ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይችን ኮሜንት ምታ ነቡ ሁሉላች ሁም ሀሳባችሁ ይስመር ይቅናቹ አረብ አገር ያላችሁ ላገራቹ መሬት ያብቃቹ ቤታቹ ይስራ ቆንጆ ልጆች ቆንጆ ትዳር ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤😇🙏
አሜን ላንቺም እህቴ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜን ማር
አሜን3😍
ኣሜን ኣሜን ላንችም ❤❤❤
በመላው ሀገር ያላችሁ ይህን ምታነቡ እነሆ የጌታ መምጫ ተቃርቧል ንስሐ ግቡ🗣️🗣️ የመዳን ቀን ዛሬ ነው!ሳይመሽ ወደ ጌታ ኑ!!
ክክክክክክክክክክ😢
Ena yet entebekew😅
አሜን
ክክክክ ጭራሺ ልመጣ ነው አላችሁ. እሱ ቢመጣም ለአርባ አመት በምድር ላይ አላህን የተግዛ ይኖራል.
@@nemanema1902ተናገርሽው ቃል በፍርድ ቀን መልስ ትሰጭብታለሽ😭😭! እመኝ ዋጋ ያስከፍልሻል😭😭
ሚስቴ እርጉዝ ናት ዛሬ 100 ላይክ አማረኝ ብላኛለች እባካችሁ ላይክ ግጩኝ 😂😂😂
የመቶ ብር ፍራፍሪ ግዛላት ዝም ከልሀለች
@@hghuhh9796 ነው
😀😀😀😉😜
ማዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም እየሱሰ ብቻ ነው ወገኖች🙏
እና በማን ከምን ትድናለህ መጀመሪያ ተረድተህዋል የኢየሱስ አዳኝነት በፍፁም ማንም ሊተካው የማይችለው ድህነት እስቲ ከምን ነው ያዳነህ መልስ አንተ ትተርታለህ እስቲ ንገረኝ አብ ለወልድ አባቱ ከሆነ ወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምኑ ነው መንፈስ ቅዱስ ለወልድስ እረ ተወው በ66ቱ የሐዋርያት ስራ 27:23 ምን ጉድ ነው፥የእርሱ የምሆንና ደግሞ የማመልከው የእግዚአብሔር መልአክ በዚች ሌሊት በአጠገቤ ቆሞ ነበርና፥ እርሱም። እረ በለው መልአክ በ66ቱ ይመለካል የሚል ገባ 81ዱ እንዲህ አይልም፥የማመልከው እግዚአብሔር የላከው መልአክ በዚህ ሌሊት በአጠገቤ ቆሞ ነበርና ነው የሚለው በስህተት ከሆነም ለምን አልተስተካከለም bro መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም አልክ አይይ brother ስሙን የሰጠህ ማን ነው አንተ የምትጠቀመውን ቋንቋ የሠጠችህ ማናት እረ ተወው መፅሐፍ ቅዱስን ማን በዚህ መልክ አደራጅቶ ሰጠህ ተረት ተረት እየመጣህ አታውራብን ሁሉም ነገር በአግባቡ እና በስርዓት ይሁን የሚለው ረሳህ(1ኛ ቆሮ 14:40) በል የጠየኩህን መልስ ወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምኑ ነው
@@habtamuabebe9745ይመልሰዋል ብለህ ነው😂
❤ amen
መዳን በ አንድ አላህ ማመን ነው እየሱስ እንኳን አንተን ሊያድን እራሱንም ማዳን አልቻለም
@@Ekram-dh4jg እኔን እኮ ያዳነኝ ሞቴን ሞቶልኝ ነው። እኔ እንዳንተ አይደለሁም ምክንያቱም ሃጥያተኛ መሆኔን አምኛለሁ። መልአኩ ለ ማሪያም ያላት ይህን ነው👇“ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።” - ማቴዎስ 1፥21አየህ እኔን ያዳነኝ ከኀጢአት ነው። ያዳነኝም የኀጢአቴን ቅጣት ተቀጥቶ ዋጋ ከፍሎ ፤ ከዚህ በኋላ እንደድሮው አትኑር ብሎ ነው። እኔ አንድ ነገር አውቃለሁ የ ኃጢአት ደሞዝ ሞት ነው.... ስለዚህ ገና በፍርድ ቀን ያድነኝ ብለህ ከምትጠብቅ ይልቅ በኀጢአትህ ምክንያት እንዳይፈረድብህ አሁን ንፃ። 1ኛ ዮሐንስ 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁷ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።በአካል ቢሆን ብዙ በነገርኩህ ነበር ግን በፅሁፍ ይህ ይበቃል!! ነገር ግን ስለ ኢየሱስ ማወቅ ከፈለግክ ወይም ኢየሱስ አምላክ አይደለም እንድትል ያረገህን ምክንያቶች ብትነግረኝ መልስ ልሰጥህ እችላለሁ።ከቻልክ እነዚህን አንብብ:--ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1-1ኛ የዮሐንስ መልዕክት ምዕራፍ 1-ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8
😂😂😂😂ጎረቤትዮዋን በጣም ነው የምወዳቸው ድራማውንያሳምሩታል
አይ እንግዲህ.. ከፈጣሪ ጋር አትዳፈሩፈጣሪ የለም ብላችሁ... ሁሉም ነገር በልክ ሲሆን ነው ደስ የሚለው 😔😢🙏🏿
I really share your idea. This is very dangerous.
