ความคิดเห็น •

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ትዳርን ለመያዝ እሩቡንኳ ዝግጁ ሳትሆኑ ዘላችሁ ፊጥ ትላላችሁ ከዛ ጊዜ ያስፈልገናል ትላላችሁ የኢትዮጵያ ሴቶች ወይ ጉድ ክብር ለማዳም ቅመሞች እኛ በስደት የቻልነዉ ጉድ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ

    • @alexcroch4534
      @alexcroch4534 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አረ ሲጀመር ይቺ በጣም ስርአት የላትም ለባላም ክብር የላትም

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@alexcroch4534 የት አየሻት ዥልጥ ባንች ላይ ቢሆን አስረሽ ባታሳድሪው ነው ነካካ ነገር ነሽ በይ

  • @AmenHeilay
    @AmenHeilay 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እውነት ለመናገር እንግዳ ክቡር ነው

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ከመላስ የሚወጣነገር ሰውን ይጎዳል የሚጠቀማቸው ቃላቶች በጣም ልብ ይሰብራል😢 እዳውም እኔ ብሆን አናቶን ነበር እምበረቅሰው ትቀልዳለህ እንዴ ባልየው😮😂😂😂😂😂አሜርኮ ደግ አደረግሽው እሰየ የኔጀግና ❤❤እንግዳ እኔ እማውቀው ምግቡ እንኳን ባይጣፍጥ ለሰው ሲባል ይበላል የሆነ ነገር ቢገኝም እኮ አንስቶዘወር አድርጎ ጥሎ በቃኝ ጠግቢ አለው ማለት ይችል ነበር ጥስቅም አድርጎ በልቶ መጨረሻላይ 😂😂😂😂ከአፉ ላይ የሚወጣው ቃል በጣም ይደብራል እንኳንም በጥፊ አጠናገርሽው የኔቆንጆ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ ውድ ትግስትሽ ይደነቃል ይሁን ለበጎ ነው አንዳንዴ ያጋጥማል እማ በቃ ተረጋጉ

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እር በመዳኃኔአለም በቅዱሰ ቁርባን ተጋብታችሁ በትዳር ቀልድ የለም ትዳራችሁን አትፈትኑት😢😢😢😢 ፕራክ የምሰሩበቱን አሳብ እወቁ😢😢

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አባቶቻችን አብርሀም በእንግድነት ተቀብሎ ሶስቱን ስላሴ እንዳስተናገደ አረሳሽ አሜርኮ ተይ እህቴ እንግዳ ባሌቤትሽ ይዞ ሲመጣ በስርዓቱ ታግሽ ማስተናገድ አለብሽ ጥፍተኛ ቢሆን ለባልሽ ስትይ ታግሰሽ ማሳለፍ ነበረብሽ ቀላልነዉአይዞ
    ልጁ ጥፍተኛ ቢሆነ አንች ስህተትሽ መማታትሽ ከቤት ማባረርሽነዉ ቤት የእግዚአብሔር ነዉ ስለዚዉጣ አይብላ እንግዳና መቀበል የክርስቲያን ግደታችነዉ!!!!ባለቤትሽ የሚልሽ ስሚ እሱ አስተዋይ እና እረጋ ያለሰዉ በንግግ ያምናል ሌላቀን እራሽን መግዛት አልብሽ ፆሎት አድርጊ እህቴ እመቤታችን ትጠብቃችሁ ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ !!!!

