩት የተፈለፈሉበት ነጣቂ ጊዜ ነዉ ምክንያቱም አስተምህሮህ ዘመኑን የዋጀ ነዉ ሁሌ ስጋ መብላት ብቻ ሳይሆን አጥንትም መቆርጠም መልመድ አለብን አመሠግናለሁ የድንግል ማሪያም ልጅ አንደበትክን ይባርክ።

    • @رزانرزان1-و2ز
      @رزانرزان1-و2ز 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ በረከትን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @truyetulu7390
    @truyetulu7390 2 ปีที่แล้ว +7

    .የሕይወትን ቃልን ያሰማልን እንዲህ ዘመኑን የዋጀ ትምህርት እጅግ መልካም ነው። ይቀጥል

  • @meheratmimi5121
    @meheratmimi5121 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልሁል እግዚሗብኤር ፀጋህን ይጠብቅልን አሜን!!!

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    መምህር እረጂም እድሜ ከጤ ናጋር
    ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ኡሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yenensheyetwahidolij7463
    @yenensheyetwahidolij7463 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🌷🍃🌷🍃🌷🍃🌷
    እኛም የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን🤲🤲

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስ :: እኛም በሰማነው ቃል ተለውጠን 100÷60÷30# ፍሬ አፍርተን የመንግሥቱ ወራሽ ያደርገን ዘንድ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን አሜን ::

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg 2 ปีที่แล้ว +3

    መምሕራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏🙏 ቸሩ መዳኒአለም ፀጋዉን ያብዛሎት🙏🙏 እማምላክ በእድሜ በጤና በሰላም ታኑርልን ትጠብቅልን🙏🙏 አገራችንን ተዋሕዶን ለዘላለም ታኑርልን ትጠብቅልን🙏🙏💒👏👏😍

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጸ8ፀ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን ውድመምህራችን
    አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ያድልልን በእውነት
    ለእኛም የሰማናውን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏❤

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @eyeruzdesala3522
    @eyeruzdesala3522 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ቃለ በረከትን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን መምህር በእዉነት ቃለ በረከትን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @serkalemawaye300
    @serkalemawaye300 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው🤗🙏🤗🙏

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለመምራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ፀጋኡ በረከቱ ያብዛልኝ በቦታው ያፂናልኝ መምህራችን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 2 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ትምህርት ነበር በዉኑ ቃለ ኀይወትን ያሰማልን መምህራችን👌

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ለመምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @selam.megrsa3528
    @selam.megrsa3528 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen.Amen.Amen❤🙏🙏🙏

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማይን ያውርስልን በጤና ይጠብቅልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ይላክልን

    • @amalaldrawsheh4606
      @amalaldrawsheh4606 2 ปีที่แล้ว

      መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜንአሜን

  • @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
    @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህዉት ያስማልን መምህራችን አግዝአብሔር አምልክ በእድሜ ና ጠና ይጠብቅልን ጸጋዉን ያብዛልህ❤🙏🙏🙏

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይአገግሎት ዘመኖት ያሪዝምሎት

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም በልባችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @fikirazene8909
    @fikirazene8909 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kale hiyewut yasemaln memhirachin erjim edme ketenagar yesteln Egziabher

  • @ናታኔምናታኔም
    @ናታኔምናታኔም 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @meseretgetachew6304
    @meseretgetachew6304 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የንስሀ እድሜ ያድለን ለሁላችን አሜን(3)🙏🙏

  • @girummoges
    @girummoges 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏

  • @-4587
    @-4587 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን😍😍🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌴🍀💐

  • @berukbelay6058
    @berukbelay6058 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያስማልን የኛውድ መምህር

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ጥሩ መረዳት እግኝቼበታለው እግዚአብሔር እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏❤️😇

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ እድሜ ያድልልን
    የሚጀመሩት ትምህርቶች ሁሉ ለወጣቱ ግራ ለሚጋባ ድንቅ ዘመኑን የዋጀ ነው ክበርልን

