ወቅታዊ ጉዳይ: የፖለቲካ መደንበሽ በኢትዮጵያ፣ ከወለጋ በጎጃም እስከ መቀሌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  2 หลายเดือนก่อน +4

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇gofund.me/248c2e2e

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር ዮናስ ሞገስ እናመሰግናለን ❤

  • @MM-yd8mg
    @MM-yd8mg 2 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you, Dr.yonas Biru. I agree with you 💯- Lynn Johnson says, “An apology is the superglue of life. It can repair just about anything.”

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 2 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you,Dr Yonas❤

  • @teshomeabate2350
    @teshomeabate2350 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much, Dr. Yonas, for sharing your views and initiating the idea of apology, confession, and repentance. This effort should be genuinely strengthened and involve other scholars with experience on the issue.

  • @melkamwubie8264
    @melkamwubie8264 2 หลายเดือนก่อน

    Mr. Yonas Thank you for not selecting Ledetu.

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ፖለቲካ የለም፣ ያለው እልህ፣ ጉልበት፣ ምክንያታዊ ያልሆነ ጥላቻ ነው።

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛው የፖለቲካ መንገድ መሆን ያለበት ዶ/ር እንደተናገሩት ነው ነገር ግን የኛ ሀገር በተለይ ጨለምተኛ ብሄርተኞች መሳሳታቸውን ማመን አይፈልጉም!

  • @bkethiopia7221
    @bkethiopia7221 2 หลายเดือนก่อน +1

    It is an Interesting article.
    It would be nice if a few political intellectuals were also included from pro Ethiopian national groups in the confession challenge.

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 2 หลายเดือนก่อน

    Dr yonas, I give credit for all your analysis .keep up dr.

  • @mulubelay5119
    @mulubelay5119 2 หลายเดือนก่อน

    Good job
    Kudos for both of you

  • @jcsgvs9870
    @jcsgvs9870 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ዮነስ ምርጥ ተንተኝ

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 2 หลายเดือนก่อน

    ከዘረዘሩት ፔለቲከኜች መወዳደሩ እንኩዋን አያዋጣም። ብዙ አቅም ይጠይቃክ።

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 2 หลายเดือนก่อน

    The issue of Repentance can it be similar to that of Ato Gedu's current speech/letter he wrote.

  • @gebeyehuashagre5703
    @gebeyehuashagre5703 2 หลายเดือนก่อน

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 2 หลายเดือนก่อน

    Do you have the capacity to set with Jawar? I don't think so!!

  • @eliasibrahem4246
    @eliasibrahem4246 2 หลายเดือนก่อน

    በማያውቁት ነገር መናገር ያስገምታል! ተባራሪ ወሬ እየቃረሙ አዋቂ መስሎ መታየት በጣም ያስንቃል! ሃሳባቹን እውቀት እና ምርምር ላይ አስመስርታቹ ብትቀርቡ ቁምነገረኛ ትሆናላቹ ባይ ነኝ! ከዩትዩብ የምትቃርሟትን ፍርፋሬ ብቻ የማታተኩሩ ከሆነ ማለቴ ነው! የሞኝ ለቅሶ ሁሌ እማዬ ነው አሉ!

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንም ፋኖ አብሮ ነው የሚዋጋው እስክንድር አፈነገጠ ተብሎ እንጀተከፋፈለ የሚወራው ዝም ብሎ ተራ ወሬ ነው

  • @negestqueen
    @negestqueen 2 หลายเดือนก่อน

    አማራ በጣም የዋህ ህዝብ ነዉ!
    አብይን እጃችንን ከፍተን ተቀብለነዉ ነበር !!!
    አሁን ደግሞ ጀዋር ልክ እንደ አብይ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ብሎ ስልጣን ከያዘ በኃላ ቁጭ እንደ አብይ አህመድ እርኩስ ,አማራን ሊጨፈጭፍ ነዉ!!!

  • @kewe5679
    @kewe5679 2 หลายเดือนก่อน

    ይንጫጩ አለ የሚሉት ከየት አምጥተው ነው...