  • @አለውያ
    @አለውያ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ጎደኛህም ጥፋተኛ ነው የሰው ልጅ ይሳሳላታል ነውሩን፡ ደብቆላት ቢሆን ምን ችግር አለው እሶም፡ ጥፋተኛ ናት ባልሽ ግን ማሻአላህ ትግስተኛ ነው

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል🎉🎉
      ቤተሰብ,አርጊኝ🎉,የኔውድ

  • @userenter2635
    @userenter2635 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ግዜ ያስፈልገኛል ትለዋለች ምን ለመሆን😂😂😂😂😂ለማሰብ ምንድነው የምታስቢው👌😂❤ባለቤትሺ ትክክልነው ይሄኮ ቀላል ነገርነው ያጋጥማል ተውት ከሰውም እዳትጋጬ ጓደኛህ ጓደኛክነው ጥፈተኛነህ ብላችሁ እዳትጋጬ አንዳንድሰው በተፈጥሮው ያየውን ነገር መደበቅ አይችል አለቀ ጓደኛህ ትክክልነው መደበቅ ስለማይችል ተናገረ

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዳውም,,እውነት,እኮን,ቢሆን,,አይቶ,እዳላየ,ነው,መሆን,የነበረበት🎉🎉🎉ጥፋተኛ,ነው,
    ግን,ፕራክ,ይመሰላል,😅😅😅😅

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት ለመናገር ልጁም ያናድዳል ትግስትዋን ተፈታተናት ምን ታድርግ አመርኮዬ 👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እውነት ከሆነ ደግ አደረግሽው ከህይወታችሁ አስወጡት ልጁን በትዳርሽ ግን ታጋሽ ሁኝ ችግር ሲፈጠር ለመሄድ ሳይሆን ችግርን በመነጋገር መፍታት ልመጅ እህቴ🎉

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አሚሪኮ ተይ ተረጊጌወደራስሺ ተመለሺ ልክ አደለሺም እሱን ተዪዉ ቤቴሺን ባሌሺን አታስከፊ ባልሺ እናትነዉ ማሪያምን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @FetiyaFeteya
    @FetiyaFeteya 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አሜርኮ አትሳሳቺ። ሲጀመር እግዳ አይመታም ሲቀጥል ጥፋትሽ እመኝ ከባልሽ አትራቂ ባልሽ የመከረሽ ነው👂👂

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እሺ❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @Jemilayoutube
    @Jemilayoutube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በብራንክ ትዳራችሁን እዳታፈርሱ ጥሩ አይደለም

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አረ ቤት ይህን ከቁም ነገር ወስደሸ ነው እሄዳለሁ እምትይው በትዳር ውስጥ ብዙ
    አለመጋባባት ሊፈጠር ይቻላል ግን መቻቻል መተሳሰብ ግድ ነው እሺ ውዴ ❤❤❤❤

  • @حميده-ظ9ف
    @حميده-ظ9ف 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አው ዝም ማለት ነበረብሽ ለምን እንግደነው በልሽ ግን ማሻአለህ ነው ሰው ሁሉ በል ይወጣለተል 😂

  • @ፍልቅልቅሚዲያ
    @ፍልቅልቅሚዲያ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +88

    እንግዳ አይመታም ነውር ነው እምትሉ ግጩኝ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉

    • @ዙዙወሎዩቱብ
      @ዙዙወሎዩቱብ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@ፍልቅልቅሚዲያ አድሰው የምከበረው ባከበረው ልክ ነው እዳውም ነውረኛው እሱ ነው እኔ ብሆን እሰውቤት ሂጀ አልቀባጥርም ያየሁትን ባይ ከቶም እባሏ ፊት ሲያሰው ይመስለኛል ክክክክክክክ

    • @ፍልቅልቅሚዲያ
      @ፍልቅልቅሚዲያ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@ዙዙወሎዩቱብ አረ ሸም ነው ወላሂ እኔ አፍሬ ዝም ነው እምለው

    • @MYohannes3024
      @MYohannes3024 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሱ ራሱ መች እንደእንግዳ ሆነና ነዉ? ደግአረገች እኔም እደዛነዉ ማረገዉ

  • @Ihg-jn7vd
    @Ihg-jn7vd ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደግ አረግሽው መከበር በከፈር ወድ❤❤❤❤❤❤

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተነጋግራችሁ ነው ፖራክነው ክብርሽን እሚነካ ፖራክ አትስሪ ጥሩአደለም አተም ተረጋጋ ችክ አትበል ጎደኛህ እደዚህ ሲናገራት ለምን ዝም አልከው ሚስትህን ማስከበር አለብህ ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ነው አተን ስለናቀህ ነው ባለቤትህን የተናገራት 😢