That’s very true. They’re going too far
they said "little knowledge is very dangerous "
Ende enesu eko melekt lemastelalef new
አብይ አህመድ ከስልጣን ይውረድ የምትሉ ላይክ አሪጉ
ከዛስ አንች ወይስ ወንድምሺ ሊመራ ነው
Ye tos Doro donkoro
ይህ ምን ይባላል Qualitative data analysis talking some thing impossible
አዎ ይውረድ
እሽ ከዛስ ወዳ .....
አቡ ዛሬ በጣም ተሳፈጥክ ከፈጣሪጋ አውቃለው ትወና ነው ግን ተጠቀቁ😢😢😢😢
ግን እኮ በእውነተኛው አለም ያለውን ኘው ቁጭ ያረገው አሁን ላይ ፈጣሪ የለም የሚሉ ከሀዲዎች በዝተዋል 😢😢
@@birtukanshegaw5477ውነት ነው በዝተዋል እግዚአብሔር አስተዋይ ያድርገን በእውነቱ
"ቴሌ ብር"ን ይሁን "ዘጠነኛው ሺህ"ነ ይሁን፣ የቱን እንደከፈትኩት ማወቅ ከበደኝ እኮ😏
ወሬኛ
ሁሉም የምታቀርቡት ጥሩ ቢሆንም የዛሬው ግን ደስ ኣይልም። በፈጣሪ ስራ ኣትግቡ እባካቹ ❤❤❤
ሀሳብ ልክ ነዉ ግን ፍልስፍና መፃፍ የሚያነብ ሰዎች የሚያስብበትን መንገድ ለማሳየት ነዉ በዚህ መልክ ተረዳ
ሠለምን ተሻላቸሁን ,ሠለምን...ለትነገረኝ ትቸላለህን,እያልክ በትረጉም የተሠራው ፊልም ላይ እያሾፈክ ነው ያማል ቀኔው
ፈጣሪን አትዳፈሩ ምላሹ የከፋ ነዉ ያለነዉሞ በቸርነቱ ነዉ ፈጣሪ የለም ከማለት መግስት የለነም ብትሉ ጥሩ ነዉ
ችግኝ ዋጋ አለው የሰው ልጅ ግን እኛ ሀገር ረከሰ ወገኔ አለቀ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ግን ምን አይነት ድፍረት ቢኖራችሁ ነው ከፈጣሪ ጋር የሚትጋፈጡት ካራክተር እያላችሁ አትጃጃሉ እንግዲህ ፈጣሪ አይዘበትበትም 😢
መች ተጋፈጡ ? ለማስተማር ሞከሩ እንጂ ግን የዛሬው በጣም ያስጠላል ምንም ደስ አይልም
እነሱ አይደሉም እየተማር ያለዉ ትምህርት ነዉ በዚያዉም የአብይን የዉሃ ፋልስፍና ለማሳየት ነዉ የናተ ፍልስፍና ምን ያመጣብን ይወን?