  • @x2dermul
    @x2dermul 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ሰውዬ እንዴት ምሁር እነደተባለና ሚዲያ ላይ እንዴት እነደሚቀርብ አይገባኝም። ሞገስ ስንት ጊዜ እንዳረመው እዚህ ውይይት ላይ ተመልከቱ። ሌሎች ያላሉትን ያላሰቡትን ያወራል

  • @KalidMuhammed-qc3tr
    @KalidMuhammed-qc3tr 2 หลายเดือนก่อน +1

    Waa'ee amantaa warraa amataa tiif dhisii

  • @kewe5679
    @kewe5679 2 หลายเดือนก่อน

    ከእርሶ አይነት እንተለክችዋል አይጠበቅም

  • @kewe5679
    @kewe5679 2 หลายเดือนก่อน

    መች ነው ይህን ያለው? እስቲ ቪዲዮ ውይም ፅሁፍ አቅርብ! አሉባልታ በእርሶ አያምርም

  • @kewe5679
    @kewe5679 2 หลายเดือนก่อน

    የቡዳ ፖለቲካ እና ፖለቲከኛ

  • @mercydessalegn5131
    @mercydessalegn5131 2 หลายเดือนก่อน

    megerm Tinitanie Nbr

  • @kewe5679
    @kewe5679 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄን እንኩዋን አታውቅም

  • @kewe5679
    @kewe5679 2 หลายเดือนก่อน

    የዛ መንደር ሰዎች የጀዋርን ስም ይዛችሁ እንዳታብዱ

  • @kewe5679
    @kewe5679 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዋር ጀዋር የሚል ጅን ይዞሃል እንዴ?

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 2 หลายเดือนก่อน

    ኦሮሞ እርስ በርሱ አይዋጋም፣ የማታውቀውን እትዘባርቅ።

  • @zamn202122
    @zamn202122 2 หลายเดือนก่อน

    Trying to put Fano in the same box with Olf and tplf basket after they slaughter adventure for 50 years......

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 2 หลายเดือนก่อน

    My dear ! I agree with your labeling of Meles as a brilliant man he was and still is since Ethiopia is operating now by his legacy. He balkanized Ethiopia and his heir apparents are doing the same thing other than being more Kakistocracy. Regarding your confession plan my advice to you is as person in the territory of north of 70's age close your door and ask repentance your creator Jesus Christ to forgive you your sins and accept him as your savior and save your soul .your 12 Apostles that you picked know only garbage talks and hence they don't help you in any way to bring you peace of mind . Look for Jesus Christ now you are living in the eleventh hour.

  • @hussiendullacha2895
    @hussiendullacha2895 2 หลายเดือนก่อน

    Jonas, you are not clear of things, make clear of evidences and be clear of what others said. I saw you are reading simply your narrow mind.

  • @dambalagelokutela1920
    @dambalagelokutela1920 2 หลายเดือนก่อน

    In terms of excessive preoccupation with oneself and a strong need for admiration, I'm not sure whom this guy is describing. I wish he had better self-awareness.

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 2 หลายเดือนก่อน

      This man is looking for attention. That is akk.

  • @negestqueen
    @negestqueen 2 หลายเดือนก่อน

    መለሰ ዜና ነፍሱን አይማረዉና አሁን ሀገራችን የደረስችበት ሁኔታ የዚህ እርኩስና ዘረኛ ስራ ነዉ!!!

  • @kewe5679
    @kewe5679 2 หลายเดือนก่อน

    አንተን ብሎ ዶክተር ዘር እና ብሔር እንኩዋ ልዩነቱን እያውቅክ ቃል abuse ለማድረግ ትጥራለህ!

  • @negussieabebe6968
    @negussieabebe6968 2 หลายเดือนก่อน

    Who imposes Ethinic lead governmen ?Amhara has not lived equally .and hav the threat of existence .

  • @mza2884
    @mza2884 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሞገስ እውቀት አለህ ነገር ግን ተራ የአማራ ዘረኝነት ፖለቲካ ፣ የአሽሙር፣ የጥላቻ ፖለቲካ በደምህ ስላለህ በትክክኛ መንገድ መቆም አልቻልክም።

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 2 หลายเดือนก่อน

      አማራ ዘረኛ ሞገስ የጥላቸው ፖሊትካ ያራምዳል ? በቅድሚ ሚዛናው ሁን

    • @TomMesfin
      @TomMesfin 2 หลายเดือนก่อน

      ሞገስ እኮ ኦሮሞ ነው

  • @tv_agenda
    @tv_agenda 2 หลายเดือนก่อน

    ihe yonas milut beteseb yelewm ende? Tsebel minamin bewesdut? Nik yehone sewiye.