  • @AfsgrjKhan
    @AfsgrjKhan 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጭቅጭቅ የበዛበት ብራክ ኣትስር ለትዳርሽ ጡሩ ኣደለም ❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እሺ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድ እንግዳ መማታትሽ ጥፋት ነው ሌላው ደሞ በምንም ነገር ባልሽ ጋ ስትነጋገሪ ከዛው ለመፍታት ተነሃግራችሁ እሄዳለሁ አይባልም ውዴ እናተ ትልቅ ሰወች ናችሁ ባልሽ ደሞ እረጋ ያለ የሚያዳምጥ ነው ውዴ ይሄን ድልሽ ቅር እዳይልሽ

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እውነት መስላቹ ኮመቶች ትቀባጥራላቹ ተመካክረው ነው

  • @ትግስትወሎየዋ-ሐ6ፀ
    @ትግስትወሎየዋ-ሐ6ፀ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም ነውር ነው

  • @SamsungPhonetastic-y7f
    @SamsungPhonetastic-y7f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እንግዳ ክቡር ነዉ የፈለገው ቢሉሽ አይመታም ደግሞ እቤት ውጣልኝ አይባልም ቤቲ ሲጀመር ፕራንክነው

  • @SintayehuMekashaw
    @SintayehuMekashaw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኧረ እንግዳው የተናገራትም እኮ ዱላ ይሻላል ቃላቶቹ እኮ በጣም ነው ሚያሙት አሚርኮየ እንኳንም ልብሽ ያለሽን አጮልሽው ምንም አይጸጽትሽ ማሪያምን በመጀመሪያ አክብረሽ በየአይነት ሰርተሽ : ከበሮሮው በኋላም ሌላ ምን ልስራልህ ብለሽ አጎብሰሽ ለምነሽዋል ይቅርታ ጠይቀሽዋል ።እሱ ነው ወጥ የረገጠው ደግ አደረግሽ።እንዳው ፕራንክ እንኳ ቢሆን አእምሮሽ ለደቂቅም መጎዳት የለበትም የለበትም።ከባልሽ ጋር ያለውን ግን በቀላል መንገድ ፍቱት ።አሁን በዚህ ሁኔታ ብትሄጅ ነገሩ የባሰ እየተለጠጠ ነው ሚሄደው።በይ አሁን ታረቁናቡና አፍልተሽ ፏ ብትን ብለሽ አሳይን

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እሺ የ ባራሮ ነግር ኡዉነት ነው ማለት ነው prank መስሎኝ ነበር. ይመስለኛል ሁላቱም ወዶች ተስማምቶ prank liyargwat ነበር ከዛ በጥፊ ስትመታዉ ደበራቸው እና አማራሩት 😄😄😄በቃ እሄ ነው የተፈጠረው 😄ባራሮ ራሱ ቢገኝ ባላየ ነበር ማልፋው ሲጀመር ካሜራ ማን አስቀመጠ prank ካልሆነ? 🙄እናንተም ድራማ ጀመራችሁ መሰለኝ

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋውውው እንኳን ደስ አላችሁ 20ሺ ገባችሁ🎉🎉🎉🎉🎉 በርቱ ወደ 100ሺ🎉🎉🎉

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ami.እንደ እህት ልምከርሽ እናንተ ቆራብ ናችሁ በዚ ልክ መጨቃጨቅ የለባችሁም ተረጋግ እሺ ውድ 🎉🎉🎉🎉