እንደዚህ እኮ አይደለም አንደኛ ፍልስፍና የሚያነብ ሰዎችን ሂወት አስተሳሰብ አመለካከት አኗኗር ምን አይነት እንደሆነ ለመግለፅ ብቻ ነዉ
ከፈጣሪጋ አትነካኩ መቅሰፍት እንዳታስወርዱብን አቡ በጣም ተሣፈጥክ እወዳችው ነበር አስጠላችውኚ ደደቦች
በጣም ተጨማለቃችሁ የቄስሚሶት አወቅሾ ቢሏት መፅሀፍ አጠበች ይቢላል ፈጣሬ የለም ብላችሁ ማስተር ጀመራችሁ ያሳዝናሌ ማናም እንዳያይ ማድረግ አለብን
እናተ ገና አሁን የማይሆን ነገር እየነካችሁ ነው በዘጣሪ አትቀልዱ እባካችሁን ከህፃን እሰከትልቅ ተከታይ አላችሁ የመለከቷችኋል የህነገር ደግሞ ተፅኖ አለው
ባመለጣችሁ ነገር አትቆጩ በፈሳችሁም ቢሆን 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
God blase you
በፈጣሪ ስም አይቀለድም ትምህርት ለመስጠትም ቢሆን በተረፈ እወዳችኋለሁ በተለይ አሰለፍ❤❤
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏ መፅሀፏን አጠበች አሉ በእውነት ስርዓት ይኑራችሁ ምነው ስለተከታተልናችሁ መናናቅ አመጣችሁ ብላችሁ ብላችሁ እግዚአብሔር መናቅ ጀመራችሁ አረ ይበቃል በጣም አናዳጅ ነው የሰንበት ተማሪዎች ነን ብላችሁ ነበር እንደዚህ አንደበታችሁን ሞልታችሁ ፈጣሪ የለም እኔ ነኝ ፈጣሪ ስትሉ አይደብራችሁም
😂😂😂😂😂😂
👍
ያስተምራል እኮ
Ere drama new teregagu
Dasylal 😊
ላይክ አርጉኝ በናታቹሁ❤😂
ምንም እንኳን ድራማ ቢሆንም በፈጣሪ ኣትቀልዱ
@😊😊😊😊😊😊
Abu mnnekah😢💒⛪️
ጩቢቲ የሳቃችን ምንጭ😂
የዛሬው ቀልዳችው አይመችም።😢😢😢
ውሮ ግን መቼ ነው የምትወልጂ
4:30 and 7:28 😂😂😂
Batami now yastalachuttiiiFetarahunni kalichalachu Matow tichilalachu Ka fatarrii gar kamitikaladuu Geta libona yisitachu
😂😂😂የምር በጣም ትለያላችሁ 9ኛዉ ሺ የሁላችሁም አድናቂ ነኝ❤👍👍👍👍👍 የዛሬዉ ይለያል የየራሳችሁን "ሀ" ሳቡ😅😅
I ❤ etiye aselefi
ፈጣሪ ሆይ የምንሰራውን አናቅም እና ይቅር በለን ግን ዛሪ ማስተላለፍ የፈለጋችሁት መልእክት አነሳሱ👎👎👎ልጅ አቡድ ጥሩ አይደለም ብዙ ልጆች ነው የሚያት ነገ ተነስተው ፈጣሪ የለም እያሉ ይተውናሉ ልጆች የሰሙትን ያዩትን ነው የሚከተሉት የጩባው አድናቂ ብዙ ልጆች አሉ ልክ እደሱ ሽሽሽሽ የሚሉ ስለዚህ እባካችሁ የምሰሩትን እወቁ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ሀገራችን ወደ በረከቷ ወደሰላሟ ይመልስልን🤲🤲🤲🤲
teweledun mind wash eyaregut nw
ወይ አቡ 😂😂የድራማው ድምቀት አሰለፈች
የምወደው ዘጠነኛው ሺህ ወደ ማይሆን መንገድ እየሄደ ነው Please ተመለሱ 🙏
👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰redu ikan dena metashi 😘😘
በጉጉት ነዉ የምንጠብቃቸው 9ሺ😅
AW😅
9ኛሺ
9:05 Redu😂😂😂🤣
ሃያኛ አልተለቀቀም??
Abu new betam yemiyasinana
ዋ!!! ልጄን አለች አሉ በቅሎዋ!! አቡሽ እግዚአብሔር ሲቆጣ እንደሰው እንዳይመስልህ ቁጣው ከባድ ነው:: ጭራሽ በእግዚአብሔር ስራና የሱን የእጅ ስራ የእግዚአብሔር አይደለም አልክ?? እንዲሁ በይቱብ ላይ ስለፈጣሪ እየሳቅክ እንደለቀቅካት ድራማ እያለቀስክ ደግሞ የምትመጣበት ግዜ ቅርብ ነው ውዴ:: ያሁላ ከመሆኑ በፊት ግን ተንበርክከህ ለሰማዩ አባትህ ይቅርታ ጠይቅ
ወጥ ረገጣችሁ የምን ፈጣሪን መዳፈር ነው
Redu anch setenori new yemiamrew ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Fetari yelem atbelu hulu belik argut
Ko
ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ!!!
አይ አበዛችሁት ፈጣሪን እንዲ መዳፈርስ ይቅርባቹ መዳን በማንም የለም በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ነው
አይለያችሁ ስታምሩ
አሜን አሜን አሜን
ምነው ዛሬ ቀበጣቹ ከፈጣሪጋር ሰፋጣ ደሞ ሀ ምንድነው
ያገራችን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤🎉
አሁንስ ይሄ ድራማ ካዝናኝነቱ ይልቅ አሰልቺ እየሆነ መጣ
Arrrrrrreeee bexaaaam dabirognal uuuuu
Dagemo enante fetare yelam belachu sponcer yadergew illmenate asosation nwe ende
ይሄ ቴሌቪዥን ግን ቅኔ አይገባቸውም እኔ ልሙት😂😂እደዚህ ሲነቁሯቸው 😂🔨🔨
የሚያሳፍር ለተመልካቹ የማይመጥን ቁም ነገር የለለው ለዛቢስ አደረጋችሁት ...ለዛሬው አትመጥኑም🙏
I mis you tina
ሁላችሁም ስትኖሩበት ፊልሙ ያምራል እና እናመሰግናለን
ዛሬ ደሞ በጣም ታስጠላላችሁ ፈጣሪ ጋር የምትሄዱት የምድሩ አልቆባችሁ ነው ቁሪማ
አቡ ዛሬ ተፈሪ ዓለሙን መሰለኝ መልኩ
😅
Ebakachihu bekeldm behon Egziabher yelem yemil kalatn atitekemu😭 amesegnalehu jesus is coming back soon are you ready for all?