  • @tsosenataddesse986
    @tsosenataddesse986 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ አባት ሆይ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @elshadayhussen1874
    @elshadayhussen1874 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mekdesnegash1755
    @mekdesnegash1755 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @Alemneshsitotaw
    @Alemneshsitotaw 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን

  • @tewahdo.ze.akeltsiya
    @tewahdo.ze.akeltsiya 2 ปีที่แล้ว +1

    መምሕራችን🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 ปีที่แล้ว

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን መምህር

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏

  • @tsigenugusi8073
    @tsigenugusi8073 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜን አሜን ቃለ ሕይወት የሰማልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቤ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ ከፍያለው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መልካም አቀራርብ ነው በርቱልን

  • @DistaEshete
    @DistaEshete 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @jarakumssa4552
    @jarakumssa4552 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጋቢ ሐዲስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tameneassefa3859
    @tameneassefa3859 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃሌ ህይወት ያሰማል

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ታሰማልን ሁሌም ወተት ስንጋት መኖር የለብንም እውነት ነው ማንም ተምሮ ቢጠፋ እናንት ከደሙ ንፁህ ናችሁ ሁሉም ኦርቶዶክስ መማር አይወድም ግን አልተማርም ልመና ነው ተረት ተረት ነው የሚለው እንዲ ስንዱ የሆነት ቤተ ክርስትያን እንደሆነች ማሳየት አለባችሁ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ኦርቶዶክስ እንድሆን ስለመረጥከኝ

  • @tigestdegu3394
    @tigestdegu3394 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @GalaataDoxsa
    @GalaataDoxsa ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @angachmola1833
    @angachmola1833 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @meseretgetachew6304
    @meseretgetachew6304 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንዳይቋረጥ እባክህ ለኞ ሰው አገር ያለን መፅናኞችን የቤተሰብ ናፍቆት ጭንቀት የምንረሳበት የእግዚአብሔር ቃል ነው እና

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kalehyowet yasemaen memehere ❤❤❤❤

  • @በምነትስደተኛዋየክርስቶስ
    @በምነትስደተኛዋየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @dj10y73
    @dj10y73 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የመሰገን መሞህሬ ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያለማልን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @SaraSara-ch6oq
    @SaraSara-ch6oq 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @serkalemassfaw7724
    @serkalemassfaw7724 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemaln bedme betena yakoylin lerstu yabkan

  • @apsaramobile2507
    @apsaramobile2507 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወትን ያሰማልን

  • @netsanetgeberyes6694
    @netsanetgeberyes6694 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @barqibarqi4327
    @barqibarqi4327 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

    • @hananmolla133
      @hananmolla133 2 ปีที่แล้ว

      ቃለህዉት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @mulusetAmareወሎዬዋ
    @mulusetAmareወሎዬዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ለርስቱ ያብቃልን ያብቃን🙇👏

  • @yamrotbirhanu3593
    @yamrotbirhanu3593 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen memehirachin

  • @messerettshibeshi1979
    @messerettshibeshi1979 2 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwet yasemalun
    Enameseginalen

  • @rumanaruma1857
    @rumanaruma1857 2 ปีที่แล้ว +1

    Can you preach about St Vrgin Merry too

  • @dubaidubai350
    @dubaidubai350 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት ปีที่แล้ว

    ሰው ሲፈጠር ክርስቲያንነኝ አስተውሉ መምህር አዋልድ መፅሐፍን ምንልታዴርጉት አድሰው ሲፈጠር ሰውብቻ ማለት ሐይማኖት የለምማለትነው አና እነአቡነ ተክለሐይማኖት እነ አቡነ ገብር መመፍስቅዱስ ከናታቼው መሐፀን ሲወጡ ፈጣሪያቼውን አምስግነዋል

  • @chalchisadiriba3706
    @chalchisadiriba3706 2 ปีที่แล้ว

    YETIMHIRTUN PDF INDET INAGEGNALEN ABATACHIN.

  • @yashiyashi3118
    @yashiyashi3118 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @youaremybeautymaryformylif1449
    @youaremybeautymaryformylif1449 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @TanchiTaddese
    @TanchiTaddese ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