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ እኮ ፍራንክ ሞስሎኛል እረ ተረጋጉ በዙ ግዜ ክረምት ላይ በረሮ ይበዛል በየ ቤታችን
    ግን ውይ ደሞ ከሰው መተት በስማችን ከተደገም በረሮ ቱካን ሁኖ ቤታችን ይመጣል ይበዛል ምናልባች ከሰው የመጣ መተት ሎሆን ይችላል ሰላማች የሚነሳ ገንዘባች በረከት እንዳይኖረው የሚሰልብ የምቀኛ እረክስ መተት የሆናል ቤታችሁ በፀበል እሩጩ ፀሉይበት የቤተክርስቲያን እጣን ሁሉ ግዜ ቤታችሁ አጩሱ ሰላም ነው እሚሰጠው ግን ይቅርታ እኔ ቤት እንደዛ ስላግጠምኝ ነው😢😢😢

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኛ በስደት እኳን በረሮ የሚሳቡ ነገርችን ሰርተን ላሰሪዎቻችን እያቀረቀረብን ነዉ አካበደዉ ልጁም

    • @TgLebanon
      @TgLebanon 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧረ በሳቅ

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዋው ባሉን ግን ተተክለሽዋል የማስረዳት ብቃቱ የሚገርም ነው፣ሲጀመር ወጡ ላይ ምንም አላገኘም ፕራንክ ነው አንቺም እንካዋን በጥፊ አጮልሽው በዚያ ልክ መናገር አልነበረበትም ሲጀመር እንግዳ ምንም ቢያገኝበት ዝም ይባላል እንጅ አግኘሁበትም አይባልም።

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤😂😂🙏🙏🙏

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እኅቴ ነገሮችን ቶሎ አትወስኝ ይህ ነገር ደሞ ፕራክ ነው እውነት ባልሺ ምርጥ ስው ነው ተይ ያች ጥፋት መማታትሽ ነው በርግጥ ፕራኩ ከባድ ነው ግን ዝም ነበር ማለት ያለብሽ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል,
      ቤተሰብ,አርጊኝ🎉

  • @MariamMariam-e4f
    @MariamMariam-e4f 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ነወረ ነወ አይመታም ከጠፊ እንኳን ያች ቤት ሥለሆነ መቻል ነበረ ብልግናነው

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Hiji atechemaleki wand lij akbri .

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትዳር ክብር ነዉ መጀመርያ ፕራክ ታበዛላቹ ጠብቄዉ ነበር አድቀን ይሄ እደሚፈጠር ትዳር ስፈልጊ የምገቢበት ስትፈልጊ ዘለሽ የምትወጪ አይደለም ክብር ይኑርሽ

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አተጋም ጥፋት አለ እደዛ እድል ማረግ አልነበረብህም ሴቶች በግዳ ፊት ስንዋረድ አንወድም አችም መምታትሽ ወጣ ማለትሽ ጥፋ ነው። አተም ወጣስትለው ብራክ ነው ብለህ ማስቆም ና ማረጋጋት ነበረብህ እናተን የሚገጭ ነገር አተረጉ።።

  • @wainwaain7443
    @wainwaain7443 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Miskin bekaa kan darbee irraa baradhaa dhiifama waliif godhaa❤❤

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንች ና እንግዳው ናችሁ ጥፋተኞቹ እሱም እንደዚያ መናገር የለበትም ነበር ፕርንክ መስሎኝ ነበር ንግግሩ አንችም መማታትሽ ልክ አይደለም

  • @ዙዙወሎዩቱብ
    @ዙዙወሎዩቱብ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በርሮ ቤቷ ምሰብ ነው ደግ አደረግሺው እኔም ብሆን አልምረውም ነበር

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
    @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምንም ቢፈጠር እንግዳ አይመታም

  • @MuluneshiabetaDannaa
    @MuluneshiabetaDannaa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ingeta ayematame atebalu angagaru yasetalale

  • @ሀሚዳ
    @ሀሚዳ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተመካክሮ ነው ፕራክ ነው

  • @ግንቦት21
    @ግንቦት21 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰

  • @bitaniya8879
    @bitaniya8879 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betam newer new ebteshe yemetahut sew betfi betam yastelal sayeshe sensreat yeleshim asafari neshe