በል ከፈጣሪ ጋ አትጣላ ደፋርቀልድ ካለቀባችሁ በሌላ ታሪክ ኑ
እግዚአብሔር አይዘበትበትም 😢
በቅርቡ Day 7 tube ላይ እንገናኝ 😂😂😂
yaaaaa kesemu yinegerachewal
እኔም እየጠበኩ ነው 😂
@@sammyttt000 ይከተከቷታል ቆይ 😂😂😂😂
ተው እንጂ ጎበዝ ፈጣር ፈጣሪ አትበሉ
እናንተ ችግር አለባቹ እኮ ይኤ ህዝብ ኑሮን ለመርሳት ብሎ ቁጭ ብሎ ሲያያቹ ፈጣሪ የለም ብላቹ አረፋችሁት በሉ ከህዝብ እይታ እንዳትርቁ በጥንቃቄ ስሩ ሰምታችዋል
Politics as Usual
Min lemalet edefelegachihu algebagnim new weyis #hulum sew chigrun eyanesa fetari yelem wedemil astesaseb edibed tefelgo new hoo
Like አርጉኝ ፈልጌው ነው 🧐🤒
እና ማታገባው
ልትሸጠው😅
Crash landing on you 😍😍😍😍 😊
9mgaw shi miyakl yelem yemtelu👍👍
ጊዜውን ያማከለ ስለሆነ ጥሩነው ለገባው ሰው ፈጣሪ የለም እያሉ 666የተጠለፉ በዙ ወገኖች ይንቁበት
ትክክለኛ ኮሜንት❤
Utility ethiopian ethiopian ethiopian ethiopian ethiopian ethiopian ethiopian
የውሮ ልጂ መቸነው የሚወለደው መቸሰ ነው የምትበሰለው
ሀሀሀሀ አረ ገደለቹውን በሳቅህ❤❤❤❤
ጩባው😂
ወይኔ ዛሬ😁😁😁
Amen elsh neber yeni eht gn E B C እና አብይ አህመድ እያሉ ምን ሰላም አለ።
Lagal deha ena in lagal deha sruln
Like
Yezarew🤨😏
My first choice
አቡ አር ባክ ውርድ ችግርክን መግስት ያየዋል
ያማል ቅኔው አለት ዘቢባ 😅😢😊
አስካለ 🤣🤣🤣🤣🙏
Egule defert ayebekaem
ebakachihu tewanayiwoche yemiserutin meretu tewedel ategedelu demo orthodox negne telalachu
Betam ewodachy neber gn befatri batkeldu arif new yemtserubet neger kalekebachu dramawun btakomut yshalal
Abo yimechachu ine betam dilit bilogn new yayewut.....beka feta iyalin bizu timrt iyetemarin beziw ketilu
Talaku Derasi Agustos Kesar😂
Ere wondimagegnin melesut
እንኳን በሰላም መጠችሁ😂❤🎉
ይመቻቹ እውነት ከፍቶኝ ነበር😂😂😂😂😂😂
Enen
❤❤❤❤
በጣም ታምራላቹ ። በርቱ ዕድሜና ጤና ይስጣቹ።።።
እሄ በክት የሆነ መንግስ ፈጣሪ ከምደ ገፆ ያንሳህ ለአንድ ሰው አንድ ሚሊየን የሚጠይቅ በቅጥር ነብሰ ገዳይ እያስጨረሰነው
በፈጣሪ ስራ አትግቡ
😂😂😂😂😂 ye saqe mincoch
አቡ ትመቻኛሌ እወደሃለው እወዳችሁሃለው
የመጨረሻ ደባሪ ስራነዉ የሰራችሁትስለ እምነት ደግሞ ምንአገባችሁ
ሎቱ ስብሓት አሁን እንኳን ተልከሰከሳችሁ ማይነካ እየነካችሁ ነው እንዴ ድራማ ሚሆን ነገር ጠፋባችሁ ማይቀለደው ላይ መቀለዱ በጣም ያስጠላባችኋልም ጭምር ።
ይችን ኮሜንት ምታ ነቡ ሁሉላች ሁም ሀሳባችሁ ይስመር ይቅናቹ አረብ አገር ያላችሁ ላገራቹ መሬት ያብቃቹ ቤታቹ ይስራ ቆንጆ ልጆች ቆንጆ ትዳር ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤😇🙏
አሜን ላንቺም እህቴ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏
አሜን ማር
አሜን3😍
ኣሜን ኣሜን ላንችም ❤❤❤
በመላው ሀገር ያላችሁ ይህን ምታነቡ እነሆ የጌታ መምጫ ተቃርቧል ንስሐ ግቡ🗣️🗣️
የመዳን ቀን ዛሬ ነው!