  • @Abisew
    @Abisew 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መለስን ገሎ ትህነግን ዝቅታ ያስጀመራት። በመለስ ዘመን መሰለኝ ምርጥ ምርጡን ለኔ ብሔር የተጀመረው። 71 ፋብሪካ ከደህንነት ውጭ ጉዳይ ብሔራዊ ባንክ የገቢዋች ቢሮ በተለይ የአዲስ አበባ ሙሉ ስልጣን የንግድ ባንክን በአንድ ብሔር የሞላ የአዲስ አበባ በታሪኳ ሆኖ በማያውቅ ሁኔታ ሲኤምሲ ቦሌ መድሀኒያለም ጎተራ ኮንደሚኒየም የልደታ ኮንደሚኒየም እረ ስንቱ በአንድ ብሔር የሞላ ብሪሊያንት ማለት ወራዳነት ነው። በዚህ ልክ የሚተነትን የዘቀጠ ብሔርተኛ ብሪሊያንት አይልም። እኔ ግን እንኳን ድብን አለ እሳቱ የማይጠፋበት ሲኦል ይግባ። በተረፈ አብይ ከነ ሙሉ ድክመቱ ከመለስ ይሻላል።

  • @dadatadesse
    @dadatadesse 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ዮናስ የምታወራው የአዕምሮ በሽታ የራህ ሕመም ይመስለኛል። በመጀመርያ ራስህን ፈትሽ።

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰውየ በሃይማኖት ገብቶ ደግሞ ችግር እንድፈጠር ይፈልጋል፡፡ስለቁራን የሚያወራው በጣም የተሳሳተ ነው፡፡ ምን ነው በምታውቀው ሞያህ ላይ አትኩረህ ብትናገር፡፡

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 2 หลายเดือนก่อน

    Amhara was killed for the last fifty years , I am talking about the poor Amhara who has no clue about politics. The TPLF and OLF who introduced this constitution were hurt more than any single tribe is Tigrian. Of course, the Tigrians and the Oromo elite have hate deeep to their skin towards Amhra not the elite and also to the regular Amhara .the Amhara should ask compensation for the last 30 years for being mistreated, killed and displaced. Amhra will have. A lot of question for the current Ethiopia.

  • @abrahimmicha6760
    @abrahimmicha6760 2 หลายเดือนก่อน

    I have never heard a confession in groups… people with different convictions. This guy, Dr. Mogas, is hate monger. Oromo politics haters at their best. አራምባና ቆቦ ይዘላሉ... ጠቅላላ ውይይታቸው የተሽከረከረው የኦርሞንትግል ማጥላላት ነው። ያሳዝናል!

  • @destachakiso8547
    @destachakiso8547 2 หลายเดือนก่อน

    Jark politician

  • @abusht
    @abusht 2 หลายเดือนก่อน

    Wrote an article to repent
    Continue to bash everyone and stand strongly on his old beliefs
    The best action I would expect is to leave the political atmosphere all together because nothing the elite touched worked. Instead of repent, admit failure and remove yourself.

  • @abrahimmicha6760
    @abrahimmicha6760 2 หลายเดือนก่อน

    I have never heard a confession in groups… people with different convictions. This guy, Dr. Mogas, is hate monger. Oromo politics haters at their best. አራምባና ቆቦ ይዘላሉ... ጠቅላላ ውይይታቸው የተሽከረከረው የኦርሞንትግል ማጥላላት ነው። ያሳዝናል!

    • @filmondegife8381
      @filmondegife8381 2 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ችግሮች ከታዘብክ በነጥብ አንድ ሁለት እያክ ዘርዝር አለበለዚያ አንማማርም::
      የኦሮሞን ትግል ያጥላላሉ ያልካቸውን ሀሳቦች መዘርዘር ነው እንጂ በደፈናው መፈረጅ ለሁላችንም አናተርፍበትም::
      አመሰግናለው::