  • @SaraSara-iw9rl
    @SaraSara-iw9rl 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሲጀመር ክብር ሚጀመረው ኬቤት ነው ባንቺ እኔ አፈርኩ ማፈሪያ ነሽ ደሞ አጥፍተሽ ተነስተሽ እሄዳለሁ ትያለሽ ጉድ እኮ ለዛውም እንግዳ መተሽ

    • @khayalahusein4760
      @khayalahusein4760 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምንአርጋነዉ ያጠፋችሁ ከፍዝቅ አርጎነዉ እኮየሰደባት

    • @SaraSara-iw9rl
      @SaraSara-iw9rl 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@khayalahusein4760 ቪዲዮ እዮ መጀመራ

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኮመንታተሮች ምነው ከልክ በላይ ጨዋ ኘን አላችሁ ደጋግማ ይቅርታ ጠየቀች እነሱም ፕራንክ ነው አላሉም ልክ ለፈተና አስመሰለባቸው ፕራንካቸው

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቤተሰብ,አርጊኝ

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Nafe legu tefatega new gobse kena bela serta bakerbchelate beza laye matelalatu beswa fite eysemache batiye betam nebere yekerta yalchew

  • @Mehret-m5c
    @Mehret-m5c 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መታገስ ጥሩ ነው ❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሺ❤❤❤❤❤❤😍😍🙏🙏

  • @djdjdnzjjsdjd5906
    @djdjdnzjjsdjd5906 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክክክል😢😢😢

  • @TigistWeleteslase-o1l
    @TigistWeleteslase-o1l 40 นาทีที่ผ่านมา +1

    ምንም ቢሆን እንግዳ አይመታም እንግዳ ክቡር ነው ያውም እቤት መቶ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ናፍ የወንዶች ንጉስ አሁን አተ በጣም ፀባይኛ ሆነሀል

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ🎉

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይሄን ነበር የፈራሁ እባካችሁ ፕራንክ ይቅርባችሁ ቤትሻዬ እየወደድኩሽ ማየት ላቆም ነው ለናንተ አይምሮዬ ተጨነቀ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ🎉

  • @ወሎየዋ-ዸ8ቐ
    @ወሎየዋ-ዸ8ቐ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረ አትጃጃሉ ኮሜንቶች ሆ ይሄ ተመካክረው ነው ክክክክ ሞኝ እናተ ናችሁ ልመታው ስትል የሆነ ባሏ ምልክት ከፊቱ አሳያት ያ ማለት ጀምሪ አሁን ምችው አላት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Masimtube-n3t
    @Masimtube-n3t 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቤቲሽ እንግዉን አንድ ቀን ጥረዉና ይቅርታ ጠይቅው አትፊተሸል

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍🍰

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አሜረኳተረጋጌዉዶ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀☘️☘️☘️🥀🥀🥀☘️☘️☘️☘️

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቤቲ(ባለቤትሽየተማረበንግግርየሚያምንምርጥሰውነውይቅርታጠይቂአትጨቃጨቂእሺ🙏🙏

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍😍

  • @UfG-p1s
    @UfG-p1s 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ታገሽ ባልሽ ጥሩ ነው እሽ

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴ ናፍ እሱምኮ እላፊ ተናገር ሆሆ
    ሴት ልጂ በክብሮ አትዳርደርም ሲቀጥል አንተሰ እንዴት እላፊ ሲናገራት ዝም አልክ?
    ያጋጥማል ሰላም ሁኑልን❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አሜሪኮ አጥፍተሻል ይቅርታ ጠይቂ ዕንግዳ ምንም ቢናገር አይመታም

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሺ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንግዳዉንይቅረታጠይቂዉዉድ

  • @TirngoBekele-z9s
    @TirngoBekele-z9s 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Nagaru mendinw algebagnm pranks or why🤔 yemir tiru ayedlm prank bihon yemihsnan mahon alebt enji le Odense asibu min yimaralu kegna bilachew masb alebachew video sisaru