ሳይመሽ ወደ ጌታ ኑ!!
ክክክክክክክክክክ😢
Ena yet entebekew😅
አሜን
ክክክክ ጭራሺ ልመጣ ነው አላችሁ. እሱ ቢመጣም ለአርባ አመት በምድር ላይ አላህን የተግዛ ይኖራል.
@@nemanema1902ተናገርሽው ቃል በፍርድ ቀን መልስ ትሰጭብታለሽ😭😭! እመኝ ዋጋ ያስከፍልሻል😭😭
ሚስቴ እርጉዝ ናት ዛሬ 100 ላይክ አማረኝ ብላኛለች እባካችሁ ላይክ ግጩኝ 😂😂😂
የመቶ ብር ፍራፍሪ ግዛላት ዝም ከልሀለች
@@hghuhh9796 ነው
😀😀😀😉😜
ማዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም እየሱሰ ብቻ ነው ወገኖች🙏
እና በማን ከምን ትድናለህ መጀመሪያ ተረድተህዋል የኢየሱስ አዳኝነት በፍፁም ማንም ሊተካው የማይችለው ድህነት እስቲ ከምን ነው ያዳነህ መልስ አንተ ትተርታለህ እስቲ ንገረኝ አብ ለወልድ አባቱ ከሆነ ወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምኑ ነው መንፈስ ቅዱስ ለወልድስ እረ ተወው በ66ቱ የሐዋርያት ስራ 27:23 ምን ጉድ ነው፥የእርሱ የምሆንና ደግሞ የማመልከው የእግዚአብሔር መልአክ በዚች ሌሊት በአጠገቤ ቆሞ ነበርና፥ እርሱም። እረ በለው መልአክ በ66ቱ ይመለካል የሚል ገባ 81ዱ እንዲህ አይልም፥የማመልከው እግዚአብሔር የላከው መልአክ በዚህ ሌሊት በአጠገቤ ቆሞ ነበርና ነው የሚለው በስህተት ከሆነም ለምን አልተስተካከለም bro መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም አልክ አይይ brother ስሙን የሰጠህ ማን ነው አንተ የምትጠቀመውን ቋንቋ የሠጠችህ ማናት እረ ተወው መፅሐፍ ቅዱስን ማን በዚህ መልክ አደራጅቶ ሰጠህ ተረት ተረት እየመጣህ አታውራብን ሁሉም ነገር በአግባቡ እና በስርዓት ይሁን የሚለው ረሳህ(1ኛ ቆሮ 14:40) በል የጠየኩህን መልስ ወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምኑ ነው
@@habtamuabebe9745ይመልሰዋል ብለህ ነው😂
❤ amen
መዳን በ አንድ አላህ ማመን ነው እየሱስ እንኳን አንተን ሊያድን እራሱንም ማዳን አልቻለም
@@Ekram-dh4jg እኔን እኮ ያዳነኝ ሞቴን ሞቶልኝ ነው። እኔ እንዳንተ አይደለሁም ምክንያቱም ሃጥያተኛ መሆኔን አምኛለሁ። መልአኩ ለ ማሪያም ያላት ይህን ነው👇
“ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።”
- ማቴዎስ 1፥21
አየህ እኔን ያዳነኝ ከኀጢአት ነው። ያዳነኝም የኀጢአቴን ቅጣት ተቀጥቶ ዋጋ ከፍሎ ፤ ከዚህ በኋላ እንደድሮው አትኑር ብሎ ነው። እኔ አንድ ነገር አውቃለሁ የ ኃጢአት ደሞዝ ሞት ነው.... ስለዚህ ገና በፍርድ ቀን ያድነኝ ብለህ ከምትጠብቅ ይልቅ በኀጢአትህ ምክንያት እንዳይፈረድብህ አሁን ንፃ።
1ኛ ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
በአካል ቢሆን ብዙ በነገርኩህ ነበር ግን በፅሁፍ ይህ ይበቃል!! ነገር ግን ስለ ኢየሱስ ማወቅ ከፈለግክ ወይም ኢየሱስ አምላክ አይደለም እንድትል ያረገህን ምክንያቶች ብትነግረኝ መልስ ልሰጥህ እችላለሁ።
ከቻልክ እነዚህን አንብብ:-
-ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1
-1ኛ የዮሐንስ መልዕክት ምዕራፍ 1
-ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 8
😂😂😂😂ጎረቤትዮዋን በጣም ነው የምወዳቸው ድራማውንያሳምሩታል
አይ እንግዲህ.. ከፈጣሪ ጋር አትዳፈሩ
ፈጣሪ የለም ብላችሁ... ሁሉም ነገር በልክ ሲሆን ነው ደስ የሚለው 😔😢🙏🏿
I really share your idea. This is very dangerous.