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወዶችግን ሁሌ ሴት ነዉ ጥፋተኛ እምታረጉት ባልየው ደሞ ለሚስትህ ነዉ መቆም ያለብህ ሚስትህን ከፍዝቅሲያረጋት ዝምማለት የለብህም😊

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል,ግን,ፕራክ,ነው,
      ደምሪኝ🎉🎉

  • @YohannesHailu-o9j
    @YohannesHailu-o9j 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁሉም ገመናቹ ነዉምታሳዩን ጉደኛነቹ ብያስጉዳቹሸፍኑ

  • @AberashBh
    @AberashBh 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንዳንድ ባለጌ ዱላ ያስፈልጋል አሜርኮዬ የኔ ጂግና 😘😘😘😘😘😘💪

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @TigistHailu-q7x
    @TigistHailu-q7x ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንግዳመምታትነዉርነዉ

  • @Mayush-c5s
    @Mayush-c5s ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተይ እህት ተረጋጊ ያጋጥማል ❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እደኔ,ፕራክ,ቢቀርባችሁ,,ነገሩ,ፕራክ,ነው🎉🎉🎉
    ግን,ይቅርባችሁ😅😅😅

  • @UfG-p1s
    @UfG-p1s 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቆጆ ደረቅ ነች ግን የውነት ውሸትም ቢሆን በጣም ደረቅ ነሽ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂❤❤❤🙏🙏🙏

  • @chth1777
    @chth1777 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Engda ekoa engda memsal elbat swa beta mkibra kiflga enda esam bza ngra tengrwal

  • @FekerteTseug
    @FekerteTseug 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምድነው ጥፋቱን በጠቅላላ እሷላይ ነምለጥፈው አተራሱ ትፋተኛነህ እደማረጋጋት ነገሩን የምታካብደው ተመላልሰህሰ የምጨምቀው ይቅርታ ጠየቀችኮ

  • @ሰላሞዊትቲዩብ
    @ሰላሞዊትቲዩብ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ግንእርጉዝነች❤❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሲጀምር ቤቴ ትልቅ ሲተት ነው ይሰረሹ ወንድ ልጅ በዛላይ እንግደ አረ በጣም ሽም ነው ለመንኞሁም ትግስት ይኖሪብሺ😢😢😢😢😢

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሺ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜረኮ የኔ ወድ መታገስ ዋጋ አለዉ ❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሺ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @kachobirhanu597
    @kachobirhanu597 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Teder kuber new engadam keber new
    Normal new beraro bet west kele yegatemal yikerta bilesh tederishen akebry

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አትፎግሩና ማነው ካሜራ ማን😂😂ለማንኛውም ይመቻችሁ

  • @alexcroch4534
    @alexcroch4534 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስላከበረሽ በጣም ስርአት አጥተሻል ሲጀመር ባል ክቡር ነው ለባልሽ ስትይ እንኳን ሰው ማክበር አለብሽ በጣም ስድ ነሸ እንዴ ለነገሩ እሱን ብታከብሪው ይሄን አታደርጊም ነበር

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Sewuyem እኮ አበዛ 😄😄😄😄

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ🎉

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሜሪኩ እናት የሆነ ባል ሰቶሸ ሰረአት ያዤ እሺ ባልሸ ነው በሰረአት አውሪው አዎ ፕራክ ነው ግን ሰረአት ያዤ ሆሆሆሆ ይመሸህ ባልዬው

  • @kaltube6243
    @kaltube6243 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውዴች አትጣሉ ፈቅር ነው የሚምራባችሁ

  • @AdisAsefa-p8q
    @AdisAsefa-p8q 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Beti asbibet eji hedalhu aybalim tedar eko new beterefe tamralachihu

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @jkiyashuruba8483
    @jkiyashuruba8483 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንዴ እኔ የምለው ቤቲ ምን እየሆንሽ እንደሆነ ይታወቅሻል ያንቺ ነገር በጣም በዛ ሴት ነሽ ሚስት ነሽ ክርስቶስ የወንድ እራስ እንደሆነ ባልሽ ደግሞ ያንቺ እራስ ነው እሺ ዝም ብለሽ ጃስ አትበይ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንድነው ፕራንክ ወይስ

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜርከን።በቀይቅርተ።ጠይቅወዴ።ጊንኢነሱም።በአጪሩመዠገት።ይቺሉነበር😢

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ ሚኩ ተግስላቸ አውነቱን ነው አኔም ቢሁን አደ አንቺ ነበር የምጣፈጥፈው😂😂😂

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሲጀመር ፕራክ ነው ምክኒያቱም የባለፈው ቭደወ ላይ ናፍ የሆነ አክት ሲያሳይ ነበር ቤት ፕራክ ስትሆን

  • @highhopes3456
    @highhopes3456 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተ ብትሆን በሷ ቦታ ከዚህ የበለጠ ታደርጋለህ።ሰው በስሜት ውስጥ ሲሆን ብዙ ያደርጋል።

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asiamoh
    @asiamoh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጥፋቱ ያተነው ባልተብየው ትግስቷን እስቲፈታተናት ዝምማለት አልነበረብህም

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መቻል ነበረብሽ እቤትሽ መቶ ወንድልጅ በጥፊ ሼም ነው

    • @KiyakiyaWoliso
      @KiyakiyaWoliso 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Dadabi nati

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምንምቢናገር፣እግዳአይመታም፣ዉጣከቤቷአይባልም፣ሥተትሠርተሻል፣ይቅርታበይዉ፣ሌላዉቀላልነዉ

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይብ ነው እንግዳ አይመታም ወላሂ ጥፍተኛ ሁነሽ ደማ እሂዳለሁ ትያለሽ ይቅርታ ማለት ሲገባሽ አኡዙቢላ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂❤❤❤🙏🙏🙏

    • @ሩሐማየአርሴማልጅ
      @ሩሐማየአርሴማልጅ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከዚህ በላይ ምን ትሁን አንቺ ብትህኚ ከሷ ትበልጫለሽ መቼም ማንም አያየኝም አያውቁኝም ብለሽ ነው

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የፈለገ ልጁ ቢናገርም እግዳ ክብር ነው አክሮ ቤትሽ መጣ ከዛ እኳን መምታት ይቅርና በውስጥሽ ቂም መያዝ የለብሽም ነበር ጥሩ አይደለም😥🙌

  • @tezetroyal
    @tezetroyal 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ አህት ❤❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሺ❤❤❤❤❤❤

  • @Ruki-m7h
    @Ruki-m7h 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፕራክ አደለም ኤንዴ 😳😳

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂❤❤🙏🙏

  • @emebetasefa4512
    @emebetasefa4512 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Er dagi aregechi esu lemin lela nager yimayawerhuw lik ne ch yemer ersanu mekerbe gale be ti ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yimechish

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

  • @Hawaali-dh5xb
    @Hawaali-dh5xb 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጭራሽ እንግዳ አይመታም መታገስ አለብሽ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እሺ❤❤❤❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏

  • @AboyoAmarenya
    @AboyoAmarenya 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ አችነሽ ጥፋተ በፍፁም መማታት የለብሽም ለባልሽ ክብር ይነርሽ እሱንም አዋረድሽው የኔ ወድም ቢሆን በጥፊ ነበር አሚልሽ አበዛሽው ትዳር እቃቃ መጫወት መሰለሽ እዴ

  • @masibogale7469
    @masibogale7469 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Kamra manu yetemta ligi new😂😂😂

  • @ohdgshggebdk8337
    @ohdgshggebdk8337 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Are newur new Engeda Aymetam Americo

  • @eexx6279
    @eexx6279 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔዉድ

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤😂😂🙏🙏🙏🙏

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔውድ በዚህ ሰአት አትልቀቁ ቪድዮ 12 ሰአት ወይም 1 ሰአት ልቀቁ ❤❤❤

    • @BetiAmerico
      @BetiAmerico 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍❤❤