That’s very true. They’re going too far
they said "little knowledge is very dangerous "
Ende enesu eko melekt lemastelalef new
አብይ አህመድ ከስልጣን ይውረድ የምትሉ ላይክ አሪጉ
ከዛስ አንች ወይስ ወንድምሺ ሊመራ ነው
Ye tos Doro donkoro
ይህ ምን ይባላል Qualitative data analysis talking some thing impossible
አዎ ይውረድ
እሽ ከዛስ ወዳ .....
አቡ ዛሬ በጣም ተሳፈጥክ ከፈጣሪጋ አውቃለው ትወና ነው ግን ተጠቀቁ😢😢😢😢
ግን እኮ በእውነተኛው አለም ያለውን ኘው ቁጭ ያረገው አሁን ላይ ፈጣሪ የለም የሚሉ ከሀዲዎች በዝተዋል 😢😢
@@birtukanshegaw5477ውነት ነው በዝተዋል እግዚአብሔር አስተዋይ ያድርገን በእውነቱ
"ቴሌ ብር"ን ይሁን "ዘጠነኛው ሺህ"ነ ይሁን፣ የቱን እንደከፈትኩት ማወቅ ከበደኝ እኮ😏
ወሬኛ
ሁሉም የምታቀርቡት ጥሩ ቢሆንም የዛሬው ግን ደስ ኣይልም። በፈጣሪ ስራ ኣትግቡ እባካቹ ❤❤❤
ሀሳብ ልክ ነዉ ግን ፍልስፍና መፃፍ የሚያነብ ሰዎች የሚያስብበትን መንገድ ለማሳየት ነዉ በዚህ መልክ ተረዳ
ሠለምን ተሻላቸሁን ,ሠለምን...ለትነገረኝ ትቸላለህን,እያልክ በትረጉም የተሠራው ፊልም ላይ እያሾፈክ ነው ያማል ቀኔው
ፈጣሪን አትዳፈሩ ምላሹ የከፋ ነዉ ያለነዉሞ በቸርነቱ ነዉ ፈጣሪ የለም ከማለት መግስት የለነም ብትሉ ጥሩ ነዉ
ችግኝ ዋጋ አለው የሰው ልጅ ግን እኛ ሀገር ረከሰ ወገኔ አለቀ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ግን ምን አይነት ድፍረት ቢኖራችሁ ነው ከፈጣሪ ጋር የሚትጋፈጡት ካራክተር እያላችሁ አትጃጃሉ እንግዲህ ፈጣሪ አይዘበትበትም 😢
መች ተጋፈጡ ? ለማስተማር ሞከሩ እንጂ ግን የዛሬው በጣም ያስጠላል ምንም ደስ አይልም
እነሱ አይደሉም
እየተማር ያለዉ ትምህርት ነዉ
በዚያዉም የአብይን የዉሃ ፋልስፍና ለማሳየት ነዉ
የናተ ፍልስፍና ምን ያመጣብን ይወን?
እንደዚህ እኮ አይደለም አንደኛ ፍልስፍና የሚያነብ ሰዎችን ሂወት አስተሳሰብ አመለካከት አኗኗር ምን አይነት እንደሆነ ለመግለፅ ብቻ ነዉ
ከፈጣሪጋ አትነካኩ መቅሰፍት እንዳታስወርዱብን አቡ በጣም ተሣፈጥክ እወዳችው ነበር አስጠላችውኚ ደደቦች
በጣም ተጨማለቃችሁ የቄስሚሶት አወቅሾ ቢሏት መፅሀፍ አጠበች ይቢላል
ፈጣሬ የለም ብላችሁ ማስተር ጀመራችሁ ያሳዝናሌ ማናም እንዳያይ ማድረግ አለብን
እናተ ገና አሁን የማይሆን ነገር እየነካችሁ ነው በዘጣሪ አትቀልዱ እባካችሁን ከህፃን እሰከትልቅ ተከታይ አላችሁ የመለከቷችኋል የህነገር ደግሞ ተፅኖ አለው
ባመለጣችሁ ነገር አትቆጩ በፈሳችሁም ቢሆን 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
God blase you
በፈጣሪ ስም አይቀለድም ትምህርት ለመስጠትም ቢሆን በተረፈ እወዳችኋለሁ በተለይ አሰለፍ❤❤
አወቅሽ አወቅሽ ሲሏ መፅሀፏን አጠበች አሉ በእውነት ስርዓት ይኑራችሁ ምነው ስለተከታተልናችሁ መናናቅ አመጣችሁ ብላችሁ ብላችሁ እግዚአብሔር መናቅ ጀመራችሁ አረ ይበቃል በጣም አናዳጅ ነው የሰንበት ተማሪዎች ነን ብላችሁ ነበር እንደዚህ አንደበታችሁን ሞልታችሁ ፈጣሪ የለም እኔ ነኝ ፈጣሪ ስትሉ አይደብራችሁም
😂😂😂😂😂😂
👍
ያስተምራል እኮ
Ere drama new teregagu
Dasylal 😊
ላይክ አርጉኝ በናታቹሁ❤😂
ምንም እንኳን ድራማ ቢሆንም
በፈጣሪ ኣትቀልዱ
@😊😊😊😊😊😊
Abu mnnekah😢💒⛪️
ጩቢቲ የሳቃችን ምንጭ😂
የዛሬው ቀልዳችው አይመችም።😢😢😢
ውሮ ግን መቼ ነው የምትወልጂ
4:30 and 7:28 😂😂😂
Batami now yastalachuttiii
Fetarahunni kalichalachu
Matow tichilalachu
Ka fatarrii gar kamitikaladuu
Geta libona yisitachu
😂😂😂የምር በጣም ትለያላችሁ 9ኛዉ ሺ የሁላችሁም አድናቂ ነኝ❤👍👍👍👍👍
የዛሬዉ ይለያል የየራሳችሁን "ሀ" ሳቡ😅😅
I ❤ etiye aselefi
ፈጣሪ ሆይ የምንሰራውን አናቅም እና ይቅር በለን ግን ዛሪ ማስተላለፍ የፈለጋችሁት መልእክት አነሳሱ👎👎👎ልጅ አቡድ ጥሩ አይደለም ብዙ ልጆች ነው የሚያት ነገ ተነስተው ፈጣሪ የለም እያሉ ይተውናሉ ልጆች የሰሙትን ያዩትን ነው የሚከተሉት የጩባው አድናቂ ብዙ ልጆች አሉ ልክ እደሱ ሽሽሽሽ የሚሉ ስለዚህ እባካችሁ የምሰሩትን እወቁ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ሀገራችን ወደ በረከቷ ወደሰላሟ ይመልስልን🤲🤲🤲🤲
teweledun mind wash eyaregut nw
ወይ አቡ 😂😂የድራማው ድምቀት አሰለፈች
የምወደው ዘጠነኛው ሺህ ወደ ማይሆን መንገድ እየሄደ ነው Please ተመለሱ 🙏
👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰redu ikan dena metashi 😘😘
በጉጉት ነዉ የምንጠብቃቸው 9ሺ😅
AW😅
9ኛሺ
9:05 Redu😂😂😂🤣
ሃያኛ አልተለቀቀም??
Abu new betam yemiyasinana
ዋ!!! ልጄን አለች አሉ በቅሎ
ዋ!! አቡሽ
እግዚአብሔር ሲቆጣ እንደሰው እንዳይመስልህ ቁጣው ከባድ ነው:: ጭራሽ በእግዚአብሔር ስራና የሱን የእጅ ስራ የእግዚአብሔር አይደለም አልክ?? እንዲሁ በይቱብ ላይ ስለፈጣሪ እየሳቅክ እንደለቀቅካት ድራማ እያለቀስክ ደግሞ የምትመጣበት ግዜ ቅርብ ነው ውዴ:: ያሁላ ከመሆኑ በፊት ግን ተንበርክከህ ለሰማዩ አባትህ ይቅርታ ጠይቅ
ወጥ ረገጣችሁ የምን ፈጣሪን መዳፈር ነው
Redu anch setenori new yemiamrew ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Fetari yelem atbelu hulu belik argut
Ko
ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ!!!
አይ አበዛችሁት ፈጣሪን እንዲ መዳፈርስ ይቅርባቹ መዳን በማንም የለም በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ነው
አይለያችሁ ስታምሩ
አሜን አሜን አሜን
ምነው ዛሬ ቀበጣቹ ከፈጣሪጋር ሰፋጣ
ደሞ ሀ ምንድነው
ያገራችን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤🎉
አሁንስ ይሄ ድራማ ካዝናኝነቱ ይልቅ አሰልቺ እየሆነ መጣ
Arrrrrrreeee bexaaaam dabirognal uuuuu
Dagemo enante fetare yelam belachu sponcer yadergew illmenate asosation nwe ende
ይሄ ቴሌቪዥን ግን ቅኔ አይገባቸውም እኔ ልሙት😂😂እደዚህ ሲነቁሯቸው 😂🔨🔨
የሚያሳፍር ለተመልካቹ የማይመጥን ቁም ነገር የለለው ለዛቢስ አደረጋችሁት ...ለዛሬው አትመጥኑም🙏
I mis you tina
ሁላችሁም ስትኖሩበት ፊልሙ ያምራል እና እናመሰግናለን
ዛሬ ደሞ በጣም ታስጠላላችሁ ፈጣሪ ጋር የምትሄዱት የምድሩ አልቆባችሁ ነው ቁሪማ
አቡ ዛሬ ተፈሪ ዓለሙን መሰለኝ መልኩ
😅
Ebakachihu bekeldm behon Egziabher yelem yemil kalatn atitekemu😭 amesegnalehu jesus is coming back soon are you ready for all?
በል ከፈጣሪ ጋ አትጣላ ደፋርቀልድ ካለቀባችሁ በሌላ ታሪክ ኑ
እግዚአብሔር አይዘበትበትም 😢
በቅርቡ Day 7 tube ላይ እንገናኝ 😂😂😂
yaaaaa kesemu yinegerachewal
እኔም እየጠበኩ ነው 😂
@@sammyttt000 ይከተከቷታል ቆይ 😂😂😂😂
ተው እንጂ ጎበዝ ፈጣር ፈጣሪ አትበሉ
እናንተ ችግር አለባቹ እኮ ይኤ ህዝብ ኑሮን ለመርሳት ብሎ ቁጭ ብሎ ሲያያቹ ፈጣሪ የለም ብላቹ አረፋችሁት በሉ ከህዝብ እይታ እንዳትርቁ በጥንቃቄ ስሩ ሰምታችዋል
Politics as Usual
Min lemalet edefelegachihu algebagnim new weyis
#hulum sew chigrun eyanesa fetari yelem wedemil astesaseb edibed tefelgo new hoo
Like አርጉኝ ፈልጌው ነው 🧐🤒
እና ማታገባው
ልትሸጠው😅
Crash landing on you 😍😍😍😍 😊
9mgaw shi miyakl yelem yemtelu👍👍
ጊዜውን ያማከለ ስለሆነ ጥሩነው ለገባው ሰው ፈጣሪ የለም እያሉ 666የተጠለፉ በዙ ወገኖች ይንቁበት
ትክክለኛ ኮሜንት❤
Utility ethiopian ethiopian ethiopian ethiopian ethiopian ethiopian ethiopian
የውሮ ልጂ መቸነው የሚወለደው መቸሰ ነው የምትበሰለው
ሀሀሀሀ አረ ገደለቹውን በሳቅህ❤❤❤❤
ጩባው😂
ወይኔ ዛሬ😁😁😁
Amen elsh neber yeni eht gn
E B C እና አብይ አህመድ እያሉ ምን ሰላም አለ።
Lagal deha ena in lagal deha sruln
Like
Yezarew🤨😏
My first choice
አቡ አር ባክ ውርድ ችግርክን መግስት ያየዋል
ያማል ቅኔው አለት ዘቢባ 😅😢😊
አስካለ 🤣🤣🤣🤣🙏
Egule defert ayebekaem
ebakachihu tewanayiwoche yemiserutin meretu tewedel ategedelu demo orthodox negne telalachu
Betam ewodachy neber gn befatri batkeldu arif new yemtserubet neger kalekebachu dramawun btakomut yshalal
Abo yimechachu ine betam dilit bilogn new yayewut.....beka feta iyalin bizu timrt iyetemarin beziw ketilu
Talaku Derasi Agustos Kesar😂
Ere wondimagegnin melesut
እንኳን በሰላም መጠችሁ😂❤🎉
ይመቻቹ እውነት ከፍቶኝ ነበር😂😂😂😂😂😂
Enen
❤❤❤❤
በጣም ታምራላቹ ። በርቱ ዕድሜና ጤና ይስጣቹ።።።
እሄ በክት የሆነ መንግስ ፈጣሪ ከምደ ገፆ ያንሳህ ለአንድ ሰው አንድ ሚሊየን የሚጠይቅ በቅጥር ነብሰ ገዳይ እያስጨረሰነው
በፈጣሪ ስራ አትግቡ
😂😂😂😂😂 ye saqe mincoch
አቡ ትመቻኛሌ እወደሃለው እወዳችሁሃለው
የመጨረሻ ደባሪ ስራነዉ የሰራችሁት
ስለ እምነት ደግሞ ምንአገባችሁ
ሎቱ ስብሓት አሁን እንኳን ተልከሰከሳችሁ ማይነካ እየነካችሁ ነው እንዴ ድራማ ሚሆን ነገር ጠፋባችሁ ማይቀለደው ላይ መቀለዱ በጣም ያስጠላባችኋልም ጭምር ።